ከፍቅር ደጅ - አዲስ አማርኛ ፊልም። kefikir dej - New Ethiopian Movie 2021 film movie.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 654

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +363

    እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏

  • @ብዙአለምአለልኝ
    @ብዙአለምአለልኝ 3 ปีที่แล้ว +67

    ጣፋጭ ያለችበት ሁሉም አሪፍ ፊልም ነዉ እንደኔ የሚወዳት አለ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 ปีที่แล้ว +110

    ፊልሙ ሀሪፍ ነው አንድ ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ ፊልም ያለ መጠጥ እና ሲጋራ አይሰራም ወይ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 3 ปีที่แล้ว +3

      የእኔም ጥያቄ ነው

    • @betlhmbetlhm9263
      @betlhmbetlhm9263 2 ปีที่แล้ว +1

      አወ😂

    • @seadatube-g1j
      @seadatube-g1j 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክልየእኔም

    • @mareamrashed1840
      @mareamrashed1840 2 ปีที่แล้ว +2

      ልክ እደቱርክ ፊልም ሽጉጥ የሌለበት ፊልም የለም

    • @nbentbaba8823
      @nbentbaba8823 2 ปีที่แล้ว +1

      የለ መገዳደልም ጭምር አይሆንላቸውም እንደዚህ አይነት ፊልሞች ነቸው አገራችንን ሰላም የሳጡት ፊልሙን አይቶ አንዳንድ ሰው የእውነት ለመፈፀም ይሞክራል አው አገራችን በመገዳደል በመካካድ በመዘራረፍ ተወራለች

  • @samiratube8125
    @samiratube8125 3 ปีที่แล้ว +110

    እነዚህ ሁለት ልጆች ትንሾም ልጅ ፊልሙን ሁሉ ጨረሱት ሄኖክና ባህሬየን እደኔ የምትወዶቸው ላይክ

    • @SunshineMediaFilm
      @SunshineMediaFilm  3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +1

      የባህሬን ልዩነው😘😘ሄኒም👌👌

    • @zittagetaneh2872
      @zittagetaneh2872 3 ปีที่แล้ว

      በስማአም ሆኖክንንን??🤔

    • @nosib7890
      @nosib7890 3 ปีที่แล้ว

      @@romitessadiiii4477 ሮምዬ ዳምርኝ በቅንነት

    • @nosib7890
      @nosib7890 3 ปีที่แล้ว

      ሰሙት ዳምርኝ በቅንነት

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 3 ปีที่แล้ว +44

    በጣም አስተማሪ ነው የሚያናደው ነገር እስከኔ ጭምር ፊልም ምናየው ለመዝናት ብቻ ነው ነገር ግን በፊልሙ ውስጥ ስንት እና ስንት በእውነተኛ አለም ላይ ሚከሰት ነገር ነው ነገርግን ልንማርበት አልቻልንም ተዋንያኖቹ እራሱ ሚለፉት ህዝቡ በዚ ፊልም ሊማሩበት ይችላሉ ብለው ነው እኛ ግን ከዛ ይልቅ እከሌ ታምራለች እከሌን ለምን አስገባቹት እከሌ ጉረኛ ነው ነው ምላሻችን እስኪ በፊልሙ ትንሽ እንካዋን እንማርበት በተረፈ በርቱልን እናመሰግናለን

  • @tsiyeeeee8369
    @tsiyeeeee8369 3 ปีที่แล้ว +138

    ጣፉጭ አቺ ያለሽበት ፊልም እኮ ስወደዉ አደጊ የኔ ማር💋💋💋❤️❤️

    • @universitytutorial21
      @universitytutorial21 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመርር,.

    • @ሀገሬሀገሬ-ጐ1ሐ
      @ሀገሬሀገሬ-ጐ1ሐ 3 ปีที่แล้ว +2

      A d . / a o A A ...

    • @fatemaberhefatemaberhe927
      @fatemaberhefatemaberhe927 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @selamf1101
      @selamf1101 3 ปีที่แล้ว

      እኔስ ብትይ አሁን አሁን እማ ማክቤል ያለችበትን ፊልም እየፈለግኩ ነው የማየው

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 2 ปีที่แล้ว

      እኔስ እንዴት እንደምወዳት ድምቀት እኮ ነች🥰🥰🥰😘😘

  • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
    @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 ปีที่แล้ว +140

    ወንዶች እኮ ሴትን ልብ ያላት ስሜት ያላት አይመስላቸውም እና እንዳስቀመጧት የሚያገኟት ይመስላቸዋል 😴😴😴

    • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
      @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 ปีที่แล้ว +11

      አይገርምም እንደውም ከሄደች አትመለስም

    • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
      @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 ปีที่แล้ว +4

      @@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ በትክክል

    • @ቲጂፍቅረቲጂ
      @ቲጂፍቅረቲጂ 3 ปีที่แล้ว +1

      ግን 7አመት ቀልድ ነው ያውም በሥቃይ እያለች ግን ያው ደሥ ከሚለው አልመለሥም ማለቲ

    • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
      @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 ปีที่แล้ว

      @@ቲጂፍቅረቲጂ እኮ ሰባት አመት ሙሉ ለዛውም ስትለምነው መንጭቆ ሄዶ ጭራሽ አረ ተይኝ ያቃጥሉናል

    • @sebIeseid
      @sebIeseid 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

  • @mmee650
    @mmee650 3 ปีที่แล้ว +29

    ትልቅ ትምህርት የያዘ ድራማ በጣም እናመሰግናለን ውድ ተዋንዮቻችን በጣም እንወዳችኋለን

    • @SunshineMediaFilm
      @SunshineMediaFilm  3 ปีที่แล้ว +2

      እናመሰግናለን

    • @hannagebre7637
      @hannagebre7637 3 ปีที่แล้ว

      Weregna

    • @tigist3240
      @tigist3240 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያን ችግር ላይ ሰትሆን ከጎኖ ስለማይቆሙ ያናዳሉ አንድንዶች

  • @banchmoges8487
    @banchmoges8487 3 ปีที่แล้ว +10

    (በጣም ልብ ይነካል)ጣፋጭየ እድግ በይ አች ያለሸበት ፊልም ደሰ እያለኝ ነው የማየው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 ปีที่แล้ว +45

    ጣፉጭዬ መጣሽ እረ እነማዴላ አለም ሰገድ ሌሎች የት ጠፍብን በጣም

    • @SunshineMediaFilm
      @SunshineMediaFilm  3 ปีที่แล้ว +5

      th-cam.com/video/Ewr5_ZrGMKM/w-d-xo.html
      ማንዴላ ያለበት አዲስ ፊልም ነው። እናመሰግናለን።

    • @universitytutorial21
      @universitytutorial21 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመርር,.

    • @asnakech1destwi1
      @asnakech1destwi1 3 ปีที่แล้ว

      @@SunshineMediaFilm እሽ አመሰግናለሁ🙏

  • @Kidu517
    @Kidu517 3 ปีที่แล้ว +15

    ባለ ከረሚላዋ ልጂ ደባሪ ነች በተረፈ ሌሎቹ ወዲዲዲዲዲዲ ነዉ የማደርጋችሁ በርቱ

  • @sofiyaworku38
    @sofiyaworku38 3 ปีที่แล้ว +27

    የአንድ ሰው ጥፋት የብዙሀኑን ሰው ህይወት ያበላሻል አስተማሪ ፊልም ነው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 ปีที่แล้ว +9

    ትንሹዋ ልጅ ትንሽ ያላቅሙዋ ስትናገር ይገርማልትንሽ አለአይደል ሁሉንም ባትከታተልና ባትናገር ለምሳሌ እናትና አባቱዋ ሲገናኙ እርበቃችሁ ምናምን የምትለው ከእድሜዋ በላይ😜

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትሳ-ኘ4ዀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትሳ-ኘ4ዀ 3 ปีที่แล้ว +30

    የጣፋጭ እናት ሆና የምሰራው ልጀ በጣም እወዳታለሁ ❤

    • @ጥቁርሐበሻ
      @ጥቁርሐበሻ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ደሞ አንቺን በጣም እወድሻለሁ❤️😢

    • @ኤንገራገሯ
      @ኤንገራገሯ 3 ปีที่แล้ว

      @@ጥቁርሐበሻ ሀሀሀሀ🤕😂😂😂😂

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 ปีที่แล้ว +20

    ደስሚል ፊልምነው እዩት
    ግን ፊልም ከሰራችሁ ከደከማችሁ አይቀር
    እማይገቡ ቃላቶችን አትጠቀሙ ወንድ አገረድ
    እምትለው ነገር ምቾት አትሰጥም በተረፈ
    ምርጥነው ሹፉት

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 ปีที่แล้ว +22

    በእውነታውም አለም እኮ እንዲህ አይነት ጉድ ይኖር ይሆናል አቤት ፈጣሪ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን 👏👏

  • @dubai1280
    @dubai1280 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ ምርጥ ፊልም ሄኖክየ አተ ያለህበት ሁሉ ያምራል

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp 3 ปีที่แล้ว +35

    እኔምለው በየፊልሙ ላይ ስጋራ ማስተዋወቅ ጀመሩ ሁሉም የኢትዮጵያ ፊልም ላይ አንድ ስጋራ አጫሽ አይጠፋም አረ በፈጣሪ አታስጠሉን ለአዲስ ትውልድ የሚያስተምር ነገር ስሩ በተረፈ ምንም አይልም

    • @babagashaw1010
      @babagashaw1010 3 ปีที่แล้ว

      Ii...4th and

    • @rarecell4924
      @rarecell4924 3 ปีที่แล้ว

      እውነት
      አንዳንዴ በስጋር ምክንያት የኢትዮጵያ አይመስልም

    • @romenetube764
      @romenetube764 3 ปีที่แล้ว +1

      የቢራውን ሲተቹ ወደ ሲጋራ መሆኑ ነው

    • @rarecell4924
      @rarecell4924 3 ปีที่แล้ว

      @@romenetube764
      ክክክክክ
      ልክ

  • @bintyesuf9757
    @bintyesuf9757 3 ปีที่แล้ว +7

    ወዮ ከእንደዚህ አይነት ታሪክ አላህ ይጠብቀኝ የፀፀት መሃት

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 3 ปีที่แล้ว +6

    Selma wondemchi በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ በመቀጠል በጣም ወደችሉሁ ሁሉም አበረችው ነኝ በጣም በጣም ነው ምታዚነኑኝ ኑርልኝ l love you so Mach ❤🙌🙏👍 አበሰም ሃን ረ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ አሰተማሪና አሰተዋይ ሰዉ ያለበት አሪፍ ፊልም ነዉ።የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ!

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +12

    ፊልሙ ተወሳሰበብን ያላችሁ ሰዎች ኮሜንት እያነበባችሁ ወይም ሃሳባችሁ ሌላ ቦታ ሆኖ ፊልሙን አትዩት ከልባችሁ ሆናችሁ ከመነሻው እስከፍፃሜው እዩት ከዛ ይገባችኋል👍 ምርጥ ፊልም ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን 😘💚💛❤

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
    @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነዉ ቀጥሉበት ጣፉጭዬ የፊልሞችና የድራማ ቅመም ነሽ እረዱ ሆነሽ የሰራሽዉ ትወና አደኝ ነሽ በጣም ነዉ የማደቅሽ በርቺ ዉዴ ቀጥይበት❤👌👍

  • @mohamadamin4781
    @mohamadamin4781 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ኣርፍ ፊልም ነዉ ባህሬን ያለዉ ፊልም ሁሉም ኣይቸዋለዉ ኣሁንም ሄኖክ በጣም ይተውናል ዋዉ ኣላህ ኣገራችን ሰላም ፍቅር ኣንድነት ብልፅግና ለእናት ኣገራች ኢትዮጵያ

  • @salamm7556
    @salamm7556 3 ปีที่แล้ว +11

    ቅመም ያለችበት ሁሉ በጣምነው ደሣእሚል ማኩ 👌👌👌👌👌 ከርሚላ እምትበላው አታምርም

  • @نفنبنبنقت
    @نفنبنبنقت ปีที่แล้ว +1

    ጣፋጥን እንደኔ እሚወዳትአለግን የኔማር ስወድሽኮ❤❤❤❤

  • @gmn8819
    @gmn8819 2 ปีที่แล้ว +12

    ፍትህ በሰኡድ አረቢያለሚሰቀዪ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😉😭😭😭

  • @almasshama689
    @almasshama689 3 ปีที่แล้ว +40

    ሰው።መግደል፡መቼነው፡ካሀገራቺን፡ለአንዴ፡ይሚወገደው።ኡኡኡፍፍፍፍ

    • @teruayenat5592
      @teruayenat5592 3 ปีที่แล้ว

      lek nash bafilmm edehu sewu magedal wuyyyyyyyyy

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 3 ปีที่แล้ว +1

      Snalk newa

  • @ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ
    @ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +8

    አሪፍ ፊልምነው መቸኮል ለማንም አይጠቅምም ፈጣሪ አሰተዋይ ልብ ይሰጠን

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 ปีที่แล้ว +7

    ባህሪን ♥ሄኖክ♥ ማክቤል♥ ጣፍጭየ ስወዳችሁ
    አረፈአስተማሪ ፈልምነው ያላያችሁ እውት

  • @Keyarubrgana-jj6li
    @Keyarubrgana-jj6li ปีที่แล้ว +2

    ፈትህ ለሰኡድ አረብያ ያሉ ውንድም እህቶቼ እያለቁ ነው አራ ሞተን ውገኖቼ ድምጽ ሁኑልን

  • @hayuhayu4771
    @hayuhayu4771 3 ปีที่แล้ว +5

    ሚገርም ድርሰት ለየት ያለ ነው በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ

  • @MekdesTeshome-kd4se
    @MekdesTeshome-kd4se ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 3 ปีที่แล้ว +2

    በቀል ክፉ ነው መልካምነት ይሻላል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ነብስ የምገሉ ሰዎች መጨረሻቸዉ አያምርም እኮ

  • @fatimahyasian2155
    @fatimahyasian2155 3 ปีที่แล้ว +17

    ውይይይይይ እስኪ ከስካር ከመጠጥ ከሲጋራ ነጻ የሆነ አስተማሪ ፊልም ስሩልን አንድ አይነት ፊልም ማየት ቸከን

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚያሳዝን ፊልምነው

  • @Hananbeharu-q8u
    @Hananbeharu-q8u ปีที่แล้ว

    ኮመንት እያነበቡ ማየት ደስ ሲለኝ😍

  • @አልፍናኦሜጋእየሱስአልፍና
    @አልፍናኦሜጋእየሱስአልፍና 3 ปีที่แล้ว +5

    ያምራል፡ቀጥሉበት

  • @alamea5882
    @alamea5882 3 ปีที่แล้ว +5

    ሄኖክ👍👍👌👌👌💛💛

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል።አስተማሪ ነው እናመስግናለን

  • @TGST645
    @TGST645 3 ปีที่แล้ว +2

    ባህሬን አንደኛ ነህ እኮ በጣም ነው እምወድህ

  • @semirayegiranawa442
    @semirayegiranawa442 3 ปีที่แล้ว +20

    ወይኔ እደት ያሳዝናል ያላያችሁ እዩት አስተማሪ ፊልም ነው😭

  • @አለም-ጐ8ቀ
    @አለም-ጐ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +7

    የምወዳቸው ምርጥ አርቴሥቶች ጥሩሥራነው

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +10

    የባህሬን ከድር አድናቂነኝ ቤኒ😍😍

  • @edne-ditekla7237
    @edne-ditekla7237 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ፊልም

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 3 ปีที่แล้ว +9

    ገራሚ ፊልም አስተማሪ ፊልም ሰው ገዳይሆች ባዩትና በተማሩበት አሪፍ nbr

  • @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ
    @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ 9 หลายเดือนก่อน

    😊😊ጣፋጯ ያለችበት ፊልም ሁሌ ያምራል😊

  • @zahraza4746
    @zahraza4746 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥነው በርቱ ሄኒበጣምአሳዘከኝ እኳንፊልም ሆነ

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru9259 3 ปีที่แล้ว +2

    ክፉ አክስት ሁሌም አክስቶች ክፉ ናቸው

  • @seenaamuccaatawahido8513
    @seenaamuccaatawahido8513 3 ปีที่แล้ว

    Baxam astemari film new 😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MeleseMechalo-y1b
    @MeleseMechalo-y1b หลายเดือนก่อน

    በጣም አሰተማረ ፊልም ነዉ

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰምል ታራክ ፈጣሪ ያሳድግሸ💘👍🌹💘🌹

  • @toybaseid5959
    @toybaseid5959 3 ปีที่แล้ว +1

    ማስታወቒያ ይበዛበታል

  • @amirebrihm4668
    @amirebrihm4668 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅርዬ 🎼ወዬ ..ወዬ..!!
    የኔ አለም ወዬ..ወዬ.!!
    እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ..!

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 3 ปีที่แล้ว

      ፍቅርዬ ወዬ ወዬ
      የኔ አለም ወዬ ወዬ
      እንገናኛለን ተስፋ አትቁረጥ ብቻ😂😂

    • @alemalem2203
      @alemalem2203 3 ปีที่แล้ว

      ጅል🙄😂😂😂

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 3 ปีที่แล้ว

      @@alemalem2203 እሱን መሆን አለበት😂😂😂😂

    • @MekdesTeshome-kd4se
      @MekdesTeshome-kd4se ปีที่แล้ว

      ምን ይላል ይሄ😂😂😂😂

    • @Frehiwet-li4tv
      @Frehiwet-li4tv 4 หลายเดือนก่อน

      ምን ይጃጃላል😂😂😂😂

  • @abelttu139
    @abelttu139 2 ปีที่แล้ว

    Baxami yazazinali 👍👍👍

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 3 ปีที่แล้ว +23

    ፊልሙ ቆንጆ ነው ነገር ግን አክስትየው የምትሳደበው ስድብ ሲያስጠላ እዴት ወዳገረድ ትላለች ደራሲው እዚህ ጋር ተሳስቶዋል ብሎም ዳይርክተሩ ይህን አይቶ ዝም ማለት አልነበረበትም

    • @lidutube8485
      @lidutube8485 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😋

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 ปีที่แล้ว

      የአክስትየው ስድብ ሲያስጠላ ባጠቃላይ ነገርን ማርገብ ስትችል ቤንዚን እየጨመረችበት

    • @lotusbiscoff5835
      @lotusbiscoff5835 2 ปีที่แล้ว

      @@hanahosaye9480 mef

  • @endris960
    @endris960 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ የዎዶች ችግር ይህ እና ይህ ብቻ ነው ሁሉም በኛ ፍላጎት ይመስለናል ስፈልግ መጣል ስፈልግ ማሳት እኔም ይሄ ታሪክ በኔላይ እንዳይደገም እፈራለሁ

    • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
      @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 2 ปีที่แล้ว

      ስለዚህ የያዝከውን ጠበቅ ማረግ ነዋ

    • @endris960
      @endris960 2 ปีที่แล้ว

      @@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ ልብ ሲያመነታስ?

    • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
      @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@endris960 ማለት?? አልገባኝም ግን ልብህን በደምብ አዳምጥ

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን
    @ሰላምለኢትዮጲያይሁን 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋው በጣም ደስ ይላል😍❤❤❤

  • @ታወካልታወካል
    @ታወካልታወካል 3 ปีที่แล้ว +10

    ነገሮችን በግል በለመነገገር የሚፈጣራው ስታት ሆለው ፀፃት ነው በታለይ በቤታሰብ የሚፈጣራው ችግር ከበድ ነው

  • @ኢስላምውስጤነው
    @ኢስላምውስጤነው 3 ปีที่แล้ว +2

    አራቱ ያምራሉ የፍቅር ትዳር ይስጠን አሚን በሉ ይቺ ጥቁር ለባሽ መግደል ደስ ይሉኛል ትላለች በእልሜ አደራ እዳትመጭ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +5

    ማክዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ

  • @ዜድነኝስደታኛዋ
    @ዜድነኝስደታኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርመል ፊልሞ ልኪ እደ እትዮ ነው😭🇪🇹

  • @BabaTube-h8u
    @BabaTube-h8u 3 ปีที่แล้ว +3

    ጣፋጭዬ ትመችኛለሽ እኮ 💝

  • @hananafrano6336
    @hananafrano6336 3 ปีที่แล้ว +4

    የአክስትየውን መጨረሻ እኛ እንድንጨርሰው ነው መሰለኝ የተዋቹልን..

  • @ጉናበየምድር-በ5ቀ
    @ጉናበየምድር-በ5ቀ 3 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 3 ปีที่แล้ว +4

    Betam Arif film new qexlubet gobezoch

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว +2

    አክስቲዬው እጅግ በጣም ክፉ ሰይጣነች ከእንደዚህ አይነት ከፉ ሰው ይሰውራችሁ

  • @aalamm7828
    @aalamm7828 3 ปีที่แล้ว +5

    መጨረሻው ደስይላል

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 2 ปีที่แล้ว +1

    በአለም ዘንድ እንዲህ ናት ሂወት በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ታሪክ ይስተካከላን ግን በመበርከክ እና በመለስ ነው

  • @soliyana4215
    @soliyana4215 3 ปีที่แล้ว +2

    በሰላም ነው ፊታቸው በጣም እረጃጅም ነው ከባህሬን እና ከጣፋጭ ውጪ

    • @makimaki4545
      @makimaki4545 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

    • @BABR7826
      @BABR7826 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ አይነሽ ነው ተፈጥሮዋቸው ነዎ በተለይ ሄኖክ ባለ ከረሜላዋ እና ቆንጅዬዋ ልጅ

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 25 วันที่ผ่านมา

    በጣምደሰየሚልፊልምነዉ❤❤❤❤

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 ปีที่แล้ว

    💔 EMENTE MAFERSE KEBADE NEWE 🙏❤😘👍 EWENTE TAHENFALHE💚💛💖👌

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 ปีที่แล้ว +6

    በቀል እንደሚባል መጥፎ ነገር የለም እንዳው ቢቀርብንስ ውስብስብ ያለ ነገር ነው

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 3 ปีที่แล้ว

      በቀል ከፍት በምን ይለያል?

  • @Hananbeharu-q8u
    @Hananbeharu-q8u ปีที่แล้ว

    ወንዶች እኮ ሴት ልጅ ትተው ከሄድ ቡኋላ ሲትለወጥ እና ሲያምርባት አይወድም።ሴቶች ነቃ በሉ ቀዝቃዛ በቀል ማለት ኢሄ ነው በቃ ተሽሎ መገኘት😍❤

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 3 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው

  • @ታወካልታወካል
    @ታወካልታወካል 3 ปีที่แล้ว +6

    ጠፈጭዬ አድግ በይ 👍👍አሪፍ ፈልም ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +5

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ በጣም የምያስዝን ፍልም
    ውስብስብ ያለ ታሪክ እናመሰግናለን

    • @nosib7890
      @nosib7890 3 ปีที่แล้ว

      ሶፍ ሁቤ ዳምርኝ

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 3 ปีที่แล้ว +9

    ሁፍፍፍ አክስትየው ግን በየትኛው ክፍለ ዘመን ነው የተወለደችው😂😋

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 3 ปีที่แล้ว

    Betam Enamsgenaln wawe astemari ena libe yeminka new tewaniyawechu celb Enamsgenaln 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አሊዲያአሊዲያኢትዮጵያዊ
    @አሊዲያአሊዲያኢትዮጵያዊ 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን የኔ ማር ስወድሽ ❤

  • @zhara1212
    @zhara1212 3 ปีที่แล้ว +12

    የሚገርም ታሪክን ያዘላ ፊልም ነው

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
    @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 3 ปีที่แล้ว +3

    Henok😂😂Sigara lay Endet nh🤔🤔🤣🤣waw betam Astemari des yemil film new Anchi tnshye ngist demo nge tiiiiiilk bota tebkshalew Ene Arjiche Anchi wetat sthogni lehulachum selam fker tena yadililgn Ewdachuhlew Wed Ye hgre lijoch 😘😘😘😘

  • @ቃልነኝሀበሻዊቷ
    @ቃልነኝሀበሻዊቷ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ ይነካል አሪፍና አስተማሪ ነው😪😪😪😪💙💙💙

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 3 ปีที่แล้ว +25

    ሱስየሌው ፊልም ማየት ናፈቀኝ ኢ/ያ ላይ

    • @universitytutorial21
      @universitytutorial21 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመርር,.

    • @rediat943
      @rediat943 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ይሄ መጠጥና መላላጥ የለለበት ፍልም ማየት አማረኝ

  • @yegna9801
    @yegna9801 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ፊልም ይመቻችሁ

  • @MaMa-kw5dl
    @MaMa-kw5dl 2 ปีที่แล้ว

    በአንድ ሰው ክፋት የብዙ ሰው ሂወት ይበሻል ፊልሙን ወድጀዋለሁ አስተማሪ ነው!!! እንደ አስተያየት ግን ስትተውኑ አልኮሎቾና ሽጉጥ ባይኖር ደስ ይለኛል

  • @hayathayat461
    @hayathayat461 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 3 ปีที่แล้ว +8

    ለቀቃቹህት እደው ዘድሮ የባህሬነው መድረኩ

  • @fatemaftoom5301
    @fatemaftoom5301 3 ปีที่แล้ว

    በሬ አላህትክክለኛመንገድይምረህ ሌለያምለዉዬለኝም ዉዱዎንድሜ

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማራ ስወዳት ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @ganiygetalji5916
    @ganiygetalji5916 3 ปีที่แล้ว +1

    ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው

  • @hanabamalku1365
    @hanabamalku1365 3 ปีที่แล้ว +4

    Yene konjo❤❤❤❤

  • @asnitube900
    @asnitube900 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @ሰላምጌታቸውሃኒ
    @ሰላምጌታቸውሃኒ 3 ปีที่แล้ว

    ፊልሙ woow new ከረሜላ የምትመጠው ግን አትመችም

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ያምራል

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 3 ปีที่แล้ว

    ጣፋጭ የሆሽ ማክቤል የኔማር ሥወድሽ እደግልኝ

  • @madetube4356
    @madetube4356 3 ปีที่แล้ว +3

    Wowowo betam migrem film

  • @sarasaron911
    @sarasaron911 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ምርጥ ፊልም😉

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ጌታሆይ መጨረሻ አካባቢ የታየው ፊልም በጣም ያሳፍራል