ความคิดเห็น •

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 4 ปีที่แล้ว +14

    በመስቀል ምልክት ጤፉን ማቡካትሽን ሳየው ደስ አለኝ። እጅሽ ይባረክ!!!

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 ปีที่แล้ว +5

    ቆንጆ እንጀራ ነው እናመሰግናለን

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu3482 4 ปีที่แล้ว +9

    ቆንጆ ነው ግን ብሌንድ ሰታደርጊ የብሌንደሩን ጨንቅላት ሊጡ ውስጥ መክተት የለብሽም ብረቱ ብቻ ነው ማስገባት ያለብሽ ምክንያቱም ሞተሩን እረጥብ ነገር ከነካው ኤሌክትሪክ አልፎ አንችን ይይዝሻል እቃሽም ይበላሻል ሰርተሽ እሰክትጨርሽ በውነት ተሳቀኩ አደጋ እንዳይጀርስብሽ ፈርቼ

  • @mahletmamo1390
    @mahletmamo1390 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው ሞክሬው አይኑም ልስላሴውም እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @wesenyeleshbiru7031
    @wesenyeleshbiru7031 4 ปีที่แล้ว +28

    ማማተብሽን እደግፋለሁ የጤና ምግብ እንዲሆን የተባረከ ምግብ እንዲሆን ይረዳል እናቴ በየገባችበት ሁሉ እምታማትበውን አስታወሽኝ

  • @senaithaile6378
    @senaithaile6378 4 ปีที่แล้ว +4

    አመሰግናለሁ ።
    እባክሽ ምን ያህል ዱቄት ምን ያህል አብሲት ውሃ ምን ያህል ሰአት የሚለውን ብትጨምሪበት ጥራቱን ይጠብቅ ነበር።
    ለኛም የበለጠ ይጠቅመን ነበር።

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 4 ปีที่แล้ว +2

    Mokerkut betam konjo injera new yegagerkut thank u so much 🙏

  • @betelehembayeh6090
    @betelehembayeh6090 4 ปีที่แล้ว +2

    እግ/ዜር ይስጥልን ስላጋራሽን
    ጥያቄዬ
    1. ልክ /መጠኑ / ስንት ነው ?
    ዱቄት ? እርሾ? ውሃ
    2. ለመጋገር የሚወስደው ስንት ቀን ነው?
    Nb. Measurement / ልኬት/ ቢቀመጥለት perfection ይኖረዋል
    አዲስ ለመጀመር ስለሆነ ነው
    ጊዜሽ ይባረክ
    "እኔ እንደምጋግረው " ስትይ
    እንዴት እንደምትጋግሪ ማወቅ አይቻልም
    ዱቄት ? እርሾ ?

  • @shewa1271
    @shewa1271 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ባለቤቴ ትኩስ እንጀራ እያበላችኝ ነው እድሜ ላንቺ

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 4 ปีที่แล้ว

      አዲስአደለም።የነበርአቦካክንው

  • @betelhemmullugeta8519
    @betelhemmullugeta8519 4 ปีที่แล้ว +5

    አማትበሽ ማቡካት መጀመርሽ ራሱ ደስ ይላል።

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you. It looks very easy!

  • @tigistgebertsadik9224
    @tigistgebertsadik9224 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ የጤፉን አይነት እና የዱቄቱን ልክ ብታስይን አመስግናለሁ

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/pyzX-x5-YkM/w-d-xo.html
      ሙሉ ቪድዮውን እይው

    • @sabacuddus7319
      @sabacuddus7319 4 ปีที่แล้ว

      @@konjotube4817 thanks for your hard work, I tried it like what you did first day was very soft, but then it was very dry would you please text me what can I do. Thanks a lot Peace with you sister ,,, 🙏🙏🙏

  • @kelemkelem5829
    @kelemkelem5829 4 ปีที่แล้ว +3

    Tank you very Mach for teaching me how to prepare enjera

  • @Ethiodawg
    @Ethiodawg 4 ปีที่แล้ว +1

    I used your blending technique and it worked great. My first time ever making injera at home and it came out beautiful. Thank you Konjo

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 5 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ እጅሽ መታጠብሽና ጥፍር ቀለም አለመቀባትሽ ስራሽ ንጽህና እንዳለው ያመለክታል።

  • @jesussaves1204
    @jesussaves1204 4 ปีที่แล้ว +1

    ሊጡን ዝም ብሎ ከመድፋት በስነርአት ብታሰፊው አይኑ ይበልጥ ያምራል

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 4 ปีที่แล้ว +32

    እሰይ የኔ ቆንጆ መማማተብሽ ብቻ ይበቃ 💞

  • @misraketesfaye9255
    @misraketesfaye9255 4 ปีที่แล้ว +2

    What kind metad are you using what is the name of the metad your injera is beautiful

  • @elsaneguse857
    @elsaneguse857 4 ปีที่แล้ว +4

    Hi how are you keep the good work what you do to keep it up it's Soft

  • @samerapangao5217
    @samerapangao5217 4 ปีที่แล้ว +6

    በተለይ አያያዝሽ ማለቴ ንፅህናዉ የጠበቀ ተባረኪ

  • @bona2318
    @bona2318 4 ปีที่แล้ว +2

    Enameseginalen enat Yenenim enjera geba bilachihu gobnyut

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 4 ปีที่แล้ว +1

    Gobez Berchi Eghziabhair Kanchi Gar Yehun 🙏⛪👍👏❤🌺🌹🌸🙏

  • @fikertube9203
    @fikertube9203 5 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ቆንጆ👍👍👍

  • @ameherisemete8937
    @ameherisemete8937 4 ปีที่แล้ว +2

    Good day to you all. I went out and bought exactly same baking tool as yours but I didn't know at what temperature I should have it moreover, how long I should wait before I open it? Many thanks.

  • @alemdemeke2328
    @alemdemeke2328 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @rahwawoldemichael6086
    @rahwawoldemichael6086 4 ปีที่แล้ว +3

    Thanks sister it looks good

  • @maskrammaskram3383
    @maskrammaskram3383 4 ปีที่แล้ว +2

    Wowwww

  • @yezabtesfaye5650
    @yezabtesfaye5650 4 ปีที่แล้ว

    Betame Konjo Astegager nw Yasayeshen egshe yebareke. Ahununu Lemoker nw. Ameseginalhue!!

  • @yabsrayetewahedoligi1182
    @yabsrayetewahedoligi1182 4 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ቆንጆ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ወደቤትሸ ሠገባ ሥታማቲቢ ሣይ የእኔ ልብ ተሜረከ ተቀላቀልኩሸ በርች

  • @eyerusalemmekonen9131
    @eyerusalemmekonen9131 4 ปีที่แล้ว +3

    Thanks my dear good job 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ነው

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 5 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ ማማተብሽ እራሱ የትልቅ ቤተሰብ ልጅ ነሽ

  • @ኢሞስልማንስልማን
    @ኢሞስልማንስልማን 4 ปีที่แล้ว +5

    ባለ ሙያ ነሽ ማሻ አላህ

  • @eshetewolde6239
    @eshetewolde6239 5 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን መጣሽ

  • @jesussaves1204
    @jesussaves1204 4 ปีที่แล้ว +3

    My eyes are so eager to see the eye of the ingera

  • @ghenettsegai9163
    @ghenettsegai9163 5 ปีที่แล้ว +5

    Very good injera. You did so well
    Where can I find the same Mitad that you are using for this video?

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 5 ปีที่แล้ว

      Ghenet Tsegai th-cam.com/video/eqaWUDBgmJc/w-d-xo.html

    • @samuelt1293
      @samuelt1293 5 ปีที่แล้ว +2

      www.Dasams.com
      Or 1 (800) 275-0937
      Even they have it in Amazon. Search for AddisMitad.

  • @keseteberhan7769
    @keseteberhan7769 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank u!!!!Megagerau yet gezachu.

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 4 ปีที่แล้ว

      ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ😍😍😍 ዋጋው Amazon ላይ $ 139.99 ወይም www.Dasams.com ታገኙታላችሁ Addis Ababa’s address,
      ልደታ ባልቻ ሆስፒታል
      አሕመድ ህንጻ
      2ኛ ፎቅ የቤት ቁጥር 218
      ቴሌ፡ +251930297729
      በዚህ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይቻላል.

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ የኔ ባለሙያ !

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 5 ปีที่แล้ว +7

    Wow beye anschem betsb hungen

  • @senaitgebremedhin4533
    @senaitgebremedhin4533 4 ปีที่แล้ว +1

    wow thanks for sharing i will try

  • @lillybeyene9331
    @lillybeyene9331 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ግልፅ ነው::Thank you! ምጣዱ ምን አይነት ነው please thank you

  • @samsonbanti6459
    @samsonbanti6459 5 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክልኝ እህቴ

  • @zenebechwolde4155
    @zenebechwolde4155 5 ปีที่แล้ว +6

    በ ጤም ውብ እንጀራ ነው እግዚዓብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።

    • @saragirma3927
      @saragirma3927 4 ปีที่แล้ว

      Enateya lemen meselesh? Setu zemenawi yehone selememeslew alchelem eko yelushal unless ethio Eske 15 amet yadege yechelale fugera new

  • @hagerhb2180
    @hagerhb2180 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow betamnew meyamrew

  • @ሱብሀንአላህአልሀምዱሊላህ
    @ሱብሀንአላህአልሀምዱሊላህ 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ይመችሽ ውድድድድ👍👍👍

  • @mulatwamk7138
    @mulatwamk7138 4 ปีที่แล้ว +2

    ምጣድሽም በጣም ቆንጆ ነው

  • @DomaFf-kj4ew
    @DomaFf-kj4ew 4 ปีที่แล้ว +2

    እጀሽ ይባረክ

  • @selamkifle7988
    @selamkifle7988 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks, betam des yilal...can you send the link to buy the hand mixer.

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 4 ปีที่แล้ว +1

      www.google.com/shopping/product/13170414996338504937?q=walmart+hand+blender&sa=X&hl=en-US&biw=414&bih=620&tbs=cat:505666,pdtr0:982603%7C998232,vw:l,init_ar:SgeyBAQIxdIg,ss:44&prmd=sinv&sxsrf=ALeKk01X_PGLleuXj_Khcfef9ZUHIvPO7A:1589867255429&prds=epd:3708824827200231738,cdl:1,prmr:1,cs:1&ved=0ahUKEwjpnP6Hnb_pAhXvY98KHZtDB40QgTYIpgsm

  • @tigabebe2863
    @tigabebe2863 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው

  • @zoblebet7
    @zoblebet7 5 ปีที่แล้ว +5

    በርቺ እናመሰግናለን, ወደኔ ቻናል በክብር ነዉ የጋበዝኩሽ:: ኢንትሮ፣ ሎጎ ከፈለግሽም ከጎንሽ አለን

  • @yodittilahun3192
    @yodittilahun3192 4 ปีที่แล้ว +3

    እጅሽ ይባረክ እኔም እሞክራለው ግን እርሾውን እንዴት ልስራ please ንገሪኝ አመሰግናለሁ

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 4 ปีที่แล้ว +2

      Lemejemeriya giza kehone tenshe dukat betebetesh 3 or 4 day akoyew keza ersho yehonal weym yedabo ersho tenshe adergeshe dukate tenshe abuketeshe teyew next day best ersho yehonal behuletum tetekmabetalehu enam sejemer

    • @samra1997
      @samra1997 4 ปีที่แล้ว

      @@konjotube4817 thank you konjo

  • @ግህክርትይ
    @ግህክርትይ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል እኔ እጋግራለሁ ግን እብሲትም አይችልም እጀራውም አያምርም አሁን ባቦካሽው አይነት እሞክራለሁ በርቺ

    • @مرحبا-ق8ق
      @مرحبا-ق8ق 4 ปีที่แล้ว

      Yahunu tef abset ayichalim selizh lemasanesi mokire gin kebezabeti tinsh duket agobigibesh teyewina gagirew

  • @alem6447
    @alem6447 4 ปีที่แล้ว +4

    እህታችን ማማተብሽ ደስ ይላል ግን ደግሞ በአንደበትሽም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን በይ እህቴ ዲያቢሎስ ለምን ደስ ይበለው በርችልን

  • @koket4315
    @koket4315 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanku for sharing!!! Yene be 2 ken iyeshaget asichegergn min ladirg 🤷‍♀️🤷‍♀️ pls tell some thing????

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 4 ปีที่แล้ว

      Amerti Duguma be erteb ejeshe atawchew setegagri en saykezekeze ateshefegnew

  • @AmsalTilahun-u6m
    @AmsalTilahun-u6m 3 หลายเดือนก่อน

    በመምቻ እንጀራ ግን ደስአይልም እንደለመድነዉ በእጅ ነዉ ደግሞም መሆን ያለበት

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @ሓቂድዛረብሰብእየዝፉቱኣነ
    @ሓቂድዛረብሰብእየዝፉቱኣነ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣሚ ቆንጆ ነው ኣመስግን ኣሎው

  • @hasnaumar8304
    @hasnaumar8304 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @zewditutessema3253
    @zewditutessema3253 4 ปีที่แล้ว +5

    አየጋገርን መጨረሻ ለይ አራት እነጀራ ሲቀረን አይን የሎለው አነጀራ ይሆናል ምኬንያቱ ምን ይሆን መልስሽ እጠብቃለሁ ጎበዝ ነሽ በርች

    • @mahederkebedekebede1529
      @mahederkebedekebede1529 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ችግር ነው እህቴ እኔም ግራይገባኛል

    • @lettig.7040
      @lettig.7040 4 ปีที่แล้ว +2

      ባሰፋሽ ቁጥር በደንብ ሊጡን ማማሰል እንዲሁም በደንብ ካማሰልሽ በኇላ ወደ ሌላ ማቡክያ(እቃ) ላይ ገልብጦ መጋጋር እስከመጨረሻው ኣንድ ዓይነት እንጀራ እንዲሆን ይረዳል::

    • @saragirma3927
      @saragirma3927 4 ปีที่แล้ว

      Ersho adregenge eyeless newa

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 4 ปีที่แล้ว

      Mejemeriya bedenbe litun eskewest agenagnew setaketgnew keza begagershe kuter litun setkeje eyamaselshe gageri

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 ปีที่แล้ว +3

    barekechw !! Gobez lij !

  • @madinahmuhamad8412
    @madinahmuhamad8412 3 ปีที่แล้ว +2

    የዘጋድያ እጀራ ነው የሚመስለው

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም በጣም አሬፍነው ቤተስብእንሁን ሆኛለሁ።ም

  • @almaztafara2632
    @almaztafara2632 4 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል የምር ባለሞያ ነሽ

  • @saronaddis9068
    @saronaddis9068 4 ปีที่แล้ว

    Can you tell as temperature

  • @martahkenfe7276
    @martahkenfe7276 4 ปีที่แล้ว +1

    Sister I really really appreciate it I tried and I did it looks like your food

  • @مسكرمالبراهيم
    @مسكرمالبراهيم 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwww

  • @genetasefa4625
    @genetasefa4625 5 ปีที่แล้ว +2

    Very well done.

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 4 ปีที่แล้ว +2

    እንጀራሽ በጣም ያምራል ።እባክሽን ስለ ምጣድ ብትነግሬኝ ፓወሩን ስንት ላይ አርገሽ ነው ምጣድ በደንብ የሚስማው 350\400 ለማለት ፈልጌ ነው?

    • @alemfame4781
      @alemfame4781 4 ปีที่แล้ว +1

      Setamoky 450 keza 350 laye adergash mgager nawe

  • @TheEphremmamecha
    @TheEphremmamecha 4 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም እንዴት ዋልሽ ምጣዴ ሌላ አይነት ነው አሰራሩ መጠቀም እፈልግ ነበር ምን ይመስልሻል

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 4 ปีที่แล้ว +1

      የምጣዱ መለያየት ምን ችግር ያመጣል ብለሽ ነው

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks ምጣድን ከየት እንደምንገዛ ንገሪን please

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 4 ปีที่แล้ว

      ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ😍😍😍 ዋጋው Amazon ላይ $ 139.99 ወይም www.Dasams.com ታገኙታላችሁ Addis Ababa’s address,
      ልደታ ባልቻ ሆስፒታል
      አሕመድ ህንጻ
      2ኛ ፎቅ የቤት ቁጥር 218
      ቴሌ፡ +251930297729
      በዚህ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይቻላል.

  • @lijinet
    @lijinet 5 ปีที่แล้ว +9

    Welcome

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 ปีที่แล้ว +1

    ባለሙያ thank you kongo

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 5 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ያምራል ተባረኪ ምጣዱን የት ይገኛል እባክሽን ንገሪኝ

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 5 ปีที่แล้ว +2

      Membi Adal th-cam.com/video/eqaWUDBgmJc/w-d-xo.html

  • @ኑራአይኒ
    @ኑራአይኒ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው

  • @KEYSEPRODUCTIONSAbdallekeyse
    @KEYSEPRODUCTIONSAbdallekeyse 3 ปีที่แล้ว

    what was the first cup please?

  • @زمزمعسيري-ن7ت
    @زمزمعسيري-ن7ت 4 ปีที่แล้ว +1

    Yameral. Wow

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ የሴት ባለሙያ ተባረኪ

  • @ferouzasaouira9341
    @ferouzasaouira9341 3 ปีที่แล้ว +1

    ጤፍ የምታስመጭበት። አድራሻ ክስር አስቀምጭልን ብዙስው ለመግዛት ይፈልጋል አመስግናለው

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 3 ปีที่แล้ว

      Ena ke Faremers market new yemegezaw

  • @konjitd8639
    @konjitd8639 4 ปีที่แล้ว +2

    I like you blessed it. Ahun mix aderegyalehu. Gen instead of hand, can I use a mamaseya?

  • @banchitube801
    @banchitube801 4 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛ ጎደኞቼ ሁላችሁም እስቲ ጎራ በሉ እንደመር አብረን እንደግ መልሴ ፈጣን ነው
    ዋው ነው እንጄራሽ

  • @ruthworko7465
    @ruthworko7465 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you sis & it's easy way to make it!! But I have a questions please, where can I get the material I mean/ Metaduen? Is it possible to get it online? I mean to buy please let me know! Others ways thank you again for showing us, God bless you more!!

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 4 ปีที่แล้ว

      ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ😍😍😍 ዋጋው Amazon ላይ $ 139.99 ወይም www.Dasams.com ታገኙታላችሁ Addis Ababa’s address,
      ልደታ ባልቻ ሆስፒታል
      አሕመድ ህንጻ
      2ኛ ፎቅ የቤት ቁጥር 218
      ቴሌ፡ +251930297729
      በዚህ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይቻላል.

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 4 ปีที่แล้ว +1

    አመስግንሻለሁ !

  • @babababa6964
    @babababa6964 5 ปีที่แล้ว +8

    ምጣድሽን የት ነው የገዛሽው ብራንዱ ምንድን ነው የትስ ይገኛል?????

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 5 ปีที่แล้ว

      Baba Baba th-cam.com/video/gmk1bQi56-s/w-d-xo.html

    • @samuelt1293
      @samuelt1293 5 ปีที่แล้ว

      Baba Baba In US you can find it in most habesha stores or call (513) 293-4956
      Or order it at www.Dasams.com

    • @babababa6964
      @babababa6964 5 ปีที่แล้ว

      Thank you

  • @tenaasmare6048
    @tenaasmare6048 4 ปีที่แล้ว +1

    Would you tell me what brand Teff you used please

  • @tewabechteklemariam
    @tewabechteklemariam 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም 😘😘😘😘

  • @እናትእናትዬ-ደ5የ
    @እናትእናትዬ-ደ5የ 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ባለሞያ ነሽ የት አገር ጤፍ ነው የደቡብ አፍራካ ነው ውይሥ የት? ምክንያቱም ወዙ ለየት አለ ልክ እኔ እንደምፍልገው ነው እባክሽ ንገረኝ እህቴ

  • @samerapangao5217
    @samerapangao5217 4 ปีที่แล้ว +3

    ባጣም ነዉ የሚምር ሙያሽ

  • @helenemahezion3990
    @helenemahezion3990 4 ปีที่แล้ว

    Betam kojo New ene like edache areguti betam harefe hunelin negeru gen 4 konjo kawetahut bahala tiru aliwetal yalne nw neger medenew ? Yene KONJO BETAM YEMESGENALI AMAEREK BEZU AY CHELIM MELISE YETIBUKUNW

  • @tijitiji1249
    @tijitiji1249 4 ปีที่แล้ว

    Gobez nesh berchi

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 4 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት ዱቄት ነው

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 4 ปีที่แล้ว

      ብራውን ጤፍ

    • @samrusam7195
      @samrusam7195 4 ปีที่แล้ว

      What's the name of the brown teff .

  • @selamsuleman5836
    @selamsuleman5836 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ እኔ የጥቁር ጤፍ እንጀራ ስወድ ኡፍፍፍ

  • @yordanosweldemicael2310
    @yordanosweldemicael2310 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም እንዴት ነሽ ምጣድሽ ምን ኣይነት ነው ?እንዴት ማግኘት እችላለሁኝ?

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 5 ปีที่แล้ว

      yordanos weldemicael th-cam.com/video/gmk1bQi56-s/w-d-xo.html

    • @samuelt1293
      @samuelt1293 5 ปีที่แล้ว

      yordanos weldemicael amazon : search ADDISMITAD. And you will find it.

  • @elizag8353
    @elizag8353 4 ปีที่แล้ว +3

    Can I use any teff brand
    Thank you

  • @kukuagidew5960
    @kukuagidew5960 4 ปีที่แล้ว

    መልካም ሥራ ነው በርች ። hand blender የት ነው የሚገኘው ?

  • @tigistkassa610
    @tigistkassa610 4 ปีที่แล้ว +24

    ወይ ጉድ እንጀራ መጋገር እንዲህ አገር መምራት ይሁን

    • @hiwotalamrew984
      @hiwotalamrew984 4 ปีที่แล้ว +1

      Tigist Kassa 🤣🤣🤣

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkk

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 4 ปีที่แล้ว

      Kikikikikikikik gudegna comment new

    • @DomaFf-kj4ew
      @DomaFf-kj4ew 4 ปีที่แล้ว +1

      ምንደረግ ግዜው ነው😃

    • @sunshining3697
      @sunshining3697 4 ปีที่แล้ว

      Ygermal every body have their own formula ,

  • @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ
    @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ከኦንላይን ከሆነ ንገሪን ስሙን አስቀምጪልን እባክሽ

  • @helenteshale9870
    @helenteshale9870 4 ปีที่แล้ว

    Degese alebshe bezu new 2 destun keyeriuteru ayedelem besheta yametale

  • @lbbahluali9166
    @lbbahluali9166 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የኔ እህት ጥያቄ አለኝ ምጣዱን ከነክዳኑ ነው የገዛቮው ከየት ገዛሽው

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 4 ปีที่แล้ว

      አዎ ከነክዳኑ ነው ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ😍😍😍 ዋጋው Amazon ላይ $ 139.99 ወይም www.Dasams.com ታገኙታላችሁ Addis Ababa’s address,
      ልደታ ባልቻ ሆስፒታል
      አሕመድ ህንጻ
      2ኛ ፎቅ የቤት ቁጥር 218
      ቴሌ፡ +251930297729
      በዚህ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይቻላል.

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 4 ปีที่แล้ว +2

    Gobeze!!!

  • @ዜድየስልጢዋ
    @ዜድየስልጢዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጠም ደስ ይለል በርቺ ማማዬ አድነቂሽ ነኝ