ዋይርለስ ዋይ ፋይ እና የክፍላሀገር ልጅ || እሄን ካወቃቹ ቡሀላ መግዛት ያለመግዛት የናንተ ውሳኔ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @merimaendris503
    @merimaendris503 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ወንድሜ. በርታ እኔ ገዝቸዉ ነበር ለሶስት ወር ዝብሎ ይሰራል ግን ካለቀ በኋላ አሞላሉን ብትነግረኝ ዉጪ ሀገር ነኝ ❤

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጠንክር ማሻ አላህ የዜድ ወድም ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሥጥልን ቆጆ አዲርገህ ነዉ ያብራራህልኝ❤❤❤❤❤

  • @maryamenati9476
    @maryamenati9476 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት ዋውውውው አሪፍ ነው እናመሰግናለን ጎበዝ በርታ

  • @UmhawletTube
    @UmhawletTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወድሜ ከልብ እናመሰግናለን በርታ

  • @rehimaxtube-
    @rehimaxtube- 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ድድም እኳንምነገርከኝ እኔ መግዛት አስብ ነበር እኔ ከዚህ ካለሁበት ሀገር እገዛለሁ ያሰብኩት ግን ሌላልገዛነበር ግን ይሄ በጣም ቆጆሀሳብነው እናመሰግናለን

    • @habesha_2
      @habesha_2  3 ปีที่แล้ว

      ምንም አይደል

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 ปีที่แล้ว +2

    በረካ አላህ ያረገህ

  • @ቢትባባነኝየህቴናፋቂ
    @ቢትባባነኝየህቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልኝ ወድሜ

  • @fidakaadawudamdihun7933
    @fidakaadawudamdihun7933 2 ปีที่แล้ว

    Yes

  • @maqibulatube8557
    @maqibulatube8557 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍

  • @zedyutub2836
    @zedyutub2836 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ውዴ

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @mebittesfaye
    @mebittesfaye 9 หลายเดือนก่อน

    WPS off hunobign endet new mastekakel yemichilew please help bro

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 3 ปีที่แล้ว +1

    መጥቻለሁ በረታ

  • @fatimafatimafatima4026
    @fatimafatimafatima4026 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው

  • @ድንቁአህመድ
    @ድንቁአህመድ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ

  • @anwardlink-zb9to
    @anwardlink-zb9to 11 หลายเดือนก่อน

    10q bro ene ygermehal ke 1 samnt befit ke tele 9400 birr gezahut 32 sew yasteqmal blewugn gn ewushet new be 3G meteqem yemichalew endet new

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሀያት8-ኰ1ቀ
    @ሀያት8-ኰ1ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    በር

  • @astersimatube
    @astersimatube 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ወንድም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ከልብ ወንድማችን በርታ

    • @habesha_2
      @habesha_2  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰገኑትናለው አስቴር

  • @ToybaAliFentaw
    @ToybaAliFentaw 8 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ወድሜ አብዘኻኛዉ ቦታ ድያታየትአለ ሥለዝህ ለክፍለ ሀገር አይሆነኝም ማለትነዉ

  • @mebinayitbe1912
    @mebinayitbe1912 2 ปีที่แล้ว

    nice review but if you review it on a table that was best and more clear

  • @rahima439
    @rahima439 6 หลายเดือนก่อน

    ወድሚ እኔ ሆሪጅ የሚለውን ገዝቼ ነበር አይሰራም እንዴ ሆሪጅ ነው ስሙ

  • @ኢምራንሀሰን
    @ኢምራንሀሰን 2 ปีที่แล้ว

    ብሮ ይመችህ

  • @Be_smile22
    @Be_smile22 5 หลายเดือนก่อน

    video sitsera asatrew, manim gize yelewum yanten zibazinke lemadmet. so kedmeh tezegagibet eyanagerk yalehew be shiwech yemikoteru sewechin new just camera aydelem eyawerah yalehew. kuankuahinm endezaw. bechalkew meten mereja lemasebasebna lemasawek mokir. yalek tenesashinet arif new

  • @shemimatube5389
    @shemimatube5389 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአይኩም አሠላምበርታልኝ ወድሜ አንታም ጎረ በል

    • @habesha_2
      @habesha_2  3 ปีที่แล้ว

      መልሻለው በሶስት

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልኝ አሪፍ ነው ቤቴን ነ

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ፍቃደኛ ኩሆክ ሰአት ጠብቀህ ናአ
    ደመርኩህ

  • @fbhouse8025
    @fbhouse8025 2 ปีที่แล้ว

    Kalitemechek Ligizaka shitilign

  • @HussenSeid-r5s
    @HussenSeid-r5s 4 หลายเดือนก่อน

    Tp link emtlewa kewch yemetach mn ladrgat

  • @surafel-zz3xp
    @surafel-zz3xp 9 หลายเดือนก่อน

    are bakk bro b 6000 birr 1 amet yastkemal bwer 500 birr new bednb new misraw

  • @getasewgetasew3384
    @getasewgetasew3384 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስየሚል ገለጣነው

  • @-addismeraftube2157
    @-addismeraftube2157 3 ปีที่แล้ว +1

    መጣው👍👍

  • @eyrusi
    @eyrusi 2 ปีที่แล้ว

    ተበረክ በረተ

  • @hawaBaBotube
    @hawaBaBotube 3 ปีที่แล้ว +2

    አህለን

  • @shlamedia9239
    @shlamedia9239 2 ปีที่แล้ว

    wendmye ተባበረኝ ልክ እንዳንተ ዋይፋይ 3 message አለው እንዴት ልፍታው ተእርዳኝ ወንድሜ

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 10 หลายเดือนก่อน

    ዋይፋው ሰንገዛሀ ስሙ hwy የትኛው ነው አሪፍ

  • @hawaBaBotube
    @hawaBaBotube 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤተሰብሁኔአለሁ

  • @rehimaxtube-
    @rehimaxtube- 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔመግዛትፈልጌነበር እና ተቀሳቃሺነወይ

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ባአላህ ደምረኝ ደምሬሀለሁ ትምረትህ ደሥ የላል

    • @habesha_2
      @habesha_2  3 ปีที่แล้ว

      ግሩፕ አለፕ ግሩፕ ብትገቢ ብዙ ሰብ ታገኛለሽ

  • @rehimaxtube-
    @rehimaxtube- 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድም

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 ปีที่แล้ว

    አየየአማረኝ ቸገሮሀል ወድሚ

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳታ ማለት ምድነው

    • @habesha_2
      @habesha_2  3 ปีที่แล้ว +1

      ላይቭ ስገባ ጠይቂኝ

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 ปีที่แล้ว +2

    ደምረኝ ወድሚ

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 ปีที่แล้ว

    ብሬሚል ምድነው

  • @rahima439
    @rahima439 6 หลายเดือนก่อน

    ሰብ መልስ

  • @tilahunyimer-m2y
    @tilahunyimer-m2y 7 หลายเดือนก่อน

    በደንብ አውራ

  • @abdumohammedkasim9205
    @abdumohammedkasim9205 10 หลายเดือนก่อน

    ፓስዋድ

  • @tilahunyimer8354
    @tilahunyimer8354 5 หลายเดือนก่อน

    ቢቀርብህስ ወንድሜ ተንተባተብህ እኮ

  • @bullshawecalimaxamuud
    @bullshawecalimaxamuud ปีที่แล้ว

    I DONT WEFE

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 ปีที่แล้ว

    ለምድነው ሰብህን የሸሸከው ወድም

  • @abubekerbekry3692
    @abubekerbekry3692 ปีที่แล้ว

    ወሬ ስደጋግም አስጠላሀኝ እና እእ

  • @alemyilfa7870
    @alemyilfa7870 2 ปีที่แล้ว

    ተብታባ ነህ ገተት እረኛ

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልኝ ወድሜ

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @addisgizaw4596
    @addisgizaw4596 2 ปีที่แล้ว

    ባትሪው ስንት ቦልቴጅ ነው