ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @rasdashen7276
    @rasdashen7276 4 ปีที่แล้ว +652

    እውነት ነው ያልተገለጠ ነገር ግን የብዙዎች ችግርና ስቃይ ነው። በህብረተሰባችን የሚፈራውን ይህን ርዕስ ደፋረው ፊትለፊት ወተው ስላስተማሩን እናመሰግናለን በርቱ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።

    • @መታገስመልካምነው
      @መታገስመልካምነው 4 ปีที่แล้ว +10

      በትክክል

    • @yosiefgebrehana2015
      @yosiefgebrehana2015 4 ปีที่แล้ว +4

      ቃል ሂወት ያሰማልን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว +2

      ወርቆቼ የሀገሬ ልጆች ይህን ሊንክ በመንካት ታሪካዊ ሁነቶችን እንይና በቅንነት ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት ሸር አድርጉን በቀጣይም የሚለቀቁ ቪዲዮዎችን እንዲከታተሉ ውዶቼ ቅንነት አያስከፍልም። th-cam.com/video/17jKwuLEnmk/w-d-xo.html

    • @rahelkassa4511
      @rahelkassa4511 4 ปีที่แล้ว +1

      መምህር የት ነው የሚገኙት በአካል መጥቶ ማናገር ከተቻለ የሚገኙበትን ብታሳውቁኝ

    • @esoconnection5028
      @esoconnection5028 4 ปีที่แล้ว

      እግዚሐብሔር ይስጥልን
      በኮንዶም የሚጠቀሙ እንዴት ነዉ

  • @wondalemebratu5056
    @wondalemebratu5056 4 ปีที่แล้ว +593

    የኔ ለየት ይላል ገና በ16 አመቴ 8ኛ ክፍል እያለሁ የሰፈር ልጆችን በማየት እንደ ቀልድ የጀመርኩት ዛሬ ላይ ተጠናዉቶኝ ስራየ አድርጌዋለሁ አሁን 22 አመቴ ነዉ የ3ኛ አመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ ወገኖቸ ይሄን ገመናየን ለእናንተ የምለቀልቀዉ በኔ የደረሰ በእናንተ እንዲደርስ ስለማልፈልግ ነዉ አሁን ላይ ግን ለማቆም ቆርጨ ተነስቻለሁ እስኪ ጸሉይልኝ አይዞህ በሉኝ

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 ปีที่แล้ว +13

      Ayizoh egziyabher tarik yikeyiral wondimiye

    • @cellcelmoi7514
      @cellcelmoi7514 3 ปีที่แล้ว +18

      😭😭😭አይዞህ እመቤቴ ትድረሴልህ አባ 🙏🙏🙏

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 3 ปีที่แล้ว +19

      አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ተቀይረህ ለመመስከር ያብቃህ

    • @matisaeb2141
      @matisaeb2141 3 ปีที่แล้ว +12

      AYZON Enienm betsom... Betselot...besigidet BEMEBETIE MARIYAM ERDAT...... BEFETARI CHERNET tegelagiyewalehu AMEN AMEN

    • @ኤፍታህወለተእየሱሰ
      @ኤፍታህወለተእየሱሰ 3 ปีที่แล้ว +36

      እፍፍፍ😭😭እኔም እንደዛነኝ ባል አግብቸ ነበር በጣም ነበር እማሰጠላኝ አሁን ሰደት ላይ ነኝ እውነት ሁሉም ነገር ከሁነ ቡሃላ ቆም ብየ ሳሰብው እራሴ ለማጥፍት እደረሰ አለሁ እና እውነት ምን እንደማረግ ግራ ገባኝ ደገሞ ሆነ ብሎ በባአላት ቀን ነው ወዳልሆነቦታ የማሰራኝ አሁን የሆነ ገጠመኝ ሰሰማ መንፍሰ መሆኑን አወኩኝ ብቻ አሁን ላይ ፆሎት እና ሰግደት ጀምራለሁ ብቻ ይሆላ ሃጥያቴ ይዠ ንሰሃ ልገባ ሰል በጣም ነው የምፈራው

  • @ሙሀመድአሊከሚሴ
    @ሙሀመድአሊከሚሴ 4 ปีที่แล้ว +596

    እኔ ሙስሊም ነኝ ምርጥ ምክር በጣም ነው የማከብርወት የማመሰግንዋት አባት

    • @alemayehugirma9194
      @alemayehugirma9194 4 ปีที่แล้ว +6

      Amin

    • @yehunyehun3423
      @yehunyehun3423 4 ปีที่แล้ว +9

      እኔም እስከ አሁን ድረስ በዚህ ክፉ ልማድ እየተሠቃየሁ እገኛለሁ እራሴን ማጥፋት ነው የቀረኝ ተስፋ ቆርጫለሁ ምን ይሻለኛል

    • @mekdesmekdes4522
      @mekdesmekdes4522 4 ปีที่แล้ว +14

      @@yehunyehun3423 አይዞን የምን ተስፍ መቁረጥ ነው ለአጋንንት እጅ መስጠት ጥሩ አይደለምና በፆም በፀሎት በስግደት መበርታት አለብህ ወንድሜ ስሜት ነክ ቭዲዬዎችን አለ መመልከት ፎቶዎችንም አለ ማየት መንፈሳዊ ትምህርቶችን ማዝወተር ከዚህ ከክፉ ነገር እንድንላቀቅ ይረዳናልና በርታ አይዞን ወንድሜ

    • @mekdesmekdes4522
      @mekdesmekdes4522 4 ปีที่แล้ว +9

      በርታ ይህ ትምህርት ለሁሉም እምነት የሚጠቅም ነውና ወንድሜ ሙሔ በርታ መምህራችንን ስላከበርክልን እግዚአብሔር ያክብርልን በርታ ወንድሜ ሁሉም ወንድሞች እንዳንተ ይሆኑ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው በርታ ፈጣሪ መልካሙን አንደበትህን አይለውጠው ሙሄ

    • @alemi8780
      @alemi8780 3 ปีที่แล้ว

      ክበሬልን ተባረኪ

  • @bezuworkmeles3658
    @bezuworkmeles3658 2 ปีที่แล้ว +46

    የስደት ትርፌ ይሄ ሆነ የጌታን ቃል በደምብ አውቃለሁ በቤቱ ነው ያደኩት ግን ስለ ወሲብ ሳስብ የወሲብ ዢዲዮ በማየት ከራሴ ጋ ዝሙት አረጋለሁ ግን በጸጸት እቃጠላለሁ ቃል እገባለሁ ለ15ቀን ከተረጋጋሁ በሁዋላ ጭንቅላቴ ይቀየራል መልሼ እወድቃለሁ ከመደሰቴ በበለጠ የሀዘኔ ቀን ይበልጣል ቢያንስ በወር የተወሰኑ ቀናት እወድቃለሁ ቸርነቱን አብዝቶ ሳልቀሰፍ አለሁ መመህር አመሰግናለሁ ጌታ ይቅር እንደሚለኝ አምናለሁ ይህን የረከሰ የስውር ሀጥያት እንደሚያስተወኝም አምናለሁ በእግዚአብሔር በርትቼ ለመነሳት በጸሎት አስቡኝ ጸዳለ ማርያም ከኳታር

    • @Abeleyob-w6f
      @Abeleyob-w6f ปีที่แล้ว +6

      ኣይዞሽ ጠንክሪ መንፈሱ ሲጨንቀው ኮ ነው ራስሸን ቀይሮ እንድትፈፅሚ እሚገፋፋሽ እኔም እንደዛ ነበርኩ ኣሁን ደህና ሆንኩ በደንብ ፀልዪ

    • @marebelu
      @marebelu 6 หลายเดือนก่อน

      ወላዲተ አምላክ ትማርሽ አይዞሽ በስግደት በርቺ

    • @rasyaethiopia3845
      @rasyaethiopia3845 5 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏

    • @RahelGerma
      @RahelGerma 3 หลายเดือนก่อน

      Yehen cheger leyasewegedew yemechelew segedet nwe ena be tselote seat weha asekemeteshe be tselote weha tewate tewate tetemeke keba kiduse tekebe le 7 ken keza lewetune tayewaleshe wedas mareyame degemi dingel tefetashaleche

    • @امينهامينه-ف2خ
      @امينهامينه-ف2خ 27 วันที่ผ่านมา

      እኔም ራሴን ጠላሁት

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 ปีที่แล้ว +640

    እኔም ነበረብኝ በጣም አስቸጋሪ በሽታ ነው ከዛ አልቅሸ ለምኘ ፈጣሪየን ዛሬ ይህው አንዳመቴ ሞክሬው አላቅም ለኔ የደረሰ ለናተም ይድረስላችሁ መምህር እናመስግናለን

    • @etsubedenketube7870
      @etsubedenketube7870 4 ปีที่แล้ว +2

      ምን አደረግሽ

    • @etsubedenketube7870
      @etsubedenketube7870 4 ปีที่แล้ว +2

      0903186815✝️🌹💗

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 4 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ በርች

    • @netsanettesfay1323
      @netsanettesfay1323 4 ปีที่แล้ว

      Egzabher yemeretesh Betam bertu mesh.

    • @ethiopiamusic5285
      @ethiopiamusic5285 4 ปีที่แล้ว +46

      MAHLET TUBE - ማኅሌት ቲዩብ እኔ የsexፊልም አይ ነበር እንዲሁማ ከማላውቃቸውም ከማውቃቸውም ወንዶች አልጋ ለይ ሁኝ አወራ ነበር በዛው አድርግ ነበር አሁን የለቀቅኝ ምክኔት 1.ንሳሀ ገባው
      2. ፊልም አላይም
      3አላወራም
      ይንን ነገር አላስብም ካሳሰበኝ እራሴን በስራ ቤዚ አደርጋለው እንዲሁም መዝሙር እሠማለው ወይም መፅሐፍ አነባለው አንችም ምክሪው

  • @መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ
    @መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ 4 ปีที่แล้ว +101

    እኔም አለብኝ መምህር እግዚአብሔር ይርዳኝ ከፈፀምኩ በህዋላ በጣም አለቅሳለዉ እፀፀታለዉ አልፈፅምም ብይ አስብና ዳግም ፈፅማለዉ ከእግድህ አምላኬ ይርዳኝ በእርስወ ትምህርት ማቆም እደምችል አምናለዉ መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም

    • @annahayle6296
      @annahayle6296 3 ปีที่แล้ว

      Ayizoshi ehte ene endazi ayinet manfase nabeabeng bakedest aresema sem malkung seme kale gebaw kazi ketfewasku dajeshi metlaw beyate aune bexammm dema nang e/r yimasgane

    • @ኤደንየእናቷናፍቂ
      @ኤደንየእናቷናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ውድ እመ አምላክ ትረዳሽ 😭እኔም አደረጋለሁ ብቻ የኔው ይለያል😭

    • @ኤደንየእናቷናፍቂ
      @ኤደንየእናቷናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

      @@alexmekonen5116 ምን ያደረግልሀል መፍትሔው ከላይ ነው

    • @ኤደንየእናቷናፍቂ
      @ኤደንየእናቷናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

      @@alexmekonen5116 እሺ ምን አለህ እያሾፋክ ላልሆነ

    • @ኤደንየእናቷናፍቂ
      @ኤደንየእናቷናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

      @@alexmekonen5116 algbahume yalhut demo sera bota now

  • @kalitube1337
    @kalitube1337 3 ปีที่แล้ว +89

    አቤቱ የፈጠረከኝ አምላክ ሆይ እኔ ሀጢተኛ ነኝ አቤቱ ምህረትህን እሻለው ይሄ እርኩስ መንፈስ እኔንም ተፀናውቶኛል አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ አባቴ በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ነኝ😭😭😭😭

    • @leobro101
      @leobro101 ปีที่แล้ว

      Endet nesh ehete Maryam egziaber fesmo yibarkish lene kezi sus endeweta ebakish tseliyilign

    • @haq-rv3pn
      @haq-rv3pn 7 หลายเดือนก่อน

      የት ሀገር ነሽ

    • @KidistWolde-o3s
      @KidistWolde-o3s 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እመቤቴ ትርዳሽ በእለቴ ቀኗ

  • @sintayehu8933
    @sintayehu8933 3 ปีที่แล้ว +26

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እንደዚህ አይነት ነገር የሚያጠቃችሁ ልጆች
    ፀሎት አታቋርጡ አርጋኖ ሰኔ ጎለጎታ ሰይፈ መለኮት ብዙ አሉ ዋናው ነገር ግን ለራሳችሁ ቆርጣችሁ ቃል ግቡ ግለወሲብ ከፈፀማችሁ በሗላ ለፀሎት ቁሙ አትፈሩ ከፈጣሪ ፊት ማምለጥ አይቻልምና አምርራችሁ አልቅሱ ይሄን ድርጊት እንደማትፈልጉት ለፈጣሪ ንገሩት እርዳኝ በሉት አልፈልገውም በሉት
    እመብርሀንን ተማፀኗት አሶግጅልኝ በሏት
    እኔ ስላለፍኩበት ነው

    • @user-letsub12121
      @user-letsub12121 ปีที่แล้ว

      እኔ ተቸግሬለው ላቆም ፈልግና ደሞ ባሌ ይናፍቀኛል ሰው ሀገር ስላለው ሲደውልልኝና ድምፁን ስሰማ ቀየራለው ከሱጋ ማድረግ😭😭😭😭ለመድኩ መተው አልቻልኩም ማርያምን😭😭😭😭ምን ላርግ ምንይዋጠኝ አሁን አሁን በቃ ራሴን ይጨንቀኛል ሙቺ ይለኛል ሳደርገው ግን ደስስስ ብሎኝ ነው እና እግዚአብሔር ፊት ለመቆም ፈራለው ለመፀለይ

    • @Abeleyob-w6f
      @Abeleyob-w6f ปีที่แล้ว

      እኛ ስንጠነክር መንፈሱም ከኛ በላይ ይጠነክራል በተለይ ቃል ስትገባ ማህላ ስትገባ ከፈጣሪ ሊያጣላህ እና ተመልሰህ ወደ ሱሱ እንድትገባ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ግን እንዳልከው ማልቀስና ፆም ፀሎት ማድረግ ነው

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 4 ปีที่แล้ว +644

    ፈጣሪ አምላክ ሳናዉቅ በስተት ስናዉቅ በድፍረት የሰራናቸዉን ሀጤት ይቅር ይበለን አሜን

  • @zegashzegash9505
    @zegashzegash9505 4 ปีที่แล้ว +21

    አሜን እህቶቼ እና ወድሞቼ ለናተ የደረሰ ለኔም እዲርስልኝ አስቡኝ እህቶቼ ይከ ስቃይ እኔም እያሰቃየኝ ነው አሁን ገና ከተዉሁት ልክ ዛሬ 30 ሰላሳ ወሬ ከተውሁ በዝሁ ያጥፋልሽ መጥምቁ ቅዱስ ዩሀንስ በሉኝኝኝኝ የውነት መሮኛልልልል

  • @Tsedal_Media
    @Tsedal_Media 3 ปีที่แล้ว +11

    ይህን የማያደርግ ካለ የታደለ ነው እኔ ከ 10 አመት በላይ ሱሰኛ ነኝ ከፈጸምኩ በኋላ እራሴን እጠላለሁ አለቅሳለሁ ግን ቆንጆ ልጅ አግብቸ እንኳን አልተወኝም እሷን ያስጠላኛል ብቻየን መሆንን እመርጣለሁ እየተሰቃየሁ ነው ያለሁት ከዚች ቀን በኋላ እንዳልፈጽም ጸልዩልኝ

    • @Abeleyob-w6f
      @Abeleyob-w6f ปีที่แล้ว

      ኣይዞህ ወንድሜ እኛ ስንበረታ መንፈሱም ከኛ በላይ ስለሚጠነክር እና እንድንወድቅ ስለ ሚታገል ነው ፀልይ ስገድ ሲጀምርህ ኣንተ እርኩስ መንፈስ ነቅቼብሃለው ስራህን ኣቁም ብለህ በ መላኢክት ና ቅዱሳን ስም እየጠራህ ገስፀው ይዋረዳል

    • @Suzan-z1u
      @Suzan-z1u 3 หลายเดือนก่อน

      ዝሙት ፊልም አቁም ሀሳብህን ሰብሰብ 😢 . አንዳንዴ ይዎሰዉሳል. ስልክ ባይኖርም ግን ያንን ካለፍከዉ ytewuhal

  • @moktad4491
    @moktad4491 4 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ይህ በሽታ በጣም ክፉ ሲጀመር ቀላል የሚመስል ነገር ግን ውሐ ሲወስድ አሳስቆ እንደሚባለው ህይወትን ሁሉ የሚያጨልም ለቆ የማይለቅ በአምላክ ቸርነት ፣በንስሐ ፣በቅዱሳን ፀሎት ካሎነ የማይለቅ የአጋንንት ባሪያ መሆኛ መንገድ ነው ፡፡ በነ የደረሰውም ይሄው ነው ፡፡ እኔ ይህን ክፉ ተግባር ፣ የጀመርኩት ልጅ ሆኜ ምን አልባት የ15 16 አመት ልጅ ሆኜ ከቤተሰብ ጋር የውጪ እንጊሊዝኛ ፊልሞችን ማየት በጀመርንበት ጊዜ ነበር ፡፡ በወቅቱ የእህቴ ባል ባንድ የአረብ አሜሪካ የጦርነት ፊልም እርሱን አላስታውስም ልጁ እህቱን በቀዳዳ እያየ ወደ ውጪ ወጥቶ ከራሱ ጋር እሷን እያሰበ ዝሙትን ይሰራል ከራሱአካል ላይ በዛ ጊዜ ልጁ የሚያረገው ነገር ግር ስላለኝ ለምን እንዲህ ያረጋል አልኩኝ የእህቴም ባል < እራሱን በራሱ እያረካ ነው> አለኝ እኔም ከዛ በሁዋላ ለነገሩ የተለየ ትኩረት መስጠት ጀመርኩ ፣ ተደብቄ ለብቻዬ ድርጊቱን መለማመድ ጀመርኩ ፡፡ ከዛም በሂደት ቀስ እያለ የህይወቴ አካል መሆን ጀመረ ፡፡ ከዛም በቃ ህይወቴ ሁሉ መመሳቀል መጨለም ጀመረ ትምህርቴ ከ-5 የምወጣ ጎበዝ ነበርኩ በሂደት ግን ይህ መቀነስ ፣ ብቸኝነት ፣ ከቤተሰብ መነጠል ፣ የሰው ነገር አለመጣም ፣ ጭንቀት ፣ የማቀውን ሰው እንኳ ለማናገር መፍራት ፣ ሐሳቤን ለመግለጽ መፍራት ፣ የአይምሮ መደበት ፣ መርሳት ፣ ጥራዝ ነጠቅነትና ፣ የአካል ትልቅ ሆኜ እንኳ በአይምሮ ልጅ መሆን ፣ በቀን ሁለቴ ሶስት ማረግ ይህም ማለት ግለ ወሲብ በማረጌ በውስጤ ያሉ ለህይወት ወሳኝ የሆኑ እንደ zinc እና selenium ሌሎችም ከኔ ስለሚጠፋ በዚህ ምክንያት ለድብርት ፣ለመርሳት ፣ ባጠቃላይ በምናብ አለም የምኖርና በህይወት የሌለው እስከሚመስለኝ ድረስ ለ 12 አመታት በዚህ ችግር ውስጥ አለው ነገር ግን ባምላክ እርዳታ የህይወቴ ምስቅልቅል ይህ ችግር እንደሆነ ከተረዳው ሁዋላ ቢያንስ በሳምንት ካንዴ በላይ ስለማላረገው በህይወቴ ያሉ ችግሮች ረገብ ብለዋል ፡፡ አምላከ ይህን ክፉ በሽታ ጨርሶ እንዲያጠፋልኝ ፀልዩልኝ ፡፡ ምክንያቱም እሱ እያለ ወደ አምላክ ለመቅረብ ትልቅ ጋሬጣ ስለሚሆን ነው ፡፡ መጾም ፣መጽለይ ፣ ከአምላካ ጋር መኖር እያሰብኩ ቤ/ክ ጾም ጀምሬ ልክ ጾም ማለቂያ የመጨረሻ ቀንች ጾም አፈርሳለው አረ ምኑ ቅጡ ግን እንደማሸንፈው ባምላክ አምናለው የረሳውት በእንዲህ አይነት ችግር ውስጥ ስትሆኑ ይሉንተኛ የማንም መጠቀሚያ ትሆናላቹ ፣ ተቃራኒ ጾታ እየፈለጋቹ ነገር ግን ቀርቦ ማናገር እንደ ተራራ ይከብዳቹዋል ፡፡

    • @woldesenbet
      @woldesenbet 4 ปีที่แล้ว +2

      ስገደ አይዞሀ ሁላችሀንም ሃቲያተያ ነን ቀስ በከሰ ሰትሰገድበት እሱ እራሱ እይደከመ የመታና ከዛ የለቀሃል

    • @girmawalteneguse1249
      @girmawalteneguse1249 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞህ ወንድሜ የመዳን ቀን ዛሬ ነው።በዚህ ዘመን ሀፂያት የሚሠራ ይበዛል ነገር ግን ወደ እግዚአብሔር ቤት መቅረቡ የተሻለ ነው ብየ አምናለሁ።

    • @sasuka6802
      @sasuka6802 11 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ይህም ያልፋ እኔ በማየት ነው የተጠመድኩት ግን አልቆየውም

  • @Deva-q6t
    @Deva-q6t 3 ปีที่แล้ว +36

    እኔ ሙሥሊም ነኚ ምርጥ ምክር ነው ፈጣሪ ከዴዚ አይነት አጸያፉ ሥራ ይጠብቀን 😢

  • @yafetkiros1404
    @yafetkiros1404 4 ปีที่แล้ว +81

    እኔም ነበረብኝ ግን በጣም ኣስቸጋሪ ነው ሴትን መቅረብ በጣም ነበር የምፈራው በዚህ ም/ት ለዚሁ ማፈርያ ስራ ስሰራ ነበር ኣሁን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ኣማላጅነት ተራዳኢነት ከዚህ ኩፍኛ ነገር በንስሃ በፀበል ተፈውሻሎህ እግዚአብሔርን ላመነ ይድናል ድኛለሁም

    • @manabi6614
      @manabi6614 4 ปีที่แล้ว +4

      ወንድሜ እንኳን ፈጣሬ ረዳህ አሁን በትዳር ላይ ሆንክ።

    • @desnetcherkos2509
      @desnetcherkos2509 3 ปีที่แล้ว +1

      E,r ymesgen

    • @KindahaftiTesfay
      @KindahaftiTesfay 2 ปีที่แล้ว

      ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
    @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ 3 ปีที่แล้ว +24

    እድሜ ከጤና ጋር መምህር እናመሰግናለን ሙስሊም ብሆንም ወሳኝ ነጥብ ነው ያነሱት አላህ ይጠብቀን🤲

  • @MerhunMulgeta
    @MerhunMulgeta ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ለመምህራችን እግዝአብሔር አምላክ ቃለ ሕይዎት ያሰማለን!!! በእውነት ወገኖቼ እኔም ምንነቱን ሳላውቅ ዝም ብዬ ከ 2007 ዓ ም ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ይህ ክፉ ሀጢአት እስካሁን ድረስ ተጠናውቶኝ በስቃይ ላይ ነኝ በዚያ ላይ የሚገርመውና የሚያሳዝነው ከ2011 ዓ ም ጀምሮ ባለማወቅ ከዚሁ ተግባር ጋር በዲቁና አገለግላለሁም እናም በአጠቃላ እስከ ዛሬም ድረስ በ 8 አመታት ዉስጥ ቢያንስ በማህጸን ዉስጥ ቢገቡ ልጆች የሚሆኑ 3000 ዘሮችን አባክኛለሁ ብዬ አስባለው ታዲያ በእውነት ወገኖቼ በዚያ ላይ ዲያቆን የምር ግን በንስሐ ነጻለው? እባካችሁ ጸልዩልኝ ይህ ነገር ሀጢአት መሆኑን ከተነገረኝ ግዜ ጀምሮ ንስሀ ለመግባት አባት ይዤ ቀጥሬ ግን ብዬ ነው ይህን ነገር የምናገረው በማለት ሰቀቀኑ ሊገድለኝ ነውና እባካችሁ አንድ በሉኝ

    • @tigstdisene4904
      @tigstdisene4904 ปีที่แล้ว

      አይዞህ ደፋር ሁን እግዚያብሔር ዘወትር እንደሚያየን ስናስብ ስጋውይ ፍላጉት ምንም እንደሆነ እናያለን

    • @HD202v
      @HD202v ปีที่แล้ว +1

      መንፈስ እኮ ነው የግብረሰዶም መንፈስ ነው። የአየር አጋንንት ነው ብትተወውም መንፈሱ ይመጣል ነገርግን ከነቃህበት ከሰገድክ ከፀለይክ ከፆምክ ለምሳሌ በሳምንት ሶስት ቀን መብላት ከዛ ስግደት ማብዛት ቅባአቅዱስ እጅህን ተቀባ መንፈሱ አይቀርብም ምክንያቱም አይምሮ ተቆጣጥሮ እጅህን ስለሚጠቀም። አንተ እንዲያውም ዲያቆን ስለሆንክ ፀሎቶችን በቃልህ ስለምታውቅ በአጭር ጊዜ ታሸንፌዋለህ መጀመሪያ መንፈሱን ተቆጣጠር ከዛ አንዴ ንስሃ ገብተህ ቅዱስ ቁርባን ትወስዳለህ አለበለዚያ አስሬ ንሰሃ በማስገባት እንድትሰለች ያደርግሃል። አትፍራ ከእግዚአብሔር የሚበልጥ የለም የምንፈራው እግዚአብሔር ነው እንጂ ሰዎችን ፈርተን ገሃነም አንገባም ስለዚህ ሃጢያቱን ለማቆም እንጂ ንስሃ እንዴት እገባለሁ አይባልም እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 4 ปีที่แล้ว +74

    አባቴ እንደርሰዎ ደፍሮ የሚያስተምረን ባለ መኖሩ እዝህ ከባድ ሐጢአት ያልገባ ማን ይኖር ይሆን አሁን ግን እርሰዎን የገለፀልኝ አምላክ ይመስገን እመለሳለሁ ሳላዉቅ የሠራሁትን ይቅር ባይ አባቴ ይቅር ይበለኝ ካሁን ብሆላ አልፀፍም ቃል ገባሁ🙏
    አባታችን እናመሠግናለን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว +2

      ወርቆቼ የሀገሬ ልጆች ይህን ሊንክ በመንካት ታሪካዊ ሁነቶችን እንይና በቅንነት ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት ሸር አድርጉን በቀጣይም የሚለቀቁ ቪዲዮዎችን እንዲከታተሉ ውዶቼ ቅንነት አያስከፍልም። th-cam.com/video/17jKwuLEnmk/w-d-xo.html

    • @bogizee
      @bogizee 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙምዐበጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
      th-cam.com/video/DdXfMUw3uFU/w-d-xo.html

  • @እመቤትመላክቲዩብ
    @እመቤትመላክቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +31

    እውነት ነው መምህራችን ማንም መምህር ደፍሮ ያስተማረን በግልፅ የለም የሁላችንም ፈተና ነው ከዚህ ክፉ መንፈስ አምላክ ይገስፀን ሀጢያት እርኩሰታችን ዘመነወትን ይባርክልን መምህራችን

    • @apaynise3299
      @apaynise3299 2 ปีที่แล้ว

      kale.hiyiwete.yasemalin.abatachin.enam..yzihi.akali.negi.gin.kahun.behowla.befissum.aladeregim.

    • @apaynise3299
      @apaynise3299 2 ปีที่แล้ว

      nisehamegebalehu.

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 4 ปีที่แล้ว +178

    እህት ወንድሞቼ ፣ከእንደዚህ አይነት ክፉ አጋንት ይሰውራችሁ፣ይሰውረን ቃላት የለኝም
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን!

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว +1

      ወርቆቼ የሀገሬ ልጆች ይህን ሊንክ በመንካት ታሪካዊ ሁነቶችን እንይና በቅንነት ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት ሸር አድርጉን በቀጣይም የሚለቀቁ ቪዲዮዎችን እንዲከታተሉ ውዶቼ ቅንነት አያስከፍልም። th-cam.com/video/17jKwuLEnmk/w-d-xo.html

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው
      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @weeklyenter2116
      @weeklyenter2116 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @hazalaklo6639
    @hazalaklo6639 4 ปีที่แล้ว +19

    እውነት ቃላት የለኝም ለአለማችን ትልቅ ስራ ነው የሰሩት ቃለህይዎት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mekdesmekdes6036
    @mekdesmekdes6036 4 ปีที่แล้ว +126

    አቤቱ ጌታ ሆይ ጉዴን በደሌን ያልገለጥክብኝ አምላክ ሆይ አንተ ለንስሀ እድሜ አብቃኝ አቤቱ ማህርን ይቅር በለን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላውት በእውነት አምላክ እሱ በምህርቱ ይማርን ይቅር ይበለን አሜን ፫

  • @GebeyawAmare
    @GebeyawAmare 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አባታችን እኔም አለበኝ በልጅነቴ ጀምሮ እካሑን እየተሰቃየሑ ነው በተለይ በሕለመ ሌልት በጣም እፈተናለሑ አባታችን በፀሎት አሱቡኝ ገብረ ማርያም ብላችሑ ያላችሑበትን ቦታ እንገሩኝ መጥቼ ንሰሓ ልግባ አቤቱ ጌታዬ አምላኬ መዳኒያለም ለንሰሐ ሞት አብቃኝ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว +13

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ትምህርት ነው እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛል እግዚአብሔር ይመስገን ከሃጥያት መንደር ያወጣኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ያባታችን የመምህር ግርማ በብዙ ለውጦኛል በህይወቴ የመምህር ግርማ ትምርቶች ፊቴን ልቤን ወደ አምላክ እንዳዞር ረድቶኛል በጣም ደስተኛ ነኝ መምህሪ እርሶም በተጨማሪ ዳግማዊ መምህር ግርማ ስለተፈጠረልን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሀሁሌም ልቤ ይመኝ ነበር ምናለ ቢበዙ እያልኩ በእድሜ በጤናያቆይልን የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛሎት

    • @Zemen271
      @Zemen271 4 ปีที่แล้ว

      Einem endante negn yememhir girma tmhrt wste nektotal
      Bemeketel endene Aba yowhans Skepsis Henok weldemariam endihum leloch Abatoch

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว +8

    አሜን(፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰራዊት ጌታ አንተው ጠብቀን🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @kuritmedhaniye6472
    @kuritmedhaniye6472 4 ปีที่แล้ว +43

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በግለ ወሲብ ሱስ የተጠመድኩኝ ነኝ ወንድ አላውቅም መተው አልቻልኩም ከዚህ ሀጥያት እንድላቀቅ እህት ወንድሞች በፀሎታቹ አሰቡኝ 😭😭😭😭

    • @user-cv9ee4kk9f
      @user-cv9ee4kk9f 4 ปีที่แล้ว +2

      ኣይዞሽ እህቴ በስግደት እና በጸሎት በርቺ
      በጣም መትጋት ኣለብሽ

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 4 ปีที่แล้ว

      The Lord shower you with his endless blessings

    • @እሌኔየማርያምልጅk
      @እሌኔየማርያምልጅk 4 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይረዳሽ ፃልት አረጊ

    • @kekumoges6206
      @kekumoges6206 2 ปีที่แล้ว

      እግዛቤር ይረዳሺ እህቴ

    • @weeklyenter2116
      @weeklyenter2116 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ 4 ปีที่แล้ว +37

    አቤቱ ታጋሹ ቸሩ መድኃኒአለም ከዚህ ሩኩስ ተግባር አድነን አቤት 😢😢😢🙏

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 4 ปีที่แล้ว +189

    በእውነት የልቤን ጭንቀት በደንብ አብራርተውኛል እኔ ተገላግያለው ግን ንስሀ ለመግባት ነው የምፈልገው አሁን በስደት ነኝ እግዚአብሔር። ይርዳሽ በሉኝ እሰግዳለው እፀልይያለው ወለተ ኪዳን ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @mube8885
      @mube8885 4 ปีที่แล้ว +5

      EGABHARE yerdase Ehate🙏🙏🙏

    • @iopeofthehill5383
      @iopeofthehill5383 4 ปีที่แล้ว +5

      You're wonderful

    • @iopeofthehill5383
      @iopeofthehill5383 4 ปีที่แล้ว +2

      I live out of my country aswel, anyways I like your comment that's why I told you you're wonderful.

    • @fasica5354
      @fasica5354 4 ปีที่แล้ว +5

      እግዚያብሄር ይርዳሽ ግን ስደት ላይ ብትሆኝም ንስሀ ለመግባት የሚከለክልሽ ነገር የለምና አልገባሽ ከሆነ ግቢ በእርግጥ ይሄ ቪዲዎ የቆዬ ይሆናል እኔ ግን አሁን ነው ያየውት

    • @iopeofthehill5383
      @iopeofthehill5383 4 ปีที่แล้ว +4

      @@fasica5354 it's not that easy to confession, god bless the world,

  • @alsaadmobile7700
    @alsaadmobile7700 4 ปีที่แล้ว +3

    በመጀመሬያ ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖዎን ያብዛል ይሄ እርኩስ መፈስን እግዛብሄር ይገስፅልን እስካሁን የሰራነውን ሁሉ ይቅል ይበለን ድንግል ይቅርታን ታሰጠን ምህረትን ታሰጠን በጣም ነው ያዘንኩት መምህር ፀልዮልን

  • @firehiwettuaumay5670
    @firehiwettuaumay5670 4 ปีที่แล้ว +23

    ቃል ሂወት ያስማልን መምህራችን 👏👏👏
    በእውነት እንደዚህ ግልጥ የሆነ ትምህርት ነው
    አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ከነዚህ ኩፉ አጋንንት ይከልለን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ
    @ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ 4 ปีที่แล้ว +57

    ጽብቅ ማሃሪ ትምርቲ ኣባታችን ደስ ዝብል ምኽሪ ኣብ ልብና የሕድሮ

    • @ageriefikadu6361
      @ageriefikadu6361 3 ปีที่แล้ว

      በፀሎት አስቡኝ አባቴ ወ/ጊወርጊስ ነኘ

    • @weeklyenter2116
      @weeklyenter2116 2 ปีที่แล้ว

      amen amen amen

  • @Samri-bz8qo
    @Samri-bz8qo 4 ปีที่แล้ว +52

    መምህራቺን ሺአመት ኑርልን ትምህርትክ በጣም ወሣኝ ነው ክብር ይሥጥልኝ ።
    😥😭😭😭😭😭😭😭

  • @meserttemesgen8354
    @meserttemesgen8354 3 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም የሰማነው በልቦናችን ፅላት ያሣድርብን አሜን

  • @AntenehMesert
    @AntenehMesert ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን!!!
    በጣም ተምሬበታለሁ ምንም ቃላት የለኝም እድሜ ና ጤና ይስትልን።

  • @te.melese402
    @te.melese402 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    ስለ እውነት ከአሁን በኋላ አቆማለሁ እግዚአብሔር ቢረዳኝ! ሁሉንም ጉዳት እያወኩ ግን እንደ ሱስ ሆኖብኝ ተቸግሬ ነበር!
    እግዚአብሔር አምላክ ለእርስዎ ፀጋውን ያብዛልዎት!
    ከልብ አመሰግናለሁ!!

  • @asnew8192
    @asnew8192 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛሎት
    እውነት ነው መቼ እደኛ በደል እማ ቢሆን እደምህረቱ እደቸርነቱ ነውጆ አቤቱ ጌታሆይ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እኛም አባታችን ካስተማሩን ትምህርት ወስደን እድንቆጠብ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን፫

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜ ያቆይልን በረከቶ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @sollasole3943
    @sollasole3943 3 ปีที่แล้ว +8

    ታላቅ ምስጋናና ክብርን ለአባታችን ለመምህራችን ትልቅ ትምህርት አስተምረው የዘላለም መዳንን እውቀትን ላስጨበጡን አቀርባለሁ። የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን።

    • @ቤቴሌሔምየማርያምልጅ
      @ቤቴሌሔምየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭 በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ቁጥራቸው አስቀምጡልኝ ማዉራት እፈልጋለሁ እኔ በጣም ጪቀት ማልቀስ በቃ በጣም ነዉ የሚፈታተነኝ 😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @ሰላሜነሽማርያም-ቀ7ኸ
    @ሰላሜነሽማርያም-ቀ7ኸ 4 ปีที่แล้ว +15

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤቱ ፈጣሪ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ የድግል ማርያም ልጅ ከዚህ አጋንት ጠብቀን አሜን ፫

  • @zainbaa7758
    @zainbaa7758 4 ปีที่แล้ว +22

    እንኚ መምህር የሰጠሀን አምላክ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @Love-ln8yr
      @Love-ln8yr 2 ปีที่แล้ว

      Qale hiwota yasamalina mamehira Be Untte mamehira waxatocha kabada hiwota Iya Asalafu New Egazabihera kazi kifuu Nagera ye waxan barakatachuu yedarabina

  • @uaedxb9189
    @uaedxb9189 8 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ቃል የለኝም አባታችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክዎት እናመሠግናለን ሁላችንም ከመጥፎ መፈስ ፈጣሪ ያድነን

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ
    @የመዳኃኔአለምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +7

    ኣባታቺን ከልብ እናመስግናለን ረጂም እድሜ ከጠና ጋ ይስጥልን እግዚኣብሔር አምላክ ከዝ ክፉ የስይጣና ሥራ ይስውረን ጸሎት ኣባታቺንም አይለየን ኣሜን 👏👏👏👏👏👏

  • @የጥበብመጀመሪያውእግ-ፐ2ጸ
    @የጥበብመጀመሪያውእግ-ፐ2ጸ 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት የሚገርም ነው ስለ ግለ ወሲብ የሚያስተምር ሰው ነበር ያጣሁት
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @ahmedaljneibi9993
    @ahmedaljneibi9993 4 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን በጣም እናመሰግናለን ላሁኑ ትውልድ የሚያስፈልገው ወሳኝ ትምህርት ነው ቃላት አነሰኝ እድሜሁን ያርዝምልን እኛንም ልቦና እዲሰጠን በጾሎትሁ አስቡን ለንስሀ ሞትም ያብቃን በተለይ እሰው ሀገር ያለን ሰዎች ይሄ ነገር ይፈታተነናል እግዚአብሄር ከኛ ጋር ይሁን

  • @SaraSara-rm9hq
    @SaraSara-rm9hq 4 ปีที่แล้ว +118

    አቤቱ ይቅር በለኝ አምላኬ ሀይ ስለእናት ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mube8885
      @mube8885 4 ปีที่แล้ว

      AMEN 🙏🙏🙏
      Nishe gibe

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው
      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @shewayoutube2881
      @shewayoutube2881 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @tena9047
      @tena9047 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @ፍቂርተዱባ
      @ፍቂርተዱባ 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @azizayoutube.channel4141
    @azizayoutube.channel4141 3 ปีที่แล้ว +5

    ይህ የብዞወች ችግር ነው አሏህ ይጠብቀን ተከታተሉት የማስተምረው ትምህርት በጣም አስፈላጊ.ነው ለሂወታችን መምህር እረጅም እድሜ ተመኘውልህ

  • @ሰላመይእኺድንግል
    @ሰላመይእኺድንግል 4 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ጌታ ሆይ ማስተዋሊን ስጠን እንደኔ ኅጥያተኛ በደለኛ የለምና ኣምላኬ ሆይ ከሓጥያቴን ኣንፃኝ በመንገድህን ምራኝና ኣሳየኝ እከተክሃለሁ ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ ኣቤቱ ኣባቴ ሃጥያተኛ ልጅህን ኣትለየኝ ከነ ሃጥያቴና በደለን እስከዚች ሰኣት ጠብቀሓኛልና አመስግንሃለህ😢😢😢😭😭😭😭😢😢😢😢መምህሬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ለገሰፀን ላስተማረን እግዚአብሔር ስሙን ለዘላለም ይኑር ኣሜን👏👏👏

  • @ybcivilengineeringdesign1715
    @ybcivilengineeringdesign1715 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስናውቅ በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነውን ሀጥያታችንን ይቅር በለን። በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን

  • @TheDailySpark360
    @TheDailySpark360 4 ปีที่แล้ว +121

    በመጀመሪያ ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ስለ ትምህርቶ፡፡ ይህ በጣም አስከፊ የሆነ ልማድ አይሉት ሱስ የሆነ የሰው ልጆች ችግር ሆንዋል፡፡ከዚህ ክፉ የአጋንንት ሥራ ፈጣሪ ያውጣን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን÷ ይማረን÷ ይፈውሰን÷ ይታረቀን አሜን፡፡

    • @للبب-غ3ز
      @للبب-غ3ز 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @saradaniel803
      @saradaniel803 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥልን እናመሰግናለን እንደዚ በግልፅ እየተማማርን ዳቢሎስን ማሳፈር ነው በደበቅን ቁጥር ለእርኩስ መንፈስ ቦታ መስጠት ነው

    • @SkyWonders-4K
      @SkyWonders-4K 3 ปีที่แล้ว

      ኣንተ ነህ እርኩስ ውሸታም !! ሴጋ ሃጥያት ትላለህ ተታሩ በድንጋይ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ትግድላላቹ ምን እሚሉህ ደደብ ኣስመሳይ ነህ? ደደብ ኣህያ !!! ሴጋ የተባረከ ነው ሚገርምህ ኣንተ በሰጋ በጠፋህ ሰላም በኖርን እናትህ ትበዳ ደንቆሮ!! ምንም ምታቀው የለህም!!! መሪ ቃልህ ያያዩ ያመኑ ብፁኣን ናቸው እያልክ ሰው ማደደብ ከዛ ኢትዮጵያ ምትባል የ ኣማራ ደናቁርት መጫወቻ ማረግ ነው!!! ስማ በ ጢዝህ ተነጭ ካንተ guy ስንተ የተባረከ ነው?? ኣንተ ማን ነህ ምን ኣንብበህ ነው ምታስተምር እናትህ ትበዳ ደደብ!!! ጭገራም ሂድ እና በደፍተራ ተበዳ በረከት ታገኛለህ!! ያማራ ቤተ ክርስትያን ከመሄድ striper house ማሄድ በረከት ኣለው እናንተ እርኩሳን በስመ ጌታ ምትነግዱ ኣጋንንት ናቹ!!!!! ላስተምርህ ደውል ይልቁን ደደብ ኣድጊ ወይጦ ነህ ጉማረ ብላ ክርስትና ማ እንዳስተማረ ጠይቅ ራቆታም ሌባ መጨረሻ ላይ ሂድና ኣባግርማን suck ኣርግለት ኣጋንንት እርኩሳ ናቹ!!!!! ደም መጣጭ ሁላ!! ግድ የለህም ስምህ ባለም ይነገርልሃል መግብያህን ታጣለህ ታፍራለህ ደም መጣጭ!!

    • @ፍቂርተዱባ
      @ፍቂርተዱባ 2 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏

    • @yafetmesfin8551
      @yafetmesfin8551 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን😢😢😢😢😭😭

  • @sagabeAB
    @sagabeAB ปีที่แล้ว +2

    አሜን 3/ቃል ይህወት ያስማልን ማርያምን አልዋሽም መምህርዬ እናገራለዉ እዉነትቱን አዉ እኔ ሳልስማና ሳላዉቅ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ለመማር እናነተን ይስጠን መምህርየ በፃሎታቹሁ አስቡኝ 😭😭🙏

  • @አበራሞገስ
    @አበራሞገስ 4 ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን...አባታችን በእዉነት የኔን ሂወት የሚገልጽ ነዉ...እኔ በዚህ ግለ ወሲብ የምሰቃየ ነኝ...ከጝደኞቼ ጋር እንዲሁ በአስራዎቹ ወነዝ እየሄድን ነበር የጀመርኩ..በ17 ዓመቴ አካባቢ...ከዚያ የተለያዬ ፊልሞች ሳይ የፈቅር ግንኙነት ሲያደረጉ አብሬ እኔም ለብቻዬ አደርግ ነበር....በዚህም ከሴቶች ጋር ያለኝ ግነኙነት ይርቅ ነበር....የግል ወሲብ ከፈ'ምኩ በሃላ እጸጸታለሁ...ይህን ለ24 ዓመተ ፈፅሜያለሁ....ለወራት ከተዉክ በሃላ እንደ ገና ያገረሽብኛል...እጅገ አጸያፊ ድርጊት ነዉ...ፖርኖ ፊልሞችን እንዳይ ይገፋፋኛል...የቤተ ከርስትያን ልጅ ነኝ....አስራት በኩራት አወጣለሁ...ቤተ ክርስትያን እሰራለሁ...አረጋዊያንነና መኖኩሳቱን በድብቅ አገለግላለሁ...ቤተ ክርስትያን በየ ቀኑ እሄዳለሁ....ትዳር ያለኝና የሁለት ልጆች አባት ነኝ....ከባለቤቴ ጋረ ወሲበ ከማደረገ ለበቻዬ ባደረገ እመርጣለሁ...ብቻዬን አድራለሁ....ቤቴ ዉስጥ ዋይፋይ ስላለ ድህረ ገፅ ስከፍት የፍቅር ፊልሞች እንዳይ ይገፋፋኛል...ብዙ ጊዜ ሰነበትን ቤተ ክርስትያን እንዳልሄድ ያስተጉልብኛል....ይህ ነገር ቢከሰትም ተ ክርስትያን ጊቢ እሄዳለሁ...ይህ ደግሞ መዳፈር ነዉ...እና አባቴ ይህ አሁን ያስተማርከዉ የኔን ሂወት የሚገለፅ ነዉ....ከሁለት ወር በፊት ንስሃ ገብቼ እስካሁን ይህን ነገር አላደረግኩም...ነገረ ግን በንስሃዬ ጊዜ ለካህኑ አልተናገርኩም...ለመጀመሪያ ጊዜ አሁነ ሁኔታዬነ እየገለፅኩ ነነዉ...ንስሃ ቢሆነኝና ፀሎት አድርጉልኝ..ሃይለ መርያም ነኝ.....ትምሀርትዎን እየወደድኩት እከታተላለሁ.....ስለ ፀሎትና እንዴት እንደምንጸልይም ከእርስዎ ተምረያለሁ....እድሜዎን እመብርሀን ትብዛልነ...ፅናቱን ብርታቱን ታድልዎ ...ወስብሃት ለእግዚኣብሄር..

    • @mama-xf1mw
      @mama-xf1mw 4 ปีที่แล้ว +2

      መናገርአለብህ ካሎተናገር እያወቅህ ዝም ማለት ተገቢ አደለም የሰረሀውን ሁሉ መናገር አለብህ እነሱ ባያወቁ እግዚአብሔር ያወቃል ከሱ አደብቀውም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @Abeleyob-w6f
      @Abeleyob-w6f ปีที่แล้ว +1

      ብሮ ኣባ እንደ ገለፁት ይሄ ነገር እኔን ጨምሮ የብዙ ሰው ችግር ነው እና መናገር ኣለብህ ምንም ኣይደለም ሰው ገድለው እንኳን ንስሃ ይገባሉ ።እና በርታ ኣንተ ስትጠነክር በዛ ልክ መንፈሱ እንደሚጠነክርና ሌተ ቀን እንድትወድቅ እየተከታተለህ መሆኑ ንቃ ና ገስፀው በርታ ፈጣሪ ካንተ ይሁን

  • @yonatanwelduweldu7726
    @yonatanwelduweldu7726 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የሰማነውን በልቦናች ያሳድርልን ለአባታችንም ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zemlakteshome7388
    @zemlakteshome7388 3 ปีที่แล้ว +11

    ደስ የሚል ትምህርት ነው። እኔን በጣም የቸገረኝ እኔም በዚህ ክፉ በሽታ ተጠምጃለሁ። እናም ለማቆም ተቸግሬያለሁ። ላለመፈጸም ወስኜ ግን ተመልሼ እፈፅመዋለሁ። እጸልያለሁ ግን ይገፋፋኛል። የሚገርመው ገና 13 አመቴ ነው። የጀመርኩት በ10 አመቴ ነው። የወሲብ ፊልም አይቼ ነው ወደዚህ ድርጊት የገባሁት። ረክሻለሁ። የ እግዚአብሔር አማኞች የተዋህዶ ልጆች ምን ትሉኛላችሁ። ከዚህ ክፉ በሽታ ይሰውራችሁ። አሜን።

    • @محمدعلي-ف9ن3ر
      @محمدعلي-ف9ن3ر 3 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ተችጋሬ አሎሁ።😭😭😭😭😭

  • @saraheshetiasaraeshetia7863
    @saraheshetiasaraeshetia7863 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሆን ይባርከው መምህር በእውነት በዚህ አሳፍሪ በሺታ ከዕለታት አንድ ቀን ወደ ሕይወቴ ገባ አሁን ሦስት አመት ሞላኝ ሥስራው ሃጢያት መሆኑን አውቃለው ነገር ግን ማስተዋሌን ነጥቆ !መጨርሻ እራሴን ጠልቸ በጣም አለቅሳለው እግዚአብሔር ን በደልኩኝ እኔ ስው አይደለሁም እያልኩ ውስጤን እስድበዋለው/አሁን ትንሺ ደህናነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ልተወው አምርሬ አስብና እንደገና ያሳስበኛል/ግን እኮ በተፈጥሮየ ወንድን ልጂን አላስብም እንዴት እንደያዘኝ ግራ ይገባኛል /በፀሎትሆ ይስቡኝ መምህር ወለተ ማርያም ብለው ያለሁት ከግብፅ ነው //ፀበል ሂጀ ነበር //ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ከግብፅ እና አሁን ትንሺ ደህናነኝ መምህር እንኳን ይሄ ቀርቶ ሥራ እንዳልስራ ስው እንዳልቀርብ አድርጎኛል. እባክሆ በፀሎትሆ ይስቡኝ።

  • @abrahamdegu3517
    @abrahamdegu3517 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ከዚህ ችግር ሁላችንንም ያድነን በንስሀ በፆም በፀሎት በስግደት እንበርታ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ
    @አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ 4 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ይከብዶል እግዚአብሔር ሆይ እያወቅን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት ከልጅነት እስከ እውቀት የሰራነውን ሀጥያት ይቅርታ አይለየን ቅድስት ድንግል ማርያም ይቅር በይን ይቅርታ አስለምኝልን

    • @imdove7528
      @imdove7528 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +12

    በዚህ ለሚሰቃዩት ለማቆም ያልቻሉት ካደረጉት ቦኋላ ለሚጸጸቱት እህት ወንድሞች ጥሩ እና ጠቃሚ ት/ት ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይርዳን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አባቴ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @GetinetYeshitla-e6t
    @GetinetYeshitla-e6t 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር አምላክ በምህረቱ እሱ ይመልሰን ከተፈቀደልን ዉጪ ወጥተን እራሳችንን አደጋ ዉስጥ ጥለናልና አቤቱ በምህረትህ ከዚህ ጉድ አዉጣን 😢

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት ማንም ደፍሮ ያስተማርው የለም እርሶ ብቻ ኖት ፀጋውን ያብዛሎት

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      ወርቆቼ የሀገሬ ልጆች ይህን ሊንክ በመንካት ታሪካዊ ሁነቶችን እንይና በቅንነት ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት ሸር አድርጉን በቀጣይም የሚለቀቁ ቪዲዮዎችን እንዲከታተሉ ውዶቼ ቅንነት አያስከፍልም። th-cam.com/video/17jKwuLEnmk/w-d-xo.html

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው
      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ
    @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ከትምህርቶዎት ብዙ ትምህርት አግቻለሁ አባታችን በፆሎትዎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል
    እርጅም እድሜ ላባታችን ይሁን

  • @للبب-غ3ز
    @للبب-غ3ز 4 ปีที่แล้ว +6

    አወ ሁላችን ተጠቂነን እያወቅን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነውን ፈጣሪ ይቅር ይበለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎታችሁ አስቡኝ ስሜ ፍቅረ ስላሴ አሜን አሜን አሜን

  • @lidet1107
    @lidet1107 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ አምላካችን ከህይወታችን ይህን እርኩስ መንፈስ ያርቅልን ፈፅሞ ይማረን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን

  • @ቲሓቀኛሰላምኣብቤትካእዩዘ
    @ቲሓቀኛሰላምኣብቤትካእዩዘ 3 ปีที่แล้ว +4

    እፍፍፍፍ ወለላይቱ ሲሉ እኒህ ኣባታችን እንዴት ልብ ያስደስታል እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላቹ መምህራችን ለሱ የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን
    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት ኣባየ🤲✝️
    በፀሎትዎ ያስቡኝ ስደተኛው ልጃቹ ወለተ ተክለ ሃይማኖት ብላቹ😥😥😥🤲

  • @tenaashash5460
    @tenaashash5460 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ከእንደዚህ አስከፉ ስራ ያዉጣን በጣም ይከብዳል እኔም አንዲቱ ነኝ በጸሎት ያሰቡኝ ወለተ ሚካኤል ብለው አባዬ ለንስሀ ሞት ያብቃኝ

  • @kikigech3062
    @kikigech3062 3 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ነገር ግን በትምህርቶት እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር አምለክ አብዝቶ ይበረኮት

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 25 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢እኔም እንደ ቀልድ ገብቼበት ነበር እግዚሐብሔር ይክበር ይመስገን አሁን ትቻለሁ ግን ንስሀ ስገባ በዝሙት መልኩ ነዉ ያየሁት እና ዘሙቻለሁ ብቻ ነዉ ያልኩት ግለ ወሲብ ከዝሙት የተለየ ነዉ መሰለኝ ስረዳዉ ጌታ ሆይ አንፃኝ እባክህ😢😢😢😢😢😢

  • @جلسبمبرايم
    @جلسبمبرايم 4 ปีที่แล้ว +56

    አየ ሃጥያተ መብዛቱ ንስሃ አብቃን ጌታ ሆይ በድያለሁ ይቅር በለን ቃልህን አፈረስኩ በእውቀትና በስህተት የሰራሁት ሃጥያት ይቅር በለን😭😭😭😭

    • @mube8885
      @mube8885 4 ปีที่แล้ว

      AMEN 🙏🙏🙏

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว +2

      ወርቆቼ የሀገሬ ልጆች ይህን ሊንክ በመንካት ታሪካዊ ሁነቶችን እንይና በቅንነት ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት ሸር አድርጉን በቀጣይም የሚለቀቁ ቪዲዮዎችን እንዲከታተሉ ውዶቼ ቅንነት አያስከፍልም። th-cam.com/video/17jKwuLEnmk/w-d-xo.html

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው
      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      @@Ourtime-1 የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። እምየ ምኒልክ th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiawetube እሺ እኛንም ያድርጉን

  • @ወለተሰንበትገነት
    @ወለተሰንበትገነት 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን ያስተማሩነን የመከሩነን በጆሮአችን እንደሰማነዉ በልባችንም ይደርብን🙏🕯🕊

  • @beza2625
    @beza2625 4 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ቃለ ህይወት ይስጥልን ለመምህራችን በእውነት እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሒር እድሜ ለንስሀ ይስጠን አቤቱ ማረኝ አቤቱ ይቅር በለኝ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑር
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑር 3 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው የብዙዎች ችግር ነው ከዚህ ውስጥ አዷ ነኝ እግዚአብሔር ይመሥገን አሁን በድግል ማርያም እርዳታ ነፃ ወጥቻለሁ ለብዙ አመት ሥሠቃይ ነበር ከኔ ድክመት የተነሣ በአንድ ወር ባልሞላ ፀሎትና ሥግደት ነፃ ወጥቻለሁ ክብር ለድግል ማርያም እህት ወድሞቼ ይሄ የሁላችንም ችግር ነው በርተትን ከፀለይን ከሠገድን የማናሸንፈው ነገር የለም የኛ ቆራጥነት ነው ዋናው ነገር እምነታችን ተበርክከን እናባ የማናልፈው ነገር የለም

    • @imdove7528
      @imdove7528 3 ปีที่แล้ว

      ሄሮ ግራፌና ፣ እና ሴጋ ፣ ግለ ወሴብ ማለት አልገባኝም ወዮ አምላኬ በጣም ሰይጣን ፈታኝ ነዉ ንስሀን ባያዘጋጅ ፣

    • @orthdox2
      @orthdox2 2 ปีที่แล้ว

      Hi

  • @abrahamdegu3517
    @abrahamdegu3517 6 หลายเดือนก่อน +6

    አባ እኔም በዚህ ችግር እየተሰቃየሁ ነዉ ዛሬ አቆማለሁ ስል ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ይመለስብኛል እባካችሁ ወንድሞቼ እህቶቼ በንስሀ በፆም በፀሎት በስግደት እበረታ ዘንድ ፀልዩልኝ ከዚች ችግር ከዚች መጥፎ ሀጥያት ለመውጣት ቆርጨ ተነስቻለሁና ፀልዩልኝ

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 4 หลายเดือนก่อน

      እመቤቴ ታሰብህ አይዞህ ወድሜ ብርታ መጀመሪያ ነሰሃ ገባ በፀሎት በሰገደት ብርታ

  • @اوديباي
    @اوديباي 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sileshim9305
    @sileshim9305 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነቱ አሰፈላጊ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @GhZv-zq5ds
    @GhZv-zq5ds 5 หลายเดือนก่อน

    ቸር አባቴ መድኃንያአለም እስኬነ ተቆጥሮ የማያልቅ ሃጥያቴ ና በደሌ የተሸከምከኝ ለንሳሃ ና ለቅዱስ ስጋህ ና ደምህ አብቃኝ አባቴ መድኃንትየ አንተ ታቃለህ ያለሁት እጠበኝ እንዳድስ ስራኝ ሁሉም ማድረግ የምትችል መድኃንትየ😢ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬችን❤

  • @ሙሀመድአሊከሚሴ
    @ሙሀመድአሊከሚሴ 4 ปีที่แล้ว +78

    እኔ ሙስሊም ሁኜ ትምህርትህ ጠቅሞኛል

  • @nahomgetaneh4494
    @nahomgetaneh4494 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ የሁላችንም ችግር ነው የፈቱልን ይኽው እኔም በዚህ ሱስ ተጠምጄ መውጫው ጠፍቶኝ ነበር ነፍስ አዳሽ የሆነ ጥሩ ምክር ነው የለገሱን። እድሜ እና ጤና ይስጥል። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
    @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ
    በእንተ ቅዱሳን መሀረነ ክርስቶስ
    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው
      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
      @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Ourtime-1
      ተቀላቀልኩኝ
      የእኔም አድርጉት

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว

      @@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም እሺ

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
    @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
    ለንስሀ ሞት ያብቃኝ
    በጣም አፍሬያለሁ
    በጣም ተፀፅቻለሁ
    በጣም ባስታወስኩ ጊዜ ጭንቀት ንደት ለምን እንደዚህ አደርኩ እያልኩኝ
    በሰውነቴ ላይ መክሳት በዛብኝ
    ለማንም ማውራት አልቻልኩም
    ለንስሀ ያብቃኝ

  • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
    @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ነው አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን ከዚ ክፉ ድርጊት እንድንወጣ

  • @uaedxb9189
    @uaedxb9189 8 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @ወለተጊዮርጊስ
    @ወለተጊዮርጊስ 4 ปีที่แล้ว +25

    ይህስ ለእኔም በጣም ሀጢያት ውስጥ ገብቸ ነበር ሆን ብሎ የበቅሎ ሴክስ እያየው ሀጢያቴ በዝቶ ነበር ከሰረው በዋላ ተፀፅቸ አምርሬ ለድንግል ማሪያም ከዚህ ነገር እንድታወጣኝ እማፀናት ነበር ።
    ተመስገን አሁን ግን ከዚያ ነገር እርቄአለው በአባቶች ስብከት ተሽሎኛል ።

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 4 ปีที่แล้ว

      Praise the Lord and his beloved holy mother virgin Mary

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው
      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @AliaMohammad-t1q
      @AliaMohammad-t1q 8 หลายเดือนก่อน

      ሁላችንም ይሄን ያላደርገ የለም ብቻ ለንሰሀ ያብቃን

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ክፉ በሽታ መንፈሱ ባይወጣም ንሰሃ ገብቼ ጥሩ ሁሄታ ላይ ነው ያለሁት ❤❤❤

  • @seblegessesse6549
    @seblegessesse6549 4 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የብዞዎቻችን ችግር ነው ብዬ አስባለሁ በጸሎቶዎ አስቦኝ ሰብለ ወንጌል ብለው ስለመቤታችን

  • @zewdutatek599
    @zewdutatek599 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ ! እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው ይቀጥሉበት እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 4 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር። እውነት ነው ብዙወች እንደቀልድ ከባድ ሀጥያት እሰራን ነው ለካ።

  • @Qwerty-gw1ur
    @Qwerty-gw1ur 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው አባቴ አቤቱ ማረን ይቅርበለን ሰለናት ብለ ተለመነን ትክክል አባ እድሜ ከጤናጋር ያብዛሎት

  • @Hana-ef7ix
    @Hana-ef7ix 4 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ አምላከ ቅዱሳን የሰራዊት ጌታ የሆንከው ሁሉንም መግዛት የምትችለው አምላኬና መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከዚህ ክፉ ሱስ (ድርጊት) አውጣኝ ትዛዝህን ተላለፍኩኝ ህግህን ሻርኩኝ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ 😢😢አውጣኝ አውጣኝ አውጣኝ እመቤት ወላዲተ አምላክ እርጂኝ አማልጅኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቅኝ ከዛ ክፉ ሱስ አውጪኝ እናቴ እመቤቴ እለምንሻለው እማፀንሻለው 😢
    ንስሀ እገባለው መልሼ እገባበታለው እፀልያለው ግን አቆማለው ብቻ ከዚህ ክፉ ሱስ ወጥቼ የምመሰክርበት ቀን እግዚአብሔር ይስጠኝ ያድለኝ ፊልም ማየት ጀመርኩኝ ከዛም ወደ ተግባር ገባሁኝ አሁን ራሴን ጠላሁ ሁሉ ነገር አስጠላኝ በቃ ጭንቀት ጭንቀት ሆነ ስራዬን ግን ብተወውም ከትንሽ ግዜ መልሼ እዘፈቅበታለው #ወገኖቼ #በፀሎታችሁ #አስቡኝ #አግዙኝ
    በእውነት መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አሜን እናመሰግናለን አባታችን የሰማነው በተግባር እንድናውለው አምላከ ቅዱሳን ይርዳን መካሪ ገሳፂ አያሳጣን እንድህ ደፈር ብሎ የማስተማር ልምድ ያድላችሁ

    • @መልካምኢትዮጵያ
      @መልካምኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ እህቴ እንዳንች ደፍሮ መናገር ከብዶት እንጅ ሁሉም በዚህ ክፉ በሽታ ተይዞል

    • @zddd5746
      @zddd5746 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማማዬ ፀሎት አድርጊ በተለይ በስግደት ድክም አርጊው ጉልበትሽን ፈጣሪ ይሁንሽ በርች

    • @mube8885
      @mube8885 4 ปีที่แล้ว

      Ehate Ayizase Selte ena sima
      Segdate,,,,,""Madhanyalme yerdase""
      Enen yerda Amelke😔😔😔🙏🙏🙏

    • @onelove4913
      @onelove4913 4 ปีที่แล้ว

      Tsolot adergi

  • @FANAT-y2q
    @FANAT-y2q 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ኣብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት:: መምህር ግርማ ብቻቸው ኣይደሉም ኣጋዥ ተልኮላቸዋል:: እውነት ለመናገር ስለ መንፈስ ውግያ በመምህራችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በትንሹ ባልተገብረዉም እውቀት ቢኖረኝም: እንዲህ ግልጥልጥ ኣድርገው ስለ ኣስተማሩን ግን በጣም ደስ ብሎኛል:: ሃጥያት እማይመስሉኝ ሃጥያት መሆናቸው ገና ዛሬ ኣወቅኩኝ:: እንደው እግዚአብሔር ስንቱን ታግሶኝ ኑሯል....... ለንስሃ እንድበቃ በፀሎት ኣግዙኝ:: ኣባታችን ይህንን ኮሜንት ካነበቡት ጥያቄ ኣለኝ.....
    ወንዶች ዘራቸዉን በማፍሰስ የሚወለዱን ገደሉ ከተባሉ? ሴቶችስ በዛን ሰዓት ማለትም ስሜታቸውን በግላቸው በማስታገስ እነሱም (እኛም) ይገድላሉ ማለት ነው? እባካቹ የሚያውቅ ካለ ይንገረኝ

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ሆይ ከዚ እርኩስ መንፈስ አተ ጠብቀን ለንስሀ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን

  • @gebeyehuargeta3017
    @gebeyehuargeta3017 4 ปีที่แล้ว +40

    አመሰግናለው አባ እኔም በዚህ የምሰቃይ ሰው ነኝ ከዛሬ ቀን ጀምሮ እተወዋለው።

    • @destazenebanase1029
      @destazenebanase1029 4 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢

    • @tehjrjr9329
      @tehjrjr9329 4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ አባ እኔም በዚህ የምሰቃይ ሰው ነኝ ከዛሬ ቀን ጀምሮ እተዋለሁ ጌታዬሆይ ይቅር ይበለን

    • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
      @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 3 ปีที่แล้ว

      😓ትምህርቶችን ደጋግመሽ አዳምጭ ላምላክሽ ንስሀ ግቢ እግዚአብሔር ያውጣሽ ሁሉም ኮመት አለብኝ ነበር እሚልነው ይገርማል 😥😭በቸርነቱ ይማረን

    • @atsede3733
      @atsede3733 7 หลายเดือนก่อน

      መቼ ይሆን የምትወዉ😭😭😭😭😭😭

  • @KalTse-et5zt
    @KalTse-et5zt 2 หลายเดือนก่อน

    እንደቀልድ ጀምሬው አሁን ሱሰኛ ሁኛለው አቤቱ አምላኬ ሆይ ከዚህ አፀያፊ ስራ አድነኝ እባክዎ ፀልዩልኝ ወለተ ማርያም

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว +22

    አባታችን በጣም እናመሰግናለን ስንቶቻችን ጠፍተናል የት እንዳለን እንካን አናውቅም አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አውቀን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነው ሓጥያታችን ይቅር በለን ኣሜን 👏

  • @SaraShabal
    @SaraShabal 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነቱ መምህታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ለንሰሀ ያብቃን እሁላችላይም ያለ ነገር ነው 😢😢😢😢😢😢😢 ድንግል ማርያም ለንሰሀ አብቂኛ ሳላቅ አጥፍቻለሁ በቃ ይበለን በፀሎታችሁ አስቡኛ አባታችን ወለተ ስላሴ ነኛ

  • @ኃይሌምዝማሬዬምእግዚአብሔ
    @ኃይሌምዝማሬዬምእግዚአብሔ 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን ።
    ምን እንደምል አላውቅም እኔ ድንግል ነኝ ሐሳቤም በተክሊል ለማግባት ነበር ነገር ግን ግለ ወሲብ ይህ ነገር ንፅህናዬን አበላሽብኝ እግዚአብሔር ቸር ነውና ከዚህ ነገር እንድወጣ ረድቶኛል ወላድተ አምላክ ምስጋና ይግባትና ዘወትር ተማፅኛት ነበር እሷም እምባዬን አብሳ ከዚህ ነገር ወጥቸ በእንባ በፀሎት ተገላግያለሁ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እኛ በስደት ያለን እህቶቸ በተለይ ትኩረት ልንስጥበት ይገባል ምክንያቱም ፍቅረኛ ለማስደስት ስንል የኃጢአት ወጥመድ ለራሳችን እንዘርጋለን አምላክ ይቅር ይበለን በርትተን እንፀልይ እንስግደት እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ ።

  • @misganawgetu1940
    @misganawgetu1940 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እረጅም እድሜና ጤና ያጓናፅፍልን።

  • @አርሴማእናቴ-ከ3ቸ
    @አርሴማእናቴ-ከ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ ጌታሆይ እኔ ሀጠተኛ ልጅን ይቅር በለኝ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ 😭😭😭😭

  • @اوديباي
    @اوديباي 28 วันที่ผ่านมา +1

    እሚገርምነው እኔብቻ ነበር የሚመስለኘ እዴት እደሆነ ባላውቅም ህፃን እያለሁኘነው የጀመርኩኘ እራሴን ሁላ እድጠላ ያደርገኘ ነበር አለቅሳለሁኘ በቤተክርስቲያን ሄጄ ከተውኩኘ ብየ ተስየ አውቃለሁኘ ለማንም ሰው አውርቼ አላውቅም ብቻ ከባድ ነው አሁን ግን 22አመቴነው ትዝ ይለኛል ፅሎት ሳደርግ ይለቀኛል አሁን ደህናነኘ እግዚሀብሄር ይመስገን ኢትዮፒያ እያለሁኘ ነበር ይህን እማደርግ አሁን ስደት ላይ ነኘ ተመስገን ለኔ የደረሰ አምላክ ለናተም ይድረስላችሁ

  • @menkemtsnat708
    @menkemtsnat708 2 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን (3) ኣባታችን እግዚኣቢሄር ይቅር ይበለን ከኩፉ ነገር ይጠብቐኝ

  • @BereketKebede-l5w
    @BereketKebede-l5w 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ እይወትን ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት እድሜን ከጤናጋ ያድልልን አባታችን

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
    @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 4 ปีที่แล้ว +6

    መምሕር በጣም እናመሰግናለን የማናቀውን ስላሳወቁን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም የሚገርም ትምሕርት ነው