ጥያቄዬን ከመለስክ ክርስቲያን እሆናለው,effoy vs muslim,new ethiopia orthodox sibket
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- the Ethiopiain Orthodox church#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #ethiopianorthodox song#apostolic church of ethiopia songs#እፎይ#effoy
| Zemariam Zeleke | Ethiopia orthodox church answer Live
Join this channel to get access to perks:
/ @orthodoxanswer
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs #Apostolic Answer #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ
የ መሀመድ ሀሰተኛ ነብይነት,Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket
#efoy#hawariawi melsoch
#ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን
hawariawi melsoch#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesaw #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma/#seifu on ebs
If you're creating TH-cam content related to religious discussions in Ethiopia, here are some effective keywords and phrases to help with SEO and engagement:
#Ethiopia Orthodox Church
#Ethiopian Christianity
#Ethiopian Muslims
#Ethiopian religious history
#Religion in Ethiopia
#Ethiopia Orthodox vs Islam
#Ethiopian Orthodox and Muslim relations
#Ethiopian Orthodox vs Muslim debate
#Ethiopia religious conflicts
#Ethiopian interfaith dialogue
#Ethiopia Orthodox vs Protestant#Ethiopian Protestant Christianity#Ethiopian Orthodox vs Evangelical #Ethiopia religious debates#Ethiopian Orthodox vs Pentecostal
#Ethiopian Orthodox Church controversieReligious tensions in Ethiopia#Ethiopian church and politics
#Ethiopian Orthodox fasting vs Islam fastin#Ethiopian Orthodox vs Protestant worship styles
እፎይየ ዘመኑን የሚመጥን ከጥላቻ የፀዳ በመረጃ ላይ የተመሰረተ እውኘተኛና ሀቀኛ ትምህርትህ እንደ ቀደሙት እዉነተኛ አባቶቻችን እያስተማርክ ስለሆነ ከሰይጣን መልእክተኞችና ከጭፍን ፈራጆች ዓይን የድንግል ማርያም ልጅ ይሸፍንህ፤ በርታልን እውኘት አርነት ታወጣለችና ትጋቱንና ብርታቱን ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ እፎይየ
እፎይ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
እግዚአብሔር ለሙሴ 570 ግዜ ቃል በቃል አናግሮታል የአለም መድሀኔት ኢየሱሰ ክርስቶስ ነው ።
የተዋህዶ ልጆች በርቱልን ቃል ህይውት ያስማልን የሙሐመድ ቅጂቶች ከውቀት ነፃ ናቹሁ።
እፍይይይእግዝአብህር ይትብቅህ ውድምይይይ💗💗💗💗💗💗💗💗
የቅዱስስ ዮሀንስ የገለጠለት ያተም ይግለጥልህ የዮሀንስ ተከታይ ወድማችን እፎይ
ወይኔ ጉድ ፈላ እፎይ ዘመንህ ይባረክ የመሀመድ ፊልም ተባነነ
"፤ እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል። "
(የዮሐንስ ወንጌል 13: 14)
ክብር ምሥጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ክርሥትያን ላረከኝ
እኔን ያዬ አባቴን አይቷል፤ አንድነቱን ይገልፃል።
ድርቅ ያለ ጥያቄ ሲጠይቅ አያፍርም ልባቸውን ይክፈትላቸዉ
አፎይችን ኑርልን❤❤❤🎉🎉🎉
እፌይ እግዚያብሄር ይጠብቅክ
ክርስቲያኖች ራሳቾሁን እዮ ይላል ።በደንብ እናውቀዋለን እየሱስ ጌታ ነው
እፎይ ወንድሜበርታ❤❤❤❤❤❤❤
ቆላስይስ 1:15-16፤ እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።
ቃለህይወት ነው!!!
ይህን የምታዮ ሁሉ ለይንቨርስቲ ተማሪ ለዶክተሮች ለመአዲስቶች አጠቃላይ ለተማረ ብቻ ይህን አንድትከታተሉ ስል በትህትና አጠይቃለው
ሌላው ግን ለነጋዴው ላልተማረው በስሜት ላለው ሌላ ዝግጅትሲደረግ ለናንተ የሚመጥናችሁ ይዘጋጅልን ሰትሉ ይዘጋጃል ነፍሳችሁን አድኑ የሚጠቅማችሁን ያዙ ሞት ሳይመጣ
ጴጤ ዎች ግን ኦርቶዶክስ ስለ ኢየሱስ አታቅም ስትሉ አታፋሩም ከቻላቹ እደዚ አስተምሩ ስበኩ
Ante demo pente ke 20 teks belay mech yakalu semachewn asemamrew ers bersachew rasu mech tegbabtew cheresu
እፎይ የዘመናችን ቅዱስ ዻውሎስ ነው
በእግዚአብሔር ስም የሚስሊሞይ ጭቅላት አያስቡበትም እዴ በአይናቸው የሚያዩትን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው ❤❤
ጌታ ሁሌ ይመለካል።
ቃለ ሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤
ጠያቂው አላሕ ይስጥሕ
አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ እንደ ሶስትም ናቸው
የውመል ቂያማ ለራሡ ሲጠየቅ ያኔ ትከራከራለሕ
ዮሐንስ 13 ከ 12,13,14 ላይ ስለ ጌትነቱ ተገልጿል ።
Efoy yezemenu seyita eblis besdii b yemtashenf egna bemereja auzubilah
ሙሥሊም ወንድሜ ጀግና ከርጋታሕ ጋር አላሕ ይጨምርልሕ
ማስተዋል ይስጥልን
ሙስሊሞች እውነትን ከመምርመር ይልቅ በከፍት እና በተንኩል ሲቅበዘበዙ ይኖራሉ አላህ ጣኦት ነው እስልምና የሞት እምነት ነው የስይጣን አስተምሮ ይዘው ይጠፍሉ ።
የእስልምና ነገር😂 ገሐነም ወለል ብላ መሐመዳውያንን ለመቀበል ዝግጁ ናት
@@ያዘመንቲዩብ ወንድ ልጅ አናመልክም ።ስጋ አናመልክም።
እኔኮ ከመዳን ይልቅ ለመጥፋተ እንዴት ሰው ይከራከራል? ሙስሊም ወንድሞቻችን ማስተዋሉን ይስጣችሁ እውነትን ከመርመር ይልቅ ለጥፋታችሁ ምክንያት የሆነውን አሰተምህሮ ለምን አትተውትም?
እየሱስ ጌታነቱን ምንም ሚሽረው የለውም የሰገጤ ጥያቄና ክርክር ይደብራል
እግራቸውንም አጥቦ ልብሱንም አንሥቶ ዳግመኛ ተቀመጠ፥ እንዲህም አላቸው፦ ያደረግሁላችሁን ታስተውላላችሁን?
እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።
እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።
እፎይ:የዘመናችን:ቄርሎስ:በንግግርና:በእዉቀት:የሚያምን:መማር:እንደዚህ:ነዉ:በዚህ:ዘመን:ለተንባላት( ኢስላም) መልስ:የሚሰጥ:ብቸኛዉ:መምህር!!!
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክአረወላሒ ሲያይለው አላሦጣውክክክክክክክክ
ምናለ መንፈሳዊ ነት ትንሽ ቢኖርህ ብዙ ታድን ነበር ግን ሰረአት ብቻ ይጉልሃል ሰረአት አፍህ ቢጠበቅ
አተጨጓራ ዝብለሕ አትቀባጥር ጀግና ነሕ ሙሥሊሙ ፊቱም ላይ ያሥታውቅበታል እደሚቀጥፍ
አይመወሸድ ጭራሽ ያጭበረብራል ሙሥሊም ወንድሜ ጀግናነህ
መሀመድነ ከማመለክ 9 አመትን ልጅን ከደፈረ ሰይጣን ከማምለክ ኤትየስት መሆንን እመርጣለሁ
Wondered yekalat senteka kalhone besteker Eyesus belts Geta endezihum Memher endehone rasu meskrwal.
እፎይ በሙስሊም ወንድሞቻችን ፍርድ አይገባቸውም ።ምክንያቱም የእስልምና አስተምሮቱ ትክክል አይደለም አመንዝራነትን ያስተምራል።በቀልን እንዲሁም በሀይል ማሳመንን የማይቀበላቸውን መግደልን እና የመሳሰሉትን የሚፈቅድ ስለሆነ ልጅ አባቱን ስለሆነ የሚመስለው።ችግራቸው ከላይ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አበሳ ሲጠየቅ ወዳወድሕ ይዝረጠረጣል
እፎይ ግን ይሔን ሁሉ ከየት ነው የተማረው
አባት ለመሆን ግደታ መውለድ አለበት ክክክክ ማሬም እናቴ ድረሽ ሥትሉ ወልዳችሑ ነውደ ክክክክክክክክክቀባጣሪ
የደቆሮ ለቅሶ መልሶመልሶ አሉአበው አንድ ጥያቄ ጠይቀህ ከበቂ በላይ ተመልሶልህ ለምን ትጨቃጨቃለህ ለምን ዝም ብለህ አታምንም
ሥለራሥሕ መፀሀፍ ሣታነብ ሱራ እያልክ ትቀደዳለሕ የጠየቀሕን አመልስም ሠው አምላኪ
ወደፋጣሪው ነው የሔደ በክቶ
ቤንጤዎች እስቲ እናንተም ስለክርስቶስ እውነተኛአማኞች ከሆናችሁ እዚህ ጋር አሳምኑ ኦርቶዶክስ ላይ ብቻ እጃችሁን አትቀስሩ ::እፎይ ካመኑ ይመኑ ካላመኑ ተዋቸው መንገዱን ከመራሐቸው ይበቃል ጭቅጭቅ አያስፈልግም
አይ😂😂
እንኳን ለሙስሊሞች ልታስረዳ ይቅርና ለክርስቲያኖችና ለራስህን አልገባህም ። ምንም አላብራራህም።
ወደ አምላኬና ወደ አምላካቹህ አርጋለሁ።
ተመልክተኸዋ ለራሱ ማስረዳት አልቻለም ምነበር የጠየከኝ አላለም ልብ ይበል ያለው ልብ
ሣሕ ወደ አምላኬ አርጋለሑ እያለ ዝፍጥ በለው ይጃጃላል አተንማ አላሕ ያዋረድልን በራሡ
Ene eko yemigermegn teyakeawun kememelless ylk lela tarik wust tgeballek acheberbari
ሳያነብ አይጠይቅም፤ አዎ ተነስቷል።
አይ ኮመታተሮችየ አምላክ አለኝ ወደአምላኬም አርጋለሑ እያላችሑ ክክክክክክክክክክክክ
አቶ መሃመድ እባክህ የጠየቀህን መልስ ያላነብከውን የመጠየቅ መብት የለህም ።ካነበብክ ደግሞ የተፃፈውን አምነህበት ነወይ አለህ አዎ ወይም አይ ማለት አለብህ እንጂ
ክክክክክክክክክክክክክክክ
ኧረ ክርስቲያኖች አታስቃኝ የጠየቀህን አመልስም ሌላተመለፍለፍ ሙቶ ነበር መኝቶ ተማለት ጥያቄው ስለለነው እናቃለን ሲጀመር የለም አለብልት ይገርመኝ ነበር አለመኖሩን እያወቃችሁ ራሳችሁን አሸውዱ
መሸዋወድ አያስፈልግም ??
እምነት ነው በግለፅ ቋንቋ እኔ አምላካቸው ነኝ አምልኩኝ የለበት አንድ ጥቅስ ብቻ ሳይሆን ሺ ግዚ ማምጣት ነበረብህ ።
አስበው አምላከኘ የምትለው "ጥቅስ የለም"
እኔ እኮ መስሊሞች የፈጣሪን ባህሪ የሚያስቡት እንደ ሰው ባህሪ ነው እነዴ ?????????????????
2 ቀኝ እጅ ያለው, ጭንቅላት የሌለው, ባት ያለው... አይነት ሰው‼️
Eza teretekn ezaw tal wushetam
bekeri leba new
እፎይ አዉቆ ነዉ አስወጡት
በናታቹ አውቀት ብትናገረው አታስተውልም
ለሙሥሊሞች ማሥተማር ከድንጋላይ ወሀ ማፋሰስ ይሻላል 😂😂😂😂😂ወይኔ ሠው ሆኖ ማሰብ ይሣነዋል
ሙሥሊሞች ትምህርታቸው ሥለ ሰይጣን ነው😂😂አይዟችሁ
ዓይ ቁርዬ, እስልዬ, ሙሂዬ, ሐዲስዬ ጀዝባ ሁላ🤣🤣🤣‼️
😂😫😫🤭🤭
ኢየሱስ ቃል በቃል እኔ ኣምላክ አይደለሁም ነብይ ነኝ እንጅ ኣለ ወይ? እንዲሁም ኣላህ ቃለ በቃል እኔ ኣምላካቹ ነኝ አምሉልኩኝ ብለዋል ወይ? ሲጀመር መፅሓፍ ቅዱስን ለውጦ ግን ደግሞ እውጣጥቶ የሰጠህን ማን ስለ ሆነ ነው የተቀበልከው
በደንብ ይላል ሮሚ9:5
ዮሀንስ ራዕይ አልፍና ኦሜጋ እኔነኝ ሙቼም ነበር ዳግም ለፍርድ እንደሚመጣ
ኤፌሶን 4አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት
ትንቢተ ኢሳያስ 9:5 አለቅነት ስልጣን ሁሉ የሱ
Baremel geyoregese wesadawo
ለነዚህ ኢነርጂህን አጨርሰው አውቆ የተኛ ናቸው
😂😂😂😂😂 የሞት ሲንጠን የመነዉ😂😂😂😂 ኡፉይ ኢሄንነ ኢዘሀነዉ ሰዉ አተሰሲት😂😂😂😂😂
በመጀመሪያ አማርኛውን አስተካክለህ /ሽ ፃፊ /ፅፍ እፎይን ከመተቸትሽ በፊት
ወይ ጉድ ምን አይነት ደነዝ ነው ይሄ ደሞ😂😂😂
ፈጣሪ ከሰው ባሀሪ ውጭ መስራት አይችልም ?????????? ፈጣሪ ሚስት ሳይኖረው ልጅ መውለድ አይችልም እንዴ ?????????????????
አብበህ ሳጨረስ
ዱዳ እኔ ጌታ ና መምህር ሲሆን ማለት ምን ማለት ነው?
ለኢዝገቤር ተራተራ ለምን አስፈለገ አቂም አቅም አንሶትነዉ😂😂😂😂😂😂
አይእስላም ጭንቅላት የራስህን ሳታቅ የሰው ታቦካለህ
አይ የበከሪ ጭንቅላት
ከንተ ኡኩልነቹለ መለትነ ኢያሱስ በቀ ኢንደዘነዉ ሁነት መነር የለብህ 3ሶስት አምለክ የመራጠ በፍለጎቱ።
1 ሁነት አንደምለክ የራጠ በፍለጎቱ
ኡፉይ ኡፉይ ተራትተራት ኢዝበሬን ተራትተራት ኡቀትህ ኢቺነት መለትነዉ😂😂😂😂😂😂
የሣቅሽው መቸም በፃፍሽው ነዉ 😜😜😜
እንዴት አይነት ቅል ጭንቅላት ነው።
ኢየሱስ ቃል በቃል እኔ ኣምላክ አይደለሁም ነብይ ነኝ እንጅ ኣለ ወይ? እንዲሁም ኣላህ ቃለ በቃል እኔ ኣምላካቹ ነኝ አምሉልኩኝ ብለዋል ወይ? ሲጀመር መፅሓፍ ቅዱስን ለውጦ ግን ደግሞ እውጣጥቶ የሰጠህን ማን ስለ ሆነ ነው የተቀበልከው
ክክክክክክክክክክክክክ