ኤልያስ መልካ አመለጠኝ...| ጉራማይሌ Guramayle (Game Show) -Ethiopia
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
- "ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs.
To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv TH-cam channels.
TH-cam: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: ...
TikTok: www.tiktok.com...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'"
#abbaytv #guramayle #gameshow #fungames #puzzlechallenge #EthiopianGameShow #ethiopianculture #Habeshanculture #ethiopianmusic #interactive #criticalthinking #infotainment
በጣም ደሠ የላል
ሁሉም ተናጋሪወች እኩል ስለማይሰሙ እንደጩሃታቸው መጠን MIC ቸውን አስተካክሉ::
በቃ ኤልያስ መልካ ሁሌም ትነግሳለህ በቀን ስላተ ሳላልቅስ ውዬ አላውቅም ነፍስህ በሰላም ትረፍ።
እባካቹ ቤተሰቦች ዱባይ ላይ ስራ አጥቼ እየተንገላታሁ ነው እና ባለኝ አቅም ዩቱብ መስራት እፈልጋለው በፈጠራቹ አበርቱኝ😢😢😢
Batame gobazoche
የጅል ጨዋታ 👎👎👎👎👎