ቂርቆስ ሰፈር ቂርቆሳዊነት ለሃገር እድገት አስተዋጽኦ እድርጉዋል? // ክፍል 3 @Nahoo TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision...

ความคิดเห็น • 44

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 7 หลายเดือนก่อน +1

    Big respect to ኤ ል ያ ስ 👌👌 ለ ገ ሀ ር የ ና ዝ ሬ ት መ ና ሀ ሪ ያ ና አ ጠ ገ ብ ዋ የ ነ በ ረ ች ው ካ ፌ ሳ ን ድ ዊ ች አ ይ ረ ሳ ም 👌👌

  • @solomnashagre8680
    @solomnashagre8680 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ያሳዝናል እንደአንተ አይነት ብዙ ታሪክ አዋቂ ብርቅዬ የአ/አ ልጆች እያላችሁ የማንም ሰገጤ እና ከብት ከየቦታው ተሰባስቦ ከተማዋን መቀለጃአሰጓት

  • @Lelazare-vx6jn
    @Lelazare-vx6jn ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነህ አቶ ኤልያስ። በርታ!!

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 ปีที่แล้ว +4

    ግረማ ቸሩ አለማሥታወሥህ ቅር አሰኝቶኛል ትዉልዴ ሐዋሳ እድገቴ ጎተራ ሳሪስ ቢኦንም የፈሌ ተማሪ በመኦኔ ብዙ የምጋራ ትዝታዎች የቅድስ ቂርቆስ ጸበል ፃዲቅ ጠብቆ ያኖረኝ ምስክር ነኝ::

    • @ZEMEDE1281
      @ZEMEDE1281 ปีที่แล้ว +2

      ግርማ ቸሩ የቂርቆስ ሰፈር ልጅ አይመስለኝም ቸሪ የለገሀሩን ማለትህ ይሆን?

  • @ge821
    @ge821 ปีที่แล้ว +2

    ጋሼ ኤልያስ እስከ ዛሬ ስለ ቅዱስ ቂርቆስ ሰፈር እና ስለ ቅዱስ ቂርቆስ ሰፈር ልጆች ልጆች በየ ማህበራዊ ሚዲያው የሚነገረውን ነገር በእጅጉ የሚያርምና ትክክለኛ ገፅታውን የሚያሳይ ፤ ሸጋ ፣ በእውቀት ፣ በመኖርና የቂርቆስ ልጅ በመሆን የተገለፀ እውነት ነው : ድጋሚ ሰምቼው ድጋሚ ነው አስተያየቴን የፃፍኩት አሁንም እሰማዋለሁ ❤❤❤

  • @ge821
    @ge821 ปีที่แล้ว +2

    ጋሼ ኤልያስ የሰፈሬ ልጅ እጅግ በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው እናመሰግናለን: እንዴ ምነው አስቱካን ዘለልካት ብፅአትን ጠቅሰህ ? ብዙውን ግዜ የጨርቆስ ልጅ ተብሎ የሚሰጠንን ስእል እጅግ የሚያርቅ ትምህርት ነው እኔም እዛው ተወልጄ አድጌ እየኖርኩበት እንደ ሌላ ሰፈር ሰው ነው ያደመጥሁህ : እድሜና ጤና ይስጥልን በሶስስቱም ክፍሎች ብዙ ነገር አውቀንበታል ።❤❤❤

  • @YimamHailu
    @YimamHailu ปีที่แล้ว +1

    ኤሊያስ ወንድሜ ምነው የኔን ሱቅ ዘነገሃት ሽመልስ ሐብቴ አካባቢ ስለ ሰፈራችን ቂርቆስ ዘነበ ጀምሮታል ገና ብዙ ያልተፃፈ ታሪክ ያላት የቂርቆስ ሰፈራችን ታሪክ በተለይ የዛ ትውልድ ወደማይቀረው ሳይሄድ ቢሰበሰብና እንዲፃፍ ቢደረግ ፡፡
    የቂርቆስ አባሳደር ሆነህ ሰለቀረብክ ደስ ብሎኛል በተለይ ቲቸር ሲሳይ እና የፈሌ ት/ቤታችን፣ ቦሌ የታረሰ ሽምብራ እሸት ሰፈራችን ነበር የሚሸጠው ማርገጃ ብዙ የሚነገር ነገር አላቸው ፣የለገሃሩ ቸሬ ... እረ ስንቱ

  • @eyeruafework3752
    @eyeruafework3752 ปีที่แล้ว +4

    አገላለፅህ ይማርካል

  • @meseretabraham6835
    @meseretabraham6835 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ኤሊያስ ሰፈራችንን የምንወዳትን ለገሃርንና ቂርቆስን በደንብ ሰለምትገልጻት ተባረክ ወንድሜ ይፋቴን የምታውቀው ልጅ ሰላም እልሃለሁ

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls ปีที่แล้ว +3

    ግሩም የሆንህ ታሪክ አዋቂ ሰው ነህና አክባሪህ ነኝ።

  • @asebetekeste4542
    @asebetekeste4542 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የደብረ ዘይት በተለምዶ ሽቦ ግቢ የሚባል ሰፈር ልጅ ነኝ እና የሰፈሬ ልጅ ነው የምትመስለኝ የኔን ሰፈር ታሪክ የምታወራ ነው የመሰለኝ።በጣም ደስ ይላል!!!!!

  • @eyeruafework3752
    @eyeruafework3752 ปีที่แล้ว +2

    ኤልያስ ስለ ሰፈራችን የገለፀከው በጣም ደስ ይላልም ያስቃልም በል ደህና ሁን የቅኔ መምህሩ ን መጋቢ ሚስጥር አፈወርቅ ደምሳሽ ላስታውስህ የዮሐንስ አፈወርቅ እህት ነኝ

  • @tsegehanaloulseged7296
    @tsegehanaloulseged7296 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነዉ

  • @yifruhaile6216
    @yifruhaile6216 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የሚገርም ተሰጥኾ

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 ปีที่แล้ว +4

    ኤልያስ የተናገረው በሙሉ ትክክል ነው:: ኤልያስ አደራ ስለ ቂርቆስ ይህን የተናገርከውን ብትፅፍልን ደስይለኛል:: ስለፍቅር የተናገርከው በሙሉ ያልተጋነነ ነው ይዘከኝ በትዝታ ወሰድከኝ::

  • @tedlakifle8165
    @tedlakifle8165 ปีที่แล้ว

    Elu jantela yzh nber bedro tera yemtlfw ❤

  • @kome4254
    @kome4254 ปีที่แล้ว +6

    ምንም እንኳ የቄራ ልጅ ሆኜ፤ሽመልስ ሀብቴ ብማራም፣ ጨርቆሰን ዛሬ የበለጠ አወቅኳት።

  • @alisirage1892
    @alisirage1892 ปีที่แล้ว

    Hi Elias I appreciate you my friend

  • @yohannestesfasion
    @yohannestesfasion ปีที่แล้ว

    That is it❤

  • @mitekwamekuria507
    @mitekwamekuria507 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የሰፈሬልጅ

  • @netsaseb6445
    @netsaseb6445 ปีที่แล้ว

    very interesting topic .

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 ปีที่แล้ว

    ኤልያስ ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል የጨርቆስ ስፈር ልጅ ነኝ የአውራጎዳና ከጨነቀ ሱቅ በታች : አሁን ግን ቦስተንነው የምኖረው::

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 ปีที่แล้ว +1

    ኤሊያስ በዚህ መልክ መቅረብህ በጣም አስደስቶኛል… ደጋግሜ ሰማሁት … እንደሁል ጊዜው ። አለቃ ስምረተ-አብ ተነሱ! ንቁ ! የሚሉትን እንኳን ሳይቀር ማነሳሳትህ… ግን ሁሌ የሚገርመኝ የማስታወስ ችሎታህን ነው! ግርም ነው የሚለኝ የቄስ ኤርሚያስ አባት የመምሬ ከበደን አባት ስም እንኳን አስተካክለህ … ልመስክር እኔም ቂርቆስን አብጠርጥረህ ነው የምታውቀው ይህ ደሞ ታሪካችን ነው !

  • @esayaslemma3937
    @esayaslemma3937 ปีที่แล้ว +1

    ኤልያስ እኔ እማስታውስህ ብፌ ደለጋር ስትመጣ ነው አንደውም የአስቴር አወቀ ወንድም ነህ እያልን ነበር አምናስታውስህ ።

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 10 หลายเดือนก่อน

    ለኢትዮጵያ ፖለቲካ በጣም አስፈላጊ ስው የእውቀት ባለቤት ታላቅ ስው አቶ ኤሊያስ አወቀ ድንቅ ስው።

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 ปีที่แล้ว +1

    ኤሊያስ አወቀን በአይን እውቀዋለሁ የዮሐንስ (ይፋቴ) ጏደኛ ነበር ድንጋይ ጣቢያ እኖር ነበር :: የተናገረው አብዛኛው እውነት ነው ሌላውን ታሪክ ከእርሱ ተማርኪ:: እኔ የተወለድኩት ጨርቆስ አውራጎዳና የሚባል ሰፈር ነው የተወለድኩት 24 ቀበሌ

  • @solomonteka1981
    @solomonteka1981 ปีที่แล้ว +1

    Did this man (Elias) write any book. I appreciate knowing this if possible.

  • @mulattigistu598
    @mulattigistu598 ปีที่แล้ว +3

    ኤሊያስ የ ቂርቆሰ፡አምባሳደር፡ነህ።

  • @mitikuweldemariamamare5165
    @mitikuweldemariamamare5165 ปีที่แล้ว

    ኤልያስ ትዝ ይለኛል ኬሪ ቤትን እረሳህው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z ปีที่แล้ว +1

    Sunshine Construction owner Samuel is from Holy Kirkos area. How cone u didn't mention him?😂

  • @dessalegnbefekadu7371
    @dessalegnbefekadu7371 6 หลายเดือนก่อน

    Elias , did you say Suraphel Kabba was a "hero" ? Hmmmm.

  • @mikum9477
    @mikum9477 ปีที่แล้ว

    I thought Addisabans were rightly accused of speaking an irritating version of Amharic filled with MINAMIN, ENTIN, AYDEL, MALET-NEW etc. in every sentence. Elias trashed that accusation and made the old city proud. I'm sorry for all the jokes I told and laughed at on TcherQos. QIrQos.

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 10 หลายเดือนก่อน

    አዎ አቶ ኤሊያስ በከፊል ያገለለ ይመስላል ለምሳሌ በዙ ወጣቶች የተስውቱን የመርካቶ ልጆች( ወጣቶች) የሀደሬ ስፈር ወጣቶች አቶ ኤሊያስ ብቻ አይደለም አብዛኛው የዘንጊዜ ስዎች በአንድም የተሪክ አጋጣሚ ተናግረው አያቁም ያውም አሉ የሚባሉ ገዳይ አብዮት ጠባቂዎች የነበሩትን አካባቢ መረሳት ተገገቢ ነው ብዬ አላስብም ።

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 ปีที่แล้ว

    አንድ ጥያቄ ለአቶ ኤልያስ አወቀ ?
    * ብዙውን ጊዜ ስለ ኢሕአፓ ዘመን ኢንተርቪው ስታደርግ ተከታትያለሁ አንዳንዴም ስለ ጨርቆስ ወጣቶች የኢሕአፓ ተሳትፎን አጥብቀህ ትገልፃለህ ምናልባትም የኖርክበት አካባቢ ስለሆነ ይሆናል ነገር ግን በኢሕአፓ የትግል ዘመን የጎላሚካኤል ሰፈር እና የተክልሃይማኖት አካበቢ ወጣቶች በብዛት ተገድለዎል ከነዚህም * ደርግ ልክ እንደ 60ዎቹ ሚኒስተሮች ስማቸውን በሬዲዮ እየጠራ ከተረሸኑት የመጀመሪያዎቹ 27 ወጣቶች አብዛኞቹ የጎላ ሰፈር ልጆች ናቸው ከማስታውሳቸው ውስጥ * ክፍሉ የማነብርሃን * ዳንኤል ሃይሌ * መኮንን *ባቢሌ ሃይለስላሴ * መሰረት * ሙሉጌታ * ጌታሁን * ከማስታውሳቸው ጥቂቶቹ ነበሩ በጣም የሚገርመኝ ግን እነዚህን ወጣቶች የሚዘክር ምንም አይነት የኢሕአፓ ጸሓፊዎች ይሁን ኢንተርቪው ሰምቼ አለውቅምና አንተስ ምን ታውቃለህ ስለነዚህ 27 የኢሕአፓ ወጣቶች ????
    * እናቸንፋለን*😅

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 6 หลายเดือนก่อน

      ያው ሁሉነገራቹ ሚሥጥርነዋ😢አብዛኛው ከተገደሉ በኃሏነው ኢህአፓ መሆናቸው የሚታወቀው😮ወይም የማይታወቀው።

  • @mitekwamekuria507
    @mitekwamekuria507 ปีที่แล้ว

    ውልደ ብርሃን ማህበርንታውቀዋለህ?

  • @derejeshiferaw8334
    @derejeshiferaw8334 ปีที่แล้ว

    ዘመናይ ማርዬ (x2) ስም አወጣሁልሽ ተመሳጩኣ ብዬ... የሚያስብል ነው የዛሬው ምሳጤሽ ደሞ። እንዴ በሰላም ነው? እሞግተዋለሁ ብለሽ አልነበር እንዴ? ተጠያቂው ስለሰፈሩ ሲያነሳ የቅዱስ ቂርቆስን ቄስ ጠቀስ እንዳረገው (የተኛችሁ ንቁ የተቃቀፋችሁ ተላቀቁ... እንዳሉት ምእመኖቻቸውን) እኛም የሳቸውን ማይክራፎን እንዋስ ይሆን ዘመናይን ለማንቃት ?! ቃለ ምልልስ አስመስይው እንጂ። ለምሳሌ ስለቂርቆስና ቂርቆሳውያን ገድል ያን ያህል እድል ለተጠያቂው ስትሰጪው ቢያንስ አንቺም እኔም እኮ የሰፈሬ ልጅ ተስፋዬ ገብሬን ታውቀው የለ? ብልሽ ያን ታላቅ ሙዚቀኛና የሃገር ባለውለታ ማስተዋወቅ ይጠበቅብሽ ነበር። ለማንኛውም ንቂ እንጂ ዘመናይ በመፍዘዝ እና በመመሰጥ መሃከል ያለውን ልዩነት አታምታቺብን።

    • @Lelazare-vx6jn
      @Lelazare-vx6jn ปีที่แล้ว

      የትኛውም ክፍል ላይ አወያዩዋ "እሞግታለሁ" ስትል አይሰማም ይልቁን እድል እየሰጠሁ ነው እንዴያወራ ነው ያለችው። ሰራአቱዋና ትግስቱዋ የሚደነቅ ነው፡፡ አቶ ኢልያስ ብዙ ስለሚያውቅ ና ሰአቱን እየተሻማ ነው። ከፍተት እንኩዋ አዪተውላትም ብዙ ለመጠየቅ እንደምትችል ያስታውቅባታል፡፡ በጣም እንድናዳምጠው የተደረገ ነው፡፡ ጎብዝ ናት እንዲያውም

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman ปีที่แล้ว

    ኤሊያስ እንዴት ስራ ፈተሀል ስንት ጉድ ሀገሪቷ ላይ እየተደረገ አንተ ስለ ማይረባ ቅራቅንቦ ታወራለህ

    • @ZEMEDE1281
      @ZEMEDE1281 ปีที่แล้ว +4

      ቅራቅንቦ አንተ ነህ

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman ปีที่แล้ว

      @@ZEMEDE1281 Cowgirl, please go away!

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 6 หลายเดือนก่อน

      @@SuperTherocketman የማይገባህ እኮ አንተም ቅራቅንቦ ዶማ ራስ በመሆንህ ነው ።