ነቢዩላህ ዒሳ ውልደት || Amharic Dawa
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ค. 2020
- #AmharicDawa #EthiopianMuslim #EthioMuslim
#AmharicDawa #EthiopianMuslim #EthioMuslim #EthioMuslim #islamicDawa #Amharic #yasinNuru #ustaz #sheik #dawa #hadis #EthiopianMuslimDawa #Abuhayder #EthiopiaWedding #Menzuma #MohammedAwol #መሀመድአወል #መንዙማ #ነሺዳ #የሰርግነሺዳ #EthioMuslimDawa #Amharic_dawa #Amharicdawa2019 #Amharicdawanew #Amharicdawayasinnuru #Amharicdawaaudiodownload #Amharicdawa2020 #Amharicdawavideo #Amharicdawamp3download #Amharicdawamp3 #Dawaamharicfilm #Amharicquran #ethiomuslimdawa #ethiomuslimwedding #Ethiomuslimmenzuma #ethiomuslimnews #ethiomuslimtoday #ethiopiamenzu #mohammedawolold
| Amharic dawa | | Ethiopian Amharic dawa | |Ethiopian Muslim | | amharic Islamic dawa | | Hayatu sahaba | |Bilal tube | | Minber Tube | Amharic hayatu sahaba |
ነቢዩላህ ዒሳ Part 1 • ነቢዩላህ ዒሳ ውልደት || Amhar...
ነቢዩላህ ዒሳ Part 2 • ከድንግል የተወለደው ነቢዩላህ ዒሳ ...
ነቢዩላህ ዒሳ Part 3 • ነቢዩላህ ዒሳ የኑህን ልጅ ከሞት ቀ...
ነቢዩላህ ዒሳ Part 4 • አልገደሉትም አልሰቀሉትም ነቢዩላህ ...
አልሀምዱሊላ ሚስሊም ላደረገኝጌታ ምስጋናይገባዉ
ቅመም መጣሽ አሏህ ሱበሀነሁ ወተአላ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ውድ የኢስላም ልጆች
አሚን
አሜን
አሚን የኔ አስተዋይ
@@zaharaendris783 ውዶቸ እሮመዳን እንደት ነው እናት ጋ እኔ አልሀምዱሊላህ በጣም ዳስ ይላል ፁመው ከከሰሩት ሳይሆ ከተጠቀሙት ያርገን ያረብ
@@zedbintbaba4779 አልሀምዱሊላህ ማሻኣላህነው ፣እህቴ በጣምድስ እሚል የአደብ የኢባዳውር ሳንጠግበው ሊያልቅብነው
ማሻ አላህ ጣፋጭ ነው አላህ ይጠብቅሽ
ከታሪኩ ይበልጥ ክላሲክካሉ ይበዛል ስለዚህ ክላሲካሉ ቢቀር አሪፍ ነው በተረፈ አላህ ይጨምርልሽ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመተሏሂ ወበረከቱሁ
ጀዛአካላህ ፈአህሠነል ጀዛአአአ
ላይክድ የምታደርጉ አላህን ፍሩ
ዋአለይኩም ስላምወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ እስኪ እምታዩ ሁሉ ላይክ ሽር አድርጉ በአላህ አይቆጥርባችሁ እህቴ ጀዛከሏህ ኸይር ጠንክሪልን
ኢንሻአላህ እሽ ሁቢ
ጀዛኪላህ ኸይር ሁቢ አላህ ይጨምርልሽ
ላይክ ሳናረግማ ንቅንቅ የለም
Mashalllaaaaaaaa
አላህ ይጨምርልሽ
Thanks Mashallah
የአላህ እዝነት በ124ሺ ነብያት ላይ ይሁን
የአላህ እራህመት እዝነት በአላህ ባሮች ላይ ይሁን አላህ ሆይ ቅኑን መንገድ እንዴመራኸን ልባችንንም አታዝግብን ኢላሂ በሰፊው እዝነትህ አካበን ያረህማንንንንንንን
የአላህ ሰላም በነብያት ሁሉ ይሁን ዒሳ አለይሂ ሰላም
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ለኛም በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
አሚን
አሏህ ይጨምርልሽ ሀቢበቲ የኢሳ አለይ ወሰለም ታሪኩ ይመስጠኛል
ኢሄንኑ ፍጡር ነዉ ኢሳን ጌታ የሚሉት ያረቢ በእስልምና አኑረን በሸሀዳ ግደለን
የርሱ ወደሆነው መጣ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም የዮሀንስ ወንጌል ምእራፍ 1 : 11
ሹክርን እህታችን
አሚንንን
አሚን
አሚን
ጀዛከላህ ኸይር
ሹክረን ጀዛኩአላህ ከይረን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ውድ አላህ ይጨምርልሽ
ስፈልገው ነበር ወላሂ
አላየሁትም ላይክ ነው የገባሁት ጣፍጭ
አሰላማሊኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ የኔአዴበተ እርቱ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ እቁ ስወድሽ ከኔበላይ አላህ ይውዴድሽ አችም ውዴጅኝና እጅለጅ እንያያዝ የቂያምቀን ላላህ ብለው ከተዋዴዱት ባሮቹ እንሆን ዘድ በአርሹ ጥላስር ከሚያዴርጋቼው ባሮቹ ያዴርገነ ዘንድ የኔዋ ሉል ቀጥይበትኝ በጣም የምፈልገው ታሪክ ነው
ጀዛኪላህ እህት
ጀዛኪላሂ ኸይር ያኡህቲ እስትለቂ ነው የምጠብቀው በጉጉት አላህ ይጨምርልሽ አደበትሽ ጣፋጭ
ጀዛኪ አላህ ኽይር ውደ
ዋሊኩም እሠላም ወበረካትሑ
ጀዛከላህ ሀይር
የሚቀርበው ግን መቸ መቸ ቀን ነው ወላሂ ልቤ ለመስማት እንደሻቀለ ቁርጥ ይላል ወይ ምነው እረዠሙን ብትለቂው ሰሀናየን እያጠብኩ መስማቱን አልጠግብሽም ቀጥይበት አንደበተ ጣፋጭ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ማሻ አላህ እህቶችን እንኳን ደህና መጣሽ
በሰላም ነው የጠፋሹ
ጀዛኩሙላሁ ኸይር እህታችን በርችልን
Aselamualeykum betam des yelal ma Shaa allah
ማሻአላህውዴበርች
በጣም የምፈልገው ነገር ቢኖር የነብዮላህ ኢሳን ሙሉ ታሪክ ባንች አንደበት መስማት ነው ፕሊስ
እኔም በጣም እፈልጋለው
ጀዛኪላህ ማር
ጀዛኪ አላህ
አላህ ይጠብቅሽ እህቴ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪይ አላህ ኸይር ውድዋ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ
ወለኩም አሰለም ዉረመቱለህ ዉበረከቱ ጅዘከለአ ከይር ሀቢቢት በርች
ما شاء الله
ما شاء الله
ማሻአላህ
አላህ ሱበሀነሁወ ተአላ ጀዛሽን ይክፈልሽ ማማየ
አላህ ይጨምርልሹ በርች እህቴ ጎበዝ
አለይሂ ሰላም ሰደቀላሁል አዚም ጀዛከላህ ኸይር❤❤❤ ቅመሜ ስወድሽ በጣም❤❤
Masallh allh yetamirlsh Yen Konjo
ወአለይኩምአሠላምወራህመቱላሒወበረካትሁ
ማሻአላህአላህይጨምረልሸ
እኛምይህንሠምተንከአላህጋርየሚያቃረበንያርገን
የርቢ
mashallah.ehtachn.jezakillah.heyr.tnsh.rezem.adrgiln.demodmtsu.btatefiw.arif.new.dekika.eyeteshamaw.new.keykrta.gar
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርሊሾ ውድ እህቴ አላህ ይጣቢቂሽ
የኔውድ አላህ ይጠብቅሽ ማሻአላህ
የኔውድ አላህ ይጠብቅሽ ማሻአላህ
ماشا الله
ما شا الله
ጀዛክሏሁ ኸይራን አዱኒ ወላ አኸራ እህት በራች ውዴ
Msallhe ketyuni begugte new metbkew gezakellheyri
አላህይጠብቅሽ
ማሻ አላህ ሁቢ አላህ ይጨምርልሽ ማማዬ 👍👍👍🌷🌷🌷 ጀዛኪ
ማሻአላህሁአላህይጨምርልሽማማይ😍😍
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ጀዛክ አላህ ከይረን
ጀዛኪ አላህ ኸይር ውዴ አላህ ኢልሙን ይጨምርልሽ
ማሻአላህ🍍👍
ጀዛኪላህኸይርን ሰፈልገወ አላህ ይጨምርልሸ
ጀዛአላክ ከይረ እህት አላህ ይጨምርልሽ
ከዚህ በላይ ድቂቃ እንድይርዝም
በተርፊ ጃዛካላህ ኽይራን
ቀጣዩን ማማዬ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅሽ
ጀዛኪላህ ያኡክቲ
Wa we wb. Mashallah Allah ychamrilesh
Mashallah
አህለን
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته كيف حالكي يا اختي جزاك الله خيرا
አላህይጨምርልሽእህቴ
ዋለይኩም.አሰላም.ወራመቱላሂ.ወበረካቱ።እህቴ።እካንበሰላምመጣሽ።
Shukuren Ehete batam mefalegow nw nage Etabekalow
አላህይጨምረልሸእህት።ማሻአላህ።በጠምሀሪፍነው
ማሻ አለህ
ማሽ አላህ ተባረክ አላህ ጀዛኪላህ ሀቢበቲ አላህ ይጠብቅሽ የኢማሙ አህመድ ከፍሎ 2 ልቀቂልኝ
ተለቁዋል ክፍል 2
th-cam.com/video/H7oQwHxBi-k/w-d-xo.html
ክፍል3
th-cam.com/video/J0OJUmOWF40/w-d-xo.html
@@amharicdawatube9995 ጀዛኪላህ ሀቢበቲ
ማሬ ደቂቃ ረዝምምም አድርጊ ማሻአላህ ትረካሽ ሀሪፍ ነው
እንኳን መጣሽ እህታችን አላህ ሰላምሽን ያብዛልሽ ማሬ
ባችም ላይ ይሁን ማሮ💋💋
God job my sister! Mashalhe .
You narrated perfectly
ማሻ አለህ አለሀ ይጨምሪልሺ
As wr.wb msaha.AIIah 😍😍😍😍😍😍❤❤☝☝☝
Jazakellah heyr
ሱብሀን አሏህ
ጀዛኪሏሁ ኸይር
ማሻአላህህህህህህ
ጄዘክ አለህ ከይሬ ዉዷ ኢህቴ
ማሻአላህ
ጀዛሽ አላህኸይር እህት
አላህ ይጨምርልሽ እህት
እች ልጅ ስወዳት
ሺኩረን አሰተዋየ
ሁሌም እንደዝህ አቅርቢ ማማዬ ምስል አተስገቢ
ማሻአላህ
አላህይጨምርልሺውድ
ማሻ አላህ አለይኪ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ
Www alehselam
አህለል እኮን ደህና መጣሽ ስጠብቅሽ ነበር
ጠፍ ብለሻል ጀዛኪላህ ኽይር በርችልን
ይገርማል ከዚህ ተወልዶ ነው እየሱስ ጌታ ነውብየምትሉ ሁሉ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Walkume asalme waramatulhe wabarkatue jazkumulhe kaera Alha yhamerlshe
ማሻአላህግንበምሀልዲምፁንባታስገቢጥሩነውይረብሻልድግፁ
ደስ የሚል አቀራረብ ነው
Classicalu beza
Mashallah tabarakalla
ማሻአላህ እህቴ እኛም በሰማነው አንችም በተናገርሽው ተጠቃሚ ያርገን ስትናገሪ አትዘግይ ውደ ታሪኩ እስኪጠፍብን ድረስ ፈጠን ፈጠን አሪጊው አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አላህ አደበትሽ ያምራል ግን በጣምነው የምታሣጥሪው ከትምርትሽ ክላክሢው ድምሠ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴ ሰላምሽ ይብዛ ማማዬ
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ጀዛኪ አላህ ኸይር ውድ እህቴ
Mashaallh Allah yichemrlishi sis
A, s
Masha Allah
Allah ytebksh sus welahi
Allah ychemrlsh
Welahi stebkew neber begugut
አላህይጨምርልሽእህቴماشاالله
سبحنهالله