ጂጂ ከዓመታት በኋላ ድምጿን አሰማች || የኢትዮጲያዊያን ወገኖቼ ድረሱልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 198

  • @tibebshow
    @tibebshow  2 ปีที่แล้ว +8

    ጂጂ ለእኛ ኢትዮጲያዊያን ኩራታችን ናት ፈጣሪ ጂጂን በሰላም ወደ ሀገሯ ይመልሳት።
    እስካሁን ጂጂ ሀገሯላይ ብትሆን የምትሰራቸዉን ሌላ ድንቅ ስራዎችን ማስብ ይከብዳል።
    ብቻ ጂጂ ስትስቅ ማየት ነዉ ምኞታችን። ሁላችሁንም እናመሰገናለን🙏

  • @mulusewmolla7389
    @mulusewmolla7389 2 ปีที่แล้ว +24

    ጂጂ የኢትዮጲያ እንቁ ልጅ ወደሀገርሽ ግቢ ሀገርሽ እንኳን ፀበሉ አፈሩ መዳኒት ነው ...........!!!

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 ปีที่แล้ว +10

    አይዞሽ ጂጂ የኢትዮጵያ ዕንቁ በፀሎት ባለን ነገር ካንቺ ጋር ነን ተባረኪ እንወድሻለን።

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🥺🥺🥺

  • @abby8509
    @abby8509 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ ይቀይራል እሱ ይቅረብሽ ትንሿ ኢትዮጵያ ነሽ ለኔ የህዝብ ልጅ💚💛❤️

  • @menberetsehaygessesse9941
    @menberetsehaygessesse9941 2 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂዬ እህታችን አግዚአብሔር ይማርሽ ምን ይባላል ሴራ የጠነሰሱብሽ ሁሉ እግዜአብሔር ፍርድ ይስጣቸው

  • @wondyetariku
    @wondyetariku 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምፁን አሰማች ነበር ያልከን ይሁን ብቻ ያንተን ድምፅ ሰምተናል
    አብረን እንድንኖር ከርእስህ ጋር ተስማማ

  • @dawitt118
    @dawitt118 2 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂ የኔ ቆንጆ ንሥሀ ግቢና ፀበል ተጠመቂ በጣም በጣም ደጋግሜ ልመክርሽ የምፈልገው የመምህር ግርማ ወንድሙ በማለዳ መያዝ ቁጥር 1 መፀሐፍ አንብቢ ያንች ህመም ወዲያውኑ................ ስለዚህ ህመምሽ ከጀርባው ሌላ ነው በአካል ባገኝሽ ጥሩ ነበር ወደ ሀገር ነይ መምህርን በአካል ያሉበት ቤ/ክ ሄደሽ አግኝ እኔ አሱ እባላለሁ ።

  • @የቤተአማራፋኖ
    @የቤተአማራፋኖ 2 ปีที่แล้ว +8

    ጂጂ ባለሽበት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ከገባሽበት ችግር አላህ ያዉጣሽ😰

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 ปีที่แล้ว +7

    ጂጅዬ የኔ ሴት ባለሽበት ሁሉ ሰላሙን ይግጠምሽ😥

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅጋዬሁ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁ መልካሙን እመኛለሁ
    ወንድሜ ስራህ ጥሩ እይታ ነው በርታልኝ

  • @tedlademissie491
    @tedlademissie491 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላት ይማራትም።የሰማነው ነገር የደረሰባትም ነገር በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ከእግዚአብሔር በላይ ማንም ስለሌለ እግዚአብሔር ደርሶ መድሀኒት ይሁናት።

  • @mekasha6531
    @mekasha6531 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ የኢትዮጵያዉን አርማ ነሽ ጅጅየ እግዚብሔር ጤናሽን ሰቶ ለኢትዮ ምድር ያብቃሽ የኔውድ !

  • @shumafetube34
    @shumafetube34 2 ปีที่แล้ว +1

    በጂጂ መታመም ዋነኛዋ ተጠያቂ እህት ነኝ ባይዋ ሶፊያ ሽባባው ነች ከፍተኛ የሆነ የምቀኝነት መንፈስ ያለባት ሰው ነች ጂጂ የህዝብ ነች ፎቶግራፍ ተለጠፈ ምናምን እያለች መንጨርጨር በሽታዋ እረፍት እያነሱት ነው

    • @dagmnegus8865
      @dagmnegus8865 2 ปีที่แล้ว

      Tekekl Sofia y Abi Ahmed seletan nwe yemiyasasebat

  • @dagmnegus8865
    @dagmnegus8865 2 ปีที่แล้ว

    Egzabihere yedereselat y Ethiopia leyou lej nat!

  • @hulegebasfetsami4504
    @hulegebasfetsami4504 2 ปีที่แล้ว

    ጂጂ አይዞሽ ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋል ሁለገብ ከጎንደር

  • @selamsibhat6226
    @selamsibhat6226 2 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ የኔ ቆንጆ በጣም አድናቂሽ አክባሪሽም ነኝ ጀግንነትሽን በኢትዮጵያዉያን ላይ ስለ ሀገር ፍቅር ስለ አባቶቻችን ጀግንነት ስለ ኢቶዮጵያዉያን አንድነት አለመከፋፈል በደም የተዋሀድን የአንድ እናት ልጅነታችንን ......ስለ አባይ የሀገር አድባርነት የሀገር ሲሳይነት.....ኧረ ስንቱን ልግለፀዉ ዛሬ ደግሞ ለኔ አዲስ የሆነብኝ(ያልሰማሁት ስለ ንግስተ ሳባ እና ስለ ኢትዮጵያ የሰማሁት የበለጠ የሀገር ሀብትነትሽን

    • @selamsibhat6226
      @selamsibhat6226 2 ปีที่แล้ว

      የስመሰከርሽበት ሆኖ እያለ ታዲያ አንቺን የቤተሰቦችሽ ብቻ ያደረገሽ ማነዉ????ቤተሰብማ ወልዶ አሳድጎ አስተምሮ ለሀገር አስረከበ ታዲያ እንድች አይነቷን ብርቅ ኢትዮጵያዊት ለሀገርዋ የዋለችዉን ዉለታ በዚህ ጊዜዋ ደርሶ አለሁልሽ ማለት አይገባም ወይ??ችግርዋ ምንም ይሁን ምን ለሀገር አለሁ የሚል ቢደርስላት እላለሁ በፅሁፌ ሠቆራረጥ ይቅርታ እጠይቃለሁ።

  • @emmahailu9936
    @emmahailu9936 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮዽያ ንግስት ጂጂዮ ኢትዮጵያ እየጠበቀችሽ ነው እግዛብሄር ይጠብቅሽ ባለሽበት

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔዋ ጂጂ ፍቅር እኮ ናት አንድ ቀን ትመጣለች የኔዋ ንግስት

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭እግዛብሄር ይድረስልሽ ጂጂ የኔ ፍቅር የማይረሳ ዜማሽ እውጤ ነሽ ሀገሬ ሰው አጣሽወይ

  • @akliluabebe2790
    @akliluabebe2790 2 ปีที่แล้ว +3

    ነጭን ያመነ ጉም የዘገነ እንዲሁ ነው። እግዚአብሔር ይድረስላት!

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 ปีที่แล้ว

    እኛ አምነነው የተወን አምላክ ይመስገን
    ሁሉን ፈፃሚ አንድ አምላክ ነውና ፍቅርካለአፍቃሪን
    እባካችሁ ውሃን በስቀለው አምላክ ቤተሰቧን ተው

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 ปีที่แล้ว

    ይሔ ቤርሙዳ ስንት ምኹር በላብን የኛ ንግስት እባክሽ ራስሽን አስታሚ 😍😍😍💖💖💖💖🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐

  • @marya4856
    @marya4856 2 ปีที่แล้ว

    Weekend sibale tesebere new yesewu we're were kemarawete kechalachehu eredewate Kehulume belay Egzabhere dege newe

  • @endegenawogayehu407
    @endegenawogayehu407 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ማውራት ምን ይጠቅማል ። በተግባር ከጎኗ ቆመን ለምንድነው ወደአስፈላጊው ህክምናና ወደምትወዳት ሀገሯ አምጥተን የምትፈልገውን እንድታደርግ ማድረግ ያቃተን???

  • @fefekeke-hg2zv
    @fefekeke-hg2zv 2 ปีที่แล้ว +6

    ጂጂዪ ጌታ ካንችጋራ ነው አይዞሽ

  • @abudi6071
    @abudi6071 2 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ ለኛ ውድ ነሽ ውድ ስልሽ እውነት አንቺ ሃገር ነሽ ለኔ እባክሽ ማማ ነይልን ደግሞ እጅጉን ናፍቀሽናል

  • @jamuca05
    @jamuca05 2 ปีที่แล้ว

    Wore yanten demtsi mesimat manfelege? Jezba

  • @mgashareba1002
    @mgashareba1002 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይችላል አይተውም ይራራል ስለሷ ለመፀለይም ሆነ የሚገባውን ለማድረግ ግን የቤተሰቦቿ ብቻ አይደለም ሀላፊነቱ ይገደኛል የሚል ሁሉ እስቲ እራሱን ይጠይቅ እርቆ መሄድ ባይችል አጠገቡ ያለውን እግዚአብሔርን እየጠየቀ ነው ?እየፀለየላት ነው ?ቤተሰቦቿ ምን ያህል እርቀት እንደሄዱ ማንም ሊያውቅ አይችልም ስለዚህ የራሳችንን እንወጣ

  • @aronseyoum826
    @aronseyoum826 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እህት እግዚአብሔር ይድረስልሽ ወገኖችሽ ሁሌም ከጎንሽ አለንልሽ የኔ ወርቅ አይዞሽ

  • @wonhaile4852
    @wonhaile4852 2 ปีที่แล้ว +2

    ጂጂን የኢትዮጵያ ህዝብ አይረሳትም፣ አይተዋትም፤ ደግሞም ይፈልጋታል!!!

  • @አሊያ
    @አሊያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታሳዝን የኔዋ ዴሜ ጄግና

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ አፊሽን፡ይመልስልሽ የኔውዲ

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ውድ ጂጂዬ የምትወጁት ሀገር የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @lightpodcast1
    @lightpodcast1 2 ปีที่แล้ว +3

    የደወል ምልክቷን ይጫኑ ነው ዋናው መልዕክት

  • @woine123
    @woine123 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቷስ ትቅር መቸም ላላደለው መወለድ ቋንቋ ነው:: እህትም ጋብቻም የጎደለ ቀን ባዳ ናት! ግን
    እናትና አባቷን ምን አስጨከናቸው?

  • @Victoria-cs4oc
    @Victoria-cs4oc 2 ปีที่แล้ว +7

    ቤተሰቦቻ ናቸው ክፍና አስመሳይ ናቸው 😡
    የኔ እናት ጂጄ እ/ር ይጠብቅሽ በቃ ይች ናት ህይወት በሁለት እግር ስትቆም ነው ፈላጊ የሚበዛው ቅድስት ገብርኤል ይጠብቅሽ ☝

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 2 ปีที่แล้ว

      I think it's her sister Sophia handing everything About GIGI ....

    • @hawiroth5589
      @hawiroth5589 2 ปีที่แล้ว

      መግል ጭንቅላት ይዘሽ በማያገባሽ ትዘባርቂያለሽ ድኩማን

    • @goodman2995
      @goodman2995 2 ปีที่แล้ว

      ለማለት የፈለክሽዉ: ጴንጤ ጠላለሁ ነዉ። በጥላቻ ምንም አታተርፊም።

    • @Victoria-cs4oc
      @Victoria-cs4oc 2 ปีที่แล้ว

      @@goodman2995 ሲጀመር ስለማንነታች ሳቅ እኮ ነው ስለምድን ነው የምታወራው 🤣🤣🤣🙄

  • @muluterefe1083
    @muluterefe1083 2 ปีที่แล้ว +6

    She is looking good there is nothing wrong with her looks in USA it’s normal to ride a 🚌 or trolley

    • @asefazegeye4646
      @asefazegeye4646 2 ปีที่แล้ว

      እውነት የኢ/ት አምላክ ይርዳሽ አንች ምንም ሳት
      ስስች ማለትም ጉበትሽን ጊዜሽን እውቀትሽን
      ገንዘብሽን እንደ ጣይቱ ለእምዬ ኢትዮጵያ የሰጠሸ
      ብርቅዬ ልጅ ነሽ ጅጅየ
      የቴሌቶ ፕሮግራም ቢዘጋጅ አንችን የሜይረዳ
      ኢ/ትዊ አይኖር የእኛ ዕንቁነሽና የኢ/ት አምላክ
      የርዳሽ !!!

  • @live-ox2ph
    @live-ox2ph 2 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂዬ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊያ ሽባባው እጅጋየሁ ሽባባው ቤተሰቡ እንዳለ የተረገመ ነው

  • @etiotech2643
    @etiotech2643 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳት ጅጅየን

  • @MulusewTsegaw
    @MulusewTsegaw 9 หลายเดือนก่อน

    gigi long live take it easy every thing will pass.

  • @yeshimebetyirdaw9807
    @yeshimebetyirdaw9807 2 ปีที่แล้ว +11

    እባካችሁ እንድትረዳ ብታደርጉ ጥሩ ነው

  • @user-rr7tg3id2
    @user-rr7tg3id2 2 ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ የት ነበረች ግን????

  • @yohannesmekuria4991
    @yohannesmekuria4991 2 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂ ! እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ናት መቸም ኢትዮጽያ መልካምና ጀግና ሰው አይበረክትላትም ። ጂጂ የሀገርዋ ጠበቃ ነች ። ታድያ እንዲህ ተወዳጂ የሆነች ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጅ እንዲህ ስትሠቃይ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ እንዴት አስቻለው ። እጂጋየሁን ለማዳንና ካለችበት ሥቃይ መንጥቆ ለማውጣት እኛ ኢትዮጵያውያን እንደምን ተሣነን ? ለሚረባው ለማይረባው GO FUND እያልን እየተሯሯጥን አይደለም እንዴ ለዚህች አንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ምነው አልተሯሯጥንም ።ጂጂ እኮ የኛ ፈርጥ ናት ለጂጂ ከ GO FUND ባሻገር አንድ ወይም ሁለት ባለ ሀብት ጠፍቶ ነው ? በሉ ይህችን ምርጥ ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር በአስቸኳይ አናድናት ።
    እጂጋየሁ ትድናለች !! እንጸልያለን እግዚአብሔርም ይፈውሣታል !!!

  • @gabissadamtew3527
    @gabissadamtew3527 2 ปีที่แล้ว

    ምን እንደሆነች አታወራም እንደ?መልህክት ማስተላለፍ ልመድ

  • @alemayehu3262
    @alemayehu3262 2 ปีที่แล้ว +1

    ጂጂ የኢትዮጵያ አምላክ ይማርሽ

  • @ketemaweldehana1699
    @ketemaweldehana1699 2 ปีที่แล้ว +1

    አምጥታችሁዋት ምን አለበት ብታሣክሙዋት ወይስ ለክብራችሁ ፈራችሁ አይደል አንድ ያውም ጎበዝ ታታሪ ሴትን

  • @mengistuteshom286
    @mengistuteshom286 2 ปีที่แล้ว

    አውነት ነው ኢትዮጵያውያን አንዳታለን ግን ምን ሆነች ነው ጥያቄው አንደህ ብላ ዘፈነች ነው ልትለን ነው

  • @mekdesmenjo8254
    @mekdesmenjo8254 2 ปีที่แล้ว

    ጂጂዬ የድንግል ልጅ እ/ር ይድረስልሽ የኔ ውድ።

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ታጋንናለህ አባቱዋ የተከበሩ እህቱዋ ለሰው የምትፀልይ አማቹዋ የሳይኮሎጂ ምሁር እሱዋ ሃሺሻም ይሄ ሁሉ ለኛ ምን ያደርግልናል????
    Yup ጂጂ (እጅጋየሁ) ተወዳጅና ታለንትድ ናት እውነት ነው :: በቃ:: በሽታውን የደበቀ መድሃኒት የለውም ሃሺሹዋን ትተው!!!!period!!!!!

    • @alemtsifiker4466
      @alemtsifiker4466 2 ปีที่แล้ว

      የሆንክ ደንቆሮ ሀሽሽ ይሁን ምን ይሁን የት አባህ አወክ

  • @tawbechgebrhywat7947
    @tawbechgebrhywat7947 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሄር ይማርሽ ወገኔ

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይድረስላት

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ፈጣሪ ሰላምና ፍቅር ነች ኢትዮጵያ አምላክን ይደብሰት

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mulatwamk7138
    @mulatwamk7138 2 ปีที่แล้ว

    በምን አይነት መረዳት ትችላለች
    ንገሩን

  • @የቤተአማራፋኖ
    @የቤተአማራፋኖ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ዘመን ጂጂን እደዚህ ሆና ሳያት እኔን መጨረሻ ፈራሁ

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 2 ปีที่แล้ว +1

    ደብቃቹ ልትገልዋት ነው።

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 ปีที่แล้ว

    አተስ ምን እያረክ ነዉ አፈር ያስበላቹ እንደዚ አድጋቹ የበለቹሕ ገንዘብ (እንዴት እናዉጣት ?የሚለዉ አይቀድድምን)

  • @rosehaddad1321
    @rosehaddad1321 2 ปีที่แล้ว +1

    በቃላት ድርድር አሊያም በፍቅር
    እንመስልሽ ባገር?
    በማንነት ክብር በምንስ ቢገልፁሽ አይገኝም ምላሽ
    አንቺኮ ፍቅር ነሽ አንቺኮ ሀገር ነሽ ንግስትም ያንስሻል
    በሚሊዮን ልብ ውስጥ ጠልቀሽ ታትመሻል
    አንቺኮ ቅርስ ነሽ የህዝብ ፈርጥ ነሽ
    አንቺኮ አንቺማ ታሪክ ነሽ
    ማስተማር የራሽ ማዛመድ የራስሽ ማፋቀር የራስሽ ሰሜኑን ከደቡብ ምስራቁን ከምዕራብ
    አዋህደሽ ኧረ አንቺ ቅኔ ነሽ ማነውስ ተንታኝሽ ?
    አንቺ በጥቅሉ ያንቺ አይደለሽም አንቺ የህዝብ ነሽ ጂጂያ በቃላት ድርድር በሙዚቃም ቃና በምንም አልችልም ልገልፅሽ በቃቃ ታስፈልጊናለሽ💚💛💖

  • @yenesewmuche6313
    @yenesewmuche6313 2 ปีที่แล้ว

    Ewnet new tilk habtachin tilk " Kirsachin " nech... Egziabher mulu tenashin yimelisilishe...

  • @yergalmdesaln6251
    @yergalmdesaln6251 2 ปีที่แล้ว

    ጅጅየ በገዛው ስጋው ያልተጎዳ የለም ግን የኢትዮ ሙዚቃ መአበር እዴት ዝም አለ በቅርብ ድነሽ ወደአገርሽ ትመለሻለሽ

  • @ציונה65
    @ציונה65 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ምህረት ይላክ

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopians needs to force the family to bring her to Ethiopia and take her to Tsebel. Please

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 2 ปีที่แล้ว +3

    ብቻውን፡ሁሉን፡ማድረግ፡የሚችለው፡ኤልሻዳዩ፡ጌታ፡ይድረስልሽ፡፡

  • @mesfinkifle4019
    @mesfinkifle4019 2 ปีที่แล้ว

    Jiji kmanm gar atwdadrm. Ý èthiopia jegñit Nat.long live Jiji

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 2 ปีที่แล้ว

    እናቴ አዛኝቷ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድግል ማርያም ትድረስልሽ

  • @amanuelabatie7288
    @amanuelabatie7288 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ጊዜ የሚሰጥ አይደለም ድራግ ሊሆን
    ይችላል ብዙ ሰዉ የወደቀበት የብዙ ሰዉ
    ሂወት የተበላሸው በዚህ በድራግ ነዉ
    እንደምንም ብሎ ወደ ሪሃብ እንድትገባና
    ከዚያም አገሯ እንድትገባ ማድረግ ነው
    ያሳዝናል በጣም።

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 2 ปีที่แล้ว

    Afer bi anchi ahun ehit nash eskahun talchibatin hunta betasawki tengna tehon nbr

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 2 ปีที่แล้ว +1

    Anteme Whstame dethe systalla la like lamgnte.takabatrallhe kabatsab ant bathe nhe waergna.

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 2 ปีที่แล้ว

    ስለሷ ድምፅ እሰማለሁ ብየ በጣም ጓጉቸ ነበር ለካ ሽወዳ ነው ። ምናለ ስለእውነት ብትፅፉ ብትናገሩ ጅጅ ድምፆን አሰማች ብላችሁ ቀልባችን ስባችሁ ስታበቁ ለናተ የገንዘብ ገንዘብ መጠቀሚያ አደረጋችሖት ጅጅ ለእኔ ውድ ኢትዮጲያዊ ማንነትቴ ናት ነገር ገን በጅጅ አትነግዱ ።

  • @Mulucha
    @Mulucha 2 ปีที่แล้ว

    ርእሳችሁን ለምን አታሳኩም?ለመጀመርያ ግዜ ድምፅ አሰማች ብላችሁ ነገር ግን የምታወሩት እናንተው ናችሁ።

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 2 ปีที่แล้ว +3

    በዬቤቱ ብዙ ጉድ አለ ቤተሰቦቿ ጥሩ ሰዎች አይደሉም እርስበርሳቸው እንጅ አሜሪካ እዬተመላለሱ በህክምናውም በሌላ ሌላውም ማዳን ይችሉ ነበር ።

  • @yimerreta4331
    @yimerreta4331 2 ปีที่แล้ว

    "የሚያሳዝን የጂጂ ንግግር" አልክ ስትጀምር የሷን ንግግር አልሰማንም ነገር ግን በሷ ስም የአንተን ቪው ፍለጋ ተረዳነው። እንደዚህ አትቅለል

  • @ሠላምለኢትዮጵያማሕረነ
    @ሠላምለኢትዮጵያማሕረነ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሽባባው ለመጣው መንግሥት ከምታጨበጭብ
    ልጅህ እርዳት ወዬኔ ባዶ ቦታና ከባንክ ብድር አተረፈህ አሁን ላይ ብልጥግና ብልጥግና ተላለህ
    አጨብጫቢ።

  • @adanechasemrie6764
    @adanechasemrie6764 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ጂጂ የሕዝብ ሀብትንት የኢትዮጵያ ሕዝብ ያውቀዋል እናንት ግን ለምን ትዋሻላችሁ ጥሩ አይደለም ጂጂ ድምጽ አሰማች ብሎ አርስት ማጮህ አይገባም አመኔታ ያሳጣል በዚህ የሚመጣ ጥቅም ቢቀርስ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ጌዜ 😭😭😭👏👏👏

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ጂጂ የአፍሪቃ ፈርጥ ነች.ከገባችበት ችግር እንደ ሀገር ሁላችንም ልንታደጋት ይገባል.

  • @samuelnigatie4750
    @samuelnigatie4750 2 ปีที่แล้ว

    thank u for ur dignity/respect to GG but u didn't tell us what happened to her

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤minem teun beta tenureln

  • @burtukanfatahu7515
    @burtukanfatahu7515 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hailubeshawred7260
    @hailubeshawred7260 2 ปีที่แล้ว +2

    ጂጂ ኢትዮጵን ፣ በኢትዮጵያዊነት ውስጥ ያለውን የአገር ፍቅር ስሜት ጥንካሬን ፣ በተገኘዉ የአሸናፊነት ብቃት ዜጎች የተጎናጸፉትን የድሎ ችቦ ከነበረው ትውልድ ለአዲሱ ትውልድ እያቀባበሉ እንዲሄዱ ማደረግ የቻለች ነች ። ዜጎች የኢትዮጵያን ተፈጥሯዊ ጸጋ አውቀው በሥራ እንዲከብሩበት ረቂቅ ምክሯን ማሰብ በሚችል እእምሮ ውሰጥ ጠልቃ የገባች ነች ። የሃማኖት አባቶችን የአገልጋይነት ተመስጦና ጥንካሬን ቅዱስ ያሬድ በዜማው ካወረሰን ዝማሬ ጎን ለመሄድ የቻለ ሀውልት ያስቀመጠች ውብ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነች ። ስለሆም ሰሟ በህመም ሰነሳ የማይረበሽ ኢትዮጵያዊ የለም በየ ስለማምን የአገራችን የኢትዮጵያ አምላክ አንዲረዳትና ድና ያን እንከን የለሽ ቅኔዋን በዉብ ድምጿ ከመሀላችን ቆማ እንድናያት እመኛለሀ። ሁሉን ማድረግ የሚችለው እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @ex5261
    @ex5261 2 ปีที่แล้ว +1

    Please let us open GoFundMe and let us save her life .

  • @ስላም-ከ4ፀ
    @ስላም-ከ4ፀ 2 ปีที่แล้ว +2

    የሶፊ አምላክ አይጥልሽም እንፀልይልሻለን።

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @derejedereje1838
    @derejedereje1838 2 ปีที่แล้ว

    ሱፍያ ዝም ብላ ሶሻል ሚድያ ላይ ከምትቀበጣጥር እህቶን ብትታደግ ምን ነበረበት አይ አለማወቅ

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 2 ปีที่แล้ว

    Manm beetagzat laarashh naw yaagagat

  • @salahergualaseb4021
    @salahergualaseb4021 2 ปีที่แล้ว

    Ye gigi betesrb lesmachew yemicheneku eras wedadoch nachew...enji endet le 1 lijachewna ehtachew mehon yaktachewal ras wedad hula slehonu enji ...gigiye e/r kanchi ga yhun emebete ttebksh

  • @Emblba
    @Emblba 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ራስህ የምታነበው እስቲ ፎቶህን ልቀቀው , በዚህ ድምፅ ትዘግባለህ ? አይከብድም 😅

  • @furutunageberegesus5407
    @furutunageberegesus5407 2 ปีที่แล้ว

    ምንድነው የሆነችው በፈጣሪ ምንድነው የደሰሰባት😰

  • @zenebeasfaw3056
    @zenebeasfaw3056 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @Makuye
    @Makuye 2 ปีที่แล้ว

    Gigiye

  • @fitsummokrayie727
    @fitsummokrayie727 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግአየሁ ትናንት! እጅግአየሁ ዛሬ! እነሆም ሺባባው! ከበላይ ቢልማ እጅግባየሁ በአምባው!!
    ከ ♡ እንወዳታለን!

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 ปีที่แล้ว +1

    Please betechalne akeme yemterdabeten mengede enfelge pls neg malkese ayawatame ebakachehu enderselate

  • @aimazbeyene7045
    @aimazbeyene7045 2 ปีที่แล้ว

    Tebeb Tube programmer’s pls help her as you have started now bringing up her health and memory. I thank you in advance for your kind consideration, God Bless You 🙏

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 2 ปีที่แล้ว

    Taalat erkos laamhon eson baadlo idalam ito zeem baki naw 100 terileyan yhiaa merlkata kooter 8 faarag naw 2 taabsa woosha jaakiat chhama perofiasar ahhgagwohh

  • @armonkassa9969
    @armonkassa9969 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁላችንም እንረባረብ

  • @Guto2790
    @Guto2790 2 ปีที่แล้ว

    If GG lives in USA- USA has everything! I wouldn't go to Ethiopia

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ትረካ ሰለ ቻግኒዋ (ጎጀሜዋ) እጅጋየሁ ሽባባው የኔአባት እንድሆነ የሚተርካው የየኛዋ የእጅጋየሁ (ጂጂ) አባት አቶ ሽባባው ወንድም አደነ ሳይሆን አቶ ሽባባው የኔአባት ነው።
    ጋዜጠኞች አቫከች ስለ እግዚአብሔር ይህንን ሳታረጋግጡ ወሬ ሳትላኩ ወዴት ስራችሁን አቁሙ። በተላይ እንደ አሸን የፈላችሁ የዘንድሮ ጋዜጠኛ ነን በዮች።

  • @dagmnegus8865
    @dagmnegus8865 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia l telatochua enj l lejochua atehonem. Ethiopia yemitelut nwe yemizerefuat

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu5370 2 ปีที่แล้ว

    ኣባት በጣም ጭካኝ ናቸው ኢናትስ ውይ ምንናይነት ፍጥረት ናቸው፣ይገርማሉ በተልይ ኢህቱዋ፣ውጣትችሆና፣የሼቶችቺናት ሆና፣ማዲፈጥ ምንችይላል ይገርማሉ