ረዳኤ ምንዱባን _ በዘማሪ ዲ/ን ጸጋዘአብ ገብሬ ( reda’ē minidubani _ bezemari d/n tsegazeab gebre )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @tommycollection6863
    @tommycollection6863 2 หลายเดือนก่อน +3

    በአንበሶች ጉድጓድ ብጣልም ለጌታ
    ሚካኤል መጣልኝ ክንፉን እያማታ
    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጥዑም ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ትሁቱ ወንድማችን

  • @tizibitansa1378
    @tizibitansa1378 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን እግዚአብሔር አምላክ አንተ ላይ ገና ብዙ ይሰራል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ይቅደምልህ ከሗላም ይከተልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @tadelenimani8238
    @tadelenimani8238 25 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤

  • @tarekegnbiremeka
    @tarekegnbiremeka หลายเดือนก่อน

    በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ !!!!!!!!

  • @Cherenetsissay
    @Cherenetsissay 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሁሉ ያደረገው እግዚአብሔር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፃሜ ያማረ ያድርግልን ደስ ብሎናል እንኳን ደስ ያለህ

  • @ZGMGebremariam
    @ZGMGebremariam 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንም ወንድሜ ሆንክ ቅዱስ ሚካኤል የበለጠ ቦታ ያድርስህ።

  • @Zed28-q1h
    @Zed28-q1h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን እንቁ አገልጋያችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TgTjan
    @TgTjan 2 หลายเดือนก่อน

    ይህን ያደረገ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @abelhabte4401
    @abelhabte4401 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!
    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅ።

  • @TizazuAlemu-o8l
    @TizazuAlemu-o8l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያቆን እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል ግሩም ዝማሬ ነው

  • @tadeyekidya2241
    @tadeyekidya2241 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @Stoic246
    @Stoic246 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tsega wendme egziabher ybarkh talak bota yadrsh kidus gebriel ytebkh kidus Michael kef yargh ❤❤❤

  • @wesseneteklemariam9284
    @wesseneteklemariam9284 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዲን ጸጋዘአብ ግሩም ዝማሬ ነው
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Webshet-o9k
    @Webshet-o9k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋሕን ያቆይልህ

  • @AbereWolda
    @AbereWolda 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @EndaleWelde-w4j
    @EndaleWelde-w4j 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድሜ

  • @kiyakiya1068
    @kiyakiya1068 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @LidiyaLidu-t4c
    @LidiyaLidu-t4c 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zmare melaekt yasmaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitBirle
    @DawitBirle 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @GabriellaHani
    @GabriellaHani 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zmare Melaektn yasemah Dn Tsegazeab❤

  • @Yemisrach-r1h
    @Yemisrach-r1h 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zemari malekten yasamak tsga

  • @haftuashebir9255
    @haftuashebir9255 2 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwot yasemaln wedimachin

  • @tadeWolde
    @tadeWolde 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ የበለጠ ቦታ እንድትደርስ በአማላጅነቱ አይለይህ በርታ

  • @KibatuHaile-nq2pp
    @KibatuHaile-nq2pp 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @tadelenimani8238
    @tadelenimani8238 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @GenetDula-m5s
    @GenetDula-m5s 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabhear yimesgen

  • @nounounounou6304
    @nounounounou6304 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Bereket-c9c
    @Bereket-c9c 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለዚህ አበቃኽ ወንድሜ እ/ይመስገን

  • @KidstGebre
    @KidstGebre 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ

  • @temesgenhailu5793
    @temesgenhailu5793 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @MedinaBulo
    @MedinaBulo หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊

  • @BeyenWonidemu
    @BeyenWonidemu 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህሬ ፈፃሜዮት ይመር

  • @FanuelBirhane
    @FanuelBirhane 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @lemlemwolde6179
    @lemlemwolde6179 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @FanuelBirhane
    @FanuelBirhane 29 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤