ለብዙወቻችሁ መልስ ዜድ እርጉዝ ናት????

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 119

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ዜድየ ዝም በያቸው ወላሂ ምርጥ አባት ነው ያለሽ እውነት ለመናገር የአብዘሀኞቻችንቤተሰቦች ይቅማሉ የቤት አመል አይለቅም ይሉሻል ኢሄነው ጫት ስለቃሙብቻ ለምን ይሰደባሉ በጣም መልካም አባት ናቸው ታድለሽ ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ደጋግመሽ አምጭልን አባትሽን ምክራቸው ብቻይበቃል በተረፈ መብሩክ ብያለሁ ዜድየ የኛሰው ውሀቀጠነ ብሎ መሳደቡ አይቀርምና ዝበያቸው አትናደጅ ቢላል ንፍቅ ብሎኛል ሀቢቢ ባለፈው ሲቀራ አይቸው ሀቢቢ ማሻአላህ አላህ ያሳድገው በቃህ ስትይው ባላለችሁ አልኩኝ አላህ ይጨምርለት ቢላልን ሳሚልኝ ሰምተሻል ዘቡራ አብዱ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአላህ የኔውድ አላህ በሰላህ ከሁለት አርጎሽ የምትስሚ ያርግሽ. ❤ ለሁላችንም አላህ ሶሊህ የሆኑቱን ልጆች ይወፍቀን ❤ለአባትሽ እድሜና ጤናይስጥልሽ ያረብ ዝም በያቸው ምርጥ አባት ነው ያለሽ. የኛ ሰው የራሳቸውን ደብቀው የሰው ያወራሉ❤ ምናለ አባቴ ኑሮልኝ እዚህ መድረሴን ባየልኝ ኡፍግፍግ😢 በ7 አመቴነው ያጣሁት ዛሬላይ 21 አመት ሊሆነኝ ነው የኔን እዚህ ደረጃ መድረሴን ቢይልኝ ብየ እመኛለሁ. ብቻ አልሀምዱሊላህ. ከምንም ክምንም በላይ ጀግና እናት እናትም አባትም የሆነች እናት አለችኝ ወላሂ ዝነጥ አድርጋ ያሳደገችኝ. የኔውድ እናቴ እድሜና. ጤና ይስጥልኝ. ያረብ. ሀሳቤን አሳክቶልኝ ላገሬ በቅቸ አችን የምከባከብ ያድርገኝ❤❤❤

  • @amenaa2843
    @amenaa2843 5 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰቦቺሽን እረጂም እድሜ ይስጣቸው ዝበያቸው አንቺንም በሰላም ሁለት ያድርግሽ ተሳዳቤወቺ መልስ አትስጪ ራሳቸው ናቸው የሚጎዱት ምክንያቱም ራሳቸው ይጎዳሉ አንቺ ወደፊት ተጓዢ ከአላህ ጋር ስወድሽ ዜድየ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህተባረክአላህበሰላምወልደሽለመሣምያብቃሽ እንኳንአብሮአደረሰንአገራችሁደስይላል እሰኪለኔምዱአ አድርጉልኝ ከባሌጋተከናኝቼ የምወልበትቀንናፈቀኝ መውለድንየሚያህልየለምዜድ

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 4 หลายเดือนก่อน

    አብሽሪ ማማየ አላህበሰላምይገላግልሽ ወልደሽ እቀፊ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 5 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ ሰፈሩ ሺያምር
    መሻአላህ ብያለሁ ጠቃሚውን ጤነኛውን ልጂ አላህ ይዎፍቃችሁ❤😊

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ይፈርጅሺ ያረብ ጠቃሚ ይሰጥሺ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ማሻአላህ ዜድ በሰላም ሁለት አላህያድርግሽ እህት❤❤❤❤❤❤

  • @toybaseid5240
    @toybaseid5240 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ዜድየ. መብሩክ በሠላም ሁለትያርግሽ ❤❤❤

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽአላህ ሀገራችንኮ አረጓደ ናት ሲያምር በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔውድ❤❤❤

  • @ASH-zk4tfእህቴ
    @ASH-zk4tfእህቴ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ማሻአሏህ መብሩክ እህትዋ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ስስቴ በርችልኝ አሏህ ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ በርቱ ዜድየ ❤❤❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 5 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ሰወደሺ ዜድዩ አላህ በሰላም እሁለት ሁኚ ሀያቲ ለኚም ዱአ አርጊልን ስደት እደኔ የስለቸው አለ 😢😢

    • @alhamdulilah-df7he
      @alhamdulilah-df7he 5 หลายเดือนก่อน

      አለሁልሽ ዉደ ስንት ጊዜ ልሄድ እነሳና ሁሉ ነገር ይጐድላል ፀባየም ተቀየረ ሳይናገሩኝ ቁጥት ነዉ የምለዉ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  5 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሳካልሽ

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢እፍ የኔውድ እኔም ነኝ የሚገርም ፀባይነበረኝ ከሰወች ለመግባባት ቅርብነበርኩ አሁንግን ??​@@alhamdulilah-df7he

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 5 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህዜዶ

  • @Fatmih33
    @Fatmih33 5 หลายเดือนก่อน

    ዜድ፣ደርባባልጅነሽወላህስወድሽካየሁሽጀምሬ❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እንካንም አረገሺ እህቴ ልጂሺን ደግሞ በአንች እጂ ሲደግ በጣም ደስ ይላል ቢላል በአያቶቹ አደገ ይህ ደግሞ በእናትና በአባቱ አላህ ያሳደ፯ገው ተወልዶ

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 5 หลายเดือนก่อน

    ዝበያቸው መልሥ እራሡ አትመልሸ እህቴ እረጂም እድሜ ይሥጣቸው ውደ አቤት እረጋታሸ ማሻአሏህ የኔህት በሠላም አሏህ ይማረሸ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ በሰላም ያምጣልሽ ሴት ደሞ ያርግልሽ ወንድ ስላለሽ❤❤❤

  • @kadijaaarsii8406
    @kadijaaarsii8406 5 หลายเดือนก่อน

    Maashaa allah mabruuk hayaatii

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd 5 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ በሠላም ወልደሽ ለመሳ ያበቃሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tube3923
    @tube3923 5 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ሁለትያድርግሽ ተያቸው እነሱን

  • @ameuyoutube9715
    @ameuyoutube9715 5 หลายเดือนก่อน +2

    በመካከል ቪዶኦ አታቆራርጭው ለተመልካች ያዝጋል

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 5 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ እኛም ጥሩ ትዳር ሰቶን የዝህ ተካፍይ ያርገን

  • @hussenahmed6105
    @hussenahmed6105 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ።አላህ ለኡማዉ የሚጠቅም ልጅ ያርግልሽ እህቴ

  • @KsKsq
    @KsKsq 5 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ በሠላአም ውለጅዜድ❤❤❤❤❤

  • @aahlam82
    @aahlam82 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ አላህ በሠላም ሁለት ያድርግሽ አትሥሚያቸው ሊያሽቃብጡ ነውጂ የሁላችንም ቤተሠቦች የማይቅም የለም ብጥርቅ ሁላ

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ አሏህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ደስ ይላል ።

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ልጂሺን ዩምታቅፊ ያድርግሺ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 5 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @toybayimam
    @toybayimam 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በሠላም ወልደሽ ሣሚ

  • @amitube4609
    @amitube4609 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ማሬ እኳንደሰአለሸ ሀያቲ በሰላም ወልደሸ የምሰሚያግሸ ❤❤❤

  • @عزيزهمحمد-ش8ش
    @عزيزهمحمد-ش8ش 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝም በያቸው ቤተሰቦቻችን ሁሉም አላቸው ተው ብንል አልሰማ ብለዋል ፈተዋ ሰጭ ብቻ ተግባር ባዶ ሁላ ነን ስንናገር አናቀውም እያሰባችሁ ተናገሩ አትከፊ ገልቢ

  • @Maira-c7x
    @Maira-c7x 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግርም እሚለኝ መከታተልላቸዉ የገርመኝል አሯርጠዉ አጣድፈዉ ነዉ አንች መልካም ማሻአላህ

  • @MeryemMuhammad-e9d
    @MeryemMuhammad-e9d 5 หลายเดือนก่อน +1

    Zeed yane wed

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይፈርጂሽ

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 5 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ ዜዲ እርግት ያልሺ

  • @انازيبه
    @انازيبه 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህማሻአላህሙባረክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MsKusi-f3h
    @MsKusi-f3h 5 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህመብርኩ

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ከሁለት ያድርግሸ ዘድየ ❤❤❤❤❤

  • @እሙሰሚራ
    @እሙሰሚራ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ያሳካልሺ ዜድ

  • @seadayimam8538
    @seadayimam8538 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ አላህ ተባረከላ አላህፊ የሆነች ልጅ ይስጥሽ

  • @rhkrt598
    @rhkrt598 5 หลายเดือนก่อน

    ማሸ አላህ

  • @እሙአብዱርህን
    @እሙአብዱርህን 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ እህት ጤነኝ ልጂ ይሰጥሸ ዜድ

  • @ktube8920
    @ktube8920 5 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ውለጂ ማሬ 🥰 አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ

  • @UmuSelman
    @UmuSelman 5 หลายเดือนก่อน

    Masha allah ❤❤❤

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተባረክ አረህማን❤❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 5 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ👍👍

  • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
    @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ዜዱ አላህ ያስደሳን🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐

  • @seadayesuf5771
    @seadayesuf5771 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ

  • @አራህማዬቴብ
    @አራህማዬቴብ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ❤❤❤ያምራል

  • @ፍጡማየወግድዋዩቱብ
    @ፍጡማየወግድዋዩቱብ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስይላል ዜድዬ

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ዜድዬ ❤ደምሩኝ ቅመሞችዬ😢

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እህቴ አይሰማሺ ሰው እኮ ያልበላውን ያካል ሲጀመር ሀገራችን ብዙው ሰው ቤተሰቡል

  • @Fatmih33
    @Fatmih33 5 หลายเดือนก่อน

    አላህበስላምሁለትያድርግሽ❤

  • @Kedija-c7m
    @Kedija-c7m 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @syutb9663
    @syutb9663 5 หลายเดือนก่อน

    አህን ዘሀራ እኳን ደና መጣሽ ማሻ አላህ በሰላም የሚመጣ ያድርገው የቢላልን ወንድም ወይም እህት

  • @ebrahi.mbushra4498
    @ebrahi.mbushra4498 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ በሰላም ይገላግላት

  • @wynitomohy1775
    @wynitomohy1775 5 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህየምለብሻቸው ሸይላወች ኢትዮአሉ ነው ከዚህ ነው የገዛሻቸው ስወዳቸው
    መልሽልኝ ኢትዩካለ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስ ይላል መብሩክ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባትሽን ደሞ ኦረጅም እድሜ ይስጣቸው ዝበያቸው

  • @zeinabjamal8108
    @zeinabjamal8108 5 หลายเดือนก่อน

    ዝምብያቸውየኔምአባትይቅማል

  • @AmenaAbdu
    @AmenaAbdu 5 หลายเดือนก่อน

    ቱቱቱ ኮሜቶች ምንአይነት ደነዝናችሁ ደሞአባቱዋንምንብላችሁነው ዝበኛቸውማሬ

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ ቦታው ሲያምር አሏህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ዜዷ

  • @alamgir481
    @alamgir481 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እኛንም ከስደት መልስ አላህ የርፈት እጀራ ይውፍቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @chargemore4754
      @chargemore4754 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @UsmanAli-g7k9d
    @UsmanAli-g7k9d 5 หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله تبارك الله جميله جدا

  • @zeburayoutube1896
    @zeburayoutube1896 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በሠላም ዉለጅ እህት

  • @semiraseid-wy2uz
    @semiraseid-wy2uz 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወልደሽ ሣሚ አላህ ሧሊህ ያርግልሽ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 5 หลายเดือนก่อน

    እርጋታሽፈገግታሽደስይለኛልገናሳኡዲእንዳለሽነውየምከታተልሻለሁ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 4 หลายเดือนก่อน

    መሸአላ ጤኔ ኛ ለኡማ የሚጠቅም ያርግልሽ እኛንም አላህ ጡሩ ትዳር ሷልህ ልጂ ይስጠን ኢሸአሏ

  • @Hayatborena
    @Hayatborena 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 5 หลายเดือนก่อน

    ሳላውቅሽ በጣም ነው የምወድሽ ❤

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ውዴ ሰላም ተማሪ❤❤❤

  • @anshakey7739
    @anshakey7739 5 หลายเดือนก่อน

    ሀቢበቲ ማሻአላህ

  • @ሉባባአዴም
    @ሉባባአዴም 5 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደስ አለሽ ማሻአላህ ዉደ

  • @ربيعهإبراهيم-د7خ
    @ربيعهإبراهيم-د7خ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ መብሩክ

  • @አራህማዬቴብ
    @አራህማዬቴብ 5 หลายเดือนก่อน

    በሠላም❤❤❤❤ወለጂ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 5 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ መብሩክ ያኡምሪ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ እኔ አስታውቀሽኝ ነበረ በሰላም ለሁለት ያረግሽ ውደ

  • @عزيزهمحمد-ش8ش
    @عزيزهمحمد-ش8ش 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወርቅ ወላሂ እንደት እንደምወድሽ መብሩክ ገልቢ

  • @uaes-x5t
    @uaes-x5t 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማርዋ መብሩክ

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 5 หลายเดือนก่อน

    ዜድ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ቤቴን ፈርሽልኝ ልመጣ ነነው ገርባ እምሪቱ እህት ለመቸ ነው ሆ

  • @ፋፊfafiyoutube
    @ፋፊfafiyoutube 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በሠላም ሁት ሁኝ

  • @jdhurh4040
    @jdhurh4040 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alhamdulilah-df7he
    @alhamdulilah-df7he 5 หลายเดือนก่อน

    በሠላም ዉለጂ ዉዴ

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ጤነኛ ልጂ ይስጥሽ ዜድ

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አባትሽን ረጅምድሜይስጣቸው አቃቸዋለሁ ❤❤

  • @ahmadsaed7360
    @ahmadsaed7360 5 หลายเดือนก่อน

    መብሩክ❤

  • @MLove-h9b
    @MLove-h9b 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @MeryemMuhammad-e9d
    @MeryemMuhammad-e9d 5 หลายเดือนก่อน

    Mashallaha ahune lemta new walleh setota ametalehu gareba konijo suke falegeleye yane wede dase beloyale enam ergoze naye ye bati leje naye bale damo degan new salazehe waned wayem sete negareye setota endegaza❤

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ በደህና ነይ❤

  • @ebrahi.mbushra4498
    @ebrahi.mbushra4498 5 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ሰላም ነው የጅዳ ጎረቤቴ

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 5 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እረጅምእድሜይስጥለሽ አች ምንታድርጊ እሽአይሎም

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ውዴዋ. በቻልሽው አቅም. ነጋ ብቅ በይ

  • @UsmanAli-g7k9d
    @UsmanAli-g7k9d 5 หลายเดือนก่อน

    💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 5 หลายเดือนก่อน

    ወግዲነሸደ እሕት

  • @musaabdu6124
    @musaabdu6124 5 หลายเดือนก่อน

    ዜድየ አባትሺን አላህ እድሜና ጤና ይስጣችው እዚህ የሚቀባጥሩትን አትስሚ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 5 หลายเดือนก่อน

    ላክ አረጉ

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 5 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርሽንስጭኝ

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ እርጉዝ እንደሆሽ አውቄያለሁኝ. ፊትሽ ያስታውቃል

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 5 หลายเดือนก่อน

      አላህጤነኛልጀይወፈቀሸእህትለነምዱአአደረገልኛየኔወደዘምበየቸወእህቴዋእኔበሰደትነወአባቴንየአጣሁት

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 5 หลายเดือนก่อน

    መሬቱ ሳር ቢኖረው የበለጠ ያምር ነበር ❤ ዜድ በሰላም ወልዴሽ ለማቀፍ ያብቃሽ እህቴ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  5 หลายเดือนก่อน

      ሙቀት ስለሆነ ነዉ

  • @FatumaAwwal
    @FatumaAwwal 5 หลายเดือนก่อน

    Masha allah❤❤

  • @MmMm-oe9qi
    @MmMm-oe9qi 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ