ቅዱሴ ይሄን ሳደርግ አለቀሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 เม.ย. 2024
  • Couple 3#couple #couplegoals #seifuonebs#comedianeshetu #newethiopianmusic #dinklejoch #seifuonebs #norway #abrelohd #comedianeshetu how to make money online how to start youtube #coupleshorts #ethiopianmusic #non copyright music#amharic music #newethiopianmusic #lovestory #eregnaye #ethiopianmusic #truki#new #ethiopia #couple #viral #video #shorts #jrcouple #adeydrama #habesha #ethiopia #ebs #seifuonebs #ethiopiannews #vlog #prank #donkeytube #dinklijoch #coupleprank #couplegoals #abelbirhanu #mahiandkid #fanisamri #ruthandyynas #ruthandjonas #jrcouple #daniroyal #tsgeroyal #royalfamily #trending #bestcouple #cutecouple #ethiopiancouple #habeshancouple

ความคิดเห็น • 227

  • @sudansudan2790

    እግዚአብሔርን ነው የምለው በጣም አድናቆት አለኝ ላንተ ሰው በኑሮው መጠን ነው የሚኖረው❤

  • @janatmoh3677

    ወይኔ ቅዱሴ ማርያምን ትክክለኝ ባል አባት ቅዱሴ ማስመሰል አይወድም ይመቺህ ወድምነ

  • @mulugebreegziabher9544

    ጀግና ከህይወቴ በላይ መኖር አልፈልግም አላት👍

  • @yonatank2354

    እጂግ በጣም በጣም ነው ያደነኩት ቅዱስን አላማ ያለው እንደሆነ ያስታውቃል ሾ የማይፈልግ መለውጥ የሚፈልግ እዩኝ የማይል ጎበዝ🎉❤❤

  • @userenter2635

    ሀገሪቷ እራሱ ግራገብቷታል አለ👍❤❤❤❤

  • @elias0829

    Kidus ጨዋ ያሳደገው የጨዋ ልጅ ነው! ስርአት ያለው ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለባቸው ቤተሰቦች ናቸው ያሳደጉህ!😍 አንተን የወለዱ እናት ይባረኩ🙏❤

  • @aynalem2608

    ጐበዝ ባል ጊዜን ያማከለ ጥበበኛ ባል ሚስት አዳምጭ ባልሽን

  • @abenetkibret4683

    ወይኔ ቅዱስ ግን በጣም ሲበዛ የሰውነት ጥግ ነው። ልዩ እባክሽ አታሰጨንቂው።

  • @user-zp5uz5yg7l

    ልዩ እየተጠነቀቅሽ ሌቦችን 😂😂

  • @fentaye9663

    ጀግና ነህ የምር ምን ይሰሪል ይህን ያክል ስልክ። ብርን አጠራቅሞ ቤትን መግዛት ነዉ የምር

  • @blueblue8966

    እውነተኛ ባል ማስመሰል የሌለበት ቤቱን ትዳሩን የሚወድ እድገት ለውጥ የሚፈልግ ነገን አርቆ የሚያስብ ሁሉን ብልህ እና በቤቱ አቅም የሚያውቅ ውድ ወንድ ነው ማርያምን ታድለሻል የኔ ቆንጆ እኛ ሴቶች ስጦታ ሲሰጠንም ስንሰስጥም በጣም ደስ ይለናል ይሄ ተፈጥሮዋችን ነው የምንወደውን ሰው ደግሞ አለምን ገዝተን ብናስጨብጠው የዋጋው ውድነት አያስጨንቀንም 😅 እና ደስ ትላላችሁ❤❤

  • @user-sw9gg2mi1c

    ሥጦተው እንደለ ሆኖ ሠውዬው ግን ዋው ነው ከኑሮዬ በለይ ነው ከለ ኤሄ አሥተዋይነት ነው ደሞ የምያሥቀው ደሞ ተበደሪ ይበዘብኛል አለለም ማቼ ይሄን ሥልክ መግዘት የቸለ ሠው ብር አያጠም ይሉኛል ብሎ

  • @userenter2635

    ሀገሪቷ እራሱ ግራገብቷታል አለ👍❤❤❤❤የኑሮ ውድነት የቤትክራይ አሰቸገረ እኮ የእውነት ልደሰትም ፈለጉ አለ

  • @user-tn4ik6mo2k

    እውነቱን ነው ጉራራራራ ምን ያረጋል አበዛሺውው እዩይ እዩኝኝኝኝ አትበይይይይ

  • @MekdiMak-gg5bh

    እሱ ትክክል ነው ኑሮሽን አስቀድሚ የካሜራ። ኑሮ አትኑሪ

  • @haroni2982

    ሰላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ዉይኔ በሣቅ ሞትኩ ከኑሬዬ በላይ ነዉ አለ በጣም ደሥ የሚል የሚያስብ ወድነዉ ፈጣሪ መጨረሻቹ ያሳምረዉ🎉🎉🎉

  • @hawanaba9453

    ዉዉዉዉዉ ሲያሳዝን አስጨነቀችዉ ሀበሻ አየሽ አላየሽ ትርጉም የለዉም ኑሮሽን ኑሪ

  • @hilamoo928

    ወላህ 😂ትክክለኛ ሰዉ ነዉ እዉነቱ ነዉ

  • @haymihany-zc1iw

    ጎበዝ አስተዋይ ባል ይሄን ይዤ ሲያዩኝ ያለኝ ነዉ የሚመሥላቸዉ አለ ምስጊን😂😂😂 እዉነት ነዉ ሠዉ እንደቤቱ እንጅ እንደጎረቢቱ አይኖርም

  • @Selina6648

    ለምን ያለ አቅምሺ ትጠራራያለሺ ሰው እንደቤቱ ነው የሚኖረው እንጂ እንደ ጎሮቤቱ አይደለም ቅዱሰ ያለው እውነት ነው አይይይ ሴቶች ኢዩልን ይታይልኝ ያበዛሉ😅