Wedding: Mekdes Tsegaye and Solomon Menjeta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 632

  • @liduyebelayebela2914
    @liduyebelayebela2914 3 ปีที่แล้ว +23

    አምላክ በመሀላችሁ ገብቶ ድጋሚ ያጣምራችሁ በጣም ነው ውስጤ የተሰበረው እውነት በመለያየታችሁ አዝኛለሁ

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 2 ปีที่แล้ว

      ጅብ ከሄደ ውሻ ጮሀ በቅርቡ ኣግብታለች የጌ ኣባል ባለሀብት እስዋም የልዝብያ ኣባል ናት እንካን ቀረችበት እች መርዝ የድያብሎስ ሰራተኛ

  • @ruthaile1047
    @ruthaile1047 7 ปีที่แล้ว +16

    መቅዲዬ እንኳንም ተወለድሽ ጠፍቶ የነበርውን የሰርግ ስነስርዓት ነው ያስተወሽው እንዲህ ነበር ኢትዮጵያዊ ጋብቻ!!
    ወልዳችሁ ሳሙ!!

    • @almazwedajo1905
      @almazwedajo1905 7 ปีที่แล้ว +1

      Rut Haile
      Amen Amen Amen Kale Hiwot Ysemaln Elelelelelle

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 7 ปีที่แล้ว +22

    ዋው የሀገር ወግ በዓሉ እንዴት ያምራል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ሰርጋችሁን

  • @lebealanetenjelelealayelew1556
    @lebealanetenjelelealayelew1556 5 ปีที่แล้ว +14

    አለ ገና ሥትሉ እኛንም ጨምሩን የሥደተኛችም አለ ገና በሚለው አይደል ጋይሦች የኔ ሥደተኞች አይዞችሁ ይህ ቀን ለኛም አይቀርም

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 7 ปีที่แล้ว +3

    መቅድየ መልካም ጋብቻ ያብርሀም የሳራ ያርግላችሁ እናተ ካመንትየምትሰጡ ስራ የላችሁም መቅዲ። ደሀን የምትረዳ። ምርጥ ሴትናት ከፍለጋችሁ እናንተ እርድ ሴትልጂ ሰርጋነው ውበታ እግዚያብሔር ለዚህ ያብቃንንንንንንንን

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 7 ปีที่แล้ว +46

    በሥላሤ የሚገርም ሥርአት የሚገርም አለባበሥ wow ሠርግ ብሎ ዝም😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mesim5494
    @mesim5494 7 ปีที่แล้ว +79

    ታይቶ የማይጠገብ ባህላዊ ሠርግ አንድ አዲስ ታሪክ ለቀጣዩም ትውልድ አቆያች መቅዲ ብር ብቻ ሳይሆን ንቁ ነሽ አንቺ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

    • @ccgmfcd568
      @ccgmfcd568 7 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሺ እህት

    • @brhanathyobi4278
      @brhanathyobi4278 7 ปีที่แล้ว

      እደ እግዚአብሔር ፍቃድእኔም ምኞቴ ነውደስየሚልነው

    • @فطماءمھمدالذياب
      @فطماءمھمدالذياب 7 ปีที่แล้ว

      Kkkkk بك ኒካሃው ታሰረ ማለት ነው አጂብ ነው

    • @tsehayabate3180
      @tsehayabate3180 6 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን መቅዲዬ እወድሻለው

    • @mahlettadesse3430
      @mahlettadesse3430 4 ปีที่แล้ว

      tsehay abate

  • @saramitku7773
    @saramitku7773 7 ปีที่แล้ว +85

    ስነ ስርአቱ የጠበቀ ሰርግ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @ረሂማስደተኛዋ-ሐ7ዠ
    @ረሂማስደተኛዋ-ሐ7ዠ 7 ปีที่แล้ว +9

    የ2010 ምርጥ ሰርግ meade in ethiopia ብየዋለው የመቅድን ሰርግ ዋው እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @fatumhassen4708
    @fatumhassen4708 7 ปีที่แล้ว +134

    እኛም ኖርን እንላለን ብቻ አልሀምዱሊላህ ከመልክ እድል ያምራል

    • @hermasisay9722
      @hermasisay9722 7 ปีที่แล้ว +1

      fatum Hassen ewuneti bleshal

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 7 ปีที่แล้ว +2

      fatum Hassen በጣም እህት ከመልክ እድል ያምራል ትክክል

    • @only7389
      @only7389 7 ปีที่แล้ว +6

      fatum Hassen አይዞሽ ማር ዋናው ነገር ጤና

    • @ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ
      @ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ 7 ปีที่แล้ว

      fatum Hassen በጣም ምረጥ አባባል 👍

    • @abduabd9324
      @abduabd9324 7 ปีที่แล้ว

      fatum Hassen anci kanci yabase ale atamari

  • @diamondmedia5297
    @diamondmedia5297 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ቃል የለኝም የሚገርም ስነስርአት ባህል ወጉን የጠበቀ ከዘመኑ ወጣ ብሉ ያለፈውን ያባቶቻችንን ባህል ወግ የጠበቀ ምርጥ ሰርግ ነው እግዚአብሔር የባረከው የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መልካም ሁሉ ይጎናፀፋችሁ
    በነገራችን ላይ ኮመንታተሮች እስኪ ዝም በሉ አትቀባጥሩ እንኳል ሁለት ሚሊዮን ከዚያም ብላይ ብታወጣ የራስዋ ገንዘብ ነው ደግሞ ዝንብላችሁ የተፃፈ አንብባችሁ ሰው አትሳደቡ በ ፌስቡክ እንድሁም በሌልይ ሶሻል ሚድያ ላይ የተወራ ነገር አትመኑ ከራሳቸው አንደበት ሳትሰሙ ሰው አትዘልፉ እስኪ ስለራሳችን ቆም ብለን እናስብ በየ ሚድያው የሰው ስም ከምናላምጥ

  • @milliymee7886
    @milliymee7886 3 ปีที่แล้ว +7

    Who's here after the divorce

    • @milan8639
      @milan8639 11 หลายเดือนก่อน

      Me😂 after another husband en kids

  • @wearemuslimalhamdulillegna6904
    @wearemuslimalhamdulillegna6904 7 ปีที่แล้ว +7

    ይህ ቀን ናፈቀኝ የማላውቀውም ባሌ ናፈቀኝ ኡኡኡ ሀሀሀሀ
    my Allah bless your marriage

    • @saramohamedhassan8223
      @saramohamedhassan8223 3 ปีที่แล้ว

      Ayzosh yene mar yene ehit alah ale 🥰🥰🥰😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @samrawit2485
    @samrawit2485 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ግን በጣም ይከብዳል ምን ያክል ተዋውቃችሁ እንዴዚህ ባማረ ባህሉን በጠበቀ ሰርግ ተጋብታችሁ መፋታት ይከብዳል ብቻ ለበጎ ነው ግን ለሴቷ ከባድ ነው ፈጣሪ የሁለታችሁንም መጨረሻ ያሳምርላችሁ

  • @sehenna1
    @sehenna1 7 ปีที่แล้ว +1

    Best ways off representing our culture. Thanks Mekdi. God bless your both n your life

  • @እናትዘነበ-ቀ4ቘ
    @እናትዘነበ-ቀ4ቘ 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውድ መቅዲዪ ትዳርሽን ያፈረሱትን እግዚአብሔር ይበቀልልሽ

    • @peacelove9531
      @peacelove9531 3 ปีที่แล้ว

      ስታዛዝን ሲያምሩ ደግሞ .በወሬ ነው እንዴ የፈረሰው ? እግዚያብሄር ያገናኛቸው ድጋሚ

  • @emanyimerjdjs3375
    @emanyimerjdjs3375 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል መቅድ ባህሌን እንዳስታውስእና ወደኃላ እንዳስብ አድርግሽኛል መልካም ሀሳብ ነው። መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 ปีที่แล้ว +24

    "ህዝቡ ይበዙ ዘንድ እግዚአብሔር አዳምን ሄዋንን ፈጠራቸው ጋብቻም ክቡርና ቅዱስም ነው ግን ፪ሚሊየንም ወጣ ፪ሺም ያም ይሄም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው" ከጸሃይ በታች ሁሉ ነገር ከንቱ ነው"እንዳለው ጠቢቡ ሰለሞን ከዚህ በላይ ከንቱ ያልሆነውን በድንግል ማርያም ልጅ በክርስቶስን ደም የታተመ ጋብቻ ይበልጣል

  • @atsedeheilu1138
    @atsedeheilu1138 7 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የተዋህዶ ኮከብ ስወድህ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትዳራችሁን ለዘላለም እግዚአብሔር ያፅናልችሁ

  • @wearemuslimalhamdulillegna6904
    @wearemuslimalhamdulillegna6904 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት ሀገሬ ኢቲዮጲያ ባይሆን ይቆጨኝ ነበር እንኳን ሆንኩ our unity is Ethiopia I Love you forever

  • @አዲስአበባልጅ
    @አዲስአበባልጅ 4 ปีที่แล้ว

    Wow ስርግ ማለት ይሄ ነው በጣም ደስየሚል ለታሪክ የሚቀመጥ ከነ ዘፈኑ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ስርግ

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 3 ปีที่แล้ว

    she was so charming so cool the way she bow her head upto the last point great respect mekdi

  • @ወለተማርያም-ኸ3ሰ
    @ወለተማርያም-ኸ3ሰ 7 ปีที่แล้ว

    Wowwww yena ehit emekdy bewet betam des belognal Egezabeher. Amelak tedatachun yebarek yagery legoch tesetachu desetay new desss belognal mekedy ewedachuwalhu

  • @saraayele4853
    @saraayele4853 7 ปีที่แล้ว +2

    This is the wedding every womens dream, so beautiful melkam tidar yihunlish mekdi!!!

  • @ethiopia4940
    @ethiopia4940 7 ปีที่แล้ว +2

    I appreciate the cultural aspects of the wedding. Best wishes.

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም
    @ማሕተሜነሽድንግልማረያም 6 ปีที่แล้ว

    አርርር ኡኡኡ ስታስቀኑ ስወዳችሁ እንዲህም ባልችል ግን እንደ አቅሜ መዳሩ የኔው ቀን ናፈቀኝ ኡፉፉፉፉ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው♥♥♥♥♥♥♥

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ለየት ያለ ነው ያምራል መቅዲዬ & ሶልዬ
    አይለያቹ🙏🙏🙏🙏

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 6 ปีที่แล้ว

    Enkuan des alachu Mekdey konjo yeabrham yesara yadrgelachu amen amen amen 💚💛❤

  • @samrawettemesgen754
    @samrawettemesgen754 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚልና ስርአቱን የጠበቀ ሰርግ ነው መቅድየ እግዚአብሄር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ

  • @aminatbentaumi1459
    @aminatbentaumi1459 5 ปีที่แล้ว +2

    ከማንቻቸውም አርቲስቶች በስነ ስረአት የተዳረችው በወግ ማረጋችን☝😍😍😍💓💓💓💓

  • @merabnegatu3829
    @merabnegatu3829 5 ปีที่แล้ว

    ጋብቻ ክቡር ነዉ የጌታ ትእዛዝ በተለይ ለአማኞች በየትኛዉም እምነት ቢሆን መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ በጣም ያምራል ቆንጆ ሰርግ ነዉ

  • @haimanotyeteddoadnaki4720
    @haimanotyeteddoadnaki4720 7 ปีที่แล้ว

    Betam Yasdesetegn Ena Ethiopiawinet Yantsebareke Serg New,Mekdes & Solomon Zemenachu Hulu Yibarek Weldachu Samu.

  • @edeng4722
    @edeng4722 7 ปีที่แล้ว +4

    Behiwete leyet yale serg zare be mekdes ayehut wowwwww ejig betam yamral endet hasabu metalat endi bedemeke bahlachin maregu leyuu new yabrhamna yesaram yarglachu

  • @መታሰቢያከናዝሬት
    @መታሰቢያከናዝሬት 7 ปีที่แล้ว +2

    O M G መቅዲዬ በጣም ደስ የሚል የሐበሻ ሠርግ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹህ ወላዲተ አምላክ መሀላቹ ትመላለስ ያገሬ ልጅ

  • @አድራሻዩከመስቀሉስርነው
    @አድራሻዩከመስቀሉስርነው 7 ปีที่แล้ว

    wow መቅዲዩ ለየት ያለ የአመቱ ምርጥ ስርግ ነው እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ የኔቆንጆ

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 7 ปีที่แล้ว

    መቅድዬ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እሰይ እሰይ እሰይ ሰርጋችሁን ያአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር

  • @tsehaymekoken8807
    @tsehaymekoken8807 7 ปีที่แล้ว

    የምንጊዜም ምርጥ ሰርግ አምላክ ኑሯችሁን ብርክርክ ያድርግላችው መቅዲዬ አስደመምሽን

  • @sosinakuiawt9851
    @sosinakuiawt9851 7 ปีที่แล้ว +57

    ኤጭ ኮመንች የምትፅፋ ሰወች ወሬ አታብዙ.እረድታስ እንደሆነ በምን አወቃችሁ.መቅዲ ትዳርሽን እመብርሃን ትባርክልሽ.

    • @mesertelegesse6912
      @mesertelegesse6912 7 ปีที่แล้ว

      Sosina Kuiawt አቦ ተባረኪ ምርጥ አስተያየት👍

    • @munataye9979
      @munataye9979 7 ปีที่แล้ว

      Sosina Kuiawt በጣም እርዳታ እርዳታ አበዙት የድካሟ ዋጋ ነው ደግ አደርገች እንኳን የደገሰች

    • @sosinakuiawt9851
      @sosinakuiawt9851 7 ปีที่แล้ว

      Muna Taye እውነት እኮ ነው ለምስኪንብትረጅ ምናምን እያሉ ያለቀልቃሉ እረድታስ እንደሆን ማን አየ.

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ 7 ปีที่แล้ว

      Sosina Kuiawt Eko mar

    • @እናቴዉስጤናትሚሚየ
      @እናቴዉስጤናትሚሚየ 7 ปีที่แล้ว

      Sosina Kuiawt ትክክል ነሽ አሜን ትዳሯ ይሙቅ ዛሬ ሰይፉ ጠየቃት እኮ የሚረዳ ነገር ሚዲያ ላይ ማዉራት አልወድም እንጅ አረጋለሁ አለች በግሏም በመቅዲ ፕሮዳክሽን በኩልም እንደምታረግ ተናግራለች ሰምተሽ ሊሆን ይችላል እኔ ደስ ብሎኛል ሰርጓ

  • @amharawitgonderggojjamwoll3478
    @amharawitgonderggojjamwoll3478 7 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዬጵያዊነት የታየበት ሰርግ ትዳራችሁ ይባረክ።

  • @abeba4393
    @abeba4393 6 ปีที่แล้ว

    የፍቅር አምላክ ሉዑል እግዚአብሔር። ይጠብቃቹህ እኛም ከስደት መልሷ ለዚህ ክብር ያብቃን
    አሜን ♥♥♥♥

  • @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ
    @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ 3 ปีที่แล้ว +1

    የሁሎ ዉበት የሁሎ ድካም ከንቱ በአጭር ጊዜ ትዳርን የመሰለ ነገር መፍታት ፈጣሪ ያስማማቹ ፈጣሪ ታሪክን ቀያሪ ነዉ ያራራቃቹን ያላስማማቹን ነገር እሱ ይፍታላቹ

  • @ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ
    @ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው በእውነት በጣም ደስይላል መልካም ጋብቻ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ተጋቡን ሰምተን ተፋቱን እዳስማ አደራ መቅድየ

  • @اسادم
    @اسادم 7 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ጊዜ ባህሉና ያረሳች አርትስ መቅዲዬ መልካም ጋብቻ ይሁልሽ በኢትዩ ታራክ ስራሽ

  • @selam5605
    @selam5605 7 ปีที่แล้ว

    መቅድየ እግዚአብሔር ይስጥሽ እሴቱን ሁሉ እሴት እሴት አስመስልሽው .የአብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ ብያለሁ

  • @እናቴኑሪልኝዘላለም-ነ2ኘ
    @እናቴኑሪልኝዘላለም-ነ2ኘ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚል የሰርግ ስነስርአት ያአብረሀምና የሳራ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ መቅዲዬ

  • @notgood4589
    @notgood4589 6 ปีที่แล้ว

    Me American. li love you Ethiopian
    Good♥♥♥♥

  • @Edan-vv3cy
    @Edan-vv3cy 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ሰርግ ማለት እንደዚነው እንጂ መቅድዬ ማር እግዚአብሔር የአብርሃም የሳራ ያርግላችሁ

  • @hggdhhhf9333
    @hggdhhhf9333 7 ปีที่แล้ว

    Wow new endiaw zm new egziabher tdarachihun ybarklachihu

  • @tt-dr6jd
    @tt-dr6jd 7 ปีที่แล้ว

    Lemn dnew gin betekrstian qelebet yalaserechuw?

  • @እናቴናትተስፋየ
    @እናቴናትተስፋየ 7 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ስንትም ይዉጣበት ግን በጣም ስነስረአቱን ባህሉን ወጉን የጠበቀ ሰርግ ነዉ ፈጣሪ ይባርክላችሁ

  • @መሲነኘ-ቐ6ሸ
    @መሲነኘ-ቐ6ሸ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ወደድኩሽ መቅዲ ከሁሉ የተዋህዶ ልጂ መሆንሽ እግዚአብሄር ትዳርሽን ይባርክልሽ እማ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 7 ปีที่แล้ว +7

    በይኔ"ቃላት"አጣሁለት"ይሄ"ሠርግ"ከምንም"በላይ"መፈሳዊ"የሃይማኖት"ባቶች"የባረኩት"ሠርግ"አቤት"ሲያምር"የአብረሀም"የሳራ"ይሁንላችሁ"

  • @China-ol5pw
    @China-ol5pw 7 ปีที่แล้ว +2

    ኮመንታተሮች እባካችሁ መቅዲ በጣም ትረዳለች ግን ስትረዳ ለመታየት ብላ በየሚድያ አታወጣውም ስለዚህ የማታውቁትን አትዘባርቁ....እግዚአብሔር ቀኝ ሲሰጥ ግራህ አይይ ነው የሚለው እና 100%እንደምትረዳ አውቃለሁ። ይህንን ሰርግ በእርዳታ ሳይሆን ላቧን ጠብ አድርጋ ነው አለሟ ነው ደግሞም አንድ እራሱን የቻለ የሀገራችንን ታሪክ ነው ያሳየችው ብንችናል የሷን ፈለግ ተከትለን የሀገራችንን ባህል እንዲስፋፋ ማድረግ እንጂ መተቸቱ አስፈላጊ አይደለም !!!በር ከመዝጋት አፍ መዝጋት ይቀላል!! መቅዲዬ ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርከው !

  • @yonatan0910
    @yonatan0910 7 ปีที่แล้ว

    Yenye konjo encan des Alesh,,,,,sergachu yibarek ye abrham yesara hunlachu

  • @selamselam7476
    @selamselam7476 7 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲ & ሠለሞን መልካም ግባች ይሁንላችሁ በጣም ያምራል ሁሉ ነገር በሀገር፡ምርት

  • @tegesttigest5068
    @tegesttigest5068 7 ปีที่แล้ว

    ያብርሀም.የሰራ.ጋብቻ.ይሁንላችሁ.በጣም.ደስ.ይላል.ቀርውን.ዘመን.የደስታ.ያርግላችሁ።

  • @ወለተኢየሱስየማርያምልጅበ
    @ወለተኢየሱስየማርያምልጅበ 7 ปีที่แล้ว

    የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበድ ምርጦችዬ መቅድዬ ስወዲሽ😍😍😍

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚል ይበል የሚሰኝ ሰርግ ነው መቅዲዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 7 ปีที่แล้ว +56

    የምንግዜም ምርጥ ስርግ ትዳራቸውን ፍጣሪ ይባርክ

  • @almazwedajo1905
    @almazwedajo1905 7 ปีที่แล้ว

    Mekidy and Solomon im so happy Abatechin Memihrachn Doctor Kiss Zeben Lema he is with you am proud of you Mekdy God bless you Guys

  • @አምላኬሆይያንተእንጂየሰው
    @አምላኬሆይያንተእንጂየሰው 7 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር የአብርሃም የሣራ ያድርግላችሁ አሜን ዋው እጅግ በጣም ደስስስ የሚል ሰርግ ነው

  • @messimassat577
    @messimassat577 7 ปีที่แล้ว

    እዴ ደስ እደምል ታድላቹ እመቤቴ ማርያም ትዳራቹዉን ትባርክላቹ እድሜዉን ጤናዉን ታብዛላቹ

  • @lemlemayalew4514
    @lemlemayalew4514 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል መቅዲ .......የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ !!

  • @ትዕግስትየድንግልማርያምል
    @ትዕግስትየድንግልማርያምል 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው የአብርሃም እና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ።

  • @imoushmola8289
    @imoushmola8289 7 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላችሁ መቅዲዬ መልካም ጋብቻ ተመኛንልሽ እግዚአብሔር አምላክህ ፍቅራችው ይባርክህላች♥♥!!

  • @mesigezaw5447
    @mesigezaw5447 7 ปีที่แล้ว

    ዘመናችሁ የተባረከ ጋብቻችሁ ቅዱስ ይሁን መቅዲ እንክዋን ደስ አለሽ።

  • @bashoolelo7427
    @bashoolelo7427 7 ปีที่แล้ว

    Wooooooooooooooooooooow 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤💛💛💚💚💚 enkan lezi abekachuu melkam ye tedar zemeeeeeeee asekenachuuuuuuuuuu

  • @fafafa9679
    @fafafa9679 7 ปีที่แล้ว

    በውነት ደስ ይላል
    ብሀሉን የተበቅ እግዚአብሔር ይባርክ ትዳራችሁን
    በፅወለት የተከፍት ስርግ
    ዋውውው
    በስደት ያላችሁ እህት .ወድምቸ ለዝህ ክብርሽያብቃን አሜን

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 4 ปีที่แล้ว

    I like it how they make it about national cloth way to go, that is a sign of a lot of confidence.

  • @tinadesta744
    @tinadesta744 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ሰርግ ከተባለ ይህ ነው መልካም ጋብቻ የአብርሐምና የሳራ ይሁን ብለናል

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዱሮም የተጋነነ ነገር አይቆይም ዛሬ ስትፋቱ ለካስ አላህ ሲያጣምር እንጅ በሚሊዮን ብር ስለተደገሠ ትዳር ትዳር አለመምሠሉን ተረዳው አላህ የልብ ዘላለም እንጅ ጊዜአዊ ፍቅር አታድርግብን

    • @botu8999
      @botu8999 3 ปีที่แล้ว

      ይህን ሁሉ energy እርስ በርስ በድንብ መተዋወቅ ላይ ቢያጠፍ ይሻል ነበር አይይይ

  • @applefruit4044
    @applefruit4044 7 ปีที่แล้ว +1

    The best wedding ever, congratulations

  • @እኔየሱብቻA
    @እኔየሱብቻA 7 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ጋብቻ መቅዲየ ኮሜተሮች አበዛቹህት የፈለገችውን ያክል ብር አውጥታ መደገስ መብቶ ነው የራሶ ገዘብ መሰለኝ ይህ ቀን ማለት ለሶ ዳግም እንደመወለድ ማለት ነው ስንቶቻችን ነን ለዚህ ቀን የጎጎንለት እሶም ሰርታ ነው መችም ገዘብ ያገኘች እኛም ሰርተን ያማረ ድግስ ደግሰን ማግባት መብታችን ነው እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ እኛ ለፍተን ያመጣነውን ገዘብ ህዝቡን እርዱበት ብንባል እሽ እንላለን አንልም ስለዚህ እሶ የህዝብ ተጠያቂ አይደለችም ስደተኛ ብታግዥበት የታመመ ብታሳክሚበት የምትሉ ልጆች ጤነኛ አትመስሉኝም ምክንያቱም ከሶ የበለጡ ብዙ ሀብታሞች አሉ እነሱም ሚስኪን አረዱም። ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው።

  • @dengelienatan5745
    @dengelienatan5745 7 ปีที่แล้ว

    woww serg maleti ende new seraetun ytebeki melkam ytedar zemen yhunelachu 😍😍😍😍

  • @ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ
    @ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ 7 ปีที่แล้ว

    መቅድየ ኦርቶዶክስ ነሽ ስወድሽ የማርያም ወዳጅ መምህር ዘበነ በጣም ነው ማከብርህ በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር እድሜውን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልኝ

  • @tegsttegst8253
    @tegsttegst8253 7 ปีที่แล้ว

    ወይንየ አስተሳሰባችሁ በጣም ግርም ንው እሚ ያደርግ መቅዲ ዘመናችሁ ሁሉ ይባርክ

  • @gelilayene3605
    @gelilayene3605 7 ปีที่แล้ว +30

    ምንድነው የምትሉት በተለይ ለሴት ልጅ እኮ መሀረጏ ሰርጏ ነው ሰለዚ ችግረኛን መርዳት ሌላ ሰርግ ሌላ እንደዚ የምትሉ ሁሉ የቅናት አስመሰለባቹ ሁልሽም ቢኖርሽ ከዚ በላይ መድረግ ትፈልጋላቹ 100%

    • @senihaylu111
      @senihaylu111 6 ปีที่แล้ว

      Gelila Yena ትክክል

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 7 ปีที่แล้ว

    Egezaber tedarachun yebarekelachu yaberAhm ysara yaregelachehu 😍😍😍😍🙏🙏🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 7 ปีที่แล้ว

    mekdiye betam new mitamrut geta tidarachun yebark ye abreham yesara ganicha yehunilachu ♡♡♡♡♡♡♡♡♡

  • @ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
    @ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 7 ปีที่แล้ว

    በደስ በሚል ስነ ስር ዓት አቤት የሚዜዎቹ አለባበስ ሲመች መልካም ጋብቻ ፍፃሜያቹ ያሳምርላቹ ወልዳቹ ክክበዱ አደራ አፋቱኝ እንዳትሉ

  • @ፍሽክታአመለይጎልዞምጀጋኑ
    @ፍሽክታአመለይጎልዞምጀጋኑ 7 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን የመስከረም ሠረግ አይነፍኝም ሠረግ አይቀረ በጥር ከእለታታ እሁድ በጣም ይመቸኛል ለማንኛው ትዳራቹሁ የአብረሀም እና የሣራ ያረግላቹሁ መልካም ጋብቻ መቅዲ😍😘😘😘

  • @wey1391
    @wey1391 7 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ በጣም ደስ ይላል መቅዲዬ መልካም ጋብቻ ይሁንልሺ

  • @selamatinafudejtinu7225
    @selamatinafudejtinu7225 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም የሚያምር ስረግ ነዉ መቅድየ ስወድሽ

  • @tsehaytekla5684
    @tsehaytekla5684 7 ปีที่แล้ว

    Btame lyete yalena serate yalew serge new e.g. tedareachun ybareke woooow bezhi zemen endhi ytetrgaga serg yenanten ayhu

  • @ንማጀ
    @ንማጀ ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል ኤሄን ያደረገዉ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ

  • @maryamenatiy8453
    @maryamenatiy8453 7 ปีที่แล้ว

    Wowwwww......... yabreham yesara yehunlachehu

  • @saraalkandri1227
    @saraalkandri1227 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ይህ ነው ባህላችን ኢትዮጵያዊነታችን 😍😍

  • @Bless_me247
    @Bless_me247 7 ปีที่แล้ว +1

    Love it wish you all the best ❤️😘❤️😘❤️

  • @meseretabose2225
    @meseretabose2225 7 ปีที่แล้ว

    መቅዲ መልካም ሰርግ እናም ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @አዱዬፍቅር
    @አዱዬፍቅር 7 ปีที่แล้ว

    እንኳንአለማችሁን አያችሁ ደስ ስትሉ የአብራሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ 💓💓💕💕💖💖💘💘💞💞💞💝💝

  • @adeyasefa9
    @adeyasefa9 7 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያምልጀ ትዳራችሁን ይባርክ መጨረሻውን ያሳምረው አሜን ደስ እሚል ሰርግነው እረጋያለ

  • @asnakechfeleke945
    @asnakechfeleke945 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ ይኼ የኢትዮጵያ ካልቸር ቬሎ ነው ወይስ የፈረንጅ ካልቸር። ትዳራችሁ ይባረክ።

  • @zebibaali6979
    @zebibaali6979 6 ปีที่แล้ว +1

    ባየው ባየው የማልጠግበው የሰርግ ስነ ስርአት መቅድየ የኔ አመለ ሸጋ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ያድርግላችው ውለዱ ክበዱ ውድድድድድ ጥግ ድረስ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ 7 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ንጉስና ንግስት ነው እምትመስሉት በእውነት በጣም ያምራል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ 7 ปีที่แล้ว +5

    እግዛብሄር ለዚህ ያብቃን መልካም ጋብቻ

    • @jesvadil4862
      @jesvadil4862 6 ปีที่แล้ว

      ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ እግዛብሄር ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመ ስገን

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 7 ปีที่แล้ว

    መቅደስ መልካም ጋብቻ ውይ ሸዊት የእኔ ፍልቅልቅ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ወዝውዝ

  • @mayafekadu829
    @mayafekadu829 7 ปีที่แล้ว

    U had the perfect wedding dress. His also. Congrats

  • @tigistarefia5315
    @tigistarefia5315 7 ปีที่แล้ว

    እዴ መምህር ዘበነም አለእዴ የምር በጣም ደስይላል የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ መቅዲ

  • @zeldkashzelekash6060
    @zeldkashzelekash6060 7 ปีที่แล้ว +2

    በሀገርወግበመሆኑ በጣምደስ ይላል ለመምህራችን ዘበነ ለማ ቃለህይወትን ያሰማልን የተናገረውን ቃል አክባሪ ያድርጋቸው

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 3 ปีที่แล้ว +2

    መቅድይ ደስታሽን ከፊትሽ ላይ እንዳዴት ደስ ይላል አይ ወዶች የ ሴት ልጅ ልብ መስበር አመላቹሁ ነዉ ደስታሽን የነጥቀ ስይጣን ትዳር ሲፋርስ የሚደስተዉ እሶ ነዉ ጌታ በሌላ በመልካም እግዚአብሔርን በሚፋራ ስዉ ይክስሻል አሁን መቼም ተመልሶ ትዳር መግባት ያስፋራሻል ግን ልብን የሚጥግን አምላክ ካንቺ ጋ ነዉ