ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይችን ቀን ያላዩ አሉና ለዝች ስአት ላደረሰን ፈጣሪ ይመስገን
አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን
የአለም እናት አልሞትችም ደስ ያለው እደኔ
ሀሌኤ።ሀቢቢ
@@sadik2287 aaàaaaaàaààaaaaaaaaaaaaaaaaa66aaaaaaaàaaaaaaaaaààààaaaàaàaaàààaàaaaaaaàaaaaaaaaaàaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
እደት
እኔም በጣም ደስ ይላል
እኔም ደስብሎኛል
ያለ ጸሎት አትውጣያለ ዓላም አትሂድ ያለ ተስፋ አትጓዝ ያለ እምነት አትኑር ያለ ሥራ አትዋልያለ ራዕይ አትታገልሁሉን ግን በፍቅር እና ብምስጋና አድርጋውመልካም አደራ
አውነት ነው የኔ ዉድ አህቴ አሜን ❤️❤️❤️
@@selamethioselamethio3168 አሜን ማር ቤተሰብ እንሁን
@@አይናችንነሸማርያምእንወድ አሜን ውዴ ቤተሰብ እንሁን
አሜን ትልቅ ምርቃነው ውዴ በአሜን ይቀራል ይባላል
የተዋህዶ ልጆች መልካም የአብይ ፆም ይሁንልን የሃጥያት መደምሰሻ የመንግስት ወራሽ ያድርግልን አሜን
የዳውይት እናት ምን ሁናነው
@@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ የባለፈውን ክፍል አላየሽም እንዴ ባልዋ ደብድቧት እኮ ነው
ሳስበው ሳስበው ጭልፊቱ ፍቅርን ሊበላት ነው የነ ዳዊት እናት ስለተረፍሽ ደስ ብሎኛል ሀይልየ የኔ አሳዛኝ
አወ ፍቅር ጉዷ ሊፈላ ነው ምንም አላማረኝም ልጁ
Be tikikl fiqe lebaltnwe Alla exabekt engid
ውይ እግዚአብሄር ይመሥገን እንኴንም ተረፈች
የሆን ነግር ጥስሶላታል ወይ ፍቅር ጉድሽ
እስኪ ሎሚን የሚወዳት
ውድድድድድድድድድድድድ
እኔም እወዳታለሁ
Weddddddddddd
ውድድድድ በማያልቀው
ENA
ዋው በጣም ደስይላል እንደእውነተኛ ታሪክ የዳዊት እናት እደሞተች ነበር የተሰማኝ ምእራፍ 3 መቀጠሉ በጣም ደስብሎኛል💝💝💝💝💝💝💝💝
ሀይል ለባት የኔገረዉ። እወሰጠን ነው በጣም ደሰ ይመቱሉ ናቸሁ በርቱ የሚወዳቸዉ በላይ 👍👌
ዋው የነዳዊይት እናት አልሞተችም ደስ ሲል በተረፈ እንኳን ደና መጣችሁ
አልሞተችም የነ ፍቅር እናት አ ሊለህ ፰ጣም ነው በስ ያለኝ እናቶቻችን ክፉ አይንካብን ድራማ ለይ ራሱ እናት ስትሞት ያመኘል😭😭
እንኩዋን ደና መጣቹ አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን እና ህዝቦቹዋን ጠብቅልን አሜን 🙏🙏💚💛❤️🙏
Amen amen amen
ዋውዋው ውውውውው
ወይፍቅር ጉዷ ፍላ
እኮን ደህና መጣችሁ ውዶችየውድ የተዋህዶ ልጆች እኮን አደረሣችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን ሀቢብቲ
ተለቀቀ እዴዬ አላየሁትም ነበር
እኳን አብሮ አደረሰን መልካም ፆም እህት ወድሞች
ዘመን ድራማ አይቼ እንደቸረስኩ የኛ የሁላችን ታሪክ አልመጣም ለማንኛውም እንኳ ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳ ለጾመ አቢይ በሰላም አደረሳችሁ መልካም ሱባኤ
የነ ዳዊት እናት አልሞተችም ደስ ሲል
እንኳን ደህና መጣችሁ እናት ልጇ ምንም ብታጠፍ አትጨክንም ፍቅር ግን እናትዋ እስከምትረጋጋ መጠበቅ ነበረባት በተረፈ በርቱ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ
ለመላው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ፃም በስላም አደርሳችሁ
አሜን፫
የኔ እናት እንኳን ጠፉቼ ትንሽ ከቆየው ልጄ ጠፋች ብላ ሰፈሩን ነው በጩእት ነው የምታጠለቀልቀው
ዉይይይ፣ዉሀህጀትንሺከቆየሁ፣ትጣራነብፕር፣አሁን፣ብሀርተሻገርኩ፣እዲሜጤናለናቶቻችን
ሀይ
ማነው እደኔ በጉጉት የጠቀው ✌️
እኔ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ። ፆሙ የሰላም፣የፍቅር፣ የድህነት ፆም ያድርግልን መልካም ፆም
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
የነ አይሌ ቤት ፍቅር በጣም ደስ ይለኛል ድህነት እኮ ፍቅር ነው ዋው
የኛዎችን ማነው እንደኔ የናፈቀው እስኪ በላይክ ንገሩኝ 😍😍
እይz
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረው
እማይታመን ነው ስገባ እደተለመደው ማስታወቂያ መስሎኝ ልናደድ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
እኔም
እኔም እዴዚያው
😁😁
ሀሀሀሀ እኒም እኮ ማስታወቂ መስሉኝ ነበር
ፊቅሪየኔቆንጆአሳዘነችኚ
ምወደው ድራማ ቤተሰቦችን ገጠርን ብዙ ነገር ያስተምራል ያስታውሳል ብቻ ውድድድድድድ
wow marochi enkan dana matachu
እንካን በሰለም መጣቹ ያኔ ውዶች ፍቅር ፈጣር ይጣብቀት ፈረውለት
ሁፉ በጉጉት ስጠብቅ የአለም እናት ስላልሞተች ደስ አለኚ እናት ለዘላለም ትኑር
ሎሚየ የኔ ቆንጆ እራሴን በአንች ውስጥ አየዋለሁ እና ሳይሽ እንባየን መቆጣጠር አልችልም በአጠቃላይ ለኔም በምድር ላይ አንድ ያለችኝ አያቴ ብቻ ነች እሷን ባጣ ምን እንደሚውጠኝ አላውቅም እና ሳይሽ ውስጤ ይሸበራል እፈራለሁ እስኪ አያቴ የአይኔን ማረፊያ የመኖሬን ሚስጥር እረጅም እድሜ ይስጥልሽ በሉኝ ❤️❤️!!!
ዋው የእኛዎች እንኳን በደህና መጣቹልኝ ።ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ አደረሰን ፆሙ የሰላም፡የፍቅር፡የድህነት ፡የአጥያት መደምሸሻ ያድርግል ።አሜንንንንን
እኳን በስላም መጣችሁ ምርጦች ያለም እናት ስላልሞተች ደስ ብሎኛል ሎሚዬ እዴት እደምታሳዝነኝ 😭😭😭😭 ኡፍ እናት ለዝላለም ትኑር
Amen Amen Amen 💕💕💕
እኔም የኔ ማር
ማሬ ጎረቢት ሁኝኝ
@@arabarab9243 ኡፍ በጣም ነው ምታሳዝነኝ አላህ የሁላችንንም እናቶች እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድለን
Amennnnn
በጣም ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር የኔ ምርጦች😘😘💜💜💜💜💜💜💜
ዎው ዎው እንኩዋን በሰላም መጣችሁ የኛዎች ሰወዳቹ💚💛💝💔💓💔💕
ሠላም የገሬ ልጆች እደት ናችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ሠላማችሁይብዛ ሁላችሁንም በጣም እወዳችዃለሁ በተለይ አለምን እናሎሚን ለሚየ የኔፍቅር እደኔው ቶሎ ይከፋሻል አይዞሽ እሽ
ፍቅር ገና ብዙ መዘዝ ታመጫለሽ 😡🙄🙄🙄 ሎሚ እና ዳዊት እመኑኝ ይፋቀራሉ 😍
የነዳይት እናት በጣም ነው የምታሳዝነው እንኳን እግዚአብሔር አወጣሽ እናቴ ውስጤነች እግዚአብሔር የእናትን ክፉ አያሳየን
ተዋህዶ መሆን መታደል ነው እንኳን አደረሳችሁ
Guddaa Galaatooma! Garuu Fiqiir sif soodadhe😢 Mikii dureeeyyaadha si soba 😊
ሀይሌን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
ወይይእንኳን ደህና መጣችሁምርጦቸ የፍቅር እናት ታሰፈራራለች
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች የነዳዊት እናት ሥለተረፈች ደስ ብሎኛል
ሰለም እግዚአብሔር ለሁለቹም ይሁን እንኳ አደነማጠቹ
አኔም በጣም ፋርቼ ነበር
የኛ የሁላችን ታሪክ
ይህ ጨበሬ ፍቅርን ሊበላት ነው ሊያስበላት ግራ ገባኝ ወይ ፍቅር ጉድሽ ፈላ ፈጣሪ ይሁንሽ እንግድህ
ማነው በጉጉት የጠበቀ እንደኔ
የነ አለም እናት አለመሞትዋ በጣም አሪፍ ነው
የነ አለም እናት በመትረፏ በጣም ነው ደስ ያለኝ እና ፍቅር በጣም መጨረሻሽን ለማየት ጓጓሁ ሲቀጥል ሀይሌ አሳዘነኝ ወድ ልጅ ሲያለቅስ ማየት ከባድ ነው ደሞ ሎሚየ የኔ ሚስኪን ስወድሽ አታልቅሽ በናትሽ ስደተኛ ነኝና ሆድ ይብሰኛል
ከቦቅሠኛ ባል ይሰዉረን የአለም እናት ስላለች ደስ ይላል
የኛወች እንኳን በሰላም ተመለሳቹ ምርጦች ናቹ በርቱ
Efff የኛወችን ማን ነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው እንስኪ belik አሳየኝ እናም ጋይስ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን
ወይኔ ፍቅር ከሞቀ ፣ቤቷ አውቶ ይህ የተረገመ መናጢ አስጨነቃት ውስብስብ ውስጥ ገባች አዳድ ፣ሰወች ሳንደርስባቸው መተው ህይወታችንን በጥብጠው ይሔዳሉ
በትክክል
እውነት ነው ሳንደርስባቸው እንደ እርጐ ዝንብ ጥልቅ ብለው ይበጠብጡናል ኡፍ ያማል
@@ሰላምለኢትዬጵያ በጣም ነው እሚመው ደርሶብኛል በተከበርኩበት ቦታ ተቀምጨ ፣መቶ ክብሬን አጥቻለሁ የማረባ ሰው እስኢመስለኝ ድረስ በብዙወች እወደድ የነበረው ባድሰው ግን ማንነቴን አጥቸ በራስ መቸማመኔን ነጠቀኝ እፍፍፍፍፍፍ እምንፈልገውን ለማግኘት ስንል ስተት ፣ውስጥ እገባለን
ትክክል
አረረ ፍቅር ድፍረቷ በይ ኤኔግዲህ መበላሸቷ ነው የአለም እናት ስለተረፈች ደስ ብሎኛል ሎሚዬ❤👈 ውስጤነሽ ስወድሽ
Khአadeja Tasfa
የኛዎች እንኳን በሠላም መጣቹ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሠላም አደረሳቹ የኛዎች እንደ አባይ ግድብ አታቋርጡት በናታቹ
ውይ እናትን ማጣት በጣም ነው የሚከብደው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍእኔ ግን እናት የለኝም ግን ሁልቀን ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ነፋሶን ይማርልኝ
ዉይ ሥገባ ያዉማሥታወቂያ መሥሎኝ ራሴን ላጠፋነበር 😆 እንኳን በሰላም መጣችሁ
ጭራሽ 😁😁😁🤣🤣
@@ኡሙመዲናኡሙመዲና ማሮች መጣችሁ የነዳይት እናት መትረፋ ደሥብሎሻል
🤔🤔🤔🤔
😃😃😃
Well ምርጦች
*እንኳንም አልሞተች የዴፍ እናት ሎሚ ስታሳዝን*
የኛዎቺ ስወዳቹ እኮ እኳን ደናአ መጣቺ ምርጦዎቼ
ኮመት መስጠት አልወድም ግን አንጀቴን እደበላሀው ሐይሌ አስለቀስከኝ እኮ😢😢😢😢ሀናዬ ቱስ ቱስ እያለች ጫማዉን ታሳየዋለች 😌😌😌😌ሎሚዬ ሁሌም ልቤ 💔💔💔💔💔ስላንች በቃ ትችላላቹ ሆናችሁ ውስጡ ገብታችሁ ነው ምትሰሩት በጣም ነው ማከብራችሑ ምወዳች በርቱ ትልቅ ነገር እጠብቃለን ፤፤፤፤፤፤ንፁሕ የናታ ልጅ ከዱባይ አኩሬሲ ፡፡፡፡፡፡፡
እንኳን በሰላም መጣቹ ውይ ፍቅር ያቺ ነገር በጣም ያሳስባል ብቻ መጨረሻሽ ይመር በተጨማር የዳዊት እናት ስላልሞተች ደስ ነው ያለኝ
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይወች እንኳን ለአብይ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ፆሙ የፍቅር የሰላም የአንድነት ይሁንልን አሜን
ወይኒ ፍቅር አግዚኣቢሄር ይጠብቅሽ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉድች ዉድ የተዋሕዶ ልጀች እንኳን በሰላም ለአብያሁ ፀሚ አደረሳችሁ
Bexami desiyemilinewu beritu gobezochi😍😍😍
ሁላችሁም የተዋህዶልጆች እንኳን ለአብይፆም በሰላም አደረሳችሁ
የኛ የሁላችንም ታሪክ ደስ ይላል
ፍቅር በጣም ታሳዝናለች ዘፋኙ ምያገናኛት መስሎአታል ግን እሱ ሌላ ነገር ያሰበ ይመስላል ልጁ ጋ ከመሄድዋ ዘመድ ጋ መሄድ ነበረባት
የኔ ምጦቼ እንኳን ደና መጣቹ የነ ዳዊት እናት እንኳን ተረፈች አፍፍፍ ጨንቆኝ ነበር ሎሚዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሀኒቾ ሀይሊዬ የኔ አንደኛ ይሄ ጫማ ኖ አላለም እሱ ፍለጋ አይደለም እንዴ እኛ ቤት በር ላይ ያስቀመጥነውን ጀሪካን የወስድከው 😅😅🙄🤗❤❤❤❤❤
ድህነት አይኑ ይጥፋ የሀገሬ ልጆች እኔ በፍቅር ቦታ ብሆን እናቴን እስክትረጋጋ ጠብቄ እነግራታለው የምን ከቤት መውጣት ነው አረ አይታሰብም
እኔ እቤት የፈለጉትን ያድርጉኝ እንጅ አልወጣም
Ajaiba gaaru baayee baredaha mashalaa haayee sii jaaladha nama gudaa ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋይኔ ሎሚዬ ያኔ ማር ከምር ነዉ ያለቀስኩት ማሚ ነፈቀቺኝ ዋይ ስደት አይኑ ይጥፈ
የነዳዊት ኣባት ፡ እናታቸውን ስለሰባበርካት ፡እግዚኣብሄር እንደ ጠርሙስ እንክትክት ያድርግህ!!!ኣሜን በሉ!!!ያድቅቅህ!!! የሃይልየ ኣባት ደግሞ ሰነፍ ነህ። በልጆችህ መሃል ታዳላለህ። ኣንተ ግን ትሻላለህ ። ሃይልየ ኣንበሳው፡ ርህሩሁ፡ እንዳንተ የለም ። ብቻ ለገንዘብ ብለህ በቀጣይ ግዜ የማይሆን ስክሪፕት ኣጥንተህ ሌላ ፊልም እንዳትሰራ ኣደራህን ።
ሚሥቴ መንታ ወለደችልኝ
እንኳን ደሥ አለህ
Wow Enkuan Des Aleh
እልልልልልል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘መብሩክክወድሜ ፈጣሬያሳድጋቸው
እንኳንደስአለህ የኔጌታደስይላል
ما شاء الله
ሎምዬ እኔ እዴት ልውን. ስታለቅሽ አልቅሼ አለኩ ደሞ የነዴፌ እናት መኖራ ደስ ይላል. ያምራል በርቱ ልኝ
ኡፍፍ ሎሚየ ስታለቅሽ አንጀቴን በላችው ፍቅር እምትባይ ልጅ ይሄ ዱርዬ ልጅ አምነሽ ችግር ውስጥ እደምትገቢ እርግጠኛ ነኝ
እንም የፍቅር ንግር አልምርችም
@@Habibghorra በትክክል ማር
የ እናት አንጀት እንዲ ነው የናት ክብር
እናትኮ ምንም ትብተየም በልጇ አትጨክንም እናት 😰❤️
ዋው በጣም ደስ ይላል ያለም እናት ስላልሞተች ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ፍቅር ግልፁን ብትናገር ይሻል ነበር
አይ ፍቅር የአዞ አፍ ላይ ተንጠለጠለችና አረፈችዉ መበላቷ ይሆን?ኧረ አድኗት😌😌😌
ውድ የአገሪ ልጆች ስላማችሁ ይብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ስላም ያርግልን አሜን
ዋው የአለም እናት የሞቴች መስሎኝ ነበር
Inem hinati atimut 😢😢yalenat manor buzu Nager yagolel
የኛወች ዋዉዉ ደስ ይላልበተለይ ፍርር አለም ሀና
ሀና የኔ ዘብጣጣ ወንድማችሽ ጋ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ
ኦህ ደስ ሲል የነ አለም እናት አልሞተችም ተመስገን። እንኳን ደህና መጣችሁ
የፍቅር እናት እንደኔ እናት ነች ሀይለኛ ነች ወንድ ጋ ሰላም ከተባባለን አይንሸን ላፈረ ነው የምትለኝ 🙈 ግን ለኛ ብለው ነው የሚቆጣጠሩን 😍 አፍላነት ያሰቸግራል
ሳህ
ክክክክክክክክ አይ እናቶቻችንኮ ሲገርሙም ሲያስቁም የኔ እናትም ሰው ጠርቶ ሰላም ካለኝ ማነው ትል ነበር ብቅ ብላ እንኳን ከወንድ ጋ ቁሜ አይታ አባቴም እንደዛው አሁን ትዝ ሲለኝ እስቃለሁ
@@rawdamehammedalhamdulila36 በጣም የኔ ብታይ 🙈🙈🙈🙈
ዳውይትና ሎሜ ቢፈቀሮ ደሰ ይላል ፍቅር ደግሞ ታሳዝነሠለች ልጁ ሰያወት ደሰ አይልም ዱርየ ነገር ነው በወጣትነት የምንከተላቸው የምናሰባቸው ነገሮች አልፈው ሰናሰባቸው ይርሙኛል
Well comeበጣም አናንተን አየጠበቁ ነው ሁንቃኝ ባሳላም መጣችሁ ኮንጆች አንዳዛም ኦርቶዶክስ ታዋይዶ ሁላችሁም ሁንቃኝ አደረሳችሁ የሳላም የፍቅር የ አክርባይናት ፆመ ይሁንላችሁ 😍😍😍😍😍😍
Aa
እኳን በሰላም መጣቹ አይ ፍቅር መጨረሻሽ እኔ እጃ አለምና ዳዊት አይዞአቹ እናታቹን ፈጣሪ ይማራት ጠካራ ሁኑ እናም ሎሚዬ የኔ ማር ሚስኪን ጥሩ ልጅ ነሽ ስታለቅሺ በጣም ነው ምታሳዝኚኝ እነ ፀጋ ሀና አይሌ ሎሚዬ አላም ዳዊት ፍቅር ሁላቹንም እወዳቹዋለው የኔ ማሮች በርቱ
ዋውው ማስታወቅያ ምናምን የሌለው
በጣም ስጠብቀዉ ነበረ እንኳን በደህና መጣችሁ::
ሳስበው ዳዊትና ሎሚ ይፋቀራሉ
No
እኔ ፀጋና ዳዊት ነው ሚመስለኝ 😀
ሰላም አበበ ቆዩኮ።
ዋዉ በጣም ነበር እየጠበኩት የነበርው እንኳን ደህና መጣችህ እዷች
ሀና እና ሀይሌ ደስ ስትሉ
እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆችሁ
አዋጂ አዋጂ አዋጂ የኛዎቹ መተዋል ኑኑኑኑ የስድትኞች ሲኒማ ቤት ዮቲብ
መተናል በጋራ እንሹፈዉ
Hhhhh metenl
ክክክክክክክክክ
ዘዋሪ
መተናል
Woooww be gugutii sitabikawu nabare enkuwan be dena matachu yene mirtoch ❤❤❤
ዋውውው እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር
እንኳን በሰላም መጣችሁ
ውዶችየ እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁ ለአብይ ፁም
እንኳን አብሮ አደረሰን
ዋው ይመቻችሁ የጠበቅናችሁ ያህል አስደሰታቹህን
አስቲ ሎምዬ ያምቶዶት 👍👍👍አርጉኝ የኔ አንባ ፍሲስ ይባል ዳዊት በጣም አሳዘናኝ 😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭ሎምዬ አኔን በጣም ያምወዳት አንዴ አናት ዉና ያስደግቺኝ አክስቴን አስታወሸኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ የመስቀል ወፎች 😍😍😍😍
እንኳን ሰላም መጣቹህ አንደኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
ይችን ቀን ያላዩ አሉና ለዝች ስአት ላደረሰን ፈጣሪ ይመስገን
አሜን
Amen
Amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
የአለም እናት አልሞትችም ደስ ያለው እደኔ
ሀሌኤ።ሀቢቢ
@@sadik2287 aaàaaaaàaààaaaaaaaaaaaaaaaaa66aaaaaaaàaaaaaaaaaààààaaaàaàaaàààaàaaaaaaàaaaaaaaaaàaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
እደት
እኔም በጣም ደስ ይላል
እኔም ደስብሎኛል
ያለ ጸሎት አትውጣ
ያለ ዓላም አትሂድ
ያለ ተስፋ አትጓዝ
ያለ እምነት አትኑር
ያለ ሥራ አትዋል
ያለ ራዕይ አትታገል
ሁሉን ግን በፍቅር እና ብምስጋና አድርጋው
መልካም አደራ
አሜን
አውነት ነው የኔ ዉድ አህቴ አሜን ❤️❤️❤️
@@selamethioselamethio3168 አሜን ማር ቤተሰብ እንሁን
@@አይናችንነሸማርያምእንወድ አሜን ውዴ ቤተሰብ እንሁን
አሜን ትልቅ ምርቃነው ውዴ በአሜን ይቀራል ይባላል
የተዋህዶ ልጆች መልካም የአብይ ፆም ይሁንልን የሃጥያት መደምሰሻ የመንግስት ወራሽ ያድርግልን አሜን
የዳውይት እናት ምን ሁናነው
@@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ የባለፈውን ክፍል አላየሽም እንዴ ባልዋ ደብድቧት እኮ ነው
Amen
አሜን
Amen
ሳስበው ሳስበው ጭልፊቱ ፍቅርን ሊበላት ነው የነ ዳዊት እናት ስለተረፍሽ ደስ ብሎኛል
ሀይልየ የኔ አሳዛኝ
አወ ፍቅር ጉዷ ሊፈላ ነው ምንም አላማረኝም ልጁ
Be tikikl fiqe lebaltnwe Alla exabekt engid
ውይ እግዚአብሄር ይመሥገን እንኴንም ተረፈች
የሆን ነግር ጥስሶላታል ወይ ፍቅር ጉድሽ
እስኪ ሎሚን የሚወዳት
ውድድድድድድድድድድድድ
እኔም እወዳታለሁ
Weddddddddddd
ውድድድድ በማያልቀው
ENA
ዋው በጣም ደስይላል እንደእውነተኛ ታሪክ የዳዊት እናት እደሞተች ነበር የተሰማኝ ምእራፍ 3 መቀጠሉ በጣም ደስብሎኛል
💝💝💝💝💝💝💝💝
ሀይል ለባት የኔገረዉ። እወሰጠን ነው በጣም ደሰ ይመቱሉ ናቸሁ በርቱ የሚወዳቸዉ በላይ 👍👌
ዋው የነዳዊይት እናት አልሞተችም ደስ ሲል በተረፈ እንኳን ደና መጣችሁ
አልሞተችም የነ ፍቅር እናት አ ሊለህ ፰ጣም ነው በስ ያለኝ እናቶቻችን ክፉ አይንካብን ድራማ ለይ ራሱ እናት ስትሞት ያመኘል😭😭
እንኩዋን ደና መጣቹ
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን እና ህዝቦቹዋን ጠብቅልን አሜን 🙏🙏💚💛❤️🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
ዋውዋው ውውውውው
ወይፍቅር ጉዷ ፍላ
አሜን
እኮን ደህና መጣችሁ ውዶችየውድ የተዋህዶ ልጆች እኮን አደረሣችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን ሀቢብቲ
ተለቀቀ እዴዬ አላየሁትም ነበር
እኳን አብሮ አደረሰን መልካም ፆም እህት ወድሞች
ዘመን ድራማ አይቼ እንደቸረስኩ የኛ የሁላችን ታሪክ አልመጣም ለማንኛውም እንኳ ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳ ለጾመ አቢይ በሰላም አደረሳችሁ መልካም ሱባኤ
የነ ዳዊት እናት አልሞተችም ደስ ሲል
እንኳን ደህና መጣችሁ እናት ልጇ ምንም ብታጠፍ አትጨክንም ፍቅር ግን እናትዋ እስከምትረጋጋ መጠበቅ ነበረባት በተረፈ በርቱ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ
ለመላው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ፃም በስላም አደርሳችሁ
አሜን፫
የኔ እናት እንኳን ጠፉቼ ትንሽ ከቆየው ልጄ ጠፋች ብላ ሰፈሩን ነው በጩእት ነው የምታጠለቀልቀው
ዉይይይ፣ዉሀህጀትንሺከቆየሁ፣ትጣራነብፕር፣አሁን፣ብሀርተሻገርኩ፣እዲሜጤናለናቶቻችን
ሀይ
ማነው እደኔ በጉጉት የጠቀው ✌️
እኔ
እኔ
እኔ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ። ፆሙ የሰላም፣የፍቅር፣ የድህነት ፆም ያድርግልን መልካም ፆም
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
የነ አይሌ ቤት ፍቅር በጣም ደስ ይለኛል ድህነት እኮ ፍቅር ነው ዋው
የኛዎችን ማነው እንደኔ የናፈቀው እስኪ በላይክ ንገሩኝ 😍😍
እኔ
እይz
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረው
እማይታመን ነው ስገባ እደተለመደው ማስታወቂያ መስሎኝ ልናደድ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
እኔም
እኔም እዴዚያው
😁😁
ሀሀሀሀ እኒም እኮ ማስታወቂ መስሉኝ ነበር
ፊቅሪየኔቆንጆአሳዘነችኚ
ምወደው ድራማ ቤተሰቦችን ገጠርን ብዙ ነገር ያስተምራል ያስታውሳል ብቻ ውድድድድድድ
wow marochi enkan dana matachu
እንካን በሰለም መጣቹ ያኔ ውዶች ፍቅር ፈጣር ይጣብቀት ፈረውለት
ሁፉ በጉጉት ስጠብቅ የአለም እናት ስላልሞተች ደስ አለኚ እናት ለዘላለም ትኑር
ሎሚየ የኔ ቆንጆ እራሴን በአንች ውስጥ አየዋለሁ እና ሳይሽ እንባየን መቆጣጠር አልችልም በአጠቃላይ ለኔም በምድር ላይ አንድ ያለችኝ አያቴ ብቻ ነች እሷን ባጣ ምን እንደሚውጠኝ አላውቅም እና ሳይሽ ውስጤ ይሸበራል እፈራለሁ እስኪ አያቴ የአይኔን ማረፊያ የመኖሬን ሚስጥር እረጅም እድሜ ይስጥልሽ በሉኝ ❤️❤️!!!
ዋው የእኛዎች እንኳን በደህና መጣቹልኝ ።ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ አደረሰን ፆሙ የሰላም፡የፍቅር፡የድህነት ፡የአጥያት መደምሸሻ ያድርግል ።አሜንንንንን
እኳን በስላም መጣችሁ ምርጦች ያለም እናት ስላልሞተች ደስ ብሎኛል ሎሚዬ እዴት እደምታሳዝነኝ 😭😭😭😭 ኡፍ እናት ለዝላለም ትኑር
Amen Amen Amen
💕💕💕
እኔም የኔ ማር
ማሬ ጎረቢት ሁኝኝ
@@arabarab9243 ኡፍ በጣም ነው ምታሳዝነኝ አላህ የሁላችንንም እናቶች እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድለን
Amennnnn
በጣም ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር የኔ ምርጦች😘😘💜💜💜💜💜💜💜
ዎው ዎው እንኩዋን በሰላም መጣችሁ የኛዎች ሰወዳቹ💚💛💝💔💓💔💕
ሠላም የገሬ ልጆች እደት ናችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ሠላማችሁይብዛ ሁላችሁንም በጣም እወዳችዃለሁ በተለይ አለምን እናሎሚን ለሚየ የኔፍቅር እደኔው ቶሎ ይከፋሻል አይዞሽ እሽ
ፍቅር ገና ብዙ መዘዝ ታመጫለሽ 😡🙄🙄🙄 ሎሚ እና ዳዊት እመኑኝ ይፋቀራሉ 😍
የነዳይት እናት በጣም ነው የምታሳዝነው እንኳን እግዚአብሔር አወጣሽ እናቴ ውስጤነች እግዚአብሔር የእናትን ክፉ አያሳየን
ተዋህዶ መሆን መታደል ነው እንኳን አደረሳችሁ
Guddaa Galaatooma! Garuu Fiqiir sif soodadhe😢
Mikii dureeeyyaadha si soba 😊
ሀይሌን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
ወይይእንኳን ደህና መጣችሁምርጦቸ የፍቅር እናት ታሰፈራራለች
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች የነዳዊት እናት ሥለተረፈች ደስ ብሎኛል
ሰለም እግዚአብሔር ለሁለቹም ይሁን እንኳ አደነማጠቹ
አኔም በጣም ፋርቼ ነበር
የኛ የሁላችን ታሪክ
ይህ ጨበሬ ፍቅርን ሊበላት ነው ሊያስበላት ግራ ገባኝ ወይ ፍቅር ጉድሽ ፈላ ፈጣሪ ይሁንሽ እንግድህ
ማነው በጉጉት የጠበቀ እንደኔ
እኔ
የነ አለም እናት አለመሞትዋ በጣም አሪፍ ነው
የነ አለም እናት በመትረፏ በጣም ነው ደስ ያለኝ እና ፍቅር በጣም መጨረሻሽን ለማየት ጓጓሁ ሲቀጥል ሀይሌ አሳዘነኝ ወድ ልጅ ሲያለቅስ ማየት ከባድ ነው ደሞ ሎሚየ የኔ ሚስኪን ስወድሽ አታልቅሽ በናትሽ ስደተኛ ነኝና ሆድ ይብሰኛል
ከቦቅሠኛ ባል ይሰዉረን የአለም እናት ስላለች ደስ ይላል
የኛወች እንኳን በሰላም ተመለሳቹ ምርጦች ናቹ በርቱ
Efff የኛወችን ማን ነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው እንስኪ belik አሳየኝ እናም ጋይስ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን
ወይኔ ፍቅር ከሞቀ ፣ቤቷ አውቶ ይህ የተረገመ መናጢ አስጨነቃት ውስብስብ ውስጥ ገባች አዳድ ፣ሰወች ሳንደርስባቸው መተው ህይወታችንን በጥብጠው ይሔዳሉ
በትክክል
እውነት ነው ሳንደርስባቸው እንደ እርጐ ዝንብ ጥልቅ ብለው ይበጠብጡናል ኡፍ ያማል
@@ሰላምለኢትዬጵያ በጣም ነው እሚመው ደርሶብኛል በተከበርኩበት ቦታ ተቀምጨ ፣መቶ ክብሬን አጥቻለሁ የማረባ ሰው እስኢመስለኝ ድረስ በብዙወች እወደድ የነበረው ባድሰው ግን ማንነቴን አጥቸ በራስ መቸማመኔን ነጠቀኝ እፍፍፍፍፍፍ እምንፈልገውን ለማግኘት ስንል ስተት ፣ውስጥ እገባለን
ትክክል
አረረ ፍቅር ድፍረቷ በይ ኤኔግዲህ መበላሸቷ ነው የአለም እናት ስለተረፈች ደስ ብሎኛል ሎሚዬ❤👈 ውስጤነሽ ስወድሽ
Khአadeja Tasfa
የኛዎች እንኳን በሠላም መጣቹ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሠላም አደረሳቹ የኛዎች እንደ አባይ ግድብ አታቋርጡት በናታቹ
ውይ እናትን ማጣት በጣም ነው የሚከብደው እፍፍፍፍፍፍ
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
እኔ ግን እናት የለኝም ግን ሁልቀን ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ነፋሶን ይማርልኝ
ዉይ ሥገባ ያዉማሥታወቂያ መሥሎኝ ራሴን ላጠፋነበር 😆 እንኳን በሰላም መጣችሁ
ጭራሽ 😁😁😁🤣🤣
@@ኡሙመዲናኡሙመዲና ማሮች መጣችሁ የነዳይት እናት መትረፋ ደሥብሎሻል
🤔🤔🤔🤔
😃😃😃
Well ምርጦች
*እንኳንም አልሞተች የዴፍ እናት ሎሚ ስታሳዝን*
የኛዎቺ ስወዳቹ እኮ እኳን ደናአ መጣቺ ምርጦዎቼ
ኮመት መስጠት አልወድም ግን አንጀቴን እደበላሀው ሐይሌ አስለቀስከኝ እኮ😢😢😢😢ሀናዬ ቱስ ቱስ እያለች ጫማዉን ታሳየዋለች 😌😌😌😌ሎሚዬ ሁሌም ልቤ 💔💔💔💔💔ስላንች በቃ ትችላላቹ ሆናችሁ ውስጡ ገብታችሁ ነው ምትሰሩት በጣም ነው ማከብራችሑ ምወዳች በርቱ ትልቅ ነገር እጠብቃለን ፤፤፤፤፤፤ንፁሕ የናታ ልጅ ከዱባይ አኩሬሲ ፡፡፡፡፡፡፡
እንኳን በሰላም መጣቹ ውይ ፍቅር ያቺ ነገር በጣም ያሳስባል ብቻ መጨረሻሽ ይመር በተጨማር የዳዊት እናት ስላልሞተች ደስ ነው ያለኝ
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይወች እንኳን ለአብይ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ፆሙ የፍቅር የሰላም የአንድነት ይሁንልን አሜን
ወይኒ ፍቅር አግዚኣቢሄር ይጠብቅሽ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዉድች ዉድ የተዋሕዶ ልጀች እንኳን በሰላም ለአብያሁ ፀሚ አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን
Bexami desiyemilinewu beritu gobezochi😍😍😍
ሁላችሁም የተዋህዶልጆች እንኳን ለአብይፆም በሰላም አደረሳችሁ
የኛ የሁላችንም ታሪክ ደስ ይላል
ፍቅር በጣም ታሳዝናለች ዘፋኙ ምያገናኛት መስሎአታል ግን እሱ ሌላ ነገር ያሰበ ይመስላል ልጁ ጋ ከመሄድዋ ዘመድ ጋ መሄድ ነበረባት
የኔ ምጦቼ እንኳን ደና መጣቹ የነ ዳዊት እናት እንኳን ተረፈች አፍፍፍ ጨንቆኝ ነበር ሎሚዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሀኒቾ ሀይሊዬ የኔ አንደኛ ይሄ ጫማ ኖ አላለም እሱ ፍለጋ አይደለም እንዴ እኛ ቤት በር ላይ ያስቀመጥነውን ጀሪካን የወስድከው 😅😅🙄🤗❤❤❤❤❤
ድህነት አይኑ ይጥፋ የሀገሬ ልጆች
እኔ በፍቅር ቦታ ብሆን እናቴን እስክትረጋጋ ጠብቄ እነግራታለው የምን ከቤት መውጣት ነው አረ አይታሰብም
እኔ እቤት የፈለጉትን ያድርጉኝ እንጅ አልወጣም
Ajaiba gaaru baayee baredaha mashalaa haayee sii jaaladha nama gudaa ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋይኔ ሎሚዬ ያኔ ማር ከምር ነዉ ያለቀስኩት ማሚ ነፈቀቺኝ ዋይ ስደት አይኑ ይጥፈ
የነዳዊት ኣባት ፡ እናታቸውን ስለሰባበርካት ፡እግዚኣብሄር እንደ ጠርሙስ እንክትክት ያድርግህ!!!ኣሜን በሉ!!!ያድቅቅህ!!!
የሃይልየ ኣባት ደግሞ ሰነፍ ነህ። በልጆችህ መሃል ታዳላለህ። ኣንተ ግን ትሻላለህ ።
ሃይልየ ኣንበሳው፡ ርህሩሁ፡ እንዳንተ የለም ። ብቻ ለገንዘብ ብለህ በቀጣይ ግዜ የማይሆን ስክሪፕት ኣጥንተህ ሌላ ፊልም እንዳትሰራ ኣደራህን ።
ሚሥቴ መንታ ወለደችልኝ
እንኳን ደሥ አለህ
Wow Enkuan Des Aleh
እልልልልልል
😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘መብሩክክወድሜ ፈጣሬያሳድጋቸው
እንኳንደስአለህ የኔጌታደስይላል
ما شاء الله
ሎምዬ እኔ እዴት ልውን. ስታለቅሽ አልቅሼ አለኩ ደሞ የነዴፌ እናት መኖራ ደስ ይላል. ያምራል በርቱ ልኝ
ኡፍፍ ሎሚየ ስታለቅሽ አንጀቴን በላችው ፍቅር እምትባይ ልጅ ይሄ ዱርዬ ልጅ አምነሽ ችግር ውስጥ እደምትገቢ እርግጠኛ ነኝ
እንም የፍቅር ንግር አልምርችም
@@Habibghorra በትክክል ማር
የ እናት አንጀት እንዲ ነው የናት ክብር
እናትኮ ምንም ትብተየም በልጇ አትጨክንም እናት 😰❤️
ዋው በጣም ደስ ይላል ያለም እናት ስላልሞተች ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ፍቅር ግልፁን ብትናገር ይሻል ነበር
አይ ፍቅር የአዞ አፍ ላይ ተንጠለጠለችና አረፈችዉ መበላቷ ይሆን?ኧረ አድኗት😌😌😌
ውድ የአገሪ ልጆች ስላማችሁ ይብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ስላም ያርግልን አሜን
ዋው የአለም እናት የሞቴች መስሎኝ ነበር
Inem hinati atimut 😢😢yalenat manor buzu Nager yagolel
የኛወች ዋዉዉ ደስ ይላልበተለይ ፍርር አለም ሀና
ሀና የኔ ዘብጣጣ ወንድማችሽ ጋ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ
ኦህ ደስ ሲል የነ አለም እናት አልሞተችም ተመስገን። እንኳን ደህና መጣችሁ
የፍቅር እናት እንደኔ እናት ነች ሀይለኛ ነች ወንድ ጋ ሰላም ከተባባለን አይንሸን ላፈረ ነው የምትለኝ 🙈
ግን ለኛ ብለው ነው የሚቆጣጠሩን 😍 አፍላነት ያሰቸግራል
ሳህ
ክክክክክክክክ አይ እናቶቻችንኮ ሲገርሙም ሲያስቁም የኔ እናትም ሰው ጠርቶ ሰላም ካለኝ ማነው ትል ነበር ብቅ ብላ እንኳን ከወንድ ጋ ቁሜ አይታ አባቴም እንደዛው አሁን ትዝ ሲለኝ እስቃለሁ
@@rawdamehammedalhamdulila36 በጣም የኔ ብታይ 🙈🙈🙈🙈
ዳውይትና ሎሜ ቢፈቀሮ ደሰ ይላል ፍቅር ደግሞ ታሳዝነሠለች ልጁ ሰያወት ደሰ አይልም ዱርየ ነገር ነው በወጣትነት የምንከተላቸው የምናሰባቸው ነገሮች አልፈው ሰናሰባቸው ይርሙኛል
Well come
በጣም አናንተን አየጠበቁ ነው ሁንቃኝ ባሳላም መጣችሁ ኮንጆች
አንዳዛም ኦርቶዶክስ ታዋይዶ ሁላችሁም ሁንቃኝ አደረሳችሁ የሳላም የፍቅር የ አክርባይናት ፆመ ይሁንላችሁ 😍😍😍😍😍😍
Aa
እኳን በሰላም መጣቹ አይ ፍቅር መጨረሻሽ እኔ እጃ አለምና ዳዊት አይዞአቹ እናታቹን ፈጣሪ ይማራት ጠካራ ሁኑ እናም ሎሚዬ የኔ ማር ሚስኪን ጥሩ ልጅ ነሽ ስታለቅሺ በጣም ነው ምታሳዝኚኝ እነ ፀጋ ሀና አይሌ ሎሚዬ አላም ዳዊት ፍቅር ሁላቹንም እወዳቹዋለው የኔ ማሮች በርቱ
ዋውው ማስታወቅያ ምናምን የሌለው
በጣም ስጠብቀዉ ነበረ እንኳን በደህና መጣችሁ::
ሳስበው ዳዊትና ሎሚ ይፋቀራሉ
በትክክል
No
እኔ ፀጋና ዳዊት ነው ሚመስለኝ 😀
በትክክል
ሰላም አበበ ቆዩኮ።
ዋዉ በጣም ነበር እየጠበኩት የነበርው እንኳን ደህና መጣችህ እዷች
ሀና እና ሀይሌ ደስ ስትሉ
እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆችሁ
አዋጂ አዋጂ አዋጂ የኛዎቹ መተዋል ኑኑኑኑ
የስድትኞች ሲኒማ ቤት ዮቲብ