ความคิดเห็น •

  • @OfficialEthioinfo
    @OfficialEthioinfo 4 ปีที่แล้ว +61

    አቶ ዮሐንስን በዚህ ያግዙ! gf.me/u/yfn5yg

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว

      እኔ የምለው ኦሮሞ እያመረረ ነው ይቺ በልመና የተገኘችውን ብር እሮጦ መቀሌ ወይም ባህዳር ላላፈሰሳት ዋጋ የለው ሃሃሃሃሃሃሃ ህዝብ ቂም ከያዘ ያዘ ነው KKK DC DC DC VIVA OROMO

    • @yeshidesta5331
      @yeshidesta5331 4 ปีที่แล้ว +3

      @@oromiyabirthoromo1916 ዝምበል ከብት

    • @redietbirtukan8321
      @redietbirtukan8321 4 ปีที่แล้ว +1

      @@oromiyabirthoromo1916 yetu hizebenewu kime yeyzewu

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +6

      @@oromiyabirthoromo1916 ለዘላለም የምትኖር ሃገር ኢትዮጽያ እንጂ ለዘላለም የሚኖር ብሄርና ዘር የለም ዘረኞች ትጠፋላችሁ አሟሟታችሁም አያምርም ኢትዮጽያ ግን ለዘላለም ትኖራለች ቢመርሽም ዋጥ አድርጊው

    • @hawuletwolloyewa2306
      @hawuletwolloyewa2306 4 ปีที่แล้ว +2

      @@oromiyabirthoromo1916 ዝበይ ገልቱ እናንተ እኮ ማለት ከከብት የማትሻሉ በጎች ናችሁ ደቆሮ ነሽ እሽ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 4 ปีที่แล้ว +328

    አቶ ዩሃንስ ወልዴ እንኳን አንተ በህይወት ተረፍክልን እንጂ ሀብት ንብረት ይተካል!
    የእመቤታችን ወዳጅ ነህ እሷ ጥላ መከታ ትሁንህ

    • @ethiopiahagere177
      @ethiopiahagere177 4 ปีที่แล้ว

      Hi ነፍጣሟ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 4 ปีที่แล้ว +14

      @@ethiopiahagere177 አንተ ጭንጋፍ ነፍጠኛዋን የመስደብ ሞራል የለህም ሌባ ወያኔ እሷ የምትሰጠው አስተያየት ሁሉ በጣም ቅን ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ልጅ ናት ከሷ ልንማር ይገባል

    • @nunugeb1304
      @nunugeb1304 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen.

    • @ethiohistory170years5
      @ethiohistory170years5 4 ปีที่แล้ว +1

      ጎፈንድ እና በሚዲያ ለቅሶ ዘመናዊ ልመና ይሉሀል🤣🤣🤣ለማንኛው የምትለምናትን ሰባስበህ ወደ አባትህ አገር መቄት ላሊበላ ተጓዝ፣ከዚያ ውጭ መርዝህን ስትተፋ ከርመህ የተረጋጋ መስሎህ ብትመለስ ቆዳህን ነው የምገፍልህ💪

    • @gulfcocompany4456
      @gulfcocompany4456 4 ปีที่แล้ว

      Setetu ehenew yesun manante beko ende baldergu naber

  • @daniyatmekebebe3872
    @daniyatmekebebe3872 4 ปีที่แล้ว +88

    “ሰው መሆን ከዘር ይቀድማል። ስንወለድ ቋንቋ አልነበረንም። ሰው ሆነን ነው የተወለድነው። ኢትዮጵያዊነት የማይገባቸው አሉ። እንዚህ ራሳቸውን ስለማያከብሩ ሌላውንም አያከብሩም። ዘረኝነትን የሚሰብኩ ሰዎች ውስጣቸው ፍቅርና ክብር ለራሳቸው የሌላቸው ናቸው።” አቶ ኦባንግ ሜቶ።

    • @heywet
      @heywet 4 ปีที่แล้ว

      Obang ye Amara baryaw!

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 4 ปีที่แล้ว +1

      @@heywet
      ዲጂታል ወያኔ መርዝ እየረጫቹ ትጨፋፋላችሁ እንጂ ወያኔዎች አራት ኪሎን አይመለሱም ዘርፎ መብላት ቀረ

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p 4 ปีที่แล้ว +66

    ሰጪዎች ሆይ ተሰቶ የማያልቅ ይስጣችሁ በወጣ ይተካላችሁ እንዲህ አይነት ወገንም አለ ተስፋ አንቆርጥም ክፉዎች ብቻ የከበቡን መስሎን ደነገጥን ለካ መልካሙና ደጉ ወገኔ ዝም ብሎ ነው

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 4 ปีที่แล้ว +5

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ። ይቺ ክፉ ቀን እስክታልፍ ያለንን እየተካፈልን እንኑር

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 ปีที่แล้ว +4

      Amene Egezeyabere yesetachu

    • @user-ux9us9ou1j
      @user-ux9us9ou1j 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z 4 ปีที่แล้ว +18

    ተመስገን አባየ ያን ሲቃ የተናነቀህ እምባ አልፎ ይህን ለመስማት ያበቃን
    እንኳን ተረፉልን አባ

  • @yidnekachewwondimu92
    @yidnekachewwondimu92 4 ปีที่แล้ว +17

    ትምህርት ሚኒስቴር ነው መሆን ያለብህ ጌታዬ - ስለ ትምህርት የገባህ ነህ ፣ ቁርጠኛ ነህ ፣ ራዕይ አለህ።

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 4 ปีที่แล้ว +80

    የርዳታው አድራሻ በዚህ tube ቢተላለፍ ሌላው አለም የሚኖረውም የመርዳት እድል ሊያገኘ ይችላል ለምሳሌ አውሮፓ ለምንኖር አረብ አገር ለሚኖሩ ለሁሉም እድሉ ቢመቻች ብዬ አስባለሁ ሀምሳ ሎሚ ለአነድ ሰው ሸክሙ ነው ፣ ለሀምሳ ሰው ግነ ጌጡ ነው።

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እንተባበር

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @user-rp2hg1ur2p
      @user-rp2hg1ur2p 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @yeshidesta5331
      @yeshidesta5331 4 ปีที่แล้ว

      @@Samee-ie4ge ከላይ ሊኩ አሌ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 ปีที่แล้ว

      ከላይ ኮመንት መጀመርያው ላ ይ ተቀምጧል

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 4 ปีที่แล้ว +43

    እዛ አገር ትምህርትቤቱን ቢሰሩ ደግመው ምንድነው ዋስትናው አለመፍረሱ አደገና ለምን አነዚ ሰዎች ማስተዋል ማሰብ አልፈጠረባቸውም

    • @user-op2zt2oe1j
      @user-op2zt2oe1j 4 ปีที่แล้ว

      ለዛዅዉም ሁለቴ ተቃጥሎበታል😢

    • @user-jp3mi8rx5v
      @user-jp3mi8rx5v 4 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @saruyoha2590
      @saruyoha2590 4 ปีที่แล้ว

      እኔም አሱን ነወ የምለው ;ሌላ ቦታ ነወ መሰራት ያለበት:: አነሱ አየገባቸወም አሁነም ያነዱታል::

    • @ruhmahussien7036
      @ruhmahussien7036 3 ปีที่แล้ว

      ከዛ ኣካባቢ ውጡ እነዚህ ሰዎች ማሰብ የተሳናቸው ናቸውና እባክወትን ሌላ ኣካባቢ ይሂዱ ለልጆቾት ኑሩ።

  • @user-qh7mg6ch8n
    @user-qh7mg6ch8n 4 ปีที่แล้ว +14

    አይዞክ አባቴ እባክን ያብሱልሐል ወገኖችህ ለአጥፊወቹም ልቦና ይስጣችው ኢትዮጵያ ሐገራችን ና ህዝባችንን ፈጣራ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርካት አሜን

  • @mitakonjo2035
    @mitakonjo2035 4 ปีที่แล้ว +49

    እንኳን ተሩፋ ከነቤተሠቦቻችሁ ገንዘብ ይተካል ህይወት ግን አይተካም እመቤቴ ማርያም ትርዳክ

    • @user-tl1mo8oe7e
      @user-tl1mo8oe7e 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-tl1mo8oe7e ewunet new....

    • @user-tl1mo8oe7e
      @user-tl1mo8oe7e 4 ปีที่แล้ว

      @@zabibaali9470 አዎ እህቴ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +41

    ልጅ ሆነን በጎችና ከብቶች በቤታችን ነበሩ አብረናቸው እየተንከባለልን ያሳደግናቸውን ከብቶች በጎች አርደን አንበላም ምክንያቱም ቤተሰብ ለልጆቹ ስለሚጠነቀቅ አመትባል ሲመጣ አንዷን ሽጠው ሌላ ገዝተው ነው የሚያርዱት በፊለፊታችንም አርገውም አያውቁም እንኳን የሰው ልክ ክቡር ለሆነው ይቅርና ለእንሰሳት የሚያዝን ህዝብ ነው። ይሄንን ሰይጣናዊ ተግባር ከየት አመጣችሁት ግን እውነት ለማመን የሚከብድ ነው😥😥😥😥😥 ምነው በእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሽኝ ።

    • @muhammdhadu1956
      @muhammdhadu1956 4 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል ዶሮ ሲታረድ እንኳን አይናችንና ጆሮችንን ሸፍነን ነፍስ ከወጣ ቡኃላ ነበር የምንገለጠው ዛሬ ግን ከየት እነደመጡ አላውቅም

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +1

      @@muhammdhadu1956 ትክክል ወንድምዬ

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k 4 ปีที่แล้ว +3

      አረመኔ ትውልድ ነው

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-wr8fs2zs8k በጣም እንጂ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +29

    አቶ ዮሐንስ ያሁሉ ንብረት አልቆበት እሱ ግን ስለ ድሆዎች ስለ ሚስኪኖች ስለ ተማሪዎቹ የሚያስብ የሚገርም ስብህና ያለው ሰው ነው እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰቦችክ ይጠብቅህ ። በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወንድሞች ፣ መንግስት የህግ የበላይነትን ማስከበር አለበት የህልውናችን ጉዳይ ነው በመኖርና በመሞት መካከል ያለ ህዝብ ምን ዋስትና አለን በኦሮሚያ ክልል ያሉ ባለስልጣኖችን ለዚህ ሁሉ እልቂትና ሞት እጃቸው ሳይኖርበት አይቀርም ይጣራልን።

    • @user-qg5mf7fn2j
      @user-qg5mf7fn2j 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል እጃቸው ኣለበት

    • @user-xu7ny7di2i
      @user-xu7ny7di2i 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-qg5mf7fn2j አወ አለበት እንደት በየ ቦታው እየሄዱ በዚል እየደፉ ሲያቃጥሉ የት ነበሩ ሆን ተብሎ የታሰበ ነገር ነው ስልጣን ለመቀማት ሰው በመግደል አይቻልም የሞቱት የድሀ ልጆች ናቸው በጣም ያሳዝናል ምንም በማያቁት ግፍ መስራት

    • @sirgutwakshumie9657
      @sirgutwakshumie9657 4 ปีที่แล้ว

      He have 11 branches the only burned library, computer and his house, even he is not living shashemne he lives bole, just menem le lalachew benaseb bey new church yetetelelu

  • @meskerimshiberv4850
    @meskerimshiberv4850 4 ปีที่แล้ว +29

    በጎፈንድ ላይ መሳተፍ የማንችለው ላሌ በአረብ አገር የምንኖር ልጆች ያቅማችንን እንድንረዳ እባኮትን አባታችን የባንክ አካውንቶን እዚላይ ሺር ቢያደርጉልን

    • @saronayalew9374
      @saronayalew9374 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እያልኩ ነበረ ልክ ነሽ እህት

  • @user-pr1ui7fu9x
    @user-pr1ui7fu9x 4 ปีที่แล้ว +47

    ሻሸመኔ የፍቅር አገር እንደሆነች ነው ስሰማ ያደኩት ማየት የሁልጊዜ ምኞቴ ነበር አሁን ግን እፈራለው ለመሄድ 😢😢ዘረኞች እግዛብሄር ጥርግ ያድርጋችሁ🙏🙏🙏

    • @user-xu7ny7di2i
      @user-xu7ny7di2i 4 ปีที่แล้ว +5

      በጣም ዘራቸውን ከምድር ያጥፋልን ቢኖሩም ለሀገር ሸክምና እከክ ናቸው ምንም አይጠቅሙም አብሶ የኦረሞ አህዬች በሜንጫ ብቻ ሰውን በመግደል የሚታወቁ እንስሳ ናቸው ደደብ ደንቆሮ

    • @user-vw4vl7ue5q
      @user-vw4vl7ue5q 4 ปีที่แล้ว +3

      በእውነት የእውነት የፍቅር ሀገር ናት ተወልጄ ያደኩበት ናት አሁን ምን አይነት ሰይጣን እንደ ገባብን ነው ግራ የገባን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን

    • @heywet
      @heywet 4 ปีที่แล้ว

      Zeregnochu Neftegnoch nachew yeteregu!

    • @heywet
      @heywet 4 ปีที่แล้ว

      @@user-xu7ny7di2i go to your country👉👉👉👉

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 4 ปีที่แล้ว +26

    አቶ ዮሀንስ እንክዋን እርስዎ ተረፉ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-oy4zf6xj2g
      @user-oy4zf6xj2g 4 ปีที่แล้ว +1

      አቶ ዮሀንስ እንክዋን እርስዎ ተረፉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @habeshanurses1625
    @habeshanurses1625 4 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ነው ኢትዬጵያዊነት:: አይዞህ ወንድሜ :: አንድነት ሀይል ነው ::

  • @genethana1145
    @genethana1145 4 ปีที่แล้ว +7

    Essssssssy . Every things are for Reason. You will be blessed more than before. My mighty God be with you and your family.

  • @emugebrielabate2910
    @emugebrielabate2910 4 ปีที่แล้ว +6

    በእንድህ ነው ኢትዮጵዊነታችን የሚታወቀው ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 4 ปีที่แล้ว +27

    አአልሀምዱሊላህ

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 4 ปีที่แล้ว +7

    አይዞት አባታችን ንብረት ይተካል ነገ
    እርሶ እና ቤተሰቦዎ ብቻ እንኳንም መድኃኔዓለም አተረፍዎ አይዞን አለን እንረዳለን!

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 ปีที่แล้ว +4

    በጎ ሰዎችን ያብዛልን እናግዘው ወገን !!

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 4 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪን ኢየሱስ ክርስቶስ እየሰቀሉት የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው አለ አቶ ዮሐንስም የወደመው ንብረታቸው እያለ ስለ ተማሪዎቹ ይጨነቃሉ ምን አለ እንደ እርከዎ አይነት ቅኖችን ቢያበዛልን

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 4 ปีที่แล้ว +2

    This too shall pass. I am so sure, your new school will even be better!
    Stay blessed!

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አተንም እካን ከዛች ክፉቀን አዳነክ ውሉም ለበጎ ነው 💚💛❤️

  • @fekerelove2546
    @fekerelove2546 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በትህወት ተረፊክ አይዞህ ንብረት ይገኛል

  • @fghcg3720
    @fghcg3720 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር እናንተንም ያፅናናችሁ በእውነት እሱ ይጠብቃችሁ

  • @fekadugashaw9297
    @fekadugashaw9297 4 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር አንኳን ሒወትህን ከነቤተሰቦችህ አተርፈክ ።ቅን የሆንን ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንርዳ እንደየአቅማችን።

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 4 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን እናተን እግዚአብሔር አምላክ አተረፍችሁ እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል አይቀርም።

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 4 ปีที่แล้ว +4

    he is an amazing person who still cares about others GOD bless you🙏

  • @user-wz5yj8qw1x
    @user-wz5yj8qw1x 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን እንኳን አምላከችን ከክፉ አተረፋችሁ

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ጠንካራ ሰው ነህ እመብርሃን ጥላብከለላ ትሁንህ

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይስጣቸው አዞት ያኔ አባት ።

  • @tsib9490
    @tsib9490 4 ปีที่แล้ว +33

    Dear my Teacher (Yohannis), I am sorry for everything! i am your former student and living at Sweden. You were my English teacher even if before Lucy acadamy at Progress English school. If its possible put the link for the gofundme. እንኳን አንተ በህይወት ተረፍክ we know who did it (beteley balehabetoch, endante temert bet yalachew) ... ! Yeterefu zemedoch selalu le enesu senel zim belenal. Mengist senor enaweralen.

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 4 ปีที่แล้ว

    አይዟችሁ በርቱልን ሁሉም ያልፋል። ሰው ለመርዳት በጣም እየተሳተፈ ነው።

  • @wendiyefikremedia8496
    @wendiyefikremedia8496 4 ปีที่แล้ว +24

    ቆይ ግን ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ውይ? ቆይ ለምንድነው እውነቱን ተናገረ በላችሁ ነው እንዴ ?😭😭😭 እኔ ግን በእናንተ አዝናለው፠

    • @wehib__tttg4192
      @wehib__tttg4192 4 ปีที่แล้ว +1

      Galoch nachewa

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 4 ปีที่แล้ว +6

      ንብረታቸው በመቃጠሉ ተደስተው የነበሩ አሁን ደግሞ እንዲህ ብር ሲሰበሰብላቸው ተናደው ነው ምቀኞች

    • @sumayaabduselam3252
      @sumayaabduselam3252 4 ปีที่แล้ว

      Astsaseb ylelachwe slehonu

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 4 ปีที่แล้ว

      @@wehib__tttg4192 yap galach nachewu kkkkkkkk wey gala tinbatam bisbisoch tishetalachu tatebu gimatamoch

    • @hami1628
      @hami1628 4 ปีที่แล้ว

      ምንም ጥያቄ የለውም ጤነኛ አይደሉም አውሬ ናቸው ድንግል እንደዚ ቅስማችሁን ትሰበረዉ ልቦና ትስጣችሁ

  • @user-bh8ve3tw7y
    @user-bh8ve3tw7y 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጠንካራ አባት አይዞልኝ አንተ የእመብርሃን ልጅ ነህ😘😘😘

  • @elsageto5070
    @elsageto5070 4 ปีที่แล้ว

    አይዞወት አባታችን እንኳንም አልሞቱ ንብረት ይተካል ዋናው መትረፍወነዉ

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 4 ปีที่แล้ว

    አይዙት አባታችን እግዚአብሔር ከርሱ ግንሁ ፈተን ልበጉ ነው በእምነት እንበርታ እንፀለዪ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አቶ ዮሐንስ እንኳን ደስ አልዎት በአለን አቅም እንደግፋለን

  • @melonmerkato1732
    @melonmerkato1732 4 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን እግዚያብሔር አተረፈ
    ግን እንደተናገርከው ብዙ ነገር ደርሶብአል
    ምን ዋስትና ኖሮህ ነወ እንደገና ለመስራት ያሰብከ ትመሠሰላለ ለማንኞውም እግዚያብሔር ይርዳህ።

  • @heraneliyas8394
    @heraneliyas8394 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን አተረፋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሀብትና ንብረት ይተካል ዋናው ጤና

  • @amalAmal-mq2pl
    @amalAmal-mq2pl 4 ปีที่แล้ว

    አይዞህ እንካን ተረፌችህ የተዋህዶ ጀግኖች ብረቱ እግዜአብሔረ ከእናንተ ጋራ የሆነ ፡፡

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r 4 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ዉስጤ በጣም አዝኗል በነኚህ አባት ግፍ ዉለታቸዉ በዚ ነዉ ሚከፈለዉ?? እያለቀስኩ ነዉ ማያቸዉ ያስተመሪ ዉለታ የሀገር ባለዉለታ እንዲ ሲያዝኑ ማየት ህመም ነዉ ማርያምን ብቻ እርሰና ቤተሰቦ እንኳን ተረፋልን አበቴ

    • @user-jp3mi8rx5v
      @user-jp3mi8rx5v 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እኔም በፊት የሻሸመኔ ልጅ ነኝ ስል በኩራት ነበር አሁን ግን አፍራለው

    • @saruyoha2590
      @saruyoha2590 4 ปีที่แล้ว +1

      ቢሰራ አሁነም ያነዱታል

  • @ASR9475
    @ASR9475 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያፅናህ። ያቅማችንን እንድንረዳ በአገር ውስጥ ላለን የሒሳብ ቁጥር ብትሰጡን።

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 4 ปีที่แล้ว +4

    አይዞት እንደገና ይገነባል።

  • @user-iq1yf4tu3z
    @user-iq1yf4tu3z 3 ปีที่แล้ว

    መዳኒአለም እንኮን አተረፈህ ያለፈውን የሚክስ የሚያይ አምላክ ነውና አይዞህ በርታ ጽናትህን ይዘህ ቀጥል

  • @user-xx3iq2xi2s
    @user-xx3iq2xi2s 4 ปีที่แล้ว +8

    ዲስ ላይክ እምታረጉ ልባችሁ ጤነኛ መሆኑ ያሳስበኛል እንኳን ተረፍው አባ ልቤ በጣም አዝኖ ነበር

  • @user-xi3ck3yx5b
    @user-xi3ck3yx5b 4 ปีที่แล้ว

    አይዙቹህ ከናተ ይህን መረጋጋት ማየታችን ደስ ብሎናል ትምርት ቤቱ ይመለሳል

  • @helenassefa3813
    @helenassefa3813 4 ปีที่แล้ว +7

    This too shall pass!!
    Egzabher Enkuane Aterfhe

  • @tekleweldyetewahdoljitekle4752
    @tekleweldyetewahdoljitekle4752 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እንኮንም ነፍሳችሁን አተረፈ
    እግዚአብሔር ፍርዱን ያመጣል

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንዳስለቀሱኝ እግዚአብሔር መፅናናትን እመኛለሁ እንኳን ሂወታችሁ የተረፈ አባቴ

  • @amenamenamenkw8600
    @amenamenamenkw8600 4 ปีที่แล้ว

    እባታችን እንኩዋን ከነመላ ቤተሰቦ ተረፉልን አይዞአችው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጎናችው ነን

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Egziabher Yemesegen !!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን እንኳንም በህይወት አለህልን ያቺ ያለቀስካት እንባ እመትቀር መስሎህ አይዞህ !! እግዚአብሔር ሚዛን ላይ ተቀምጣለች :: በድጋሜ እንኳንም ተረፍክልን: :
    የሞቱትምንም ነፍስ ይማርልን ::

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ አባቴ በርቱልን አይዞት አይዞት ጠላት ይፈር ይብላኝ ለነሱ

  • @user-hd1ep5so4z
    @user-hd1ep5so4z 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ጀግንልን ሁሉም ነገር ይስተካከላል

  • @sarateferi9816
    @sarateferi9816 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በምህረቱ ይጎብኘን

  • @enatmekoninafmas9686
    @enatmekoninafmas9686 4 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ክርስቲያን መቼም ቢሆን ተስፋ አይቆጠርም በርታ ብለህ ዳግም ወደስራ መመለስ አለብህ እግዚአብሔር ሃይልና ብርታቱን ይስጥህ ላንተ ይህ አይገባህም ነበር ግን ሆነ ወድቆ መቅረት ግን የለም በጭራሽ እጅ አንሰጥም ።

  • @gabewelde8220
    @gabewelde8220 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen!!!

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e 4 ปีที่แล้ว +8

    መምህር የኋንስ ወልዴ የኢትዮጵያዊነት የከፍታ ማማ ማሳያ ነው ንብረተወት ወዲሞ ያለቅሱ የነበሩት ግን ለትውልዱ ነበር ኢትዮጵያዊያን እኔህን ሰው ካነበራቸው በይበልጥ ስራቸውን እዲሰሩ ትውልዲ እንዲቀርፁ ማዲረግ አለብን ብቻል ሌላ ቦታ ላይ ቢሰሩ ለትውልዱ ይጠቅሙናል

    • @user-te1kc5ns4m
      @user-te1kc5ns4m 4 ปีที่แล้ว

      ምም ዋጋ አለው ነገ ያቃጥሉታል

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ዮሐነስ ወልድ እንኳን ደሰ አለ እግዚአብሔር እንዴት ደሰ እንዳለኝ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አንደነት ውበታችን ነው አንድ ላይ ስንሆን ከፍ እንላለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪 ደስታዬ ወደር የለውም

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 ปีที่แล้ว +9

    አባቴ እኳንተረፍክ የረገፉትሥ ከየት ይመለሡ ወይ ወገኖቼ ሣታሥቡት ተጨፈጨፋችሁ ሆሆሆ ፓሊሥ ቆሞ ሚያስገድልበት ሀገር 😭😭😭😭😭

  • @senaithaile3790
    @senaithaile3790 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen!!!
    Egziabhir Yabertachu !!!

  • @alemkebed7530
    @alemkebed7530 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ አለኝ ተረጋግተህ ስላየሁህ ስታለቅስ አይኔ ብቻ አልነበረም ልቤም ነበር ያነባው እግዚአብሔር ማተብህን ያጥብቅልህ ያስጠቃህ ማተብህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 4 ปีที่แล้ว

    ሰው መሆን በቂ ነው ለመርዳት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @meazaoda1361
    @meazaoda1361 4 ปีที่แล้ว

    አይዞአችሁ ሁሌም ከጎናችሁ ነን ።

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 4 ปีที่แล้ว

    እንካን እግዛቤር አተረፍችሁ ከነቤተስቦችህ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 4 ปีที่แล้ว

    እሰይ እ/ር ስሙ ይባረክ !! ጥሩነትህ ዋጋው ከሰማይ አባታችን ይከፈላል ዋናው በህይወት መትረፍ ነው በጣም ነበር ያለቀስኩት የምንችለውን ያቅማችንን የህል እንሩዳለን ፡ ዛሬ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፡ አንዱን በሩር ሴጣን ሰዘጋው ሌላውነኘ ደግሞ እግዚአብሔር ይከፍተል ፡ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛

  • @alemtshayhayle6959
    @alemtshayhayle6959 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ በይቅርታው እና በምህረቱ ይጎኘን

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እንዴት እዳለቀስኩ ያኔ ሳይህ
    እግዚአብሔር የታመነ ነው እይዞን

  • @user-ir9gz2hm9s
    @user-ir9gz2hm9s 4 ปีที่แล้ว +1

    አትዮጽያዊነት ከዘር በላይ ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሁንም በቃ ይበላት ሀገራችንን

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ መልካም ዜና ነው ሉስይ ትምህርት ቤት ታድሶ ዳግም ትውልድ ስገነባ ለማየት ያብቃን!

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l 4 ปีที่แล้ว

    አይዞህ አባቴ ከደርስብህ መከራ ይልቅ ካተጋ ያለው እግዚአብሔር ታላቅ ነው አሜን ፫

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele1960 4 ปีที่แล้ว

    ልቤ ተስብሮ ነበር አሁን ደስ አለኝ ድንግል ማርያም እንባህን ታብሰልህ አባታችን

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርብያልከውንብሁሉ በበረከት ይሙላለን 🙏🏾🇪🇹

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen 🙏🙏🙏
    Fetari yasibachu 😭

  • @user-wx4ff1wn5p
    @user-wx4ff1wn5p 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ አይዞአቹ እግዚአብሔር እንባቹን ያብሳል

  • @user-rg1li7uz2z
    @user-rg1li7uz2z 4 ปีที่แล้ว +1

    ሲለቅሱ አብረን አልቅሰን ነበር ደስታወትን ስላየን ደስ ብሎኛል ለተጎዱ ወገኖች በዉጭ እተሰራ ነዉ በዉጭም በገርም ብለን እደርስላቸዉ አገራችንን ስላም ያርግን💚💛❤️

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 4 ปีที่แล้ว +2

    በሚገባ እናግዛለን ይሄ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነው ወገኖቻችን መማር አለባቸው አለቀ🤨!!

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 4 ปีที่แล้ว

    እንረዳለን እንኴን እግዚአብሔር አተረፈዎት !!!

  • @hanahana6742
    @hanahana6742 4 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ጋሼ ባለማተቡ የሚካኤል ልጅ ቀና ይላሉ

  • @radiyaradiya780
    @radiyaradiya780 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እንኳንአተርፈህ,የኔአባት።አይዞንሁላችንምከጎናችሁነን።

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 4 ปีที่แล้ว +2

    አይዞኝ አባታችን እንወድሀለን.. የበለጠ በሀይማኖትህ እንድትጠነክር ያደርግሀል!!

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ለእርሱም እግዚቤሔስ ይርዳውት

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 4 ปีที่แล้ว

    ዋናው ነገር በሂወት መትረፉ ነው እና እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @z.bintislam7920
    @z.bintislam7920 4 ปีที่แล้ว

    Salem Salem Ethio info

  • @woynishetwoynishet1238
    @woynishetwoynishet1238 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አምላክ ያዘኑትን ልባቸው የተሰበረ ሁሉ ፈጣሪ እንባቸውን ያብሰላቸው

  • @user-lf1im9gy8q
    @user-lf1im9gy8q 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @user-en6un7mx3n
    @user-en6un7mx3n 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተረፉ አባታችን አይዞት ፈጣሪ ከናተ ጋር ነው

  • @vugug8313
    @vugug8313 4 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ያልፋን ፍርድ ከጌታ

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i 4 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር ይመስገን አባታችን አይዞን እንዲህ ደግ ሰው ስላለ

  • @yeselaselijnegn8246
    @yeselaselijnegn8246 4 ปีที่แล้ว

    አይዟችሁ ወገኖቼ እጅ እንዳትሰጡ እኛም በቻልነው ሁሉ ከጎናችሁ ነን!

  • @bethygashaw4747
    @bethygashaw4747 4 ปีที่แล้ว +8

    Mr.Yohannes, I advise you not to go to Shashemene, In collaboration with your positive minded colleagues, build and organize schools in Addis , Ambo and Amhara region and live with human not with Arusi animals.

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖች ያሳዝናል እደት

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን የመንፈስ ጥንካሪዊት ደስ ይላል እግዚአብሔር እንደ ፃድቅ እዮብ የጠፋውን በእጥፍ አርጎ ይተካሎት ለሁላችሁም

  • @hirutethioa828
    @hirutethioa828 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እንኳን እግዝአብሔር አተረፋቹ ንብረት ይተካል ይባላኝ ለዘረኞች

  • @user-er4ok4xs2f
    @user-er4ok4xs2f 4 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጵያ የሚያድኒዋት መልሰዉ የሚገነብዋት ልጆች ስላልዋት እግዚአብሄር ይመስገን መልካም ቅን ኢትዬጵያዊ በያለበት አምላክ ይጠብቃቸዉ ሁላችሁም ተባረኩ