ለጥያቄዎቻችሁ ምላሽ /ሰላጣ በክረምት ይተከላል? Oct 11 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሚሞን እንኮን ደህና መጣህ ሁልጊዜም የምትሳየን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ው የምታትተምረን ጎበዝ በአይን ብቻ ያጠግባል ሰላጣው ደሰ ይላል ሼር ሰላደረግከ አመሰግናለሁ 👌👏🙏

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 ปีที่แล้ว +2

    ዎዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ
    እናመሰግናለን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሚሞዬ ወንድም አለሜ እንኳን ሰላም መጣህ ሰላምህ ይብዛ የኔ መልካም ሼር ላይክ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      እንደዚህ አይባልም እሺ

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛልኝ ሚሞን ወድሜ በስመአም የሚገርም ሰላጣ ነወ የሆነወ እዴት ያምራል በእወነት ጎበዝ ነህ በርታልን ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነወ እርሻህን ሰፍ አርገህ ቀጥልበት ለስራወ የተፈጠርክ ሰወ ነህ ትችላለህ እናመሰግናለን ስላጋራከን ላይክ ሸር

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ሰላምን ፍቅርን መከባበርን አንድነትን ይለግስን ዋው በጣም እናመስግናለን ወንድማችን

  • @mesi2112
    @mesi2112 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውውው በጣም ነው የሚያምርው

  • @yodittube11
    @yodittube11 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚሞንዬ ሰላምህ ይብዛልኝ ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሠግናለን 💕💕👏👏👏

  • @dollarhadi9234
    @dollarhadi9234 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነው በተጨማሪም የቴሌግራም ቻናል ካለህ ብትነግረን በጣም ደስ ይለናል በቅርበት ያልገባኝን ጥያቄ ለመጠየቅም ቴሌግራም ቻናል ቢኖርህ አሪፍ ነበር

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  ปีที่แล้ว

      ደውልልኝ በለሌላ ቪድዮ ላይ ስልኬ አለ

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሰላም የኔ ጀግና ወንደም እንኳን ደህና መጣክ ማሻአላህ ሲያምር ጠፍተካል ደሞ ላይክ ሼር

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ ደስ የሚል የአመራረት ዘይቤ የአወቅከውን
    ስለምታካፍለን እናመሰግናለን በርታ እኛም ከአንተ ብዙ ቁም ነገሮች እንደምነገኝ እርግጠኛ ነኝ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሚሞን በጣም የሚደነቅ ሰራ ነው የምትሰራው ሰላጣው ሲያዩት ያሰጎመጃል ጎበዝ በርታ ሰላጋራኸን አመሰግናለሁ 👏🙏

  • @fikeryashenfal4041
    @fikeryashenfal4041 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የእኛ ጀግና እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ተመኙሁልህ ሚሞ ወንድሜ የእኛ ጀግና በምን ቃላት ልግለፅህ አቦ ተባረክ በል እኔም ኢትዮ ስመጣ ሰላጣ እንድትሰራልኝ 😂😂 ለብዙ ወጣቶች አራያነህ ተባረክ መምህሬ🙏🙏🙏🙏

    • @saronkesetetube6190
      @saronkesetetube6190 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅርየ❤❤

    • @fikeryashenfal4041
      @fikeryashenfal4041 2 ปีที่แล้ว

      @@saronkesetetube6190 ወዬ ሳርዬ የምወድሽ ሰላም 💖💖💖💖😘

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      እሰራልሻለው ኢትዮ ስትመጪ ትበያለሽ አይቀርም😆🥰🥰🥰

    • @fikeryashenfal4041
      @fikeryashenfal4041 2 ปีที่แล้ว

      @@Mimonhomestead ክበርልኝ የእኔ ምርጥ ወንድም መምህሬ🙏🙏🙏🙏

  • @firewendale8559
    @firewendale8559 2 ปีที่แล้ว +1

    Nice

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว +1

    You are amazing farmers ☺️💞

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ እህት ወድሞቸ ለዚህ ጎበዝ ልጅ ሸር ሳታረጉ አትለፉ በፈጣሪ ስም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሳሪዬ የኔ መልካም🥰🥰🥰🥰✅

  • @ሀይሚቲዩብH
    @ሀይሚቲዩብH 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ሜሞንዬ እንካዋን ደና መጣህ አለህ ግን ተጠፍፍን ወድሜ
    ስለሰላጣ ያለህን ግንዛቤ ስላጋራህን አመስግናለው🙏🙏🙏

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚሞዬ ሰላምክ ይብዛ የኔ ምርጥ ወንድም
    አቤት እጅክ ወርቅ ነው እኔ ምንም አያድግልኝም

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      አግዝሽለው🥰🥰🥰🥰✅

  • @meronshiferaw1271
    @meronshiferaw1271 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @astertakluu
    @astertakluu ปีที่แล้ว

    Baxma dasa yil 😊😊😊

  • @soniydejene9237
    @soniydejene9237 9 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ጤናዳሜን ፈንገስ እያደረቀብኝ ተቸገርኩ ምን ላድርግ እባክህ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  4 หลายเดือนก่อน

      በዝናብ ይለቃል ካልሆነ ቅስ እያልክ በውሃ እዛው ላይ እያለ እያፈሰስክበት በእጅክ ማስለቀቅ ትችላለክ

  • @ፈጅር
    @ፈጅር 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ወንድም እንየም ጠይቄ ነበር መልስልኝ በፈጠረህ እኔ ትምርት መውሰድ እፈልጋለሁ የት ልምድ መውሰድ እንደምችል ወይም መማር የምችልበት ጠቁምኝ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      በትምህርት ደረጃ አጫጭር ስልጠናዎች የሚሰጥበት አላውቅም በግብርና ምን አልባት በዶሮ እርባታ የሚሰጡ ግለሰቦችን አውቃለው ልነግርክ እችላለው

    • @ፈጅር
      @ፈጅር 2 ปีที่แล้ว

      @@Mimonhomestead እሽ በጣም ነው የምፈልገው

  • @selamawittube
    @selamawittube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣህ ሚሞዬ ሁሉ ሰላም ነው🥰 በጣም አሪፍ ነው ከምር እናመሰግናለን ለብዙ ሰዎች ምሳሌ እንደ ምትሆን ጥርጥር የለኝም✊ሰላም ለሀገራችን♥️🇪🇹♥️ ፍቅር አንድነት ለህዝባችን🙏

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው🥰🥰🥰