3 ምክንያቶች - don't tell your plans to anyone

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @AzuYishak
    @AzuYishak 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤እኔ በግሌ ከማይናገሩት ነኘ ግን አንዳንዴ እንደ እቅዴ ክብደትና ቅለት አይቼ ለቅርቤ ለምለዉ ሰዉ እናገራለዉ ።።።።። አሁንም ከዚህ በላይ ለሰዉ ልጆች ይጠቅማሉ የሚባሉትን አሳቦች እንድትሰሪ በሚያስፈልግሽ ነገሮች ፈጣሪ ለአንቺ ለሚሊ ለይቶ እንዲያበራልሽ ፣ጤናዉን ጊዜዉን፣በሰዉ ዘንድ ተሰሚነትን ተቀባይነትን እንዲሰጥሽ ፣ እንዲረዳሽ ፣እመኝልሻለዉ ።።።።።።።።።።።።።።በጣም ጠቃሚና አስተማሪ አሳብ ነዉ እናመሰግናለን በርቺ ሚሊዬ ❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን! ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏🏽

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እየተናገርኩ ነው ለካ ማሳካት ያልቻልኩት ትንፍስ አልልም ከዚ በኋላ ሜልዬ አስተምራኛለች ተባረኪልኝ እህት ዓለሜ❤😊

  • @TesfayeKebede-o3v
    @TesfayeKebede-o3v 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዉዴ ከልብ አመሰግናለሁ እኔ በፊት ብዙም እቅዴን የምናገር ሰዉ አልነበርኩም ከሆነ ግዜ በኃላ ሳልገረፍ ለፍላፊ ሆኛለዉ ከዚህ በኃላ ዝም ነዉ ጭጭ ነዉ ዉዴ አመሰግናለሁ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  2 หลายเดือนก่อน +1

      Same here, ብሻሻልም እስካሁንእየሰራሁበት ያለ ነገር ነው

  • @GTaz-z1s
    @GTaz-z1s 27 วันที่ผ่านมา

    ጀግናሽ በዉነት ትለያለሽ

  • @BalayenTebamo
    @BalayenTebamo หลายเดือนก่อน

    Tank you sistar

  • @ABMOVIE-xw2ut
    @ABMOVIE-xw2ut 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እህቴ የምትሰሪቸው ቪድዮዎች በጣም ይመቹኛል ግን Thumbnailsh
    ቢስተካከል ደሞ በጣም ሀሪፍ እሱን ደሞ እኔ ልሰራልሽ እችላለሁ

  • @BeteMake
    @BeteMake 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሽ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @foziyaseid4331
    @foziyaseid4331 หลายเดือนก่อน

    መናገር እደሌለብን ብዙ ብሰማም ዛሬ ግን ልቤ ውስጥ ገብቶል አመሰግናለው

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      ጠቃሚ በመሆኑ ደስተኛ ነኝ

  • @natiman3314
    @natiman3314 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በጣም አስተማር እውቀት ነው ያካፈልሽን ❤❤❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  2 หลายเดือนก่อน

      I’m glad to know 🙏🏽

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @rahelmelaku7991
    @rahelmelaku7991 หลายเดือนก่อน

    Thank you dear!

  • @Mebri19
    @Mebri19 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏 bless you More 🙏

  • @mengistumolla8323
    @mengistumolla8323 2 หลายเดือนก่อน

  • @BahredinHassen-st9yr
    @BahredinHassen-st9yr 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @LeoStar-lp7gw
    @LeoStar-lp7gw 2 หลายเดือนก่อน

    ሜላ አንቺ ብዙ መንገድ አልፈሻል???? ምክንያቱም ህልም ወሬ እየበዛብኝ እኔ በዚህ ህይዎት ውስጥ ላይ ነኝ ያለሁት ቃል ገባለው አጋራሻለሁኝ።ዘመናችን ብሩህ ነው ።።።

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ብዙ ክባባድ መንገዶችን ተጉዣለሁ። ግን ፈጣሪን አመሰግዋለሁ ምክንያቱም without those changes I wouldn't be who I'm now 🙏🏽

  • @MassawaYusuf
    @MassawaYusuf 2 หลายเดือนก่อน

    Tank you ! I can not trust No body.

    • @mahi_haylu4428
      @mahi_haylu4428 2 หลายเดือนก่อน

      Don’t protect your heart by pretending you don’t have one

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 2 หลายเดือนก่อน

    10q

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 2 หลายเดือนก่อน

    hi meli..how u doing....how can i ask you one very personal question...if u have instagram please let me know..thanks!

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  2 หลายเดือนก่อน

      Hello Etsegenet. You can contact me on TikTok. www.tiktok.com/@meliansoulcall?_t=8pbrnWXjqS6&_r=1

    • @etsegenetmuhe6109
      @etsegenetmuhe6109 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@meliansoulscall thanks for ur usual responsiveness!