የሬስቶራንት ምግብ ለምኔ ! oven roasted beef with loaded vaggies

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 172

  • @abiyottiruneh8708
    @abiyottiruneh8708 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ባለሞያ ነሽ ምትሰሪው ነገር በሙሉ ልዩነው !!በዛለይ እርግት ያልሽ ቆንጆ !!

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว +8

    Melatye ሁሌም ፈጠራሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @የአላህባሪያ-ቸ1አ
    @የአላህባሪያ-ቸ1አ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ኢንሻ አላህ እሰራለሁ። ከእሩዝ ጋር በጣም ይጥማል ባይ ነኝ። አመሰግናለሁ እህቴ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +23

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅሽ ይባረክ የኔውድ እንዴት እንደሚያምር ደሞ "ካላችሁ ነው ከሌለ ምንም አይደል ባላችሁ መጠቀም" የምትያት ነገር ትመቻለች ሲጀመር ሪሲፒዎችሽ በቀላሉ ቤት ሚገኙ ተገዝተውም ሳይበላሹ ለረጅም ጊዜ ሚቆዬ ናቸው ።በተለይ እንዲህ እንደልብ ወጣ ወጣ በማንልበት እጅግ ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ ።።

  • @adengerma2005
    @adengerma2005 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ በጣም ወድሻለው ጎበዝ ነሽ የኔ ባለሞያ በርቺ የሠራሽውን ሁሉ መስራት ስራዬ ሆኖዋል በርቺ

  • @weynitadesse9742
    @weynitadesse9742 4 ปีที่แล้ว

    አንቺ ቆንጅዬ ልጅ በጣም ቀና ልጅነሽ እግዛአብሔር ይባርክሽ የኔልጅ በርቺ መልካምነት ለራስነውና ተባረኪልኝ

  • @tigistmekonnen5130
    @tigistmekonnen5130 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የተመቸሽኝ ባለሙያ ጎበዝ ቀጥይበት።

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 3 ปีที่แล้ว

    Des yilal everything share mtaregiw and the way u describe 👍

  • @kitzzeditz
    @kitzzeditz 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አይቼ አልጠግብም በቃ ሁሉ ነገር ቀላል ነው ሜልዬ ተባረኪ

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጣፋጭ ምግብ ይመስላል ክብረት ይስጥልን ተባረኪ🙏

  • @azeb8953
    @azeb8953 4 ปีที่แล้ว +6

    Omg everything you make turns out so beautiful!!! I’m so happy to find your channel thank you🙏🏾💜

  • @mewdedsinte1479
    @mewdedsinte1479 4 ปีที่แล้ว

    Balemuya nesh bewnet tebareki

  • @Lazarus2938
    @Lazarus2938 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow wow ahununu gebaw wdesira 😘😏

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የማያምር አሠራር ነው ሜሊ ምርጥ ሼፍ ብዬሻለው ማን እደሀበሻ ሤት ተባረኪልኝኝኝ

  • @jaydenasegid1109
    @jaydenasegid1109 4 ปีที่แล้ว

    Andegha nesh amelak yitebekish wide enamesegenalen berchilen

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያ ነሽ ከዛ በላይ ደግሞ እርጋታሽ በጣም ደስ ትያለሽ ለእህቴ እንኳን ኢትዬጲያ ሼር አድርጌአት ያለችኝ ነገር ቢኖር እርጋታዋ ነዉ ያለችኝ በዚሁ ቀጥይበት ለልጅቸ ብዞ ምግብ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @hanafetsum4248
    @hanafetsum4248 4 ปีที่แล้ว

    Ena adenakeshe nge egzabhre ejshne yebarekwe beza laye keltefe yaleshe 💝

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል ምራቄን ኣስዋጥሽኝ እምምም ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ተባሰኪ

  • @meronzewdie4110
    @meronzewdie4110 4 ปีที่แล้ว

    I just try it it's so yummy thankyou so much melu keep up the good work.

  • @Lazarus2938
    @Lazarus2938 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene balemuya 1gna nesh 👌👌👌

  • @yeromdesalegn6451
    @yeromdesalegn6451 4 ปีที่แล้ว

    አንደንኛ ነው ጎበዝ በርቺ

  • @birhankebede786
    @birhankebede786 4 ปีที่แล้ว

    Yameral emmmmm tebareki

  • @amsaleworkazene5014
    @amsaleworkazene5014 4 ปีที่แล้ว

    tebareki konjo

  • @rahelt5768
    @rahelt5768 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for the idea will do it tomorrow for lunch

  • @atikanejib5948
    @atikanejib5948 4 ปีที่แล้ว

    Masheallah keminm belay ergatash des yilal le gna lestom aref new emokrewalew

  • @phidotube9700
    @phidotube9700 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ...የኔ ፅዱ

  • @hela9319
    @hela9319 4 ปีที่แล้ว

    Meluye Ejesh yebark i tried it it was 👌👌👌

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 4 ปีที่แล้ว

    Wow I like it try beef ribs too it's very delicious

  • @solianacool3791
    @solianacool3791 4 ปีที่แล้ว

    Melu yezarew demo leyou new kedame serawalew tnx yene konjo 👌🙏

  • @yordiyemaryam2124
    @yordiyemaryam2124 4 ปีที่แล้ว

    Be Rice serahuit wow betam yetafetal thanks

  • @ሜሮንሙሴ
    @ሜሮንሙሴ 4 ปีที่แล้ว

    ሜላት እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣዔ በዐል ከነቤተሰብሽ አደረሰሽ፡፡ጥሩ የፈጠራ ችሎታሽን ከደድናቆት በዘለለ እኔም ብዙን ሥራሽን በትርፍ ጊዜዬ እየሞከርኩት ወድጄዋለሁ፡፡ በርቺ፣ ሙያና ዕውቀትን ለሌሎች ከማካፈል የበለጠ ቅንነት የለም፡፡ ፈጣሪ አሁንም ዕውቀቱን አብዝቶ ይስጥሽ፡፡ የእናትሽንም ሙያ እየተከታተልኩ ነው፡፡

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 ปีที่แล้ว +2

    Good job, looks great I will try this.

    • @hiwotgetachew4654
      @hiwotgetachew4654 4 ปีที่แล้ว

      No words my dear!!!👌👌👌 you are so amazing!

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 4 ปีที่แล้ว +5

    ሲጅመርም እኔ የሬስቱራንት ነገር ተጠቅሜ አላውቅም ነበር እንኳን እችን እችን እጅ አስቁርጥም አስተምረሽን ውድድድ 😘😘😘

  • @evesolomon4040
    @evesolomon4040 4 ปีที่แล้ว

    Hi Melat, someone has introduced me to your channel recently and I have the privilege of watching you make various delicious dishes. I love this oven roasted beef, and I was wondering if you had an instant pot roast beef recipe. Please share if you have it. Thank you in advance!

  • @ethiomedia7054
    @ethiomedia7054 4 ปีที่แล้ว

    wow,...amzing..metenal kech blenal

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 4 ปีที่แล้ว

    It’s look like yummy 😋👍🏽👍🏽👍🏽

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ናፍቀሽኛል ❤

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 4 ปีที่แล้ว

    Good job!

  • @genetadugnahurisa9103
    @genetadugnahurisa9103 4 ปีที่แล้ว

    Wow yaamiralii ijiishii yibaraki

  • @lulayene4950
    @lulayene4950 4 ปีที่แล้ว

    Meluye betam yameral ejesh yebarek. Please ye oven tibs serilene

  • @aynalemde6945
    @aynalemde6945 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ(ጎበዝ)!

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว

    Delicious!!! በጣም አሪፍ ነው👍ሜሊ እጅ ይባረክ!

  • @ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ
    @ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሜሉ ሱሴ ቪዲዮሽን አውርጄአውርጄ ስልኬ ሞላ የኔ ባለሙያ ውድድድድ ነው እማረግሽ

  • @feratad
    @feratad 4 ปีที่แล้ว

    Siga belita aydelehum gin it looks yummy yummy .egish yibark

  • @kalkidanbelay3771
    @kalkidanbelay3771 4 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ምረጥ

  • @silas8349
    @silas8349 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam konjo berchi

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia5007 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ 💯✅

  • @ሰኚየድንግልማርያምልጅ
    @ሰኚየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @rimenafikir4285
    @rimenafikir4285 4 ปีที่แล้ว

    I love it and thank you I try it and we love it also

  • @TheTiegstc
    @TheTiegstc 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል:: ትክክል ነሽ ሁሉንም የተጠቀምሽባቸው ነገሮች እቤት ውስጥ ይሚገኙና ቀላል አሰራር ነው ሰላምሽ ይብዛ:: ዲስላይክ ለምን አደረጋችሁ ግን? በጣም ክፉ ናችሁ መልካምነትኮ አያስከፍልም

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ከልቤ አመሰግናለሁ ቲጂዬ

  • @meskeremanteneh1452
    @meskeremanteneh1452 4 ปีที่แล้ว

    Hi melat
    Yemigib aserarishin betam new yemiwedew. Kemigibu belay sinesratish erasu betam asgerami new. Egziabher hiwotishin yibarkew. Ene yehulet lijoch enat negn Ena hule min endemiseralachew echenek
    Neber anchi gin keziya hasanb gelagleshignal thank you

  • @tezetashumete2440
    @tezetashumete2440 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @burtukanteresa9760
    @burtukanteresa9760 4 ปีที่แล้ว

    በታም ያምራል የኔ ጎበዝ በርቺ

  • @almazalmaz6619
    @almazalmaz6619 4 ปีที่แล้ว

    Everything starting from your voice your works your kitchen utensils the background of your kitchen everything is marvellous, keep it up. And thank you for sharing with us

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እና መሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለዉያ እጅሽን ይባርክልሽ እሰራዋለሁ

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 ปีที่แล้ว

    ዋው የሚገርም ሞያ

  • @genetkassa5848
    @genetkassa5848 2 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ የኔ ባለሙያ እናመሠግናለን

  • @hasnaumar8304
    @hasnaumar8304 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ ይባረክ

  • @hilinanigussie4617
    @hilinanigussie4617 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 4 ปีที่แล้ว

    What is the best oil for roasting except olive oil thanks

  • @ahmedambdelhameed7100
    @ahmedambdelhameed7100 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank u so much very nice 👍

  • @hanalove8330
    @hanalove8330 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ በጣም ያምራል እጅሺ ይባርክ

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 4 ปีที่แล้ว

    Melu yena gobez serash liyuo naw zare story lay yayewt dabo wow naw tolo likekelin

  • @yettura9223
    @yettura9223 4 ปีที่แล้ว

    Melye merte new eni hulim new yememokerew yehenm leserawe new tanksss

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 ปีที่แล้ว +3

    Yene Konjo, hulum alegn 👌👌 beka Nege lunch tesera beyign!! Thank you 🙏 🙏 thank you 🙏

  • @AaAa-uy2qn
    @AaAa-uy2qn 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽን ይባርከዉ

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 4 ปีที่แล้ว

    Beteme gubeze nahe hulime amesgenalhue 😍😍😍

  • @edgetendale5651
    @edgetendale5651 4 ปีที่แล้ว

    ይችንማ ሰራሁዋት!
    አመሰግናለው

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜልዬ እጅሽ ይባረክ

  • @eyerusalemteklemariam4372
    @eyerusalemteklemariam4372 4 ปีที่แล้ว +1

    You so amazing god bless you I love you

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @aynalemhabtegeorgis6309
    @aynalemhabtegeorgis6309 4 ปีที่แล้ว

    wow.wow melat

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow Melat, I love the title!

  • @veronicaborie974
    @veronicaborie974 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሞያ ሰራሸማ የሌለ እኮነው ብዙ ነገር አሰተምረሸኝል

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 4 ปีที่แล้ว

    አሪዥ ነው!!

  • @wudutemedgen1924
    @wudutemedgen1924 4 ปีที่แล้ว +1

    ባለሙያ ያንስብሻል

  • @samrawitmeshesha2542
    @samrawitmeshesha2542 4 ปีที่แล้ว +1

    Meluye I'm big fan I really appreciate you

  • @kiru_2406
    @kiru_2406 4 ปีที่แล้ว

    Waweee ysgomgal blmoya

  • @fatumatube6557
    @fatumatube6557 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @mekyasaeed5464
    @mekyasaeed5464 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው የኢሥላም እምነት ተከታዩች እንኳን አደረሣችሁ እረመዳ ሙባረክ

  • @sharashara6634
    @sharashara6634 4 ปีที่แล้ว

    Woooooow

  • @zedlorenzo5620
    @zedlorenzo5620 4 ปีที่แล้ว

    You are blessed 🙏🏽

  • @assispaulding7594
    @assispaulding7594 4 ปีที่แล้ว

    You are a wonderful cook! Thank you!

    • @hewanborja3919
      @hewanborja3919 4 ปีที่แล้ว +1

      Thank u melat waw new yemeyasebelew ejishen aykortemew

  • @leyuyoutube1629
    @leyuyoutube1629 4 ปีที่แล้ว

    Wooowww👏😙 blmyea nase

  • @newayayalew2960
    @newayayalew2960 4 ปีที่แล้ว

    nice work & Good idea!!! 10q

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 4 ปีที่แล้ว

    U r the best meluye👏🤜👋❤❤

  • @fjghfhhfjgjghb268
    @fjghfhhfjgjghb268 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
    የኔ ባለምያ

  • @meseretmeseimeseretmesei9793
    @meseretmeseimeseretmesei9793 4 ปีที่แล้ว

    wwoww bexam arif

  • @tgnaful
    @tgnaful 4 ปีที่แล้ว

    Looks yummy 😘

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @honeymoges8686
    @honeymoges8686 4 ปีที่แล้ว

    Wow yammeee thank you Melu!

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 4 ปีที่แล้ว

    Good

  • @hanahadgo2766
    @hanahadgo2766 4 ปีที่แล้ว

    Yen konjo thankyou 👌👌👏👏🙌🙌❤🌼🌻💟💖

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ግን እንደው ቆይ ቆይ እስቲ dislike የምታደርጉ ዘንቢሎች እስቲ እጃችሁን አውጡ በኔ ሞት መቼም ሴቶች አትሆኑም ወንድ መሰላችሁኝ ፆምም ቢሆን ትንሽ ልስደባችሁ በትንሹ ፈጠን በሉ ስራ አለብኝ ። ሜሉዬ አንቺ ተባረኪ በርቺ

  • @sabaelfay5997
    @sabaelfay5997 4 ปีที่แล้ว

    God bless you!!

  • @tsegatecle775
    @tsegatecle775 4 ปีที่แล้ว

    Looks yummy

  • @lesesahelemichael367
    @lesesahelemichael367 4 ปีที่แล้ว

    Woww yamerale batame

  • @hahsu8674
    @hahsu8674 4 ปีที่แล้ว

    Bedoro meserate aychalem