ሶሪያዊዉ ሼፍ ጥዑሙን ሻወርማ ከጣዕም ዳቦ እና ኬክ ይዞልን መጣ //የኩሽና ሰዓት// በቅዳሜን ከሰአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @ሳቤላሳቢና
    @ሳቤላሳቢና 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሻወርማ ማነው እደኔ የሚወድ ❤❤ስበላው ውየ ባድር የማልሰለቸው ምግብ. አይላቭዩ ሻወርማ

  • @Lifeis-tn8kz
    @Lifeis-tn8kz 2 หลายเดือนก่อน +2

    እርጉዝ ነች መሰለኝ እንኳን ደስ አለሽ ለምን እንደሆነ እኔንጃ ውስጤ አዘነላት

  • @AbuMuaz-sh9mq
    @AbuMuaz-sh9mq 2 หลายเดือนก่อน +27

    Ebs ሲገቡ ነውዴ መውለድ ትዝ የሚላቸው ይቺም እርጉዝ ነች

    • @ياربسعدني-ج6ض
      @ياربسعدني-ج6ض 2 หลายเดือนก่อน +2

      ስጦታውም ያስረግዛል😂😂😂😂

    • @AszAszc-zm8sn
      @AszAszc-zm8sn 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቀጣይ ፀጊ ነች😂😂😂

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 2 หลายเดือนก่อน

      አልተፋታችምአደ​@@AszAszc-zm8sn

    • @KsaKsa-gz4yz
      @KsaKsa-gz4yz 2 หลายเดือนก่อน

      ፀጊም እርጉዝ ትመስላለች ይዉለዱጂ እድሂ ሲመቻቸዉ ስጦታዉም መታ ያስረግዛል😅😅😅

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 2 หลายเดือนก่อน

      😃😃😃😃​@@KsaKsa-gz4yz

  • @samsungj6458
    @samsungj6458 2 หลายเดือนก่อน +11

    የሶሪያ ህዝቦች በአረቡ አለም የአረብ አውሮፓ ተብለው ይሰየማሉ ሲበዛ ጎበዝ ጠንካራ ለማንማም አካል የማያጎበደዱ ለፈጣሪያቸው ብቻ ዝቅ የሚሉ ህቦች ናቸው። ግዜ ጥሏቸው አሁን በየቦታወ ተበታትነው ሳያቸው በጣም ነው የማዝነው። ይህ ሁሉ የጦርነት ውጤት ነው ።በሻር አል አሰድ አላህ የስራህን ይስጥህ ሀገራችንን ፣ ፈልስጤንን ፣ሶሪያን አለምን በሙሉ አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክ ቁጥር ቢያስቀምጥ ጥሩ ነው delivery ካላቸው ሶርያወች በጣም ጎበዞች ናቸው ምግብ ሲሰሩ

  • @hikma3304
    @hikma3304 2 หลายเดือนก่อน +10

    ፈገግታው ብቻ በቂ ነው ማሻ አላህ አለይክ

  • @nigistgirema
    @nigistgirema 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሸወርማ በጣም ነዉ እምወደወ😅

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላሕ ሼፍ ማሕሙድ

  • @Zaina-s9k
    @Zaina-s9k 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዋዋዋ ማሻአላህ አገሬ ገባሸ ሻውረማ😍😍😍

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 หลายเดือนก่อน +8

    መብሩክ ሻወርማ ከነ ክብሯ ሀገራችን ገባች 😂

    • @AszAszc-zm8sn
      @AszAszc-zm8sn 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው ዳስ የለኝ አገር ስገበ ሸወርመ አጠላው ብዬ ጨንቆኝ ነባር

    • @rtrt4566
      @rtrt4566 2 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣 አላህ ይባኪ ፊከኪ
      ሻወርማ ገባ

  • @THE_ICE_MAN-1010
    @THE_ICE_MAN-1010 2 หลายเดือนก่อน +8

    አራት አመቴ ኑሩ አይሞላ የቤተሰብ ናፍቆት በዚያም ላይ አባቴን አጣሁ ታሞ እንኳን ሳልደውልለት 😢😢😢😢😢😢😢

    • @SaraSara-bi7hc
      @SaraSara-bi7hc 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ እህቴ

    • @SelamawiTeju-tv8ri
      @SelamawiTeju-tv8ri 2 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh hulum melkam yhonal yene enat🙏

    • @THE_ICE_MAN-1010
      @THE_ICE_MAN-1010 2 หลายเดือนก่อน

      @@SelamawiTeju-tv8ri አሜን እህቴ

    • @Seada4756
      @Seada4756 2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቢጤ አይዞን እኔኳ በየቀኑ በቪደዬ አየው ነበር እሰከ መጨረሻው ማሥከኞ አይቸው ዳታ ተዘጋ ጁመአ ሞተ አይ ስደት የቀሩትን ያገናኘን አይዞን

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ማማ እኔ 14. አመቴ

  • @abelchufamo5522
    @abelchufamo5522 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኢበስ ስጦታው እራሱ መውለድ ያላሰበን ያሳስባል 😂😂ቀሪ አሁን ፀዲ አንችስ ለምን ይቅርብሽ😂😂

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጲያ ሻወርማ ዋጋው በጣም ውድ ነው እዚህ እኮ የደሀ ምግብ ነው

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 2 หลายเดือนก่อน +1

      አረ አሁንስ ሳውዲም ተወዶል አንችው

  • @duhrhidjdjdj2304
    @duhrhidjdjdj2304 2 หลายเดือนก่อน +3

    እርጉዟ ምናለ ጠባብ ባትለብሺ

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros2274 2 หลายเดือนก่อน +1

    Syrian nice people respect

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሻወርማ አሪፍ ነው እኔ ሳውዲ ከመጣው በዋላ ነው ማውቀው

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሸወርማ በጣም ይወደዳል በብዛት ለእራት ነው የሚገዛው አይ ስደት ብዙ አሳየን

  • @حبشي-م3ه
    @حبشي-م3ه 2 หลายเดือนก่อน +2

    ماشاالله تبارک الله اخی عزیز حیک الله فی 🇪🇹الله یحفظک یثبتک فی دینک یارب تاحیتی لک🥀🥀🥀🥀

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya 2 หลายเดือนก่อน

    እስራዋለሁ እና ራሱ መዲሜ አሪፍ ሻፍ ናት

  • @መዳምአችምአቃጥሊኝእኔምላ
    @መዳምአችምአቃጥሊኝእኔምላ 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂❤❤በጣምነዉእመወዴሸወርማየ❤በርቱ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው የመጀመሪያ የሰደት አገሬ ሶሪያ(aleppo በአረበኛ ሃለብ
    4አመት የኖርኩበት

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሻወርማ ሀገራችን ገባች😅ደግሞ ከነሰሟ ነዉ የገባችዉ

  • @THE_ICE_MAN-1010
    @THE_ICE_MAN-1010 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ሶርያ እየኖርኩ በቤተሰብ ናፍቆት ተሰቃየሁ 😢😢😢 ቀጥታ መስመር መደወል አይቻልም ወደ ኢትዮጵያ😢😢

    • @sab9241
      @sab9241 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የእኔ ዉድ እህት ኢንሻዓላህ ትገቢያለሽ❤❤

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 2 หลายเดือนก่อน

      አረ አልፈረሰምዴ ሀገሩ እዛ ምትኖሪው

  • @MenazakEtata
    @MenazakEtata 2 หลายเดือนก่อน +13

    ኢቢኤስ ያስረግዛል

    • @emmyy6992
      @emmyy6992 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @FafiMohammdOmer
      @FafiMohammdOmer 2 หลายเดือนก่อน

      እ😂😂😂

    • @SinkeFikadu
      @SinkeFikadu 2 หลายเดือนก่อน +1

      Esmam ebs yasrgizal nw yalshu er yikr yibalish balwanaw enji yasrgazat hoooo sint gud alebo

    • @ካልድአሊyoutube
      @ካልድአሊyoutube 2 หลายเดือนก่อน

      አጃኢብ ነው😂😂😂

    • @GiltsuaNegn
      @GiltsuaNegn 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @hawawalo662
    @hawawalo662 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ከነስማ ገባች ሻወርሜ

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 หลายเดือนก่อน

    ماشاء الله تبارك الله ❤❤❤❤

  • @Nurit-ed2lw
    @Nurit-ed2lw 2 หลายเดือนก่อน

    Wawww ega sedet Senwta arbochu qedmun mashallhe, yonya allhe yetbqhe,camra fet atbla 🙏

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 2 หลายเดือนก่อน +1

    በዉይይት ነው እርግዚናዉ ሆሆሆሆ

  • @azebmehari
    @azebmehari 2 หลายเดือนก่อน +2

    أخي العزيز حياك فيه بلادكم الثاني

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 หลายเดือนก่อน

    TAFACHNA LYU MGB YMESLALA

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros2274 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄን እየበላን ነው እንቁራሪት የመሰልነው😂😂😂ይጣፍጣል ግን ሁሌ አይበላም

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 2 หลายเดือนก่อน

    ዎጋውስ ????

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይች ደግም መቸ አርግዝቼ ነቀዝ

    • @BM-tq1sy
      @BM-tq1sy 2 หลายเดือนก่อน

      R u ok

    • @Tihutmekuwanint9505
      @Tihutmekuwanint9505 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም ክፊ ነሽ ቡዳ አይን እንዳትበያት

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AszAszc-zm8sn
    @AszAszc-zm8sn 2 หลายเดือนก่อน

    ሸወርማ በጣም ሚጠፍጥ ምግብ ነው

  • @senayt1822
    @senayt1822 2 หลายเดือนก่อน

    ሻወርማ የህንድ ምግብ ነው ከዛ አረብ ሃገራት ....መሰራት ተጀመረ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰርጋን ሳናይ ቤቢ ሻወር ልናይ ነው!!!

    • @zinet4736
      @zinet4736 2 หลายเดือนก่อน +2

      ተድራለች ቆይታለች ቆረጥ አድረገዉ አሳይተዋል በሰአቱ

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 2 หลายเดือนก่อน +1

      አግብታለችአደውምጠፍታነበርሰፉኢጃዛነበራት

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍😍

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 หลายเดือนก่อน

    Is there anyone who can help me to know how watching media personalities eating food on weekly basis at different restaurants can be entertaining ????

  • @All.don2024
    @All.don2024 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍሰ ጡሯ ሳትበላ ከሃላ የመጡት ገጠሙት እኮ ምን ስርአተ ቢስ ትውልድ ነው። 😢

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 2 หลายเดือนก่อน

    ebs ምናለ ፕሮግራማችሁን ለሳምት ብታስተላልፉ ጎፋ ወገኖቻችሁ አይደሉም ማለት ነው😢😭😭😭😭

  • @fauziajamal4524
    @fauziajamal4524 หลายเดือนก่อน

    አረብ ሀገር በየአስፉልቱው ላይ ነው ሸዋርማ ኢትዩ ነው እንጂ ብርቁው😮😮😅😅

  • @bireetube7733
    @bireetube7733 2 หลายเดือนก่อน

    Mini haqum bulonew inze?

  • @LolBaba-si7oc
    @LolBaba-si7oc 2 หลายเดือนก่อน +2

    እርጉዝ ነች😮

    • @AyisheMohammed
      @AyisheMohammed 2 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 2 หลายเดือนก่อน

      እ ሰርግግን እላየሁም ?

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቀጨብአረገውአሳይተዋልበስአቱ

  • @ሻይቅምሻ
    @ሻይቅምሻ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኢቢኤስ ማ ሚያስረግዝ ሰው አለ😂

  • @maiaamark7690
    @maiaamark7690 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱም ሴቶቾ ነፍሰጡር ናቸው እንዴ ?

  • @senayt1822
    @senayt1822 2 หลายเดือนก่อน

    ymechewu Ethiopia ymiserawu shawurma betam neber ymidebrewu aychilutmant gn gobez neh astemrachew

  • @Adeyabeba19
    @Adeyabeba19 2 หลายเดือนก่อน

    ይቺም እርጉዝ ነች?

  • @sususeada-zy3de
    @sususeada-zy3de 2 หลายเดือนก่อน

    Telobeg shawrma alwdem tamu dess aylgem

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 2 หลายเดือนก่อน

    ዩፍካ፣ወይም፣ሻወርማ፣ለመጀመሪያ፣ጊዜ፣የተገኘው፣ጀመን፣ሀገር፣ሲሆን፣ያገኘውም፣ቱርካዊ፣ነው፣፣

  • @bireetube7733
    @bireetube7733 2 หลายเดือนก่อน

    Aree tahu shorma izazi adelm potata salxa sosi buzu nager qaraha ka wusxi

  • @deragesmachew3152
    @deragesmachew3152 2 หลายเดือนก่อน

    God bless me that I'm Jewish, it's good for me that I'm Ethiopian Jew, I'm gay, I'm Jewish, I'm very happy that I'm Jewish, Kosher Jewish people, we eat kosher food, really kosher, thank God, I'm Jewish, thank you very much, I love you, God, God bless these people, how do they eat, I don't I understood this food, where does it come from, where did it arrive, they don't know anything, the main thing is that it's shawarma food, that's the name, they know its name, that's shawarma, what do they know, check the food, where it came from, where it came from, what it is, they don't ask questions, the main thing is food

  • @JODTARPE
    @JODTARPE 2 หลายเดือนก่อน

    ANOTHER " 🪥 CLEOPATRA ". FROM EGYPT.

  • @mekdabebe2125
    @mekdabebe2125 2 หลายเดือนก่อน

    ሆዳም

  • @hawawalo662
    @hawawalo662 2 หลายเดือนก่อน

    እምጠላውምግብ

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 2 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ ሁሌ ብበላው አይሰለቸኝም

    • @abrhetkiros2274
      @abrhetkiros2274 2 หลายเดือนก่อน

      Syrian nice people respect

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk 2 หลายเดือนก่อน +2

      ምርጥ ቅልል ያለች ስወዳት😂😂

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 2 หลายเดือนก่อน

      @@AmeerAlo-fl9sk ደምሪኝ

    • @azebbenbryu5183
      @azebbenbryu5183 2 หลายเดือนก่อน +2

      ምርጥምግብ አቤት ስወደዉ ❤❤❤

  • @Shalthu123-zn7bm
    @Shalthu123-zn7bm 2 หลายเดือนก่อน

    Ara shoroma maqi bali qatani atakiti yetalehu salaxa bakin maqutin atalili atamalami