ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህን ፕሮግራም በፍቅር ነው የሚጠብቀውትዳር በእዉቀት ላይ የተመሰረተ ሲሆን ዉጤታማ ነውእናመሰግናለን❤
እንደው ምን ልበላቹ ጉድ ጉድ አዲስ ምትጋቡ ወጣቶች ኑ ወደዚ ፕሮግራም ትዳራቹን ብርሀን ታደርጉታላቹ ከአላህ ጋር❤❤❤❤
ለጎጆየ ❤ ለኔ የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው ❤ ለእናተስ? ወድሞቸዋ ረበና ይጠብቃችሁ ለኛም ኸይሩን ይወፍቀን
ያ ኡመተል ሙሀመድ ለፉልሰጢም ለጋዛ ወንድም እህቶቻችን ዱአ አድርጉ ሰላም እንዲመጣ ፍትህ እንዲያገኙ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም አንጀቴን ነዉ እየበሉኝ ያሉት ኢላሂ አንተዉ ድረሰላቸዉ😢😢😢😢🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
አልሀምዱሊላህ አምስት አመት ታግሽ ነፃ ወጣሁ የወደፊቱን አላህ ያሳምርልኝ ሶሊህ ባል ሶሊህ ልጆች ይወፍቀኝ ያረብ ፈተናን በቃሽ በለኝ
Amiiiiiiiiiiiiiin
መሻአላህ አላህ ገር አድርጎል. ኤሄን ፖሮግራም ብንከተተል ብዙ ለውጥ ይመጠል በትዳረችን ወላሂ በዚህ ጊዜ በተላይ እኛ ወንዶች ትዳረችን በዜሮ በሆና ነገር እየፈረሰ ነው አብዘኛው ችግር ከኛ ከወንዶች ነው
ጥሩ ችግራችሁን መረዳታችሁም😊
👍👍
አይ እናተ ሰምታችሁስ መቸ ስትረዱ😅
አላህ ይስጥህ ኧረ ጥራቼው ወንድሞችህኝ ያንቡ ኮሜቱኖ
ሀቅ ይውጣልህ አኺ❤10 አመቴ ወላሂ እኔ ተበድዬ እኔው ይቅርታ ጠያቂ ግርም የሚለኝ ለምን ሰሙ እኔ በድየሽ አንቺ ይቅርታ ትይኛለሽ አለማለቱ😂 ደሞ የበለጠ የኔ መጠበቅ ብቻ ግን አልሃምዱሊላህ ሁለታችንም እሳት ባለመሆናችን እዚህ ደርሰናል አላህ ልጆቼን ሷሊህ ያድርግልኝ ከዚህ በላይም እንኖራለን በኢዚኒላህ ይህ ብሮግራም ለኔ ጥንካሬ ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝና
ማሻ አላህ ጠቃሚ ትምህርት ነው እየሰጣችሁ ያላችሁትን አላህ ኬይር ሰራቹን ይቀበላችሁ እኔ ለጎጆዬን መከታተል ከጀመርኩ በራሴ ላይ ጥሩ ለውጥ እያየሁ ነው እናንተ እንደምትሉት አቅለኛ ሴት እየሁንኩ ነው
ወላሂ መለስ ብየ እዳስብ ነው የሆኩት ሱበነላህ ሀቢቢ አላህ ይራህመክ ራህመቱል ወሲአ ትንስ እንጣላ ነበርና በፊት ስንግባባ ግን ቀረ ያአላህ ጠባችን ናፈቀኝ ውዴ ይለይ ነበር አላህ ይዘንለት የደማይቀረው አለም ሄዶል 😢 እሲ ዱአ አርጉለት ያእክዋኒ ያክዋቲ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩም አላህ ከይር ጀዛ
አላህ በጀነት ያገናኝችሁ አላህ ይዘንለት😢 አብሺር
@@Zinab-co2ix አሚንን አላሁመ አሚንን ያረብላአለሚን አላህ ይበሺርኩም ብልከይር ያረብብብ
@@Cjs-os5nh አሚን ያረብ ሀቢብቲ አብሺር ሰደቃ ስጪለት ዱዓ አድርጊለት❤❤🙏
ማሻአላ የወድም ሙሀመድ ፈረጂ ሳቅበጣም ያዝናናል.በርቱልን ምርጥ ፕሮግራምነው።
በጣም አመሰግናለሁ እንደ ማህበረሰብ ያሉብንን ችግሮች በግልጽ ሰለ አስተማርከን። በተለይ የራስን ንፅህና አጠባበቅ፣ የአለባበስስ ሰርሀት እና የመድረክ ወይም የምንገኝበትን ቦታም ይሁን የራሳችንንክብር የጠበቁ አለባበስ እንድንተገብር የተናገርከው በጣም አስፈላጊ ነገሮች ናቸው።
በጣም ደስ የሚል ምርጥ ፕሮግራም ነው።
አይይይ ትምህርቱ በጣም ሀሪፍ ነበር ግን እኛ እየተማርን በእውቀት ትዳራችንን መምራት ስንፈልግ ባሎቻችንስ እደት እናስተምራቸው አንልክ ላይከታተሉ ይችላሉ እዳው ምን ይሻላል እዳው ያወቀ ይግደለኝ አዳደየ አለል አቀል የኔ ሀቅ እኳ ምን ምን እዳለበት ማወቁ ራሡ 😢😢
አላህ ክሚወዳቸው ባሮች ያድርገን 🙏
ጀዛኪላሁ ኸይረን በጣም ደስ ያሚል ፕሮግራም ነዉ ማሻ አላህ አላህ ይጠቀብቀቹሁ
ልጅነት ያላቸው የጉርምስና ልብ ያላቸው ወደ ሀይል ይሄዳሉ ኡስታዛችን ወንድም መሐመድ ፈረጅ ❤አላህ ይውደዳችሁ
ፖሮግራማቺሁ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃቺሁ ይጠብቀን የኔ ባል ደግሞ ሁለት አመት አልፎን ሶስተኛ አመታቺን ነው እወድሻለሁ የሚል ቃል ሳይሆን ከሱ የሚወጣ አቺኮ አትወጂኚም ግን ትወጂኛለሺ ነው ጥያቄው
አስ ወረ ወበ ሚንበሮች ማሻ አሏህ የሁሉንም ቤት የሚመለከት ጉዳይ ነዉ የምታነሱት ግን ግን አንዳንዴ ችግሮችን ተነጋግሮ መፍታት ተገቢ ቢሆንም ለምሳሌ አንዳንድ ሠወች ጋር ተነጋግሮ ችግርን መፍታት አይታሠብም እንደዉም ይባባሳል የዚ አይነት ሠው ጋር እንዴት መፍታት ይቻላል??? ሁሌ ትክክል ነኝ የሚል ሠው ማለቴ ነው ጀዛከሏህ ኸይር....
ሲጋ ሚያጪስ መች የቤተሰቡን ክብር ይጠብቅና ነው ምነው እደተፈቀደ አርጋቹ አሽሞነሞናቹት
ስለም ወራህማቱለይ ወባረከቱ ዉዶቼ ሀቂቃ በጣም ደስ ይለል አላህ ይጣብቃቹ ማሻላ ማሻላ ምክረቹ ስምታን ምንጣቃም ያድርገን ጎጆዬ ምርጢ ስያሜ
አሰላሙአለይኩም ውዶቸ እኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው ግን እደው ተራርቀን ለምንኖር ባለትዳሮች ስንጣላ ቶሎ ብለን ወደ እርቅ እድንመጣ ምንማድረግ አለብን ትንሺ ነገር ብትለን ጀዛከላሁ ኸይር
Well organized and informative discussion 🎉🎉
ሰ አ ወ ማሻአላህ በጣም ደስየሚል ፐሮግራም ነው አላህ ያበርታችሁ ሽኩረን
ወላሂ እኔ አስታውሳለሁ ትንሽ ሆኚ ትልቋ እህቴ ከባለቤቷ ጋር ተጣልታ ቤታችን መጣች በዛው ቅፅበት እጇን ይዞ ቤቷ ውስዳት ማንም ሳይስማ ማንም ሳያያት ከዛ በሌላ ቀን በሽማግሌ ታርቁ
ማንም ሳይሰማ?
@@hawahawa7709 ማለትም ስው ሳይሳማ ለማለት ነው ምክንያቱም የተጣሉበት ነገር ሚያጣላ ነገር አልነበርም
ሱብሀንአላህ እኔ ትዳር ከመሰረትኩ 22አመት ሆነኝ ያገባሁት በ15አመቴ ነዉ ያገባሁት ልጆችም አሉኝ አልሀምዱሊላህ ግን ይሄንን ሁሉ አመት የድሜየን ከግማሽ በላይ የኖርኩበት ደስተኛ አይደለሁም ይባስ ደሞ ያለሁት አረብ አገር ነዉ የልጅቸን ጣእም አላዉቅም እሱም የራሱን ሂወት እየኖረነዉ ኒካሁ ግን አለ ምን ትመክሩኛላችሁ እንዳልለያይ እስከዛሬ ያላሳደኳቸዉን ልጆቸን የማጣቸዉ መሰለኝ ዝም ብየ አልቀመጥ ህይወቴ አሳዘነኝ ወሏሂ አንድ ቀን እንኳን ደስለኛ የሆንኩበትን ቀን አላዉቅም የትዳር ጣእሙንም አላዉቀዉም ምን ላድርግ ምከሩኝ
አሁን የነገርሽንን በሙሉ ለጌታችን ነግረሽ ምላሽ አግኚእጅግ ሩህሩህ አዛኝ።
ሱጁድ ላይ አልቅሽ ለአሏህ የሚከብድ አንዳችም ነገር የለም ወሏሂ በሶብር ተስፋ ሳትቆርጂ ቢያንስ ለተወሰኑ ወራቶች በተደጋጋሚ ጌታሽን ተነዛነዥ አማክሪው በደልሽን ንገሪው ጉድለትሽንም ንገሪው ከአሏህ የሚደበቅ ካለመኖሩ ጋር ግን ጌታሽ ጋር መነጋገርን አብዥ አሏህ መልካሙን ይምረጥልሽ❤❤❤
አላህ ይጠብቃቹ ትምህርታቹ ከመጣፈጡ ብዛት ሽንቴን ይዤ ነበር ያደመጥካቹ ክክክ
ስትመለሺ አታይውም😂😂😂😂
ዉዶችዬአሣቃቹኝአላህ፣በራህመቱያሥቃቹ
@@kabetube ወይጉድ ኧረ ኩላሊት ቢይዛት ሚምበር አያሳክማትም ሆ😢😊
@@اناالمسلمالحمدلله 😂😂
አላህ ያቆያችሁ የወንድልጅ ስለልቦና ላልከዉ ልክነህ እኔዉስጥ ያለውን ስለልቦና ሁሉን ማለት በሚቻል ሁኔታ ተናግራቹታል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ እኔ በዚህ ፕሮግራም ዲግሪዬኔ ጭኜበታለሁ ኡስታዝዬ አሏህ ስራዎት ይቀበላቹ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ሚንበሮች ለጎጆዬ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ጠቃሚ ምክሮች ስለሚነሱ በተለይ ለማግባት የተዘጋጃቹ ሰዎች ብትመለከቱ ምን ማድረግ እንዳለባቹ በቀላሉ ይገባቹዋል 3የማልደራደርባቸው ወሳኝ ነጥቦች አሉኝ ባጋጣሚ ለትዳር በተደጋጋሚ የጠየቀኝ ወንድ እነዚ ነጥቦች የሉትም መኪና ቤት ገዘብ አይደሉም ነጥቦቼ እናማ ውስጤን አዳመጥኩና ለወደፊት እነዚ ሶስት ነጥቦች ከሌሉት ከሱ አብሬ መኖር ስለማልችል በጊዜው ትቼዋለው
እኔ በጣም ያስጨነቀኝ ነገር አለ እሱም በትዳር ወስጥ ነው ያለሁት የለሁት ስደት ነው ግን ትዳሬ በጣም አደጋላይ ነው እኔም ጤናየ በጣም አሣስቦኛል እናም በዚህ ጉዳይ ላይ ሀሳብ ወይም የምክር አገልግሎት እሚሰጡ አካላቶች ካሉ ቢተባበሩኝ
የህታችን ሁዳ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው ሡብሀን አላህ አድስ የተጋቡ በአመት አድሺ ጊዜ ያልከው ትክክል ነው ትንሽቱ ነገር ራህ እጀንኒይ አሁን አመቴ ካድሺ ሣይበልጥ አልቀረም 😊ወላኪን በጣም ጠብ ሣይሆን እራሴ ጋ ነው የምጣላው ለምን በማለት የኔም ልክ ያብሰ እወድሻለሁ እዳለችው ሴት እሡም ልምምድ ያስፈልገዋል ይሄን ቢያያደርግ ህይይወታችን በጣም ደስ የሚል ህይት እንኖራለን እደሚወደኝ እደሚያከብረኝ ባውቅም ባፉ የተወሠነ መስማት እፈልጋለሁ እሡ ግን እኔ የምለውን ምላሽ እኳ አይመልስም አዳደየ ኡፍ ይህ ሠላሜን ይነሣኛል 😢ግን ይህን ፕሮግራም ለሚጋቡ አድስ ተጋቢወት በጣም ያስፈልጋቸዋል ትዳር የስ የሚለው በእውቀትና በአላህ ፍራቻ ምርጥ ህይውት እውነቱንም የዱንያ ጀነቱ ትዳር ነውእና አድ ጥያቄ አለኝ ኡስታዝ ብዙ ጊዜ ሴት ልጂ ለባልዋ እድህ ትሁን ነው በየ ቦታው ወድም ኽሡሲ ለሴት ይሄ ግደታህ ነው በሚል አድ ፕሮግራም ብሠሩ እዳማንም ብየ ልኬም ሆነ ቁጭ ብየ አሠማው ነበር እና በርቱ ጀዛኩመላህ ኸይረን በዱአችሁም አትርሡን ❤❤
ሀቢበቲ ስሜትሽ ይገባኛል ሴቶች ተፈጥሮዋችን ሆኖ ከተግባርም ባሻገር በአፋቸው እንድነግሩን እንፈልጋለን ግን አንዳንድ ወንዶች ተፈጥሮ ሆኖ አያደርጉትም ከኔ ተሞክሮ ልንገርሽ በእርግጥ አመት አልሆነንም ከተጋባን ግን ባሌ ፀባዩ ሆኗ ምንም ማውራት አይወድም ታቂያለሽ ከአራት ወር ቆይታ በኃላ ከአገር ሲወጣ ኤርፖርት ላይ ተሳስመን ስንለያይኳ እውድሻለው አላለኝም ግንኮ ከማንም ከምንም በላይ ወዶኝ ብዙ መስዋትነት ከፍሎ ስራውን ትቶ አገር ገብቶ አግብቶኛል አውቃለው ግን ሀዘኔ እጥፍ ሆነ ከተወሰነ ቀናት በኃላ እኔም ወደ ስደት መጣሁ አስቢው የተለያየ ሀገር ነን ስራ ይበዛብኛል ናፍቆት አለ አውርተን ስንጨርስ እውድሀለው ስለው እሽ ሲለኝ እኔ ስቃጠል አንድ ቀን እንድትለኝ እፈልጋለው ስለው እኔ አልወድም አስሬ ወድሻለው ማለት ወድጄሽ ነው ያገባሁሽ አለኝ ቢሆንም በለኝ ብል እንቢ አለ የዛው ቀን አንድ የአረበኛ አጭር ቪድዎ አገኘውና ላኩለት ሴቶች ተፈጥሮዋቸው ነው ወድሻለው መባል ይወዳሉ እያወቁ ይጠይቁሃል እየሚል ነበር ወዳውኑ እንኳን ካስደሰተሽማ እልሻለው ብሎ ከዛች ቀን ጀምሮ ሁሌም ይለኛል አልሀምዱሊላህ እናማ አብሽሪልኝ ኡኽታ ግን በተደጋጋሚ ንገሪው እንደሚያስደስትሽ
@@zuzubintabi-zc5ru ሡብሀን አላህ ሽኩረን ሀቢበትይ ኢኝሻአላህ አላህ መጨረሻውን ያሣምርልሽ አላህ ሁሉንም ገር በገር ያርግልን ያረብ 💞💐
አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን❤❤❤❤
አህለን ሚንበሮቾ አላህ ይጠብቃችኝ ግን ምን አለ ይህንን ትምህርት ቀደም ብላቾህ ብታሰተምሩን ኑሮ የብዟችን ትዳር አይበተንም ነበር ብቻ አላሀምዱሊላ ለወደፊቱ ፊቱ ባለቤቴ ግን ትምህርት እየወሰድኩ ነው በዱአችህ አትርሱኝ ብዙ ውሰብሰብ ነገሮች አለብኝ በተረፈ አላህ ይጠብቃችህ ለአላህ ብየ እወዳችሀለሁ
ጀዛኩምአላህኸይር ጎጆየብሮግራም አቅራቢወች በሙሉ አላህ ሳሊህትዳር ይወፍቀቅ ሳሊህ ሴቶችም አላህ ያድርገን
እኔ የሰመሁት እኔ ተጠለቼ እናቴ ጋር ስመጣ አያትሽ ሂጅ ቀጥ ብለሽ ቤት ትለኝ ነበር ብለ ነግረኛለች አክስቴ እናቴ ጋር ብሄድም አንቺ እንጂ ነገረኛ እሱን መች አጠሁት አርፈሽ ቁጭ በይ ስለሚሉኝ የፈለገውን ብያደርገኝም እናቴ ጋር አልሄድም ተለኝ ነበር አክስቴ ይበስ አናደውኝ ነው የምማጠው ትል ነበር ለካስ እውነቷን ነው ለግጭት መበባስ ቤተሰብ ትልቅ ተፅዕኖ አለው😂 በርቱ ሹክረን
ሱብሀንአላህ አልሀምዱሊላ በልጅነቴ አግብቸ ምንምአላቅምነበር አሁንግን ኢሻአላህ ብዙተማርሁ
Jzakumllh keyrn btm tetsno fetarin program nw bertu
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ኡስታዝ አብዱል ገፋር ደግሞ በቤታችን ፕሮግራም ለትዳሬ ፍቅር እንዲኖረኝ ገፋፍተኸኝ አድርኸኝ ነበር ወደ ሀገር የገባሁት ግን ምን ዋጋ አለው እኔ ብቻ ነበርኩኝና ፕሮግራሙን የተከታተልኩት ባሰብኩት ልክ አልተግባባንም ነገር ግን ያም ቢሆን አግዞኛል አሁን ኢንሻ አላህ እሱም እንዲከታተል እመክረዋለሁ❤ ግን በቲቪ ይተላለፋል?ሰአቱስ መቸ ነው?
Awo ytelalefal 2:30 meselegn zewetr maskegno
ማክሰኞ ማታ ሁለት ሰአት ተኩል በሰምንት አንድ ቀን
bedgamim erob ken 6:00 sat ena kdame mata 3:00 sat ytayal
አህሊን ሚንበሮች እንኳን ደህና መጣቹ
ustaz allah ewket chemro chemamro yasdesth jezahn allah ykfelh
ከሁሉም የሚጎዳው ባመኑት ስው መከዳት ነው
Allahu akbar endew Masha Allah yemigerm timehert new. Allah tetekamiwoch yadrgen.
ውዶቼ እህቶቼ ፖሮግራሙን እዴት ደውሎድ ማድረግ ንገሩኝ ምታቁ
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለምጀኧዛኩም አላህ ኸይር
،አሰላምአለይኩምማሜ፣ፕሮግራማችሁንበጣምነዉየምወደው፣በተለይየኡስታዝምክርአላህይጨምርላችሁ
ጥሩትምህርትነውበርቱ
ማሻአላህ ተባረከላህ😢😢😢
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃቹህ ውዶች
እኔን ችግር ያለኝ የባለቤቴ ዝምታ ነው ፉቅሩን ከመግለፅ የተቆጠበበት ምክንያት አልገባ በሎኘል ጠልቶኝ ነው ለማለትም ምንም አይነት ምልክት አላይም። እስቲ አስተያየታቹህን ጣል ጣል አድርጉልኝ።
የተፈጥሮም ነው አዳዶች ወዶች ፍቅራቸውን አይገልፅም ቢሆንም ላቻ የለው ቦታና እክብካቤ በዛ የባልሸን ልክ ታቄለሸ እሱ ፍቅሩን ባይገለፅ አች ግለጭለት እሱም ቀሰ በቀሰ ካች ይማራል
👍
ልክ የጥላቻ ምልክት ካላየሽበት የፍቅር ምልክትም ማየት አለብሽ መግለፅ ግዴታ አይደለም ማማ አንዳንድ ሰወች ገለፃ አይችልልም
እኔም ተፉጥሮው ነው ብየ እያሰብኩ ነበር ነገር ግን በትዳራችን ደስተኛ ይሁን አይሁን እንኳ ማወቅ ስለከበደኝ ምን እንደሚሻል ግራ ገብቶኝ ነው። ከምንም በላይ የሱ ደስታ ያሳስበኛል።
እኔም እንዳችው ነኝ ወላይ በትዳር ከ10 አመት በላይ ሁኖናል ግን እንካን እወድሻለሁ እና እጠላሻለሁ ብሎኝ አያውቅም አሁንማ እኔ ብቻየን እያሠብኩ በጣም እየተጨናነኩ ነው ኸረ የመላ ያለህ
ሴት ልጅ ደርበብ ስትል ነዉ የምታምረው ለሚሉትስ 😅😅😅😅
Mashaallaa ጥሩ ምግብ
Very constructive Counselling.
አድሠዉጋ. አሥርአመትኩሮፍነኝ. አባቴንላስከዳኝብሎ. ካባቴጋነገርእየሠራ. ላመትአጣላኝ
ጀዛኩምሏህከይር
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
አህለን ለጎጆየ❤❤❤
جزاكم الله خير
አህለን እስኪ ልስማውና እመለሳለሁ😊
መሳተፍ እፈልጋለው እንዴት ላገኛቹ ?
ደውሉ ተመዝገቡ
በጉጉት ጀምሩልን
wa wr wb ማሻአላህ እንኳን ደህና መጣቹ
Asrfei hlke yrsollahiii mhamede❤
Mashallah Allah yetebekachu ene gene betame edelegna negne balebete andme kene kandebetu metefo kale weto ayakeme bekefu enkwane ayayegneme ene negne enji yazugne lekekugne mele welihe edelegna negne ayekeyerew 10amete sakew sew yawe yehonale yene bale yawe new becha tagashe bale yesetachu ene abubekere bayehone gene selefelefe yadameta❤ esu andeme kale ayenagereme benetalame beresachen sate enetarekalene ❤Allah yetebekachu mame usesazuna
መሻ አላሃ አላሃ ይጫምራቹ
አለ ዛሬ ቀጫጫ መሆኔን አልወደድኩትም ስታስጠላ አላለም 😅
😂😂😂😂 እንቻለው
አህሌን ሚንበሮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ ተከታታዬች ከጎጆየ ፕሮግራም ምን ተማራችሁ? ወደፊት ህይወታችሁን በምን ሁኔታ ለመምራት አሰባችሁ? ከሰማችሁት ሁሉ በተለይ ባለ ትዳሮች ምን ለውጥ አመጣችሁ??? መልሱ_
ማሻ አላህ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ቶሎ የምናደድ ሰው ነበርኩ አሁን ትግስተኛ ሆኛለሁ ከባለቤቴ ገር በጣም እንዋደዳለን ግን መኮራረፍ እናበዛለን የሆነ ቀን በጣም አናዶኝ መጥፎ ውሳኔ ልወስን አልኩና ከባለቤቴ ጋር እንዴት ልግባባ የሚለዉን ፕሮግራም ከተከታተልኩ በኋላ ኮምፕልትሊ ሀሳቤን ቀየኩ ይሄን ያህል ተፅኖ ፈጣሪ መሆናቹ ገርሞኛል ምን ያህል አይፀፅተኝም ነበር ገና ብዙ እማርበታለሁ ኢንሻአላህ ሹክረን
@@salihajewar7757 አህሰንቲ ማሻ አላህ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ መማር ብቻ ሳይሆን የተማሩትን ወደ ተግባር መለወጥ ትልቅ ብልህነት ነው ።
Jazakalahyer
Teregagi belt gin edmewa sent new ya selm mlas
ወኣለይኩመሰለም ወራህመቱለሂ ዋበረከቱ አህለን
38. Aimat. Yanor. Sawhse.ahwn. Sheksh sejamero. Me tmaarkal
አለህን 🌷🌷🌷
Mohammed mekina wust adro yamiyak yimeslegnal 😂😂😂
አህለን አህለን ሚበሬች
Mashallah jazakallah ❤
ማሻአላህ
Mashealh
Weda new yeweferechiw belijih mikniyat new
Wa wr wb makes ahle weseahle❤
jezakumi allaha
Waw I love le gojeye program
❤❤❤.mashalha
አህሌን❤
ማሻአላህወላሂበጣምብዙየማናቃቸዉነገሮችስላሳወቃችሁንጀዛኩምአላህኪይር❤❤
MashaAllah❤❤❤
❤Mashallha
አህለን❤
❤❤❤❤👌👌👌👂👂👏👏👂👏😅😅😅
HUDA mashallah
Wdelejje haynwe mgzame lgojowe ylfale ydkmale ytgsale bhleme gday
Mashallah
የጉጉል ጀምሩት
እሥከሚጀመርቸኩያለሁ
❤
@@Zinet-tk2kb አሰለምአሊጉም ሁሊ ነው የምከታተለው በጣም ደስ ይላል ማሻአለህ
አህለን
❤❤❤❤❤❤rewda
እኔ አሁን ስደት ነው ያለውት ባል ነበርኝ በፊት ግን በየሳምቱ ነበር ወደቤተሰብ የምሮጠው እደውም ጓደኛ ነበረችኝ አለች ተይ አድሺ አድመቶ አይሆንም ስትወጭ ስትገቢ ትለኝ ነበር መጨረሻም ተለያየን ግን አሁን ባገባ ቢጎትተኝም አልወጣም ባሉ በቸገኝ
😂
ያለጢፍ ጌታየዋ አትሻብኝ ክብርሽን ጠብቂ ቢጎትተኝም አላለችም ቶባ ጌታየ
ምርጥ ኘሮግራም
@@اناالمسلمالحمدللهእሰተራለሁ ለማለት ይሆናል ቃል አጠቃቀም ነው እጂ
Kbadenw lmeftnwe sw btly wdlejjj slfawa wlo sgba esatena hede hiena ttkblwaley
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👍👍👍❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
أهلا بكم
ይህን ፕሮግራም በፍቅር ነው የሚጠብቀው
ትዳር በእዉቀት ላይ የተመሰረተ ሲሆን ዉጤታማ ነው
እናመሰግናለን❤
እንደው ምን ልበላቹ ጉድ ጉድ አዲስ ምትጋቡ ወጣቶች ኑ ወደዚ ፕሮግራም ትዳራቹን ብርሀን ታደርጉታላቹ ከአላህ ጋር❤❤❤❤
ለጎጆየ ❤ ለኔ የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው ❤ ለእናተስ? ወድሞቸዋ ረበና ይጠብቃችሁ ለኛም ኸይሩን ይወፍቀን
ያ ኡመተል ሙሀመድ ለፉልሰጢም ለጋዛ ወንድም እህቶቻችን ዱአ አድርጉ ሰላም እንዲመጣ ፍትህ እንዲያገኙ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም አንጀቴን ነዉ እየበሉኝ ያሉት ኢላሂ አንተዉ ድረሰላቸዉ😢😢😢😢🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
አልሀምዱሊላህ አምስት አመት ታግሽ ነፃ ወጣሁ የወደፊቱን አላህ ያሳምርልኝ ሶሊህ ባል ሶሊህ ልጆች ይወፍቀኝ ያረብ ፈተናን በቃሽ በለኝ
Amiiiiiiiiiiiiiin
መሻአላህ አላህ ገር አድርጎል. ኤሄን ፖሮግራም ብንከተተል ብዙ ለውጥ ይመጠል በትዳረችን
ወላሂ በዚህ ጊዜ በተላይ እኛ ወንዶች ትዳረችን በዜሮ በሆና ነገር እየፈረሰ ነው አብዘኛው ችግር ከኛ ከወንዶች ነው
ጥሩ ችግራችሁን መረዳታችሁም😊
👍👍
አይ እናተ ሰምታችሁስ መቸ ስትረዱ😅
አላህ ይስጥህ ኧረ ጥራቼው ወንድሞችህኝ ያንቡ ኮሜቱኖ
ሀቅ ይውጣልህ አኺ❤
10 አመቴ ወላሂ እኔ ተበድዬ እኔው ይቅርታ ጠያቂ ግርም የሚለኝ ለምን ሰሙ እኔ በድየሽ አንቺ ይቅርታ ትይኛለሽ አለማለቱ😂 ደሞ የበለጠ የኔ መጠበቅ ብቻ ግን አልሃምዱሊላህ ሁለታችንም እሳት ባለመሆናችን እዚህ ደርሰናል አላህ ልጆቼን ሷሊህ ያድርግልኝ ከዚህ በላይም እንኖራለን በኢዚኒላህ ይህ ብሮግራም ለኔ ጥንካሬ ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝና
ማሻ አላህ ጠቃሚ ትምህርት ነው እየሰጣችሁ ያላችሁትን አላህ ኬይር ሰራቹን ይቀበላችሁ እኔ ለጎጆዬን መከታተል ከጀመርኩ በራሴ ላይ ጥሩ ለውጥ እያየሁ ነው እናንተ እንደምትሉት አቅለኛ ሴት እየሁንኩ ነው
ወላሂ መለስ ብየ እዳስብ ነው የሆኩት ሱበነላህ ሀቢቢ አላህ ይራህመክ ራህመቱል ወሲአ ትንስ እንጣላ ነበርና በፊት ስንግባባ ግን ቀረ ያአላህ ጠባችን ናፈቀኝ ውዴ ይለይ ነበር አላህ ይዘንለት የደማይቀረው አለም ሄዶል 😢 እሲ ዱአ አርጉለት ያእክዋኒ ያክዋቲ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩም አላህ ከይር ጀዛ
አላህ በጀነት ያገናኝችሁ አላህ ይዘንለት😢 አብሺር
@@Zinab-co2ix አሚንን አላሁመ አሚንን ያረብላአለሚን አላህ ይበሺርኩም ብልከይር ያረብብብ
@@Cjs-os5nh አሚን ያረብ ሀቢብቲ አብሺር ሰደቃ ስጪለት ዱዓ አድርጊለት❤❤🙏
ማሻአላ የወድም ሙሀመድ ፈረጂ ሳቅበጣም ያዝናናል.በርቱልን ምርጥ ፕሮግራምነው።
በጣም አመሰግናለሁ እንደ ማህበረሰብ ያሉብንን ችግሮች በግልጽ ሰለ አስተማርከን። በተለይ የራስን ንፅህና አጠባበቅ፣ የአለባበስስ ሰርሀት እና የመድረክ ወይም የምንገኝበትን ቦታም ይሁን የራሳችንንክብር የጠበቁ አለባበስ እንድንተገብር የተናገርከው በጣም አስፈላጊ ነገሮች ናቸው።
በጣም ደስ የሚል ምርጥ ፕሮግራም ነው።
አይይይ ትምህርቱ በጣም ሀሪፍ ነበር ግን እኛ እየተማርን በእውቀት ትዳራችንን መምራት ስንፈልግ ባሎቻችንስ እደት እናስተምራቸው አንልክ ላይከታተሉ ይችላሉ እዳው ምን ይሻላል እዳው ያወቀ ይግደለኝ አዳደየ አለል አቀል የኔ ሀቅ እኳ ምን ምን እዳለበት ማወቁ ራሡ 😢😢
አላህ ክሚወዳቸው ባሮች ያድርገን 🙏
ጀዛኪላሁ ኸይረን በጣም ደስ ያሚል ፕሮግራም ነዉ ማሻ አላህ
አላህ ይጠቀብቀቹሁ
ልጅነት ያላቸው የጉርምስና ልብ ያላቸው ወደ ሀይል ይሄዳሉ ኡስታዛችን ወንድም መሐመድ ፈረጅ ❤አላህ ይውደዳችሁ
ፖሮግራማቺሁ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃቺሁ ይጠብቀን የኔ ባል ደግሞ ሁለት አመት አልፎን ሶስተኛ አመታቺን ነው እወድሻለሁ የሚል ቃል ሳይሆን ከሱ የሚወጣ አቺኮ አትወጂኚም ግን ትወጂኛለሺ ነው ጥያቄው
አስ ወረ ወበ ሚንበሮች ማሻ አሏህ የሁሉንም ቤት የሚመለከት ጉዳይ ነዉ የምታነሱት ግን ግን አንዳንዴ ችግሮችን ተነጋግሮ መፍታት ተገቢ ቢሆንም ለምሳሌ አንዳንድ ሠወች ጋር ተነጋግሮ ችግርን መፍታት አይታሠብም እንደዉም ይባባሳል የዚ አይነት ሠው ጋር እንዴት መፍታት ይቻላል??? ሁሌ ትክክል ነኝ የሚል ሠው ማለቴ ነው ጀዛከሏህ ኸይር....
ሲጋ ሚያጪስ መች የቤተሰቡን ክብር ይጠብቅና ነው ምነው እደተፈቀደ አርጋቹ አሽሞነሞናቹት
ስለም ወራህማቱለይ ወባረከቱ ዉዶቼ ሀቂቃ በጣም ደስ ይለል አላህ ይጣብቃቹ ማሻላ ማሻላ ምክረቹ ስምታን ምንጣቃም ያድርገን ጎጆዬ ምርጢ ስያሜ
አሰላሙአለይኩም ውዶቸ እኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው ግን እደው ተራርቀን ለምንኖር ባለትዳሮች ስንጣላ ቶሎ ብለን ወደ እርቅ እድንመጣ ምንማድረግ አለብን ትንሺ ነገር ብትለን ጀዛከላሁ ኸይር
Well organized and informative discussion 🎉🎉
ሰ አ ወ ማሻአላህ በጣም ደስየሚል ፐሮግራም ነው አላህ ያበርታችሁ ሽኩረን
ወላሂ እኔ አስታውሳለሁ ትንሽ ሆኚ ትልቋ እህቴ ከባለቤቷ ጋር ተጣልታ ቤታችን መጣች በዛው ቅፅበት እጇን ይዞ ቤቷ ውስዳት ማንም ሳይስማ ማንም ሳያያት ከዛ በሌላ ቀን በሽማግሌ ታርቁ
ማንም ሳይሰማ?
@@hawahawa7709 ማለትም ስው ሳይሳማ ለማለት ነው ምክንያቱም የተጣሉበት ነገር ሚያጣላ ነገር አልነበርም
ሱብሀንአላህ እኔ ትዳር ከመሰረትኩ 22አመት ሆነኝ ያገባሁት በ15አመቴ ነዉ ያገባሁት ልጆችም አሉኝ አልሀምዱሊላህ ግን ይሄንን ሁሉ አመት የድሜየን ከግማሽ በላይ የኖርኩበት ደስተኛ አይደለሁም ይባስ ደሞ ያለሁት አረብ አገር ነዉ የልጅቸን ጣእም አላዉቅም እሱም የራሱን ሂወት እየኖረነዉ ኒካሁ ግን አለ ምን ትመክሩኛላችሁ እንዳልለያይ እስከዛሬ ያላሳደኳቸዉን ልጆቸን የማጣቸዉ መሰለኝ ዝም ብየ አልቀመጥ ህይወቴ አሳዘነኝ ወሏሂ አንድ ቀን እንኳን ደስለኛ የሆንኩበትን ቀን አላዉቅም የትዳር ጣእሙንም አላዉቀዉም ምን ላድርግ ምከሩኝ
አሁን የነገርሽንን በሙሉ ለጌታችን ነግረሽ ምላሽ አግኚ
እጅግ ሩህሩህ አዛኝ።
ሱጁድ ላይ አልቅሽ ለአሏህ የሚከብድ አንዳችም ነገር የለም ወሏሂ በሶብር ተስፋ ሳትቆርጂ ቢያንስ ለተወሰኑ ወራቶች በተደጋጋሚ ጌታሽን ተነዛነዥ አማክሪው በደልሽን ንገሪው ጉድለትሽንም ንገሪው ከአሏህ የሚደበቅ ካለመኖሩ ጋር ግን ጌታሽ ጋር መነጋገርን አብዥ አሏህ መልካሙን ይምረጥልሽ❤❤❤
አላህ ይጠብቃቹ ትምህርታቹ ከመጣፈጡ ብዛት ሽንቴን ይዤ ነበር ያደመጥካቹ ክክክ
ስትመለሺ አታይውም😂😂😂😂
ዉዶችዬአሣቃቹኝ
አላህ፣በራህመቱያሥቃቹ
@@kabetube ወይጉድ ኧረ ኩላሊት ቢይዛት ሚምበር አያሳክማትም ሆ😢😊
@@اناالمسلمالحمدلله 😂😂
አላህ ያቆያችሁ የወንድልጅ ስለልቦና ላልከዉ ልክነህ እኔዉስጥ ያለውን ስለልቦና ሁሉን ማለት በሚቻል ሁኔታ ተናግራቹታል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ እኔ በዚህ ፕሮግራም ዲግሪዬኔ ጭኜበታለሁ ኡስታዝዬ አሏህ ስራዎት ይቀበላቹ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ሚንበሮች ለጎጆዬ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ጠቃሚ ምክሮች ስለሚነሱ በተለይ ለማግባት የተዘጋጃቹ ሰዎች ብትመለከቱ ምን ማድረግ እንዳለባቹ በቀላሉ ይገባቹዋል 3የማልደራደርባቸው ወሳኝ ነጥቦች አሉኝ ባጋጣሚ ለትዳር በተደጋጋሚ የጠየቀኝ ወንድ እነዚ ነጥቦች የሉትም መኪና ቤት ገዘብ አይደሉም ነጥቦቼ እናማ ውስጤን አዳመጥኩና ለወደፊት እነዚ ሶስት ነጥቦች ከሌሉት ከሱ አብሬ መኖር ስለማልችል በጊዜው ትቼዋለው
እኔ በጣም ያስጨነቀኝ ነገር አለ እሱም በትዳር ወስጥ ነው ያለሁት የለሁት ስደት ነው ግን ትዳሬ በጣም አደጋላይ ነው እኔም ጤናየ በጣም አሣስቦኛል እናም በዚህ ጉዳይ ላይ ሀሳብ ወይም የምክር አገልግሎት እሚሰጡ አካላቶች ካሉ ቢተባበሩኝ
የህታችን ሁዳ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው
ሡብሀን አላህ አድስ የተጋቡ በአመት አድሺ ጊዜ ያልከው ትክክል ነው ትንሽቱ ነገር ራህ እጀንኒይ አሁን አመቴ ካድሺ ሣይበልጥ አልቀረም 😊
ወላኪን በጣም ጠብ ሣይሆን እራሴ ጋ ነው የምጣላው ለምን በማለት የኔም ልክ ያብሰ እወድሻለሁ እዳለችው ሴት እሡም ልምምድ ያስፈልገዋል ይሄን ቢያያደርግ ህይይወታችን በጣም ደስ የሚል ህይት እንኖራለን እደሚወደኝ እደሚያከብረኝ ባውቅም ባፉ የተወሠነ መስማት እፈልጋለሁ እሡ ግን እኔ የምለውን ምላሽ እኳ አይመልስም አዳደየ ኡፍ ይህ ሠላሜን ይነሣኛል 😢
ግን ይህን ፕሮግራም ለሚጋቡ አድስ ተጋቢወት በጣም ያስፈልጋቸዋል ትዳር የስ የሚለው በእውቀትና በአላህ ፍራቻ ምርጥ ህይውት እውነቱንም የዱንያ ጀነቱ ትዳር ነው
እና አድ ጥያቄ አለኝ ኡስታዝ ብዙ ጊዜ ሴት ልጂ ለባልዋ እድህ ትሁን ነው በየ ቦታው ወድም ኽሡሲ ለሴት ይሄ ግደታህ ነው በሚል አድ ፕሮግራም ብሠሩ እዳማንም ብየ ልኬም ሆነ ቁጭ ብየ አሠማው ነበር እና በርቱ ጀዛኩመላህ ኸይረን በዱአችሁም አትርሡን ❤❤
ሀቢበቲ ስሜትሽ ይገባኛል ሴቶች ተፈጥሮዋችን ሆኖ ከተግባርም ባሻገር በአፋቸው እንድነግሩን እንፈልጋለን ግን አንዳንድ ወንዶች ተፈጥሮ ሆኖ አያደርጉትም
ከኔ ተሞክሮ ልንገርሽ በእርግጥ አመት አልሆነንም ከተጋባን ግን ባሌ ፀባዩ ሆኗ ምንም ማውራት አይወድም ታቂያለሽ ከአራት ወር ቆይታ በኃላ ከአገር ሲወጣ ኤርፖርት ላይ ተሳስመን ስንለያይኳ እውድሻለው አላለኝም ግንኮ ከማንም ከምንም በላይ ወዶኝ ብዙ መስዋትነት ከፍሎ ስራውን ትቶ አገር ገብቶ አግብቶኛል አውቃለው ግን ሀዘኔ እጥፍ ሆነ ከተወሰነ ቀናት በኃላ እኔም ወደ ስደት መጣሁ አስቢው የተለያየ ሀገር ነን ስራ ይበዛብኛል ናፍቆት አለ አውርተን ስንጨርስ እውድሀለው ስለው እሽ ሲለኝ እኔ ስቃጠል አንድ ቀን እንድትለኝ እፈልጋለው ስለው እኔ አልወድም አስሬ ወድሻለው ማለት ወድጄሽ ነው ያገባሁሽ አለኝ ቢሆንም በለኝ ብል እንቢ አለ የዛው ቀን አንድ የአረበኛ አጭር ቪድዎ አገኘውና ላኩለት ሴቶች ተፈጥሮዋቸው ነው ወድሻለው መባል ይወዳሉ እያወቁ ይጠይቁሃል እየሚል ነበር ወዳውኑ እንኳን ካስደሰተሽማ እልሻለው ብሎ ከዛች ቀን ጀምሮ ሁሌም ይለኛል አልሀምዱሊላህ እናማ አብሽሪልኝ ኡኽታ ግን በተደጋጋሚ ንገሪው እንደሚያስደስትሽ
@@zuzubintabi-zc5ru ሡብሀን አላህ ሽኩረን ሀቢበትይ ኢኝሻአላህ አላህ መጨረሻውን ያሣምርልሽ
አላህ ሁሉንም ገር በገር ያርግልን ያረብ 💞💐
አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን❤❤❤❤
አህለን ሚንበሮቾ አላህ ይጠብቃችኝ ግን ምን አለ ይህንን ትምህርት ቀደም ብላቾህ ብታሰተምሩን ኑሮ የብዟችን ትዳር አይበተንም ነበር ብቻ አላሀምዱሊላ ለወደፊቱ ፊቱ ባለቤቴ ግን ትምህርት እየወሰድኩ ነው በዱአችህ አትርሱኝ ብዙ ውሰብሰብ ነገሮች አለብኝ በተረፈ አላህ ይጠብቃችህ ለአላህ ብየ እወዳችሀለሁ
ጀዛኩምአላህኸይር ጎጆየብሮግራም አቅራቢወች በሙሉ አላህ ሳሊህትዳር ይወፍቀቅ ሳሊህ ሴቶችም አላህ ያድርገን
እኔ የሰመሁት እኔ ተጠለቼ እናቴ ጋር ስመጣ አያትሽ ሂጅ ቀጥ ብለሽ ቤት ትለኝ ነበር ብለ ነግረኛለች አክስቴ እናቴ ጋር ብሄድም አንቺ እንጂ ነገረኛ እሱን መች አጠሁት አርፈሽ ቁጭ በይ ስለሚሉኝ የፈለገውን ብያደርገኝም እናቴ ጋር አልሄድም ተለኝ ነበር አክስቴ ይበስ አናደውኝ ነው የምማጠው ትል ነበር ለካስ እውነቷን ነው ለግጭት መበባስ ቤተሰብ ትልቅ ተፅዕኖ አለው😂 በርቱ ሹክረን
ሱብሀንአላህ አልሀምዱሊላ በልጅነቴ አግብቸ ምንምአላቅምነበር አሁንግን ኢሻአላህ ብዙተማርሁ
Jzakumllh keyrn btm tetsno fetarin program nw bertu
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ኡስታዝ አብዱል ገፋር ደግሞ በቤታችን ፕሮግራም ለትዳሬ ፍቅር እንዲኖረኝ ገፋፍተኸኝ አድርኸኝ ነበር ወደ ሀገር የገባሁት ግን ምን ዋጋ አለው እኔ ብቻ ነበርኩኝና ፕሮግራሙን የተከታተልኩት ባሰብኩት ልክ አልተግባባንም ነገር ግን ያም ቢሆን አግዞኛል አሁን ኢንሻ አላህ እሱም እንዲከታተል እመክረዋለሁ❤ ግን በቲቪ ይተላለፋል?ሰአቱስ መቸ ነው?
Awo ytelalefal 2:30 meselegn zewetr maskegno
ማክሰኞ ማታ ሁለት ሰአት ተኩል በሰምንት አንድ ቀን
bedgamim erob ken 6:00 sat ena kdame mata 3:00 sat ytayal
አህሊን ሚንበሮች እንኳን ደህና መጣቹ
ustaz allah ewket chemro chemamro yasdesth jezahn allah ykfelh
ከሁሉም የሚጎዳው ባመኑት ስው መከዳት ነው
Allahu akbar endew Masha Allah yemigerm timehert new. Allah tetekamiwoch yadrgen.
ውዶቼ እህቶቼ ፖሮግራሙን እዴት ደውሎድ ማድረግ ንገሩኝ ምታቁ
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
،አሰላምአለይኩምማሜ፣ፕሮግራማችሁንበጣምነዉየምወደው፣በተለይየኡስታዝምክርአላህይጨምርላችሁ
ጥሩትምህርትነውበርቱ
ማሻአላህ ተባረከላህ😢😢😢
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃቹህ ውዶች
እኔን ችግር ያለኝ የባለቤቴ ዝምታ ነው ፉቅሩን ከመግለፅ የተቆጠበበት ምክንያት አልገባ በሎኘል ጠልቶኝ ነው ለማለትም ምንም አይነት ምልክት አላይም። እስቲ አስተያየታቹህን ጣል ጣል አድርጉልኝ።
የተፈጥሮም ነው አዳዶች ወዶች ፍቅራቸውን አይገልፅም ቢሆንም ላቻ የለው ቦታና እክብካቤ በዛ የባልሸን ልክ ታቄለሸ እሱ ፍቅሩን ባይገለፅ አች ግለጭለት እሱም ቀሰ በቀሰ ካች ይማራል
👍
ልክ የጥላቻ ምልክት ካላየሽበት የፍቅር ምልክትም ማየት አለብሽ መግለፅ ግዴታ አይደለም ማማ አንዳንድ ሰወች ገለፃ አይችልልም
እኔም ተፉጥሮው ነው ብየ እያሰብኩ ነበር ነገር ግን በትዳራችን ደስተኛ ይሁን አይሁን እንኳ ማወቅ ስለከበደኝ ምን እንደሚሻል ግራ ገብቶኝ ነው። ከምንም በላይ የሱ ደስታ ያሳስበኛል።
እኔም እንዳችው ነኝ ወላይ በትዳር ከ10 አመት በላይ ሁኖናል ግን እንካን እወድሻለሁ እና እጠላሻለሁ ብሎኝ አያውቅም አሁንማ እኔ ብቻየን እያሠብኩ በጣም እየተጨናነኩ ነው ኸረ የመላ ያለህ
ሴት ልጅ ደርበብ ስትል ነዉ የምታምረው ለሚሉትስ 😅😅😅😅
Mashaallaa ጥሩ ምግብ
Very constructive Counselling.
አድሠዉጋ. አሥርአመትኩሮፍነኝ. አባቴንላስከዳኝብሎ. ካባቴጋነገርእየሠራ. ላመትአጣላኝ
ጀዛኩምሏህከይር
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
አህለን ለጎጆየ❤❤❤
جزاكم الله خير
አህለን እስኪ ልስማውና እመለሳለሁ😊
መሳተፍ እፈልጋለው እንዴት ላገኛቹ ?
ደውሉ ተመዝገቡ
በጉጉት ጀምሩልን
wa wr wb ማሻአላህ እንኳን ደህና መጣቹ
Asrfei hlke yrsollahiii mhamede❤
Mashallah Allah yetebekachu ene gene betame edelegna negne balebete andme kene kandebetu metefo kale weto ayakeme bekefu enkwane ayayegneme ene negne enji yazugne lekekugne mele welihe edelegna negne ayekeyerew 10amete sakew sew yawe yehonale yene bale yawe new becha tagashe bale yesetachu ene abubekere bayehone gene selefelefe yadameta❤ esu andeme kale ayenagereme benetalame beresachen sate enetarekalene ❤Allah yetebekachu mame usesazuna
መሻ አላሃ አላሃ ይጫምራቹ
አለ ዛሬ ቀጫጫ መሆኔን አልወደድኩትም ስታስጠላ አላለም 😅
😂😂😂😂 እንቻለው
አህሌን ሚንበሮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ ተከታታዬች ከጎጆየ ፕሮግራም ምን ተማራችሁ? ወደፊት ህይወታችሁን በምን ሁኔታ ለመምራት አሰባችሁ? ከሰማችሁት ሁሉ በተለይ ባለ ትዳሮች ምን ለውጥ አመጣችሁ??? መልሱ_
ማሻ አላህ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ቶሎ የምናደድ ሰው ነበርኩ አሁን ትግስተኛ ሆኛለሁ ከባለቤቴ ገር በጣም እንዋደዳለን ግን መኮራረፍ እናበዛለን የሆነ ቀን በጣም አናዶኝ መጥፎ ውሳኔ ልወስን አልኩና ከባለቤቴ ጋር እንዴት ልግባባ የሚለዉን ፕሮግራም ከተከታተልኩ በኋላ ኮምፕልትሊ ሀሳቤን ቀየኩ ይሄን ያህል ተፅኖ ፈጣሪ መሆናቹ ገርሞኛል ምን ያህል አይፀፅተኝም ነበር ገና ብዙ እማርበታለሁ ኢንሻአላህ ሹክረን
@@salihajewar7757
አህሰንቲ ማሻ አላህ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ መማር ብቻ ሳይሆን የተማሩትን ወደ ተግባር መለወጥ ትልቅ ብልህነት ነው ።