#ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • 🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
    የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
    ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
    ---
    የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
    ---
    አፍሪካ ቲቪ
    የሕይወት ጎዳና
    እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
    ---
    ይከታተሉን | Follow us፡
    ፌስቡክ | AfricaTVCh1
    ቴሌግራም | t.me/africatv1
    ዩቲዩብ | / africatv1
    ኢንስታግራም | africatvch1
    ትዊተር | africatvch1
    ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
    #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

ความคิดเห็น • 83

  • @Bilal_Alhabeshi
    @Bilal_Alhabeshi ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ከሁሉም ኡስታዞች በጣም ይለይብኛል። ድንቅ የሆነ የማስረዳት ችሎታ ያለው በ ሎጂክ እንኳን ማሳመን የሚችል ታላቅ ጥበብ የተቸረው ኡስታዝ ነው። ምንም አልልህም አላህ ረጅም እድሜ ሰጥቶ ለካፊሩም ለ ሙስሊሙም የሂዳያ እና የ እውቀት ሰበብ ያድርግህ ኡስታዜ። ወላሂ ከምነግራችሁ በላይ ነው በጣም የምወደው ። አንዳንድ ጊዜኮ የፈለገ ደደብ ብትሆን እንኳ የሱ ትምህርት ግን ይገባሀል

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ✍️ወላሂ ያጀመአ የዉስታዝ ትምርት ልክ እደእሽግ ወሀ መጠጣት ደስ እያለ ወደ ልቤ እቁርቁር ሚለዉ ያረብ እረጅምድሜ ጤና ኢልምንም ጨምርላቸዉ ረበና ለዉስታዞቻችን ያረብ እኛንም አግራልን ባስተማሩን ምንጠቀምአርገን 🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥

  • @aselefi1021
    @aselefi1021 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ የሀፍዝክ ኡስታዝ እንደኔ ከተለቀቀ ከሁለት ወር ቡሀላ በምታዳምጡ ላይክ ሚ
    የጀመዐ የት ነን አረ የአላህ

  • @kediyemamiilijalhamdulilla5042
    @kediyemamiilijalhamdulilla5042 4 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም አግላለጵ👍👍👍ዉስታዝ አላህ ያቆይህ

  • @mekdi5359
    @mekdi5359 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረካቱሁ አላሕ ይጨምርላቹሁ በሰማን ተጠቃሚ ያደረገን ጀዛከላሕ ኸይር

  • @sudusudu215
    @sudusudu215 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ ኡስታዝ ሚሪጥ ትምህሪት ናዉ አለህ ኢዴሜሂን ያሪዝመዉ በሪታ

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 2 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜና ጤና አልህ ይስጠህ ኡስታዝ

  • @seadayimamsada6323
    @seadayimamsada6323 4 ปีที่แล้ว +3

    ያ ሱበሀነረ አላህ አዳንድ ጊዜ ኡስታዝ አቡ ሀይደርንኮ ሰው ነው ብየ ለማመን እቸገራለሀየ ካለወወ የእወወቀት ምጥቀት የተነሳ አጅብ ነው አላህ ይጠብቃችሁ የኛ እቁወች የናተወወ ተማሪ በመሆኔም እድለኛና ደስተኛ ነኝ الله يحفظكم

  • @Rehimaawol-h1n
    @Rehimaawol-h1n 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ሶለለሁ 🎉🎉🎉🎉አለይሂ❤❤❤ወሰለም🎉🎉🎉

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቀህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ያኡስታዝ
    አላህ እድሜና ጤና ይወፍቅህ

  • @etho4784
    @etho4784 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከጥሩ እርዝቅ ጋር

  • @tub4857
    @tub4857 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዙና

  • @leylakader6016
    @leylakader6016 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱአህለን ውድ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @yusratube9352
    @yusratube9352 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዝ ራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል አሏህ ይዘንልን😭😭😭

  • @etho4784
    @etho4784 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዙና

  • @أَسْتَغْفِرُاللّٰه-ق3ج9ل
    @أَسْتَغْفِرُاللّٰه-ق3ج9ل 4 ปีที่แล้ว

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    جزاك اللهُ‎👍

  • @Mነኝየአልኢማንተማሪ
    @Mነኝየአልኢማንተማሪ 4 ปีที่แล้ว

    ወአሊይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    ኡስታዝአላህይብቃችዉ😘😘

  • @HawaTadegi
    @HawaTadegi 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላምወርህምቱላህወበርካቱ

  • @አዩሽአህመድወሎየዋ
    @አዩሽአህመድወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    አልለመዱሊላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 4 ปีที่แล้ว

    Alehi afedalu selatu weselam wealeyku selam werahematullah webarakatu hafezek Allah jezak Allah kheyran ya ustaz abu hayedar

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @dubaidxb6135
    @dubaidxb6135 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሳላም ወረማቱላህ ወበረከቱሁ

  • @muneraethiopiya3313
    @muneraethiopiya3313 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ካይራን ኡስተዝ 😍😍

  • @Bd-mm7ke
    @Bd-mm7ke 4 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩም አላህ ኸይራ ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 4 ปีที่แล้ว

    Allah yechemereleh ewqetun weumrun we afeya yarabel alamin ameen

  • @hayatomar6886
    @hayatomar6886 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว

    ሸር አድርጉት ሁሉም ሰው ይስማው ኢንሻአላህ

  • @kandndae4326
    @kandndae4326 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኡስታዝ አላህ እረጂምእድሜ ይስጥህ ያረብ

  • @meriamnur9239
    @meriamnur9239 4 ปีที่แล้ว

    Jezakumu Allahu heyren Allah heyr serachehun yewdedelachu

  • @husenmohamed6637
    @husenmohamed6637 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛኩምአላሁኸይርን ዉድናድቅየ ዉኡሥታዝኡሥታዜአቡሀይደር👍👍👍👍👍👍👍አሚንንን🤲🤲🤲የናተምሠላምይብዛልን🤲🤲

  • @አልሀምዱሊላህ-ቘ1ጠ
    @አልሀምዱሊላህ-ቘ1ጠ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ

  • @አኢይሻያአላህባሪያነኝ
    @አኢይሻያአላህባሪያነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን

  • @Toyba-iz9ex
    @Toyba-iz9ex 3 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatomar6886
    @hayatomar6886 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኹይር

  • @amudtube5301
    @amudtube5301 4 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا استاذنا نحبك في الله

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 ปีที่แล้ว

    ሠለላሁአለይሂወሠለም

  • @AliAli-lv6hu
    @AliAli-lv6hu 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላሁ ከይር

  • @የሙስሊምአቂደቱዪብ
    @የሙስሊምአቂደቱዪብ 4 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊለህ ጀዘኸለ ኸይር ፈጢማ ሱልጠን

  • @zayibazayiba1823
    @zayibazayiba1823 3 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ

  • @sadajemal8464
    @sadajemal8464 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውስታዝ እልህ እሙርህን ያርዝምልን ጀዛከላህ እልፍ ኸይር

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ

  • @አሚወረባቦyoutube
    @አሚወረባቦyoutube 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነክ ረቢ
    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @ሀሩንሚድያንእነበረተታ
    @ሀሩንሚድያንእነበረተታ 4 ปีที่แล้ว

    አሀለን

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 4 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb abu hayder jezakllah keyre yaaaaaaaaarb Lateheremena min abu hayder yajelilu yarhemane
    💜💜💜💜💜💜💜💜💜💕

  • @ፋጡምፋጡም-ጨ4ለ
    @ፋጡምፋጡም-ጨ4ለ 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም አገላለፅ ነው ኡታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @SikoSili
    @SikoSili 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህህ

  • @semiratesfaw9208
    @semiratesfaw9208 4 ปีที่แล้ว +1

    አህሌን ወሣህሌን ጀዛኩመላህ ኸይረን ኡሥታዞች

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie1249 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen 🤲🤲

  • @HikimaMudesir
    @HikimaMudesir 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @bintdawud8710
    @bintdawud8710 4 ปีที่แล้ว

    Wa Wr Wb Ahlen Ustazachin Allah Yichemirlh Allah Yitebikachu

  • @رسيلالدوسري-ر8غ
    @رسيلالدوسري-ر8غ 4 ปีที่แล้ว

    አስላማሊ ኩም ወራህመህመቱላሂ ወበርካቱ አላህ እድሜያችሁን ያርዝምላችሁ

  • @alwaha5876
    @alwaha5876 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቃችሁ ።

  • @صوفياياسين-ع8ق
    @صوفياياسين-ع8ق 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ኪአላህ ኸይረን ሽክረን

  • @salhahsalh8088
    @salhahsalh8088 4 ปีที่แล้ว

    አሰላም ዋለይኩም ጀዛኩም አላህ ህይራ

  • @binetmohamad7460
    @binetmohamad7460 4 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @hamziyyaabdurahim9652
    @hamziyyaabdurahim9652 4 ปีที่แล้ว

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته الله يحفظكم حفظ ليليه ونهار

  • @muniressa5866
    @muniressa5866 4 ปีที่แล้ว +3

    እስልምና ትክክለኛው ሀይማኖት መሆኑን የሚያሳዩ (ቁርአን የአላህ ሱ.ወ ቃል መሆኑን የሚያሳዩ)በሳይንስ ከመታወቃቸው በፊት በቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ እውነታዎች profilen በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ SUBSCRIBE በማረግ ደግፋን።

    • @semiratesfaw9208
      @semiratesfaw9208 4 ปีที่แล้ว

      Okkkk

    • @salhahsalh8088
      @salhahsalh8088 4 ปีที่แล้ว

      በርች እህቲ ሰብ አርግሻለሁ

    • @yusratube9352
      @yusratube9352 4 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አሏህ አሏህ በሚፈቅደዉ ምሠሩ ያድርጋችሁ ሠብ አድርጊያለሁ

  • @lubabamolla8232
    @lubabamolla8232 2 ปีที่แล้ว

    😍☝️☝️☝️

  • @etho4784
    @etho4784 4 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @dubaidxb6135
    @dubaidxb6135 4 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 4 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቅሕ💛💚❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍💝💖💗💔💟💝💘💖💗💚❤️💛💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💞💞💟💟💞💞💞💟💟💟💞💕💓❣️

  • @ghj8937
    @ghj8937 4 ปีที่แล้ว +2

    ዲስላይክ የምታረጉ ሰዎች እጃቹ ይቆረጥ

  • @STubeስልጤዎ
    @STubeስልጤዎ 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👈👉

  • @Amu82990
    @Amu82990 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zeharaseid6775
    @zeharaseid6775 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏሁ ኽይረን ግን ተመልካቾች የትነን

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ጀዛ ስንት ሰዓት ነው የሚቀርበው?

  • @sofiibatii7906
    @sofiibatii7906 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ የት ናችሁ ሙስሊም እህቶችና ወንድሞቼ

  • @ስደተኛዋሻማyouTube
    @ስደተኛዋሻማyouTube 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጅዛከምላሁም ኸይር
    አይ ሙስሊሞችየት ናችሁ አሁን ወሬ ቢሆ አደኛ ነበራችሁ

  • @hayatgestament7185
    @hayatgestament7185 4 ปีที่แล้ว +1

    ያጃማዓ ዬትነቹ?????????

    • @salhahsalh8088
      @salhahsalh8088 4 ปีที่แล้ว +2

      አለን ሰው አይበዛም ትምርት ካለበት ቧታ ሄዳ አላህ ይስጠን እጂ

    • @hayatgestament7185
      @hayatgestament7185 4 ปีที่แล้ว

      @@salhahsalh8088 አሚን

  • @jewharajewhara1371
    @jewharajewhara1371 2 ปีที่แล้ว

    As mk wt

  • @fdgfhfhf4081
    @fdgfhfhf4081 4 ปีที่แล้ว

    አምን

  • @dubaidxb6135
    @dubaidxb6135 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @sofiibatii7906
    @sofiibatii7906 4 ปีที่แล้ว +7

    እረ የት ናችሁ ሙስሊም እህቶችና ወንድሞቼ