www.operationezra.com እብራውያን 1 ክፍል 1 ኢየሱስ ከነቢያት ይበልጣል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ค. 2017
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!

ความคิดเห็น • 50

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፍስተር ተባረክ የዘመኑ መልክት

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር አስፋው ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 6 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ጌታ ከዚህ የበለጠ ያብራልህ

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c 6 ปีที่แล้ว +1

    I like your teaching God bless you I’m so excited when I think about what Jesus prepared for us ! We are blessed ppl !

  • @redeatgebrisilasa482
    @redeatgebrisilasa482 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ!

  • @emebetmarkos6985
    @emebetmarkos6985 6 ปีที่แล้ว

    Glory to the Lord Jesus Christ. Brothers and Sisters this is What we need. To be a Christian is a Serious isshu it is Life. Pastor may God bless u and others who teach the pure Gospel.

  • @elsacell4863
    @elsacell4863 6 ปีที่แล้ว

    ስለአንተ. ጌታን. እባርካለው. 🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤👈👈👈👈👈👈👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @chalabegebeya
    @chalabegebeya 4 ปีที่แล้ว

    PASTOR GETA YEBARKEH.
    STSEBKE MUSICA ATADRGH
    YEREBSHAL.
    THANK U.

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 6 ปีที่แล้ว +1

    ዘመን ይባረክ

  • @user-je5vm8vv2q
    @user-je5vm8vv2q 6 ปีที่แล้ว +1

    amen zemenhe yebarke

  • @beyenegoitom9250
    @beyenegoitom9250 6 ปีที่แล้ว

    amenn..Geta ybark..pastor asfaw bekele

  • @meharibahita2007
    @meharibahita2007 6 ปีที่แล้ว

    Tebarekkk. Amen geta Keulum yibeltal

  • @elsacell4863
    @elsacell4863 6 ปีที่แล้ว

    ተባረክ. ትምህርትህ. ስለምጠቅመኝ. ቢያልፈኝም. ፈልጌ. እከታተላለው

  • @eyesusyeewedhalew8857
    @eyesusyeewedhalew8857 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው ለኛ በሰው ሀገር ለምንኖር እጅግ ትልቅ እድል ነው

  • @mekonenmoke2280
    @mekonenmoke2280 6 ปีที่แล้ว

    Tebarek, yehebrew metsaf teketatay timirt bitastemiren tru new pastor.

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 6 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @heranesibhatu5739
    @heranesibhatu5739 6 ปีที่แล้ว +1

    God bless u pastor

  • @hasanimam3760
    @hasanimam3760 6 ปีที่แล้ว

    Get yibarekeh

  • @emmanuelshop1710
    @emmanuelshop1710 6 ปีที่แล้ว

    amlakey abzto yibarkh

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 6 ปีที่แล้ว

    tebareku

  • @zebikibre3544
    @zebikibre3544 5 ปีที่แล้ว

    ፓስተር መቼም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከማለት በቀር ምን እላለሁ ጌታ በዘመን ሁሉ ሰው አለው ትምህርትህ ለዚህ ዘመን በጣም የሚጠቅም ከተኛንበት የሚያነቃ ነው ግን ትንሽ ሙዚቃው ባይኖር ጥሩ ነበር

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ፓስተር ኣስፋው።ሌላውን ትምህርቶችህን የማገኘው እንድዴት ነው?

  • @user-gy1sy8op1h
    @user-gy1sy8op1h 6 ปีที่แล้ว

    Geta yeberekih

  • @user-fr1hy1bp4x
    @user-fr1hy1bp4x 6 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ ቃሉ ከበቂ በላይ ነው የሙዚቃው ጩኽት ቢቀርስ ክላሲካሉ ምንድነው ጥቅሙ ቃሉ መታጀብ አይፈልግም በጌታ ፍቅር ይቅር

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  6 ปีที่แล้ว +2

      thank you for the feedback. we have corrected the problem you mentioned in the latest videos. God bless you.

    • @selamtoall1
      @selamtoall1 6 ปีที่แล้ว

      asfaw Bekele how can contact you email, or phone

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  6 ปีที่แล้ว

      ሰላም www.operationezra.com

  • @ethiolove8177
    @ethiolove8177 6 ปีที่แล้ว

    amen egizabiher yibarikih , lukas 1*34 anibibew este , wene selemalawik eko new yalechiw mariyam . endat yosef eko shimagile new enditebikat tesetew enje liyagebat aleneberem, machet malet memeret malet new , ena yemariyam hasab bedinigilena menor neber kenigigirua endeminiredaw , passter mariyam gar lemin endemiyamachu ayigebagnim , esuan sitawaridu getan eyesedebachiw endehone eweku!,

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  6 ปีที่แล้ว +3

      ወንድሜ ዋስይሁን፤ ማርያም እኮ ብጽዕት ናት፤ ለምን እናዋርዳታለን? እንኳን የጌታን እናት የእኔን እናት ሰው ቢያዋርድ እጅግ አዝናለሁ። ኢየሱስን መውለዷ እኮ ትልቅ ብጽዕና ነው። ለአለም መዳን የሆነውን መድሃኒአለምን ወልዳለች። ልጇን የምትወድ እናቱ ነበረች። ልጇም ይወዳት ፤ ይታዘዝላት ነበር። ኢየሱስ ወንድሞች እንዳሉት መናገር እኮ እሷን ማሳነስ አይደለም። ያዕቆብ እኮ ከኢየሱስ ማረግና ከበአለ ሃምሳ በኋላ የኢየሩሳሌም ቤ/ክ ዋና መሪ ነበር። ጋብቻ ቅዱስ ነው፤ ወንድ ስለማላውቅ ያለችው ኢየሱስን እስከምትወልድ ድረስ ያላገባች መሆኗን አመልካች እንጂ እሰከመጨረሻ ላለማግባትዋ የተነገረ አይደለም። ስለ አስተያየትህ እጅግ አመሰግንሃለሁ፤ ልዩነታችን እንደውበት ውሰደውና የበለጠ እንማማራለን። ተባረክ!

    • @elenimehari7016
      @elenimehari7016 3 ปีที่แล้ว

      27 ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ።

    • @elenimehari7016
      @elenimehari7016 3 ปีที่แล้ว

      ሉቃስ 1:27 ላይ የታጨች ብሎ የሚነግረን እኮ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ሰለዚህ የታጨ ሰው ማለት ወደ ትዳር ለመግባት በመንገድ ላይ ነዉ። ተባረክ

  • @tadelefikre7449
    @tadelefikre7449 6 ปีที่แล้ว

    man of god

  • @sabafidel8292
    @sabafidel8292 6 ปีที่แล้ว

    Amen Helleluyah, Eyesus Christos Fiker New Geta New, ke hulum belay New. )))))

  • @makil805
    @makil805 5 ปีที่แล้ว

    Hello some one can help me to find hebrews chapter 2 plsease please please. .. after chapter one we go just on chapter 10 so please i like to find all. Plsease please please

  • @truth2232
    @truth2232 3 ปีที่แล้ว +1

    The background music is very very annoying!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c 6 ปีที่แล้ว

    We been hearing to much about the world this is real teaching only about Jesus,,the one who rap up the world 🌍 one day looking in to in Jesus!,!

  • @King-in6mo
    @King-in6mo 6 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ እኮ እግዚአብሔር ነው ።

  • @sarayakob4169
    @sarayakob4169 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ተባረክ ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ድምፁ ቢቀነስ።

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 ปีที่แล้ว

      የቆየ ቅጂ ስለሆነ ነው ሳራ ይቅርታ

    • @sarayakob4169
      @sarayakob4169 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ነኝ ይቅርታ ማለት ያለብኝ የቆየ መሆኑን አላየሁትም ነበር ትምህርትህን በመገረም ሳዳምጥ ስለነበር ባይኖር ብዬ የፃፍኩት ነው ይቅርታ ። እንዴት እድል እንደሆነልኝ የጌታን ቃል ብቻ በእንዲህ አይነት ከነቦታው ከነዘመኑ መማር ተባረክ ፓስተር !!!!!

  • @blenmelese9817
    @blenmelese9817 ปีที่แล้ว

    Geta zemenihin yibarikik ante sitastemir kuch biye yemimaribetin ken kelibe new yemimegew

  • @segenetsegenetlassaye936
    @segenetsegenetlassaye936 6 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ተከታታይ ከሆነ ቀጣዩን ላገኘው አልቻልኩም

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  6 ปีที่แล้ว +1

      ጸገነት ተከታይ ነው ግን ቀጣዮቹ በአልበም ተዘጋጅተው ይቀርባሉ፤ በቅርብ ጊዜ••• በስታዲዩም ዙሪያ ባለው የመሰረተ ክርስቶስ የመጽሐፍ መደብር በፋሲካ አካባቢ ሄደሽ አግኚ፤ ተባረኪ።

  • @tadelefikre7449
    @tadelefikre7449 6 ปีที่แล้ว

    god bless u

  • @selamtoall1
    @selamtoall1 6 ปีที่แล้ว +1

    Where is part 2

    • @user-xy2lw5mo5u
      @user-xy2lw5mo5u 6 ปีที่แล้ว

      selamawit girma ተባረክ፣ዘመንህ፣የተባረከ፣ይሁን

  • @alem.t327
    @alem.t327 6 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ሙዚቃው ትንሽ በዛ

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  6 ปีที่แล้ว

      ጥሩ አስተያየት ነው፤ ጌታ ይባርክልኝ••• ሙዚቃ የምትሰሚባቸው ቪዲዮዎች ቀደም ብለው የወጡ ናቸው፤ የቅርቦቹ ሙዚቃ አልባ ናቸው።