አሁናዊ ሰበር ዜኔ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @GegHnn
    @GegHnn 16 วันที่ผ่านมา

    በርቺልኝ።

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 18 วันที่ผ่านมา

    Hagerchin Ethiopia salm yadrglin arfe qoyiata nebar

  • @MahiGrma
    @MahiGrma 18 วันที่ผ่านมา

    ልኬዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ሰላም መጣሸ በርችልኝ

  • @amanatube11
    @amanatube11 18 วันที่ผ่านมา

    Selam❤❤❤❤❤

  • @meram123
    @meram123 18 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም😮😮😮😮😮😮

  • @tube1801
    @tube1801 18 วันที่ผ่านมา

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ እኩንሰላም ሰላም መጣሺ የኔ ውድ በጣም ሀረፈቆይታነው ማሺአላህ

  • @ጽጌዩቱብ
    @ጽጌዩቱብ 18 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ልኬየ ባልሽ መጣ ተመስገን እኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤የኔዋ ምርጥ

  • @UmmShahadTube
    @UmmShahadTube 18 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሃገር የልጆች እንደምን አላችሁ አላህ ሀ ራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቼ

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ላንች ይሁን ልኬየ 😍 ውይይ ሰበር ውስጥም ገቡ እነዚህ ልጆች 🤕🙆 የምር እኔ በጣም አሳዝነውኛል እኔ አላውቃቸውም ብዙምም ቲክታክ አልሄድም ግን ቀዩን ልጅ አንዳንዴ አየዋለሁ ፣ ቢሆንም ግን ሽብርተኛ ነው አልለውም አብሬ ምክኒያቱም ምንም የማያውቅ እና የደገው በ ታብታብ ሞቅታ ብቻ ነው የሚመስለኝ .....

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ይብዛልን ሰላም ለሀገራችን ጌታሆይ ማረን ሀጣታችን በዝቶ ሞት መከራ በዛብን እግዚአብሔር ማረን የሞቱትን ነፍስ ይማር ያሉትን ይጠብቅ አይ አብይ ችግኝ ሆነህ ቅር 😥 ታብታብ 😅😅😅 እሽ ከዛስ 😂በሳቅ ሰርች አድርጌሽ ነው የመጣሁ እዳ ነበረብኝ እና ሌላም ቻናል መጣህኝ ቤተሰብ ላድርገዉ ያንች ነው መልሽ

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 18 วันที่ผ่านมา

    ክክክክ ዋይ አንች ልጅ 😂🙈 ታብ ታብ 😂❤❤