ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ማይካድራ ላይ የተጨፈጨፉት ተጋሩ ናቸው...የፋኖ ትግል ፍትሓዊ አይደለም...የሶማሌ ተወላጅ ቢሆንም ከተበደለው የትግራይ ህዝብ ጋር ታግያለሁ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ค. 2024
  • "የሱማሌው ቼኩቬራ" ለሰው ልጆች መብትና ፍትሕ በረሃ ወጥቶ የታገለ የማይካድራው የተጋሩ ጭፍጨፋ የመጀመርያው የዓይን ምስክር ሱማሌው ታጋይ ዮሱፍ ኢብራሂም ጋር ደስ የሚል ወግ አድርገናል።
    ያልተሰሙ እውነታዎች የማይጠገቡ ገጠመኞች አጫውቶናል።
    ሙሉውን አድምጣችሁ አስተያየታቸሁ አጋሩን።
    #tigray_tv #tigraynews #dimtsiweyane #tigraymusic #tigrai #tigrayconflict #tmh #debretsiongebremichael #getachew_reda #abelbirhanu #ethiopia #ethiopianews #ethiopianpolitics #ethiopian #ethiopianmusic #ethiopianmovie #ethiopianbroadcastingcorporation #ethio #ethiopiantiktok #oromo #oromianews #oromia #oromomusic #oromo_best_vine #oromotiktok #amhara #amharicnews #amaharic #habesha #habeshatiktok #habeshabroadcast #jawarmohammed #abiyahmed #fanatv #reyotmedia #rara #eritrea @ethioforum @aljazeeraenglish @fanabroadcastingcorporate @ebstvWorldwide @kokobmedianetwork @HagereTigray @HagereTigray @zaramedianetwork @KuluMedia #tigray_tv #tigraynews #dimtsiweyane #tigraymusic #tigrai #tigrayconflict #tmh #debretsiongebremichael #getachew_reda #abelbirhanu #ethiopia #ethiopianews #ethiopianpolitics #ethiopian #ethiopianmusic #ethiopianmovie #ethiopianbroadcastingcorporation #ethio #ethiopiantiktok #oromo #oromianews #oromia #oromomusic #oromo_best_vine #oromotiktok #amhara #amharicnews #amaharic #habesha #habeshatiktok #habeshabroadcast #jawarmohammed #abiyahmed #fanatv #reyotmedia #rara #eritrea
    @ethioforum @aljazeeraenglish @fanabroadcastingcorporate @ebstvWorldwide @kokobmedianetwork @HagereTigray @HagereTigray @zaramedianetwork @KuluMedia #abelbirhanu #derenews #Zehabesha
    #abelbirhanu #derenews #Zehabesha #ethiopia #mekele #getachewreda #abiyahmed #tplf #naodtube #feta #ህወሃት #haddis_media #ሰበር #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati #Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ

ความคิดเห็น • 197

  • @hailemaryamgebru165
    @hailemaryamgebru165 หลายเดือนก่อน +18

    ዶክተር የሱፍ ቃል የለኝም ላመሰግንህ ላረከው መልካም ነገር ሁሉ እግዚኣብሄር ውለታህን ይክፈልህ

  • @miraftesma0012
    @miraftesma0012 หลายเดือนก่อน +19

    ሁሉም ነገር በጊዜው አሳዛኝና አስከፊ ነበረ አሁን አልፎ ስናየው ፈገግታና አግራሞት እንዲሁም ቁጭት ይፈጥራል🥰🙏እግዚአብሔር ታላቅ ነው የትግራይ ህዝብ ሞት ብቻ ሳይሆን በጠላቱ ላይ ነግሶ ትንሣኤውም አይቷል🥰❤🙏ለተሰውት ነብሳቸው በሰላም ትረፍ🙏🙏🙏🥰

  • @AgzitAraya
    @AgzitAraya หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤❤❤❤እናመሰግንሀለን ጀግና ተጋዳላይ

  • @demyteklu5345
    @demyteklu5345 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ዮሱፍ ከትግራይ ህዝብ ጋር በመቆምህ በጣም እናመሰግንሃለን ።
    ትልቅ ምስክርነት ነው የሰጠኸን
    Thank you on time media 🙏

  • @smd7650
    @smd7650 หลายเดือนก่อน +10

    ፈጣሪ ብድርህን ይመልስ ንፁሕ ሰዉ 🙏💖

  • @user-cf5wm9gk4r
    @user-cf5wm9gk4r หลายเดือนก่อน +11

    Ilove this somali hero

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 หลายเดือนก่อน +2

      He is not Somale! he is 100% tegaru!

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu หลายเดือนก่อน +9

    ተመልካቾች ቁምነገር መስማት ተሳናችሁ እስቲ ላይክና ሼር አድርጉ❤❤❤

  • @goesaroundcomesaround
    @goesaroundcomesaround หลายเดือนก่อน +11

    የሱፍ በቃንቃው በሱማልኛም ቃለ መጡይቅ ይደረግለት የማይካድራ ጭፍጨፋውን የኢትዬጵያ ብሄር ብሄረሰብ እውነታውን ይወቁት 😢😢😢

    • @semeremebratu4486
      @semeremebratu4486 หลายเดือนก่อน

      Yet yalu bihereseb nachew? Ke federal mengistu gar teselifew Tigray yewegut enesu aydelum endie? Zarem bihereseb tilalachuh?

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 หลายเดือนก่อน +1

      ተጋሩ መሆኑን እንኳን ለመሸሸግ አለመቻሉ ድራማውን አስበለው።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 หลายเดือนก่อน +1

      መሃል ሃገር ያደገ አረራዳ ተጋሩ ነውውው!

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 หลายเดือนก่อน +1

      የዘንድሮ ተጋሩ ገና በሱዋሂሊኛ ያወራል።

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እንደዛ ብደረግ ጥሩ ነበር
      አብዱል አዚዝ ከጅግጅጋ

  • @meharihagos5126
    @meharihagos5126 หลายเดือนก่อน +9

    ደስ ልብል ፕሮግራም እዩ፡ ኣንገሶም ንፈትወካ ኢና በርትዕ።

  • @abebugola7767
    @abebugola7767 หลายเดือนก่อน +3

    የአስተዳደግ ውጤት ነው ሐቀኝነትህ ክብር ለአንተም ለወላጆችህ አላህ ይባርክህ

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድሜ** ባጭሩ: ድንቅ፤ ሀቀኛ፤ ለእውነትና: ፍትህ ለትግራይ: ህዝብ: ብለህ: የተሰቃ**የህ:ነህ*! ሃቀኛው: ፈጣሪ: ይሁንህ፤ ይጠብቅህ**!!
    ቃላት: የለኝም**!!

  • @hopeb3837
    @hopeb3837 หลายเดือนก่อน +2

    Justice for Tigray

  • @biniamgmichael-rh4bf
    @biniamgmichael-rh4bf หลายเดือนก่อน +2

    የዚህ ጀግና ባለህሊና ወንድማችን ጀግና ተጋ. የሱፍ እያቋረጥኩም ቢሆን ውይይቱ በተመስጦ ነው የተከታተልኩትና ለጀግና ተጋ.የሱፍ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ በልልን እናመሰግናሃለን እንኳን ተረፍክ❤❤❤❤

  • @titi1401
    @titi1401 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you so much for your service brother ❤❤❤!!!

  • @woldgabraleabraham2465
    @woldgabraleabraham2465 หลายเดือนก่อน +1

    This one off a million people from Ethiopia real person and talk truth.

  • @azeb1757
    @azeb1757 หลายเดือนก่อน +1

    ቃላት የለኝም ዶክተርየ እንዴት እንደማመሰግኖት አላቅም እጅጉን አብዝቶ ዕድሜና ጠና ይስጥልኝ ፈጣሪ ሓቀኛ ሰው 🙏🥰

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 หลายเดือนก่อน +4

    Dr Yusfe is really a great man of the era. Long live brother.

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 หลายเดือนก่อน +5

    Somalis are real people 😊😊😊

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 หลายเดือนก่อน +6

    ዮሱፌ: እናከብርሃለን: እንወድሃለን**!! ትግራይ: ትንሽ: ትረጋጋ: እንጂ: ውለታችሁን: በድምቀት:
    እናከብራላኋለን:: ኣይዟችህ**!! ኣትረሱም*! ወላሂ!!

    • @Samitrghh
      @Samitrghh หลายเดือนก่อน

      የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮

  • @saragezaw4834
    @saragezaw4834 หลายเดือนก่อน

    ደ/ ኩተር የሱፍ በጣም ሃቀኛ ሰዉ እድምዬ ይስጦት እኝ ሰዉ ሊጠበቁ ይገባል እላለለሁ።

  • @user-tz7if6zl9g
    @user-tz7if6zl9g 27 วันที่ผ่านมา

    This gentleman a symbol of Justice, truth, sympathy and humanity. This gentleman is a wonderful human being. God bless and protect him and his family.

  • @HagosHagos-rb7ob
    @HagosHagos-rb7ob หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና እና ሀቀኛ ሰዉ ተጋ ዮስወፍ.እብራሂም..የሱማሌ..ተወላጅ. የፍፈም.ሰው....ከትገግራይ ህዝብ የቆመ ነፃየያወጣ. የቅንየልና..እናመሰግናለን...በትግራይ.ህዝብ. ስም......💊💊💊⭐💊💊💊..ትግራይ..ትስዕር

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc หลายเดือนก่อน +3

    I never seen this kind of person who stands for truth and justice! God or Alah bless you brother!

  • @BariyaGabirBari-cs9oq
    @BariyaGabirBari-cs9oq หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናና ሀቀኛ ሰው ነህና ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን።

  • @tadesebeyene88
    @tadesebeyene88 27 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤ጀግና ታጋይ ዬስፍ አይዞህ

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 หลายเดือนก่อน +6

    ተጋሩዎች መቼም ከአማራ እውነት አትጠብቁ

    • @Yooo1444
      @Yooo1444 หลายเดือนก่อน

      እኛማ ሞተን ኣንዳች የተናገረልን ኣልነበረም CNn BBC Aljezira ነበር የዘገቡት ከ5000 በላይ ኣምሀራ በመሆናቸው ተገድለዋል በማ በ ትግሬ ሰራዊት ስራቹን ለመሸፋፈን ለቃቅመህ ከፍለህ የምታመጣው ልማዳቹ ነው መርዝ ህዝብ የማራ ደም እያንዳንሽ ትከፍይበታለሽ አንድ ባንድ በመሸፋፈን እርቅ ኣትጠብቁ ቅዘናም ተፋቱን ኣትለጠፋብን

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha หลายเดือนก่อน

      ቆሻሻ

    • @gashawmolla9949
      @gashawmolla9949 หลายเดือนก่อน

      ዝንባም

  • @janyraga5203
    @janyraga5203 หลายเดือนก่อน

    We honor you thank you u

  • @janetjohannes3392
    @janetjohannes3392 หลายเดือนก่อน +4

    On Time Media, your guest thank you for speaking up and exposing the truth. The truth is Amhara fanos and militias committed #genocide on tegarus in Mai Kadra. God will bring justice to our innocence people of Tigray.

  • @Tigray_Hagerey
    @Tigray_Hagerey หลายเดือนก่อน +4

    መጀመርያ ሶማሊ አትበለው፡ ለትግራይ ነው ያ ሁሉ ዋጋ የከፈለው፡ ትግራዋይ ነው አገሩም ትግራይ ናት።
    በተረፈ ዩሱፍ ወንድማችን እጅግ እናመሰግናለን🙏🙏
    አሁን ማይካድራን ጨምሮ ወደ ሁሉም ከተሞቻቹ ልትመለሱ ቀናት ብቻ ነው የቀራቹ። ህዝባችን ጨፍጭፎ ተጨፈጨፍን እያሉ ቨቁስላችን ላይ እንጨት ሲሉክብን የነበሩ ሰዎች ማን እንደተጨፈጨፈ እውነቱን ሊወጣ ነው። 4 አመት ምሉ ብዙ ዋሽተቃል፡ ብኢትዮጵያዊ ሰብአዊ መብት ተብየ ተጠቅሞ ብዙ የውሸት ሪፖርት ጽፈዋል፡ያመናቸው ግን አልነበረም። በተለይ አመሪካ ምን እንደተደረገ በደምብ ስለምያውቁ ውሸታቸው አልቀበልም ብሎ አንድ ቀንም ተቀብሎዋቸው አያውቁም። አሁን ደሞ እውነቱን የበለጠ ሊወጣ ቀናት ብቻ ቀርተዋል ። የተጨፈጨፈ ህዝባችን ሂወት መመለስ ባንችልም ጠላቶቻችን እንዳሰቡት ገድሎ ተገደልን እያሉ እየደጋገሙ እያረዱን ግን አይኖሩም። አሁን እውነቱም ሊወጣ ቀናት ብቻ ነው የቀረው!!

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @LemlemKahsay-ki7sd
    @LemlemKahsay-ki7sd หลายเดือนก่อน +4

    Jigna Tegadalay yosyef👍💪💪💛❤️

  • @adaneasmelash7568
    @adaneasmelash7568 หลายเดือนก่อน

    ነዚ ዶክተር ብፍሉይ ትኩረት ተገይሩ ፍሉይ ሓገዝን ትሕበብር ተዝግበረሉ!!

  • @berhedessalegn1772
    @berhedessalegn1772 หลายเดือนก่อน +2

    Painful! Thank you, Yesuf, for being the true witness!!

  • @janetjohannes3392
    @janetjohannes3392 หลายเดือนก่อน +4

    Keep exposing the truth. No equivalence between our TDF heroes defending its people from #genocide and those perpetrators of Amhara Fanos and militias and ENDF committing the #Tigraygenocide. Justice for Tigray!

  • @DestaRedahegn-zj3ij
    @DestaRedahegn-zj3ij หลายเดือนก่อน +1

    Thank You!!!

  • @user-gi4gv9mv7d
    @user-gi4gv9mv7d หลายเดือนก่อน +4

    አለም እውነቱን እንዲያውቀው መነገር አለበት እውነት አይቀበርም እግዜር ሰርስሮ ያወጣዋል ምሳሌ አቤል ነው

  • @biniamgmichael-rh4bf
    @biniamgmichael-rh4bf หลายเดือนก่อน +1

    "እውነት ሓርነት ያወጣት"ጀግናው ተጋ.ዬሱፍ ኢብራሂም❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-tz7if6zl9g
    @user-tz7if6zl9g 27 วันที่ผ่านมา

    It’s reminded me this wonderful gentleman My hero Seko Ture !

  • @Best-Habesha
    @Best-Habesha หลายเดือนก่อน +3

    💯💯💯🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-ll1lz8bi9h
    @user-ll1lz8bi9h หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @tirhasaraya3441
    @tirhasaraya3441 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @Bahgi_
    @Bahgi_ 29 วันที่ผ่านมา

    🙏❤💛

  • @mussewodaje9504
    @mussewodaje9504 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክለኛ መረጃ ነው ይህ የማይ ካድራ ጭፍጨፋ በደንብ ሊነገርለት ይገባል ምክንያቱም አንድ ፋኖ ምን እንዳለ ገርሞኛል ተጋሩን ከማይ ካድራ ጠራርገናቸዋል ሂዳችሁ የፈለጋችሁትን ማድረግ ትችላላችሁ ብሎ ሲናገር ሰምቼ ገርሞኛል ። የአማራ ኤሊቶች ግን የተዛባ መረጃ እንደሆነ ተረድቻለሁ።

  • @adaneasmelash7568
    @adaneasmelash7568 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ታጋይ ዮሱፍ የሶማልያ ክልል ተወላጅ እውነተኛውን ታሪክ ለዓለም የመሰከረ አንደበተ ርቱእ ስብእና

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 หลายเดือนก่อน

    ערב טוב מחר לא לאסוף אותי

  • @woldgabraleabraham2465
    @woldgabraleabraham2465 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @diresbirhanu6470
    @diresbirhanu6470 หลายเดือนก่อน

    Ayy Teacher Yesuf

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 หลายเดือนก่อน +3

    የትግራይ ህዝብ፡ እነ ዩሱፍ አሁን የት ነው ያሉት? ምን አይነት ሁኔታ ላይ ነው ያሉት? ብሎ መጠየቅ አለበት እያለ ራሱ እየተማፀነ ሲጠይቅ ያሳዝናል።

  • @user-oi7ce4zo6t
    @user-oi7ce4zo6t หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለህ የኒ ሀወለይ ይህ ነው ለኔ ሰላምና ጤና ይስጥህ ሌላ ቃል የለኝምና ኑርልኝ አመሰግናሎህ

  • @SentalemMekura
    @SentalemMekura หลายเดือนก่อน

    ዶ/ርለእዉነትበመቆምህበጣምደስ ብሎኛል ፈጣሪዪባርክ።

  • @tesfayeberhe8590
    @tesfayeberhe8590 หลายเดือนก่อน

    አረጋዊ በርሔ ,, ሙሉ ነጋ ,, አታክልቲ ,, ይህን ቃለመጠይቅ ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆናል 💔🖤 ???? 💪💪💪💪💖💖💖💖🙏🙏🙏

  • @user-tz7if6zl9g
    @user-tz7if6zl9g 27 วันที่ผ่านมา

    Tigray Seb Alewa Teadela !

  • @abinetlideto3443
    @abinetlideto3443 หลายเดือนก่อน

    ተጋዳላይ ዶ/ር ዮሱፍ ሽኩረን ከቲር በማለት ላሳጥረው ማሓስኒድ ወርያ❤❤

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 หลายเดือนก่อน

    Shabiya king of Africa

  • @SimonSmith-zv9tw
    @SimonSmith-zv9tw หลายเดือนก่อน +2

    ሀቀኛ ሰው እድሜ ይስጥህ ስለሀቅ የቆመ ሰው

  • @nugusekelali7972
    @nugusekelali7972 หลายเดือนก่อน +3

    ቼጉቬራ
    ለኩባ
    ህዝብ ነው የታገለው :: (አንገሶም ንዮሱፍ ብኸመይ ክንረኽቦ ንኽእል)

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 หลายเดือนก่อน

    Dr Yusuf le tenkara jegninetih kibirna Misgana yigebahal edme ke tena temegnhu 🙏❤

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 หลายเดือนก่อน +5

    ነገ ደግሞ ሌላ ተጋሩ አቅርቡና ከአፋር የመጣ ነው በሉን የእናንተ ድራማ መለቂያ የለውምና። ይኼኛው ተበላሽቷል/ተቃጥሏል!

    • @smd7650
      @smd7650 หลายเดือนก่อน +1

      የምናባህ ዉሸት ነዉ አለም ያዉቀዋል ጉዳችሁን እንዳት በታተኑ ፈርተዉ እንጂ ሳተላይት የሚባል ምስክር እንዳለ የማታቁ መሀይሞች አታመልጡም👆

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 หลายเดือนก่อน +1

    ኣስላም ናይ ኣዲሰበባ ቕዱስ ቁርኣኖም ብኣምሓርኛ ክሰብኩ ጀሚሮም !!! ሓሳኽ ጨናዊ ጳጳስ ማትያስን ኣርከበ ዑቅባይ ሃፍታማት ተጋሩ ኣዲሰበባ ጽርፍ ውዓሉና ኣምሓርኛ ጥራይ ተዛረቡ ኢሎም ብላዕ ኸፊሎሞም ! መርገምኩም ኣይንርኣዮ ኢዩ ቒቒቒ ረሳሓት

  • @wesenyel
    @wesenyel หลายเดือนก่อน +1

    ያገሬ የድሬ ልጅ ኮራሆበት ።ፈጣሪ ይባርከው እሱንም መላ ቤተሰቡን ይባርክለት ። የበለጠ እውነታውን ለመገንዘብ የሚያስችል ምስክርነት ነበር።

  • @user-qt7gj6vi5e
    @user-qt7gj6vi5e หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አንገሶም ሓወይ ብጣዕሚ ፅቡቕ አለኻ ቀፅለሉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @loveyou-lj7qe
    @loveyou-lj7qe หลายเดือนก่อน +1

    Respect brother ❤🙏

  • @nigusgeberyesus8195
    @nigusgeberyesus8195 หลายเดือนก่อน +5

    የሱፉ ጅግና ሱማልያው ሓውና

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 หลายเดือนก่อน +1

      ተጋሩ መሆኑን እንኳነ መሸሸግ አልቻለም! ድራማው ያ ሳፍራል!

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 หลายเดือนก่อน +1

      ዋይ!ተጋሩ ኢዩ!

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 หลายเดือนก่อน

    Tigray respect you for ever dear dr.🙏

  • @kidanutadele921
    @kidanutadele921 หลายเดือนก่อน +1

    መቼም ኣንረሳውም ልንተወው ግን እንችላለን መቼም

  • @aziebtesfahuney9071
    @aziebtesfahuney9071 หลายเดือนก่อน

    Nemsgen 🙏🙏🙏💐💐💐❤️❤️❤️

  • @user-wk8ps9rn7d
    @user-wk8ps9rn7d หลายเดือนก่อน +1

    😢

  • @haftomgebrekiros
    @haftomgebrekiros หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merytigraweyti
    @merytigraweyti หลายเดือนก่อน

    enamesgnhalen betam kfu aynkah💛❤💛❤✊✊✊

  • @dtlleye3036
    @dtlleye3036 หลายเดือนก่อน

    what about the Gondor university research result? Please, I am confused

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 หลายเดือนก่อน +1

    ዋጋ ለከፈሉ ዋጋ ስጡ ቢይንስ መሬት ስጦቸው ክራይ ሰብሳቢውች

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 หลายเดือนก่อน +1

    Ye Tigray hizb yetechalewun liyagzewu yigebal

  • @sojoh9j904
    @sojoh9j904 หลายเดือนก่อน

    በጣም ልብ የሰበር💔💔 ያለው ሰው ሁሉ ይሰማ በተለይ መሪዎች💔💔💔

  • @alemdesta4923
    @alemdesta4923 หลายเดือนก่อน

    ዎው! ፃማኻ : ቅዱስ እግዝኣብሄር ይፍደኻ! ኣብ ማህደረታሪኽ ህዝቢትግራይ ድማ ፡ ንዘላለም ክትዝከር ኢኻ! ምእንተ ፍትሕን ርትዕን ኢልካ ፡ ምስቲ ብጠለምቲ : ዝተጠቕዐን ዝተገፍዐን ህዝቢትግራይ ወጊንካ ንመስዋእቲ’ውን ተዳሊኻ ፡ ምግዳልካ ፡ እምብዛ ዝድነቕ ተግባር ኢኻ ጌርካ! ነኽብረካን ነመስግነካን ድማ ። ነዊሕ ዕድመ ምስ ጥዕና ንኽዕድለካ ድማ ንምነየልካ! ተባረኽ!!!

  • @user-rw4nu5wx5j
    @user-rw4nu5wx5j หลายเดือนก่อน

    አላህየልብህንይስጥህስንትከፍለህሕዋሐትአማራአደለምየሞተውትልቅስውእንዴትይህንይናገራልለገንዘይህንውሽት

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሀቀኛ ሰው ሰብአዊ ሰው ጥሎብኝ በጣምነው ምወደው ❤❤❤❤🎉

  • @edilawitfuji5098
    @edilawitfuji5098 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ የሆነ ነገር እዲደረግላቸው ያስፈልጋል ሰርተው ወደ ቀደመው ህይወታቸ መኖር አለባቸው መገድ ማመቻ ቤተሰባቸውን እንድያስተዳድሩ እናቃለ ትግራይ ብዙ ችግር እዳለባት ቅድማ ለሚሰጥ ቅድሚያ መስጠት

  • @godsaves8457
    @godsaves8457 หลายเดือนก่อน

    Wushetam!

  • @user-rw4nu5wx5j
    @user-rw4nu5wx5j หลายเดือนก่อน

    አለምይያውአሁንመጥተህትናገራለህአላህፍራአላህያይሃልስውባያይህከአላህፍራውሽትአይጠቅምህም

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 หลายเดือนก่อน +2

    ታጋይ የሱፍ የኛ ቼ ጉቬራ ጀግናችን ነህ

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 หลายเดือนก่อน +1

    ትግራይ ኣምሓርኛ ምዝራብ ተተቋርጽዎ 150 ሚልዮን ህዝቢ ነመስገኖም ነኽበሮም

  • @yirgagebremedhin69
    @yirgagebremedhin69 หลายเดือนก่อน +3

    10Q!
    Ewnet new. Gin betam yasazenal. Minilikawuyanoch Yeteregemu fetretoch nachew.
    Ye Tigray hezb endezih aynet yemichefchif babel fetsemo yelewum.

  • @omkhaled6864
    @omkhaled6864 หลายเดือนก่อน

    የድሬ ልጅ ሀቀኛ ሰው❤❤

  • @MrkedrgemalEthiopian
    @MrkedrgemalEthiopian หลายเดือนก่อน

    እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም።ተረቱ❤😂❤😂❤😂

  • @user-xk5uq3su4n
    @user-xk5uq3su4n หลายเดือนก่อน

    እግዚአበሔር ይሶጥህ ሀቁን አወራህ የነዛ የንፁሀን ደም ይፈርዳል

  •  หลายเดือนก่อน +2

    You could be more Tigrayan than the average.

  • @tabsdoj4849
    @tabsdoj4849 28 วันที่ผ่านมา

    Hahaha ስለሰሜን ዕዝ ጭፍጨፋ ንገረን

  • @DaniBoy-io2md
    @DaniBoy-io2md หลายเดือนก่อน +1

    የፋኖ ትግል ፍትሓዊ አይደለም? ተዘቅዘቅ በናትህ

  • @abinetlideto3443
    @abinetlideto3443 หลายเดือนก่อน

    እክህን የዶ/ር ዮሱፍ ስልክ ቁጥር ላክልን አንገሶም ሐወይ ብፈጣሪ/ ብኣለህ?❤

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 หลายเดือนก่อน

    እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም

    • @asmaraeritrea7702
      @asmaraeritrea7702 หลายเดือนก่อน

      AMHARIC?
      +A HIBEKA ALEKHU.
      SPORTAWI (PACHE NAY HAMMASSIEN) ADDIS ABEBA KUUSSO KITSAWETU KEYDOM...AB RESTURANT...MAY DESETE HABUNI KIBIL, "ZNAB HABENI" ELU::

  • @GirmayWoldegiyorgis-fp9zy
    @GirmayWoldegiyorgis-fp9zy หลายเดือนก่อน

    ኣንገሶም ኣካን ዳሓን መፃእኻ።

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 หลายเดือนก่อน

    ደም ደም ደምብያ ደምበዛን ማለት ብኣምሓራይን ዘምሓርሓርኩምን ንዘመናት ዝተሳቀና ዘብሄረ ኣገው ቢለን ኢና !!

  • @abinetlideto3443
    @abinetlideto3443 หลายเดือนก่อน

    የዶክተር ዮሱፍ ስልክ ቁጥር ላክልን እባ ክህብ አንገሶም❤

  • @AlexTeshome-ym5hk
    @AlexTeshome-ym5hk หลายเดือนก่อน +2

    Game over አጋሜ

    • @michalgebre1289
      @michalgebre1289 หลายเดือนก่อน

      ተበዳ loeser

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese หลายเดือนก่อน

      ትግራይ ሠው አላት ብለዋልኮ የቢላል ልጅ ተፉለማችሁ ከሀቅ ጋር

  • @user-dv7du3mk8v
    @user-dv7du3mk8v หลายเดือนก่อน

    ሀቅ ያሸንፋል

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 หลายเดือนก่อน

    ክንደይ ሚልዮናት ህዝብታት ርኹስ ኣምሓርኛ ምሂርኩም መንነቶም ኽሒዶም ክሳቀዩ ጌርኩሞም

  • @nigusumersha298
    @nigusumersha298 หลายเดือนก่อน

    Tigre woyane is evil lier

  • @tarikuashagire2804
    @tarikuashagire2804 หลายเดือนก่อน

    ቀጣፊነህ ቀጣፊ በጣም ቀጣፊ

  • @yoni459
    @yoni459 หลายเดือนก่อน

    AP, Amnesty International, Washington Post, world right Watch, all Say one thing….”“The streets were still lined with bodies yet to be buried” days later, the commission said. One man who looked at identity cards of the dead as he cleared away the bodies told Amnesty International that many of them said Amhara.” …. Not to take away from the atrocities committed in Tigray but I think for a proper healing we need the truth and accountability from all sides. No lies no propaganda, no fake sympathizers! Just the truth and the accountability.

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 หลายเดือนก่อน

    Ye tigray hezeb lay yetesera gef gena Ethiopian ybetatenata ewnet Amlak kale 😢😢😢😢