ከሞት የተርፉት ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025
- ከ አራት አመት በፊት ሀጅ ላይብዙ ሰው ሂወቱ አለፈ ብዙ ኢትዮጵያውያንም ሞተዋል ኡስታዝ መሀሙድ ሙስጠፋ ከፍተኛ ጉዳትም ደርሶባቸው ነበር ለህክምናም ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከፍተኛ ርብርብ አድርገዋል
አሁን በምርኩዝ ነው የሚራመዱት በአላህ ተአምር ተርፈዋል ኩላሊት ያስፈልጋል ሲባል ብዙ ሙስሊሞች ኩላሊት እንሰጣለን ብለው የተዘጋጁም እንደነበር ትዝታችን ነው
ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ ጥንካሬ ብስለት አስተዋይነትን እሳቸው ጋር አለ
AZAN. FILMS. AHMED NURIYE ( ጥበባዊ ጥሪ)
LIKE. SHARE. SUBSCRIBE ማድርግ እንዳትርሱ
0911227666. 0911825975.