የማልጠቅም ቆሻሻ ነኝ::በዘመዴ ባል ጠርጥረዉ አሳበዱኝ::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 พ.ย. 2023

ความคิดเห็น • 646

  • @ethio125
    @ethio125 8 หลายเดือนก่อน +401

    ገኒዬ ቤተሰብ ልሁናት ከእኔ ጋር አብረን እንኑር እንደ ልጄ ነው የማያት ቤቴ ቤትዋ ነው እኔ ወደ ሃገር እስኪመለስ የሚያስፈልጋትን አረግላታለሁ የኔ እናት ችግር ያልፋል ያልተፈተነ ሰው የለም

    • @user-wz9xp9kl4d
      @user-wz9xp9kl4d 8 หลายเดือนก่อน +40

      ተባረኪ የኔ እህት እንዳቺ አይነት ሰው ቢበዛልን መልካም ነበር የሰማዩን የማያልፈውን የዘላለማዊውን ቤት እመብረሐን ታዘጋጅልሽ አቤት ልጄ ትበልሽ የኔ ውድ እህት❤❤

    • @ethio125
      @ethio125 8 หลายเดือนก่อน +10

      @@user-wz9xp9kl4d አሜን እህቴ ለሁላችንም ይሁንልን

    • @SaraMekonen-ym1ob
      @SaraMekonen-ym1ob 8 หลายเดือนก่อน +12

      የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏🙏🙏

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 8 หลายเดือนก่อน +10

      ተባረኪ በሰማይ ተፅፎ ይቆይሻል❤

    • @bethyyemessilij6193
      @bethyyemessilij6193 8 หลายเดือนก่อน +8

      እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏💛

  • @mhriamene193
    @mhriamene193 8 หลายเดือนก่อน +26

    አቤት የስሜቷ ክብደት የመናገር ችሎታው ስለሌላት እንጂ እምትገልፅበት አቅም አጥታ እንጂ በስመዓም ታማዋለች አይገልፀውም የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው የኔ ውድ እህት ❤😢

    • @Bety-vg2zf
      @Bety-vg2zf 7 หลายเดือนก่อน

      እናተ ተመልሳ የገባቹ ሰውቤት ስራ ጠፍቶ አይደለም ሰለወደደችው ነው እናተ ግን በናተ ይድረስባቹ

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 7 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ በተሰቀለው!! ልጅቷ ከምትናገረው ይልቅ ውስጧ ያለው ስቃይ ይበዛል .እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ ጭንቀትሽን ያስወግድልሽ
    ደግሞ በጣም ቆንጆ ነሽ ይሄን እወቂ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j 8 หลายเดือนก่อน +38

    የኔ ቆንጆ ፀበል ተፀበይ ከዚያ ባለፈ ደግሞ የስነ ልቦና አማካሪ ያማክርሽ በውስጥሽ የታመቀ ግን ደግሞ ማውራት ያልፈለግሽው ነገር አለና አይዞሽ እመቤቴ ትርዳሽ😢 ገኒዬ እ ርጃት ታሪክ ይቀየራል😢

  • @yalewerkihun6376
    @yalewerkihun6376 8 หลายเดือนก่อน +49

    ገንየ ልጅቷ ፀበል ትጀምር መንፈስ እደዚህ ያደርጋል ብዙጊዜ ትፀመቅ ወን አንባ ማርያም ጎሮ ሰፈራ ትምጣ

    • @EmuKerkos
      @EmuKerkos 8 หลายเดือนก่อน

      Tekkel.

    • @Blen-kj4wp
      @Blen-kj4wp 8 หลายเดือนก่อน

      Aww yasfelgatal

  • @meseretgizaw1588
    @meseretgizaw1588 8 หลายเดือนก่อน +28

    መጀመሪያ ይህች እህቴ መንፈስም ሊሆን ይችላል ፀበል ትጠመቅ እና ስነ ልቦና ባለሙያ ሊያት ይገባል አልተረጋጋችም እመቤቴ ትምራታለች እ/ር ይርዳሽ እህቴ

    • @avg4628
      @avg4628 7 หลายเดือนก่อน

      መንፈስ እማ መንፈስ ነው

  • @smms6004
    @smms6004 8 หลายเดือนก่อน +23

    የኔ ውድ እህት ንስሀ ገብተሽ ጸበል ተጠመቂ ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው እንዲህ እሚያከራትትሽ እማየ❤ አይዞሽ

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 8 หลายเดือนก่อน +14

    እመቤቴን በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ በክርስቶስ ፍቅር እኔ እህትሽ ከአረብ ሀገር ነው የምፅፍልሽ ብዙ ነገሮች እኔም አልፊያለሁ እየሰራሁነው ከእግዚአብሔር ጋር ቅረቢ እሱም ወደ አንች ይቀርባል ነገ ተለውጠሽ እናይሻለን ታሪክ ይቀየራል ብርቱ ሁኒ

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 7 หลายเดือนก่อน +1

    የውጭ መልኳ እኮ የአለም አቀፍ ሞዴልን የሚያስንቅ ነው። ግን ዓእምሮዋ ጤናማ ካልሆነ ሰጋ ባዳ ነው። ይህች ልጅ በጣም ተጎድታለች። ስለራሳችን ያለን አምለካከት ከተዛባ ዓለም ሁሉ የተዛባ ነው ሚሆነው። የዓዕምሮ መረበሽ ልክ እንደሌላው የአካል ህመም ሁሉ ሊታከም የሚችልና መዳን የሚቻለበት ሁኔታ አለ። በጣም ሚገርመው፣ ብሩህ የሆነ አዕምሮ ነው ያላት። መቼ ተምራ ነው ግን። ይህች ልጅ ትንሽ የባለሙያ ክት ትል ነው ሚያስፈልጋት። እንደኔ አይነቱ በቀና ልቦና ስንቱን ይመክራል ግን ዋናው በዚህ ሙያ የተማሩና የሰለጠኑ ባለሙያዎች ሚሰጡዋት ድጋፍ እና ጾም ጸሎት ነው ሚረዳው። እንዲያው እግዚአብሔር የዚችን ልጅ መለወጥና ትልቅ ቦታ ላይ መድረስ በቅርቡ እንደሚያሳየን ጥርጥር የለኝም። ስንት ሰው አለ ከስንት ሃጢያት ጋር ተስማምቶና ተዋዶ ሚኖር። ይህቺ ልጅ ግን ንጹህ ስለሆነች ስዎች ባሰናከሉዋት ነገር ነው የምትጨነቀው። በሰዎች ሃጢያት የስዋ ሕይወት መከራ ውስጥ ገባ። በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው።

  • @user-yg4sy4ml7c
    @user-yg4sy4ml7c 7 หลายเดือนก่อน +8

    38:36 ገኒ ምርጥ እናት እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you Geni. What a heart breaking story! Geni, you are the best psychologist.

  • @EthiopmyLove
    @EthiopmyLove 8 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ እናት አንጀቴን በላሺው ኢሻ አላህ ታሪክሺን ይቀይርልሺ ያረብ😢😢😢😢

    • @fouziasaeed4296
      @fouziasaeed4296 7 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይድረስላት ያረብ😢😢😢

    • @Bety-vg2zf
      @Bety-vg2zf 7 หลายเดือนก่อน

      በሰው ትዳር ገብታ ስለማገጠች ዛሬ ላይ ወድ ሳይሆን ሴቶች ናቸው እየደፈሩ ያሉት ስታሳፍሪ ቆለጡ ሰለተመቸሸ መሰለኘ ባልጠፋ ስራ ተመልሰሸ የገባሸው

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ነሽ እህቴ አጋንንት ነው እግዚአብሔር ይገስፀዉ አንቺ እኮ የአምላክ አምሳያ ነሺ ክርስቶስ ስለንቺ ዋጋ ደም ከፍሏል ከምንም በላየ ይወድሻል

  • @user-du9jq6rx6t
    @user-du9jq6rx6t 8 หลายเดือนก่อน +2

    ከድህነት ተነስቶ ሀብታም ይሆናል መሣራት አለብሽ እና ገዳም ግቢ ከቆንጆም ቆንጆ ነሽ ሰው ደግሞ በፈተና ሲያልፍ ወደ ስኬት እየቀረብሽ ነው አይዛሽ

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 8 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት የራስ መተማመን እድታጣ አድርገዋታል ጠበል አባቶች ያስፈልጓታል እውነት ይኸም ያልፋል እህት አለም አይዞን እህቴ ሰው ከሰው እራስ አይወርድም አልቧልታ አትስሚ ጠበል መግባት አልብሽ መርጋጋት አለብሽ

  • @-cm2jp
    @-cm2jp 8 หลายเดือนก่อน +17

    ገጠመኝ የሚል ትምህርት የመምህር ተስፋዬ ኣበራ ስሚ እዮርስየ የኔ ውድ ❤❤❤የኔ ቆንጆ❤❤❤ ኣይዞሽ ፀሎት ብቻ ኣርኪ የኔ ማርርር❤ እማ ፍቅር እናቴ ትጠብቅልን😢

  • @nasyatubetube5758
    @nasyatubetube5758 7 หลายเดือนก่อน +8

    የሰው ቤት ከባድ ነው ከዚህ ህይወት ወተሽ ደስተኛ ሁነሽ ያሳየን ❤❤

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴው ምናይነት ግዜላይ ነው የደርስንው ለሀገራችንም ለህዝባችንም ሰላሙን ያምጣልን አብሽሩ እህቴ በእግዚአብሔር ሁሉም ነገር ያልፋል ሰምሽ ደግሞ ስሜ ነው በጣም ምርጥ የሆነ ስም እዩ ሞክሼ በርቺልኝ እማ አብሽሩ አብሽሩ

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 8 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒ ይችን ልጅ አግዣት እንደዚህ የሚጫወትባት የተሰራባት መንፈስ ነው ፀበል ትጠመቅ ትፀልይ ትጹም እነዲሁም ይህን የመሰለ ቁመና እና ውበት ፈጣሪ ሰጥቷታል ንስሃ ትግባ እግዚያብሄር ሁሉን ያስተካክላል ከዚያም የፀጉር ሥራ ትማር ነገ ሰው ትሆናለች

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢አዎ ጠርጥሪያለሁ

  • @-cm2jp
    @-cm2jp 8 หลายเดือนก่อน +9

    እባክሽ እህቴ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ ፀበል በተደጋጋሚ ተጠመቂ ኣይዞሽ
    እባክሽ ገንዬ ከጎና ሁነሽ ወደ ፀበል እንዲ ትሄድ ኣርጊያት😢

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w 8 หลายเดือนก่อน +15

    ገንዬ የአካውንት ቁጥሯን አሰቀምጭልኝ በእናትሽ ያቅሜን በምችለው ነገር ልረዳት እና እህቴ ላድረጋት ገንዬ በማሪያም ልልምንሽ መምህር ተሰፋዬ አበራን ፈለገሽ አገኝተሽ ይረዳት ሁሉ ነገሯ ይፈታል እሱ የክፉ አጋንት ስራ ያቃል በሚያቀው ይረዳታል እህቴ ያላወቀችው ግን ፈጣሪ በሚያቀው እንደ እኔ በእረኩስ መንፈስ እየተፈተነች ነው እንዴትም ብለሽ አገናኛት እሽ

    • @EmuKerkos
      @EmuKerkos 8 หลายเดือนก่อน +2

      Awo bedenebe memhier bedenebe yeredatale. Yhe betekekele erkuse menefes. New. Egziyhyabeher yedrdate

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 8 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ብታገኘው ጥሩ ነው

  • @azebazi3104
    @azebazi3104 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውድ እህት አይዞሽ ንሰሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ ፁሚ ስገጂ በተለይ ስግደት እርኩስ መንፈስ ነው እደዚ የሚያከራትተው ገኒዬ ውዴ ብትችዬ ከደናሰውጋር አገናኛት እና ፀበል ትጠመቅ እባክሽ ገኒ ይሄ ዲያቢሎስ ነው የሚፈትናት

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  8 หลายเดือนก่อน +12

    094 687 1255 ባለታሪኳን እየሩስን ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ቁጥር ይደዉሉ::
    ለዉብ የሽፎን አልባሳቶች ኤዶም ሺፎንን ይጎብኟት::በ+251912910742 ስልክ ላይ በመደወል ያግኟት::

    • @Hanayemaryiamlijj
      @Hanayemaryiamlijj 8 หลายเดือนก่อน +1

      ጠበል ጊቢ በያት

  • @user-eh7oe4tj6j
    @user-eh7oe4tj6j 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የበታችነት ስሜትና የተጎጅነትነገሩ ሁሉነገሯን አበላሽቶታል የሚያግዛት የሚያሥተምራት ሠዉ ቢኖር በማንኛዉም ሠዉየሚፈጠር ነገርመሆኑን ትረዳነበር ብትታገዝ አይሤጣን እድሜህ ይጠር

  • @seadaabdulaziz263
    @seadaabdulaziz263 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዉ ልጅ ክቡር ነዉ። እባክሽን ተረጋጊ ህይወት ፈተና ነዉ ግን ያልፋል። ጠንካራ ሴት ሆነሽ በርትተሽ ጥንካሬሽን አሳያቸዉ። ፈጣሪ ይርዳሽ!

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 8 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ነሽ እውነት የኛ ጀግና እህት አይዞኝ እግዚአብሔር ለበጎ ያረገዋል እግዚአብሔር ታሪክን መቀየር ይችላል የኔ ቆንጆ ዋናው መፀልይ እግዚአብሔር በህይወትሽ ጣልቃ ይግባ የኔ እህት

  • @hiwi99
    @hiwi99 8 หลายเดือนก่อน +16

    እዚ ምድር ለይ ሴት በሁለት ነገር ትፈተናለች አንድ በሴትነቷ ሁለተኛ ደሞ ሂወት ይፈትናታል 😢

  • @user-vy2jn8dg9r
    @user-vy2jn8dg9r 8 หลายเดือนก่อน +3

    Omg i feel so sad about her but kinjo pls be strong. God with You always and my pray with you 🙏 ❤️ and Geni thank you so much to help our beautiful women and God bless you with you're beautiful family's 😍

  • @SamrawitBirhanu-tm8tq
    @SamrawitBirhanu-tm8tq 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔናት በዝህ ምድር ላይ ፈራጅ እግዝሀብሄር ብቻ ነው ሰው ፈራጅ ነው የመራችሽ እመቤቴ ውስጥሽ ያለውን ነገርም በመንገዶ ቀርፍ ታውጣልሽ ለራስሽ መልካም ነገር በነገርሽው ልክ ነው ችግርሽን ልትፈቺው የምችይው አንቺ ቆንጆ ነሽ ስው ነገረሽም አልነገረሽም ደሞ ፈጣሪን ከወደሽ እና በሱ ካመሽ እራስሽንም ትወጃለሽ

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 7 หลายเดือนก่อน +1

    የአላህ ገና ስትታይ ፍልቅልቅ ያልሽ ቆጂዬ ልጂ ድግምት ሸይጣን ገና በህፃንነትሽ ከቤተሠብ ስለወጣሽ እዴ ሆፃንነትሽ የሠነ ልቦና ችግር ከዚህ ውስጥ ሊሆን ይችላል እና ሙስሊም ብትሆኒ እሩቃ ይቀራብሽ ቁረአን ስትቀሪ ይለቅሽ ነበር በሂዴት እደ ሀይማኖትሽ ፀልይ ዱአ አድርጊ ሰው ያስፈልግሻል ከጎንሽ ሆኖ እሚያፀናናሽ ፈጣሪ ያሽርሽ

  • @MeaziTube
    @MeaziTube 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ ጸልዪ እሺ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ቆንጆ

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c 7 หลายเดือนก่อน

    ውይ ሚስኪን እህቴ እራስሺን ውደድ ምንም የጎደለሺ የለም ቆንጆነሺ ስራ ክብርነው እኛም በአረብ አገር በናፍቆት አለን አልሀምዱሊላህ ዋናው ነገር ጤና ወደራስሺ ተመለሺ አላህ ያረጋጋሺ

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታን አንቺ በጣምምምም ቆንጆ ነሽ ፈጣሪ እንቺን በሂወት ያቆየሽ የሆነ አላማ ስላለው ነው እናቴ ድንግል ማርያም ከፊትሽ ትቅደምልሽ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 7 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እማ ፀበል ነው መብቴው በሀይማኖትሽ በርቺ ተስፋ አስቆርጦ ሊጥሽ ሰይጣን መቼም እረፍት የለውም ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን 😢😢

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc 8 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ እማ ያልፋል ገኒየ እግዚአብሔር ያክብርሽ አበርቻት

  • @user-hs7cp8rd2x
    @user-hs7cp8rd2x 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጅዬ ነሸ እማ 🥰 ሂወት ከባድ ናት በተለይ የሰው ቤት ሁላችንም የሚሰማን ሰሜት ነው ግን አንቺ በእምነትሸ መጠከር አለብሸ ፀበል ፆም ሰግደት መንፈሰ ነው መምህር ተሰፋዬ አበራን ብታገኚው መልካም ነው

  • @user-kv9bs9zk5f
    @user-kv9bs9zk5f 7 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ አንችኮ ጠንካራ ነሽ አዕምሮሽን የሚያስጨንቅሽ ክፉ መንፈስ ነው ፀበል ሂጂ ጸልይ አይዞሽ እመብርሃን ንገሪያት ትሰማሻለች

  • @makisami
    @makisami 8 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ ኡፍፍፍፍ አይዞሺ እመብረሀን ትርዳሺ ፀበል የሰነልቦና ባለሙያ ያስፈልጋታል

  • @user-kc1qk6vd8k
    @user-kc1qk6vd8k 7 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒዬ በተስፋ እንጠብቃታለን የተሻለች ሆና በራሷ ተማምና የምትመጣበትን ቀን እንጠብቃታለን🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህት የደረሰበት ያቃል በተቻለሽ መጠን ሰዉን አትገደፊ 😥😥😥

  • @MeriAkalu-qg9mr
    @MeriAkalu-qg9mr 7 หลายเดือนก่อน +1

    እዚህ ምድር የፈተና ናት እና አይዞሽ ከሁሉም በላይ ራስሽ ከፍ አርጊው እራስሽ ዝቅ አትበዪ ፅየነይቲ ሙሉእ ሰላማዊ ህይወት ትሃብኪ😥😍🙏

  • @hodanlaki3759
    @hodanlaki3759 8 หลายเดือนก่อน +12

    ሱበሀን አላህ የሰው ልጅ ፈጣሪ ትግስቱን ሶብሩን ስጠን

  • @yodibayu
    @yodibayu 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያግዝሽ በጣም ቆንጆ ነሽ በእውነት የረዱሽን እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ በእምነትሽ ፀልይ ፅናት ይኑርሽ አንቺ ጠንካራ ነሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ይስተካከላል እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው 🙏ገንዬ ከአጠገቧ ሁኝ ከተቻለሽ በቤትሽ ትንሽ ትሁን እስክትረጋጋ እርጃት 🙏

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወላህ ቆንጆ ነሽ የፈለግሽው የሚያዳምጥሽ ሰው ብቻ ነው ያጣሽው የኔ ቆንጆ እትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በቀጣይ እየሳቅሽ እንደምታቀርቢያት ተስፋ አለሽ

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 8 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢😢😢እፍ የኔ እህት አስለቀሰችኝ ውስጧ ተጎድቷል እመብርሐን ታስተካክልልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ታሪክ ይቀየራል የነፍስ አባት ከሌለሽ አባት ያጅና ንስሐ ገብተሽ ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ ቅረቢ ሁሉም ይፈታልሻል ገንዬ የኔ እናት አንችጋር ያገናኛት መዳንን ሲሰጣት ነው ምክንያት ልኮላት ነው😢😢😢

    • @Firstmove01
      @Firstmove01 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክለኛው መፍትሔ ይሄ ነው ንስሐ አባት ይዞ ሁሉን መንገር እና እረፍት ማግኘት እግዚአብሔር ይርዳት

  • @user-uo2sw9pe3o
    @user-uo2sw9pe3o 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉም ያልፋል የኔ እህት ሁሉም መልካም ይሆናል ይቺ አለም ፈተና ናት ጠንካራ ሁኚ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 8 หลายเดือนก่อน +4

    ገንዬ ፀበል ትኢድ ሰይጣን ነው እደዚህ አይነት አሳብ የሚያሳስባት የኔ ቆንጆ አይዞሽ ያልፍል ፀሎት አርጊ ጋር 😢😢😢

  • @trhasa2297
    @trhasa2297 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን በጣም አጅግ ቆንጆ ነሸ እማ ደሞ ኣይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ

  • @yeromyerom
    @yeromyerom 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ ስለሰው ትተሽ ስለራስሽ ኑሬ ወደዱሽ አልወደዱሽ ገደልይግቡ. እኔ ብሞትኳ ውሸቷ ነው ትድናለች ነው እሚሉኝ ግን ምንም አላስብላቸው ከሰው ከምውል ስልኬን ከፍቸ ስብከቴን እየሰማሁ በጣም ሰላምነው የሚሰማኝ ከቴም ከዘመድ ጋር አትስሪ ያቆስሉሻል

  • @banchiabay4545
    @banchiabay4545 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የሰይጣን ስራ ነው ውደ እግዚአብሔር ተመለሺ ሁሉም ነገር ይስተካክላልየኔ ውድ አይዞሽ ሀገር ሉም ያልፋል

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 8 หลายเดือนก่อน +37

    ኣይዞሽ እህቴ ፀበል ለብዙ ግዜ ትጠመቅ ይህ የመንፈስ ስራ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢 ወይ ኣድራሻዋ ስጡን

    • @YN-uy9fn
      @YN-uy9fn 8 หลายเดือนก่อน +3

      36ኛ ደዲቃ ላይ ስልኳ አለ

  • @user-qb3fd1uo1h
    @user-qb3fd1uo1h 8 หลายเดือนก่อน

    ያኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረሽ ውብ ልጅ ነሽ በርትታሽ ፀልይ ነጌ መልካም ይሆናል❤️💯

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ የሰው ወሬ ከሰማሽ ታብጂያለሽ ያለፈ ነገርን እረስተሽ ወደ ፊት አስቢ ደግሞ ዘበል ፀበል ተጠመቂ እግዝያብሔር ያድነኛል ብለሽ እመኚ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 8 หลายเดือนก่อน +7

    ስምሽም መልክሽም ቆንጆ ነው እማ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው የሰው ልጅ ሁሉ ቆንጆ ነው አይዞሽ የእኔ እህት ከማንም በላይ ልዩ ነሽ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር ፀበል ነው የሚያሰፈለገሸ እእህቴ አየዞሸ የመነፈሰ ሰራነው ቆነጆ ነሸ የሰነ ልቦና ባለሞያ ትግሰት ዋልታንጉሰን ብታገኛት

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 8 หลายเดือนก่อน +2

    ገንዬ ኑሪልን አላሃ እድሜ እነ ጤና ይሥጥሽ ጥሩ ሠዉ ነሽ

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k 8 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፉል አንቺ በእግዚኣብሔር አምሳል የተፈጠረሽ ቆንጆ ልጅ ነሽ ፀልይ እህቴ አይዞሽ እኛ ወገኖችሽ አለን እንወድሻለን በፀሎት እናስብሻለን

  • @Taemo767
    @Taemo767 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ እህት ኣንቺ ኮ ውድ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ።
    ኣይዞሽ ፀሎት ኣድርጊ ቤተክርስያንም ህጂ የልብሽን ተናገሪው

  • @yemariyam1059
    @yemariyam1059 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ እናት አይዞሽ በርቺ እባክሽ ከምንም ነገር በፊት ፀበል በደንብ ትጠመቅ ትጠጣ በደንብ ትድናለች እግዚያብሔር ይርዳሽ

  • @ayelechkelem8086
    @ayelechkelem8086 7 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒ የኔ ውድ እግዛቤር ይባርክሽ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 7 หลายเดือนก่อน

    አቤት የስው ልጅ ሽክም አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የምንችለውን ነው የሚስጠን የማንችለውን አይስጥም ይባላል ያው አቀባበላችን ይለያያል አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው የተሻለ ይመጣል ከመልካም አገናኝቶ ህይወትሽን ይቀይርልሽ

  • @selamburuk
    @selamburuk 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኣጆኪ ዝያዳይ ሐዚ ማንም ሰብ ወርቂ ይኹን ሃፍቲ እኳ እንተሓዘ ወርቂ ኮይኑ ዝተፈጠረ ሰብ የለን ከማኪ ሰሪሑ ካርተት ኢሉ እዩ ኣብዚ በጺሑ እቲ ዘይከሓድ ሓቒ ድማ ኣሎ ንሱ ድማ ኩላትና ካብ ሓመድ ተፈጢርና ናብ ሓመድ ከኣ ኢና ንምለስ ዘይሓዝኩ ዘይኮነለይ ኢልኪ ኣይተስተማሰሊ ኣጆኪ ጠንክሪ ማኣረይ ብሰብ እኮ ተስፋ እንተ ቆረጽኪ ብእግዚአብሔር ግን ፍጹም ተስፋ ከይትቆርጺ ብሓቂ በክየ😢በድጋሜ ኣይዞሽ ቆንጆ ና ጠንካራ ልጅ ነሽ ዉዷ እህቴ❤️🙏

  • @zena4992
    @zena4992 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ የኔ እህት አይዞሽ ወላዲት አምላክ አዛኝቷ የጭቅ ቀን ደራሿ ቤዛዊት አማላክ ያምላክ እናት እመቤቴ ማርያም የሂወትሽን ቋጠሮ ትፍታልሽ አንች ጀግና ነሽ ያለማንም አሳዳጊ እራስሽን አሳድገሻል አሁን ጠካራ ሴት መሆን አለብሽ ፆለት አድርጊ ፁሚ ፀልይ መንገድሽን ለመብርሃን ስጭ

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 8 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ትርዳሽ አይዞሽ የኔ ናት ቆንጆ ነሽ እጅግ ሁሉም ያልፋል ጸልይ ፈጣሪ መጨረሻሽ ይመር❤

  • @selam801
    @selam801 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍ ልቤ ነካችኝ😢አይዞሸ የኔ እህት ሁሉም ነገር ያልፋል ነገ የተሻለ ቦታ ትደርሰያለሸ በጾሎት በርቺ❤

  • @user-pz2xt1of3t
    @user-pz2xt1of3t 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ ገንየ አላህ ይጠብቅሺ ቀል የለኚም ላንች ሙሉሰው እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልኚ ክበሬልኚ

  • @meronfsyoutube9879
    @meronfsyoutube9879 8 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ደሞ ቆንጆዬ ነሽ ማርያምን ❤አይዞሽ አይዞሽ

  • @SerkalemAklik
    @SerkalemAklik 8 หลายเดือนก่อน +2

    ገንዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ዉድ እህት ፀልይ ፀበል ተጠመቂ ገኒ መስቀል እሰሪላት ደሞ እኮ ቆጆ ናት ስታምር❤❤❤❤❤

  • @user-wh1ko1bw9g
    @user-wh1ko1bw9g 8 หลายเดือนก่อน +21

    የቤት ሰራተኛ መሆን ከባድ ነው እኔም የቤት ሰራተኛ ነኝ ግን ብዙ አሳልፌ አለሁ አይዟችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r 8 หลายเดือนก่อน

      የተነሸ

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 7 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የኔ ውድ የማያልፍ የለም❤

  • @haymiyitagesu1770
    @haymiyitagesu1770 8 หลายเดือนก่อน +14

    ገኒ ወደድኩሽ ገና ዛሬ ለልጆችሽ ብዙ አመት ኑሪላቸው

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆአይዞሽ ሁሉም ያልፋል ይች ምድር ለየዋሆች መፈተኛ ነች የሗላ ጠባሳ የሌለውየለም

  • @user-nh7hr4xk7u
    @user-nh7hr4xk7u 7 หลายเดือนก่อน

    ውድዋ እህቴ ኣይዘሽ እመኣምላክ ትርዳሽ ኣንቺ ቆንጆ እና ውብ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ ራስሽ ዝቅ ኣታድርጊ

  • @user-mw6bz5ih4k
    @user-mw6bz5ih4k 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አስለቀሽኝ

  • @user-jq3mw6ex5l
    @user-jq3mw6ex5l 8 หลายเดือนก่อน +10

    እመቤቴን አጥብቀሽ ያጅ አይዞሽ ያልፋል ፀበል ገዳም ገብርሽ እርፍፍፍፍ በይ እግዚአብሔር ያሳርፍሻል😢😢😢

  • @jujuayela2164
    @jujuayela2164 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ሀያት አራብሳ አካባቢ ብዙ የእምነት ቦታዎች አሉና እማ ነይ ተፀበይ

  • @user-ds9bw2qp6m
    @user-ds9bw2qp6m 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ ልጅ ምናልባት መተት ይኖርባት ይሆናል ሰው የሰው እድል በመተት እየወሰደ ነው ባለፎቅ ባለ V8 እየሆነ የሚኖረው ሌላው ሰርቶ ያገኘው ሀብታም ደግሞ በድንጋይ ላይ ድንጋይ እየገነባ ስለ ደሀ አያስብም ተጨካከንን ለማንኛውም ፀበል በርቺ ሁላችንም እድላችንም ተበልቶ በመተት ታስረን ነው የምንኖረው ስገጂ ፁሚ ፀልይ የተደረገብሽ ነገር እራስሽን እንድትጠይ እራስሽን እንድታጠፊ ነው የሚያደርገው ምክንያቱም እድልሽን ስለወሰዱ መንፈሱ ነው የሚያጨናንቅሽ ፀበል ፀበል በርቺ ያልፋል የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጪ

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 8 หลายเดือนก่อน +2

    ግልፅ እኮ አይደለም ቆንጂት ለምን አብረሽው ትተኛለሽ አትወጭም እንደ ሲቀጥል አንድ አመት ሙሉ አብሮሽ ከተኛ እንደት ምንም አያደርግም ምኑም አልገባኝም

  • @henoshagos8046
    @henoshagos8046 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እግዚአብሔሮ አምላኬ ይርዳሽ
    ፀበል መሔድ አለባት...ንግግሯ እራሱ ትክክል አይደለም

  • @Anumma572
    @Anumma572 8 หลายเดือนก่อน

    Ayzosh Chru Egziabeher Ywedeshal

  • @NurraNurra-fi6tq
    @NurraNurra-fi6tq 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ አይዞሽ ይህም ይቀየራል እማ ጠንካራ ሁኝ❤❤❤

  • @user-ph6ci6pz7h
    @user-ph6ci6pz7h 8 หลายเดือนก่อน +7

    በስላሴ ስም እንዲህ የሚያስጨንቀኝ መንፈስ አለ ሳላጠፋ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማኛል በደንብ ስቅስቅ ብዬ 😢ሳለቅስ ይተወኛል

    • @romanhabte-rm7rm
      @romanhabte-rm7rm 7 หลายเดือนก่อน

      የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ። ይህ ቀን ያልፋል በርቺና ፀልዪ ። በጣም ጎበዝና የዋህ ቆንጆ ነሽ የኔ እናት ።

  • @tigstbiruk2784
    @tigstbiruk2784 8 หลายเดือนก่อน

    Be egziabihar tesfa ayekortim ayezosh❤

  • @beamlakfitsum3176
    @beamlakfitsum3176 7 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒ እግዛብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 8 หลายเดือนก่อน

    እረበጣም የምታምሪ ነሽ አንድ ቆንጆ ጀሚላ የምትባል ልጅ አስታዉሶኛል ሰይጣን ሁሉ ነገርሽን ደበቀሽ የሰይጣን ስራ ነዉ ደርሰሽበታል አምልጠሽዋል ነገ ደህና ትሆኛለሽ

  • @user-br8jo2jl8w
    @user-br8jo2jl8w 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዘአብሔር አል

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ ውይ እግዚአብሄር የድንግል ልጅ ፈውሱን ይስጥሽ

  • @ekrm577
    @ekrm577 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዉስጧ ብዙ ቁስል እንዳ ያስታዉቃል ታሪኳ ከኔ ታሪክ ጋር ዬተያያዘ ነዉ ግን እኔ ጠንካራ ነኝ አልሼነፍም ሰዎችን አልሰማቸዉም እራሴን ነዉ ዬማዳምጠዉ አንች ጠንካራ መሆን አለብሽ😢😢😢😢

    • @TdghChdv
      @TdghChdv 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @maryetube14585
      @maryetube14585 5 หลายเดือนก่อน

      ያሥቃል እንደ?​@@TdghChdv

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ውብ ነሽ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን አለ ተለውጠሽ እደምናይሽ ተስፋ አለኝ ወደራስሽ ተመለሺ

  • @TejeMesfin-sq7zg
    @TejeMesfin-sq7zg 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @user-xt4bv8nl5e
    @user-xt4bv8nl5e 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ተስፋየጋ አገናኞት ወይንም የሱን ገጠመኞች እድታዳምጥ አግዞት እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ ገጠመኝ አዳምጭ ይሄ የመንፈስ ስራ ነዉ እህቴ

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይዛሸ እህቶ ሁሉም ያልፈል አብሸር🎉🎉

  • @seada.tube.
    @seada.tube. 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሴት መሆን እዳነው አብሽሪ እማ ሁላችንም አልፈንበታል ግን አልሀምዱሊላህ

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 8 หลายเดือนก่อน +2

    ገንየ ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @fouziasaeed4296
    @fouziasaeed4296 7 หลายเดือนก่อน +1

    አብሽር ማማየ አላህ የሚወደው ይፈትናል 😢😢😢😢😢

  • @meserettesfaye3262
    @meserettesfaye3262 7 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒ ከቻልሽ ሄዳ ይቅርታ ትጠይቅ እራሴ ይጨነቃል የምትለው እራሶ የምታቀው ስላለ ነው አይምሮዋ ያሰበው ስላልሆነ ነው ደደብ ነኝ የምትለው ስለዚህ የዚህ ሁሉ መልስ ይቅርታና ንሰሀ መግባት ብቻ

  • @user-kc1qk6vd8k
    @user-kc1qk6vd8k 7 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ውድ እህቴ ሁሉም ያልፋል ዱኒያ እንዲሁ ፈተና የበዛባት ነች

  • @user-fz6gg6cp7k
    @user-fz6gg6cp7k 7 หลายเดือนก่อน +1

    በአላህ ስም በጣም ቆንጆ ኮነሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 8 หลายเดือนก่อน +7

    ስነ ልቦናዋ ተጎድቶል የሚያዳምጣት ሰው ነው ያጣችው የኔ ውድ አይዞሽ በሀይማኖትሽ ጠንክሪ

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 8 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ፈጣሪ መልካሙን ያጋጥምሽ