ህልም ሲሰምር... || ክፍል 1 || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 874

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 2 ปีที่แล้ว +176

    ማሻ አላህ አላህ ሆይ በድነህ ላይ አበርታን ቁርአንን የልብ ጋደኞ አድርግል ያርብ

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 2 ปีที่แล้ว +74

    አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም ያረከን አላህ ሆይ ምሰጋና ይገባህ ያረብ መታደል እኮነዉ ሙሰሊም መሆን

  • @umuAymen22
    @umuAymen22 2 ปีที่แล้ว +60

    ሱብሀነላህ በጣም የገረመኝ አላህ ማንን ለማን እንደሚሰጥ ተመልከቱ የኸዲጃ ባለቤት ቀና ብሎ ሶፊን ሳያያት ቃለመጠይቁን ጨረሰ እኛ ሴቶች እንኳ እንደሱ ሀያእ የለንም ከዚ የተማርኩት ብዙ ግዜ ሷሊህ ባል ወይም ሚስት ስጠን እንላለን እኛ ሷሊህ ሳንሆን እባካቹ ከዚ እንኳ እንማር። ኸድጃ አላህ ካሰብሽው በላይ ይወፍቅሽ

    • @ስልጤውከወሎዋዉብየስደተኞ
      @ስልጤውከወሎዋዉብየስደተኞ 2 ปีที่แล้ว +2

      ወለሂ መሸ አለህ ለኔም በጣም ነው የገረመኝ አለህ ሷልህ ምስት ሰጥቶተል ለኛም አለህ ይወፍቀን

    • @muksinsulaman1030
      @muksinsulaman1030 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ አላህ መሰሎችን አላህ ያብዛልን

    • @noryams3921
      @noryams3921 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ይገርማል አላህ ይጨምርለት አላህ አምሳያዎቹ ያብዛልን ከድጃም የሙስሊም ሴቶች ጀግናናት አምሳያዎቻን ያብዛልን ያረብ

    • @fuadabanega779
      @fuadabanega779 2 ปีที่แล้ว +1

      ወንዱ የሷ ተማሪ ቁርአንን የቀረው ራሱ ሀያዕው ገራሚ ነው በምን አይነት ተረቢያ እያሳደገች እንደሆነ ማሳያ ነው።

  • @semirabdujalile6217
    @semirabdujalile6217 2 ปีที่แล้ว +14

    በርችኢ ኣይዞሽ ሰሚር ከኤርትራ ኣላህ ዓፍያና ዕምሪ

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 2 ปีที่แล้ว +96

    እደኔ በከድጃ የቀና እጁን ያዉጣ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 2 ปีที่แล้ว +11

    እህቴ 1...
    🍁አንቺ አግብተሽ ልጅ መዉለድ ያልቻልሺዉ እህቴ ሆይ! በእናታችን አዒሻ ተፅናኚ!
    🌷አንቺ አግብተሽ የተፈታሺዉ እህቴ ሆይ! አግብተዉ በተፈቱት በሁለቱ በነቢያችን ልጆች በሩቀያና በኡሙ ኩልሱም ተፅናኚ!
    🌹አንቺ ‘እድሜዬ ገፍቷል፣ ከንግዲህ ማን ያገባኛል!’ ብለሽ ፅልመት እንደዋጠሽ ያሰብሺዉ እህቴ ሆይ! በ40 አመቷ የወንዶችን አለቃ የሆነዉን ባገባቺዉ ከዲጃ ተፅናኚ!
    🌺አንቺ እድሜሽ በሙሉ ሳታገቢ ያለፈሺዉ እህቴ ሆይ! እድሜዋን ሙሉ ሳታገባ ባለፈችዋ በኡሙል ሀኪም ተፅናኚ!
    🌸አንቺ ባልሽ ከሞተብሽ ብኋላ ሌላ ወንድን ያላገባሺዉ ሴት ሆይ! ያቺ ከኡስማን ኢብኑ አፋን ሞት ብኋላ ‘ሌላ ወንድ አላገባም፣ የኡስማን ፍቅር ከልቤ እንዲወጣ አልፈልግም።’ ብላ ሌላ ወንድን ባላገባቺዉ በናዒላ ተፅናኚ!
    🌼አንቺ ከባልሽ ሞት ብኃላ ያገባሺዉ እህቴ ሆይ! የፈፀምሺዉ ነገር ሀላል ነዉና ሀሳብ አይግባሽ ከአቡሰለማ ብኃላ የፈጥረቱን አይነታ የሆነዉን ረሱሉን ባገባቺዉ ኡሙ ሰለማ ተፅናኚ!
    🌻አንቺ በአረመኔና በመጥፎ ባልሽ የተፈተንሺዉ እህቴ ሆይ! ‘እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ!’ ባለዉ አረመኔ ባሏ በፊርዖን በተፈተነቺዉ አሲያ ተፅናኚ!
    አንቺ የከዲጃና የአዒሻ ልጅ፣ አንቺ የፋጡመቱ ዘህራዕ እህት፣ አንቺ የጀግኖች ልጅ፣ አንቺ የጀግኖች እህት! ላንቺ መልዕክት አለኝ!!
    ምናልባት አንድን ነገር ትጠዪ ይሆናል፣ ምናልባት አንድ ነገር ቅር ይልሽ ይሆናል፣ አላህ ግን ምናልባት አንቺ በጠላሺዉ ነገር ዉስጥ ብዙ ኸይር ነገርን አስቀምጧል። ልብሽን በየቂን እየመታሽ ‘ረዲና ቢሂ ቀሰመን!’ በዪ!!
    ሁሌም ጁምዓ ላይ እንድንቀራዉ በተመከርነዉ ሱረቱል ከሀፍ ላይ አንድ አስገራሚ ታሪክ አላህ ነገሮናል። ከድርና ሙሳ መንገድ ላይ እየሄዱ ከድር አንድን ምንም ያላጠፋን ህፃን ልጅ ይገላል። ለምን ያረገዉ መሰለሽ! ከድር ያን ህፃን ልጅ ባይገለዉ ኖሮ ያ ህፃን ልጅ አባቱና እናቱን ወደ ክህደት ይወስዳቸዉ ነበር። አላህም ያ ልጅ እንዲጠፋና በምትኩ መልካም ልጅን ለገሳቸዉ። በአላህ እስቲ ንገሪኝ! እነዚያ አባትና እናት አላህ ገይብ ዉስጥ የደበቀላቸዉን ይህን ሚስጥር ቢያዉቁ ኖሮ በዚያ ልጃቸዉ መሞት ያለቅሱ ነበር?
    እህቴ! ምናልባት እኮ አላህ አንድን ነገር ያራቀብሽ ላንቺ መልካምን ፈልጎ ነዉ። አላህ ደስ ያላለሽን ነገር የሰጠሽ ላንቺ መልካሙ ይህ ሆኖ ነዉ። እኔም ልክ እንድ ኡመርል ፋሩቅ ምዬ እነግርሻለዉ…
    «አንድ ባሪያዉ አላህ ገይብ ዉስጥ የደበቀለትን ሚስጥር ግልፅ ቢያረግለት ኖሮ አሁን አላህ ለሱ የመረጠለትን ነገርን እንጂ ሌላን አይመርጥም ነበር።»

  • @faithgem893
    @faithgem893 2 ปีที่แล้ว +17

    ማሻአላህ ተባረከላህ!
    ኸዲጃ የወርቃማውን የሰሀቦች ህይወት በዚህ ዘመን ያየንባት እንቁ እህታችን ናት ።
    አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በራህመቱ በጀነቱል ፊርደውስ ከነብያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር ይሰብስበን 🤲

  • @khadijamohammed3213
    @khadijamohammed3213 2 ปีที่แล้ว +34

    አላህ ይጨምርልሸ የስኬት ጥግ ይሉሀል ይህነዉ ማሻ አላህ ያረብ እኛንም ወፍቀን ለድናቹን በትንሹም ቢሆን የምንሰራ የድርገን ያረብ የእኔ ምገድን እከታተላለሁ ሳምቱ አስከሙመጣ እጥብቃለሁ ያዉ እጎጎለሆ ግን ይህን መጠበቅ ከምንም በላይ ያሳሳል ወላሂ ሳምትም አልመሰለኛም እሩቅ ነዉ የሆንብኛ ኢንሻ አላህ በሰላም እንድረሰ ሶፊ አላህ ለኸይር ሰራሸ ይክፈልሻ ያረብ በጣም ነዉ የቀናሁ ባት ወላሂ መታድል ነዉ ይታደሉት አል እጂ አይታገሉትም ማሻ አላህ

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +25

    በቃ ቃል አጠረኝ በምን ልግለፀው ያአላህ ይህን ስላደረክ ምስጋና ይገባህ አልሀዱሊላህ
    እህታችን ኸድጃ እንኳን ደስ አለሽ
    ባለቤቷም ምርጥና ጀግና ባል ነው አላህ ይጠብቅላት ጀዛኩም አላህ ኸይር ትልቅ ሰው ነህ አንተም

  • @miftahjemal6688
    @miftahjemal6688 2 ปีที่แล้ว +32

    ከዲጃ እንኳን ደስ አለሽ የኔ መንገድ አዘጋጆችም አለህ ይጨምርለቹ

  • @keribintbaba246
    @keribintbaba246 2 ปีที่แล้ว +122

    ሶፊዬ የኔ ፍልቅልቅ ምን ልበልሽ 😁😁የቋንቋ ሙከራሽን አለማድነቅ አይቻልም😊ሀቂቃ የእህት ኸዲጃ ሂማዋ ገራሚ ነውስ ህልሟም እዚህ ደርሶ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ለነገሮች ሁሉ ሰበብ ለሆናችሁ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ታሪኳን አልተከታተልኩትም

    • @kedirseid4532
      @kedirseid4532 2 ปีที่แล้ว

      @@zehara605 ስሚው ተመልሰሽ

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      @@kedirseid4532 እሸ ሊኩን አሰቀምጪልኝ እኔ አላገኝሁትም

    • @kedirseid4532
      @kedirseid4532 2 ปีที่แล้ว

      @@zehara605 th-cam.com/video/HiOE817Q0aY/w-d-xo.html ክፍል 1

    • @kedirseid4532
      @kedirseid4532 2 ปีที่แล้ว

      @@zehara605 th-cam.com/video/MTz_8zpLONc/w-d-xo.html 2

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 2 ปีที่แล้ว +12

    የሙሰሊም ወዶቺ እኮ ልዩ ናቸዉ አይናቸዉን ሰብረዉ ነዉ የሚወሩት አልሀምዱሊላህ

  • @sነኝየአላህባሪያ-s1h
    @sነኝየአላህባሪያ-s1h 2 ปีที่แล้ว +33

    ማሻአላህ ከድጃ ከሷ የበለጥቸሴት መሆን እፈልጋለሁ አላህ ሆይ አሳካልኝ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ ኒቃብ የሚለብሱ ሱመያዋች
    ሳይ ደስ ይለኛል የኔ ውቦች 🌹🌹🌹🌹
    #ጀግና ነች ኽድጃ የሴቶች ተምሳሌት

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 2 ปีที่แล้ว +14

    ሀያእ የማንነት የትልቅነት መለኪያ ያረብ ባለቤቷ ሀያኡ ሱበሀነክ ያረብ

  • @sadaethio5900
    @sadaethio5900 2 ปีที่แล้ว +8

    አቤት የልብ ውበት ማሻ አላህ ባላ እራሱ ማሻ አላህ ነው አላህ ይጨምርለት አላህ በዱኛም ባሄራም ስኬታማ ከሚሆኑት ሰዎች አድርገን ማሻ አላህ ምንኛ እድለኛ ነሽ

  • @menitazez4262
    @menitazez4262 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ የነየትጉት 10000አለኝ ቁረአን ገዝቼ ላከፋፍል በአላህ ይሁንባችሁ ኸዲጃ ለምታስቀራቼዉ ልጆች ስጦታ ትስጥልኝ ሚበሮች በአላህ አካዉታችሁን

  • @aaii2973
    @aaii2973 2 ปีที่แล้ว +7

    የዛሬው ልዩ ነው ደስታ ከእንባጋር ተደባልቆብኛል ያረቢ ለኛም ልቦና ይስጠን ዱአ አድርጉልን ከቃና ከቴክቶክ ወተን ቢንስ ምርጥ ሚስትና ምርጥ እናት እንድንሆን በቃ ቃለል የለኝም ለዚች ጀግና ሴት አላህ የአላም አንደኛ ጄግና ሴት ያድርግሽ የእስልምናችን ፈርጥ ነሽ

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 2 ปีที่แล้ว +7

    የኸድጃ ታሪክ መጀመሪያ ስሰማ በጣም አልቅሼ ነበረ አሁንም እያለቀስኩ አዳመጥኩ በኸድጃ ቀናሁ አሁን እኔም ሙስሊም ሴት ነኝ እንደ ብዬ እራሴን ጠየኩ ።
    ኸድጃ የዘመናችን ጠንካራ ሴት ነች አላህ ይጨምርላት ።
    የኔ መንገድ ፕሮግራም ያልተለመደን አድስ ስራ ለሙስሊሙ ህብረተሰብ እየሰራ ነው በርቱ አላህ ይገዛችሁ።
    ከዚህ በላይ ቃል የለኝም።

  • @horiytehareaggaga9990
    @horiytehareaggaga9990 2 ปีที่แล้ว +13

    አልሀምዱሊላህ ሱመአልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታየ ምስጋነየ ይድረስው ሶፊ ለአላህብየእወድሻለሁ ኸዲጃ መብሩክ ብያለሁ ሁላችንም የሳምንትሰውይበለን ያረብ

  • @AAA-vb1rt
    @AAA-vb1rt 2 ปีที่แล้ว +30

    ማሻ አሏህ የኔ ባለጅልባቦች 👌👌

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
    @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 ปีที่แล้ว +16

    ማሻአላህ ህልሞ ተሳክቶ በመደሰቷ ደስ ቤሎኛል የሴት ጀግና አሏህ በጀነት ከቤተሰቦችሽ ሰብስቦ የረሱል ጎረቤት ያድርግሽ ይሄ ሁሉ ሰው ባንቺ ዲኒንን አጠናክሮ ማየት በጣም ይገርማል አላህ ይጠብቅሽ ሚንበሮችም ጀዛከላሁኸይረን።ያረብ ይሄን የሂዲያ ብርሃን ለቤቸሰቦቼ በተለይ ለናቴ ወፍቅልኝ በራህመትህ

  • @زينبعبدالرحمن-ج1ك
    @زينبعبدالرحمن-ج1ك 2 ปีที่แล้ว +2

    አላሁ አክብር አላሁ አክብር አላሁ አክብር
    አላሁ አክብር አላሁ አክብር አላሁ አክብር
    አላሁ አክብር አላሁ አክብር አላሁ አክብር

  • @aminaseid340
    @aminaseid340 2 ปีที่แล้ว +11

    ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ አልሃምዱሊላህ

  • @hawatahireyoutube
    @hawatahireyoutube 2 ปีที่แล้ว +5

    ምን ብየ ልኮምት እኔስ ምን አበረከትኩ ለድኒ😭😭😭😭😭 እህታችን ጀግና ነሽ ወላሂ እንኳን ደስ አለሽ

  • @الااا-غ1ص
    @الااا-غ1ص 2 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ አላህ እድሜሽ አላህ ያርዝመዉ መሠሎችሽን አላህ ያብዛልል ዉድ እህቴ ምንአይነት ጀግናሴት ነች አላህ ይጠብቅሽ ሀሣብሽን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ

  • @hayatbinttijani6089
    @hayatbinttijani6089 2 ปีที่แล้ว +27

    ጅማዬን ስለሄድሽ ደስ ብሎኛል ።በጣምነዉ ምወድሽ ሶፊዬ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የባሏ ሀያእ ማሻአሏህ ቀጥብሎ ሳያይ አለቀ ኢተርቪው. የዘመናችን ከዲጃ ጀግና ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @bintmohammed1200
    @bintmohammed1200 2 ปีที่แล้ว +20

    እህት ኸድጃ እንኳን ደስ አለሽ ወላሂ ከደስታ ብዛት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኢንሻአላህ አላህ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እኔም ምኞቴ ነው ያረብብብብብ

    • @hydg1146
      @hydg1146 2 ปีที่แล้ว

      Maasaha alha🕋🕋🕋👌💞

  • @makitube8870
    @makitube8870 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ. ቆንጆ አሏህ ያግዝሽ የኔልዩ ጅልባብ ልበሺ
    ዲኑ እድሜና ጤና ስኬትን አሏህ ይወፍቅህ
    እህት ኸዲጃ. ማሻአሏህ ቡርቺ አሏህ ያግዝሽ
    ሚንበሮች ሠላማችሁ ይብዛ

  • @mubinmultimedia9540
    @mubinmultimedia9540 2 ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ አላህኮ መልካም የሆኑ ባሮች አሉት

  • @hafsaahmedin7788
    @hafsaahmedin7788 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ🌹🌹🌹🌹አልሀምዱሊላ

  • @mikeyasaid7466
    @mikeyasaid7466 2 ปีที่แล้ว +14

    አሰላሙአለይኩም ውድ የኔ መንገዶች ጀዛኩምላህ ኸይር የኸድጃ ብርታት ጥረት ብአላህ ላይ ያላት ተወኩል በጣም ያስደንቃል በእምባ እየታጠብኩ ነው ያየሁት አላህ የበለጠ ያስደስታት

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 2 ปีที่แล้ว +1

    Ya Allaha sahiba qura'ana nutasisi 🤲🏽

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว +6

    አህለን ገና ልሰማው ነው የለሁም ነበር በጉጉት ነው የምጠብቀው ሰለምቴወችን ስወዳቸው የአላህ እናቴንና እህት ወድሞንም ወፍቅልኝ ያረብ

  • @firdwos
    @firdwos 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏሁ አክበር ማሻ አሏህ አሏህ ይወደድላት አሏህ ይቀበላት 😭😭ማሻ አሏህ ቀናሁ እኩል ኖርን እንላለን

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaa Allah jimma ageren silayewu desii bilognali

  • @mekias7895
    @mekias7895 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተባረከ አላህ የነቢያችን ሰ አ ወ ግዜ የነበሩ ሶሀባዎችን የሚመስሉ ሰዎች በዚህም ዘመን አሉ አልሀምዱሊላህ እንደዚህች አይነት ለአላህ ሙሉ በሙሉ የተገዛች እህታችን የአካባቢዋን ህዝብ በሙሉ ወደኣላህ እንዲቀርቡ ታግዛለች እህት ከዲጃ አላህ ከነቤተሰብሽ ጄነተል ፊርደውስን ይወፍቃቹህ

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 ปีที่แล้ว +5

    ሱብህነክ ምንኛ መተደል ነው ማሽ አለህ
    ሶፌ ያኔ ቆጆ ተስቅኛለሽ እኮ ጥቆ ጥቆ

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አንዲት ጀግና ሴት ከ ሺ መሆን ስትቾል የአላህ የኔ መንገድ ወደ የት ነው የሚወስደኝ😭😭😭😭

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 ปีที่แล้ว +1

    ماشا الله الله اكبر
    الحمد الله علي نعمة إسلام 🙏

  • @kerimaali1525
    @kerimaali1525 2 ปีที่แล้ว +27

    የኸድጃ ታሪክ በጣም ነው ያስለቀሰኝ

  • @salesale2542
    @salesale2542 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ
    መታደልነዉ
    የእኔእህትአሏህይቀበልሺ
    ኸይርስራሺንሁሉ
    የኔመንገድታዳሚያንሁሉበኸይርስራ
    የተባበራችሁበሙሉ
    አሏህኸይርጀዛችሁንይመዳችሁ
    ይክፈላችሁ
    አልሐምዱሊላህአለኒኢመተልኢስላም

  • @muslitubejimmitti6258
    @muslitubejimmitti6258 2 ปีที่แล้ว +3

    Mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah betam des yilal

  • @semirayimam6432
    @semirayimam6432 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ያሰላም ቃል አጣሁ አላህ በዚህ ውስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ አላህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ኸድጃየ የኔ ውድ ጀግና ነሽ በቃ ቃል የለኝም ሀቂቃ በጣሜ ቀናሁብሽ ምናለ ቅርቤ በሆንሽልኝ እና አንች ጋር በተማርኩ ብየ ተመኘሁ ያሰላም

  • @ranilove7187
    @ranilove7187 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ የኔ አባት አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈለወት የቀብር ቤተወን የሰፋና ያማረ ያድርግለወት

  • @aisha5984
    @aisha5984 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ማሻ አላህ እንዴት እንደተደሰትኩ የኸዲጃን ስኬት በማየቴ አልሐምዱሊላህ በዚ ዘመን እንዲህ ጠንካራ ሴት ማየት በጣም ያአጅባል ያረቢ ዲናችንን ከፍ አድርግልን

  • @jemilatiybe7171
    @jemilatiybe7171 2 ปีที่แล้ว +2

    اللهم ثبت اخت خديجه شكرا صوفيا

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ይላል እንዲህ ነው ውድ እህቴ
    አምሳያሽን ያብዛ ቃል አጣሁኝ ሃቂቀ
    ስራሽን ወዶ ይቀበልሽ ብርታት ይጫምርልሽ
    አምሳያሽን ያብዛ ጀግናዬ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ብዬ ልኮምት ብቻ አላህ ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ ሁላችሁንም የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
    እህት ኸድጃ ህልምሽን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ ሶፉ ፍልቅልቋ በርችልን እህትአለም
    አሁን እኔም ሙስሊም ነኝ ነው የሚባለው ምን አበረካትኩ ያአላህ አንተው አግራልኝና የልቤን አድርግልኝ ያረብ

  • @sofiayima132
    @sofiayima132 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ በእስልምናየ ጽናትንና ብርታትን ስጠን በኸይር ነገር አበርታን

  • @wolloyewa
    @wolloyewa 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ አቀራረብሽም ማራኪ ነገር ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
    ኸዲጃ ማሻአላህ የሴቶች ተምሳሌት እስኪ ለኛም ለእህቶችሽ ዱዓ አድርጊልን
    ربنا واجعلنا إمرأة الصلح جميعً 🌹

  • @monajamal5110
    @monajamal5110 2 ปีที่แล้ว

    ሦፊዬ በጣም ነው የምወድሽ ለኸድጃም ሠበብ ለሆናችሁ ኸይር ጀዛችሁ አላህ ይክፈላችሁ እስልምናን አላህ ያስፋፋልን።

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim 24 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ አሏህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሺ ከድጃ

  • @txm8826
    @txm8826 2 ปีที่แล้ว +4

    ماشا ءالله ماشاءالله ماشا ءالله تبارك الله الحمد الله علي نعمة الا سلام ወላሂ በጣም ደስ ይሏል የዛሬዉ ደግሞ ይለየል ሶፍ ስዋድሽ አሏህ ይጣብቅሽ

  • @aliafar2262
    @aliafar2262 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ያረቢ ዲናችን ከፍ አረግልን😢

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሽ አላህ በጣም ጀግና እህታችን አላህ ካሰብሽው በላይ ሙራድሽን ይምላልሽ የዘመናችን ጀግና በይሻለሁ አንችንም ቤተሰቦችሽንም አላህ ይጠብቃቹህ

  • @امعبدالرحمن-ظ7ر5ر
    @امعبدالرحمن-ظ7ر5ر 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኩዋን ምኞትሺን አላህ አሳካልሽ አልሀምዱሊላህ እኛንም እንዳንቺ አላህ በዲናቺን ጠንካራ ያድርገን ያረብ

  • @racmahhusan5519
    @racmahhusan5519 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባከሏህ 👍

  • @unk_mee
    @unk_mee 2 ปีที่แล้ว +3

    ያመንነው መንገድ ላይ እንፀናለን
    የፀናንበት መንገድ ደግሞ በብርሃን ይክሰናል... ድንቅ ንግግር

  • @ዜድዩትብ
    @ዜድዩትብ 2 ปีที่แล้ว +3

    መሻአላሀሰ ተባረክ አላህ ወላሂ እኛ በጃችን ገንዘብ ሥልክ ግዜ ኖሮን ግን ቲክቶክ ኤፊቢ ሥንሮጥ በኮሜንት ሥንሣዴብ ሥለዘር ሥንባላ እንውላለን አላህ ቀልባችንን ያርጥብልን

  • @ashuubarisoo1158
    @ashuubarisoo1158 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallaa Mashaallaa Mashaallaa Mashaallaa Mashaallaa Mashaallaa Mashaallaa Tabarakaalla tabarakaalla tabarakaalla tabarakaalla tabarakaalla

  • @إنشالله-م8م
    @إنشالله-م8م 2 ปีที่แล้ว +19

    እህቴ ከድጃ ለኛም ለእህቶችሽም ዱአ አድርጊልን ለዲናችን እንድንጠነክር

  • @medinaseid-sq9qw
    @medinaseid-sq9qw 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀንአላህ
    ወልሀምዱሊላ
    ወላኢላሀኢነላህ
    ወላሁአክበር
    ወላሀውለውላ ቁወተቢላህ

  • @የአይመንአህመድእናትነኝ
    @የአይመንአህመድእናትነኝ 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ. ወላሂ. የእህቴ ከድጃ. ታሪክ. እራሴን የት ነኝ ብየ እንድጠይቅ አድርጎኛል. አላህ. እንዳች. ልቦና ይስጠኝ ያረብ.

  • @ማያነኝ
    @ማያነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማአሻላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል ከድጃ ምትደነቅ ጀግና ሴት ናት አላህ ይጨምርላት

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 2 ปีที่แล้ว

    በዚህ አጋጣሚ ጋዜጠኛ ሱፊያ አለህ ይስጥሽ ለችም ምርጥ ባል አለህ ይወፊቅሽ ልጆችም አለህ ይርዘቅሽ

  • @fatumshewa4845
    @fatumshewa4845 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ እህታችን ኸድጃ በዱኒያ እንዲህ እንደተደሰቱብሽ ከአርሹ በላይ ያለው አሏህ ሱበሃነ ወተአላ ይደሰትብሽ እኛንም ያንቺ መሰል ሴቶች ያድርገን

  • @aminayesuf9957
    @aminayesuf9957 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ እደት ደስ የሚል ነው ያአላህ እኔ ይህን እድል ሳላግኝ እዚህ ደረስኩ ግን ወደፊት ለምወልዳቸው ልጆች በምን አይነት እንደሚድጉ አሁን ያስጨንቀኛል

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርሀትህ ከፈጣሪ አይበልጥም !
    ፍርሀት ማለት ፈጣሪን አለማመን ወይ አትችልም ብሎ መቃወም ነው ከእርሱ በላይ አቅም ያለው አለ እንደማለት ነው ከእርሱ ሌላን አግዝፎ እንደማሰብ ነው ፤ ደግሞም እኮ የፈጣሪ ውድ ስጦታ ያለው ከፍርሀታችን በስተጀርባ ነው እርሱን አምነን ከምንፈራው ነገር ስንሻገር ያኔ ሽልማቱን ይሰጠናል ፤ የሁሉ ነገር ባለቤት የሆነን አምላክ ይዘን የትም እንደርሳለን

  • @jennas14
    @jennas14 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallha, keze belay mein desta alei, allhmduelailha, allha ytebkachu bertchlig,,

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 2 ปีที่แล้ว +28

    ማሻ አላህ የዛሬው ልዩ ነው የኔ መንገድ እናንተ ሰበብ ሁናችሁ የከድጃን ስኬት ስላሟላችሁ ቃል ያጥርኛል አልሀምዱሊላህ። ሶፊ ❤❤❤

  • @amazingtube5269
    @amazingtube5269 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እሳቸው ራሱ ቅን ሰው ናቸው አላህ የማይቋረጥ አጅርን ይጻፍላቹ ያረብ!!

  • @hawaabdu2673
    @hawaabdu2673 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ አላህ ጤናና እድሜ ይስጥህ አባታችን አላህ ይጨምርልህ

  • @habebah6839
    @habebah6839 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaa Allah Mashaa Allah Alhamduliillaah Mashaa Allah thank you minber TV

  • @sharemelast6129
    @sharemelast6129 2 ปีที่แล้ว +2

    መሸአለህ
    በጠምነዉየቂኗ
    ይገርመኘል
    ሱብሀንአለ
    የምትመኝዉጀነትአለህ
    ይወፍቅሽሽሽሽሽሽሽ

  • @HusneyNurbez
    @HusneyNurbez 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እህቴ ከድጃ አላህ የበለጠም ያሳካልሽ ቀናሁብሽ እህቴ ማሻአላህ እኔም የሂወት ግብ ባግባቡ እደወስን ሰበብሆነሽኛል አላህ እዲያሳካልህ ላአላህ ብላቹ ሁላቹም ዱአአድርጉል አላህ ሁላቺንም በዲናችን ያጠክረን ጥሩ አሻራ ማይቋረጥ ስራ ሰርተዉ ከሚሄዱት ያድርገን

  • @halfiyaahmed7639
    @halfiyaahmed7639 2 ปีที่แล้ว

    مشاء الله تبارك الله مشاء الله تبارك الله مشاء الله تبارك الله مشاء الله تبارك الله مشاء الله تبارك الله مشاء الله تبارك الله مشاء الله تبارك الله مشاء الله تبارك الله مشاء الله تبارك الله مشاء الله

  • @samiraabdullah6637
    @samiraabdullah6637 2 ปีที่แล้ว +1

    Jimmayee hagaree enkuan dena metash

  • @የጃማልጅ-ኰ3ጰ
    @የጃማልጅ-ኰ3ጰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አህሌን የኔ መንገዶች በርቱልን አላህ ይጨምርላቺሁ ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊዬ አላህ ኸይር ሁሉን አላህ ይወፍቅሸ ኢንሻአላህ ሚንበሮች ጀዛኩሙአላሁ ኸይር ጀዛአ (አላሁ ሱብሐነሁ ወታአላ የፈለገውን እንዲህ ካፍ ያደርገዋል የረብ በአዱኛም በአኺራም ካፍ ካደረካቻወ ባሪያዋችህ እኔንም መድበኝ አሚን አላሁማ አሚን)

  • @በልአልሀምዱሊላህቢንትሀም
    @በልአልሀምዱሊላህቢንትሀም 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ👍👍👍👍👍

  • @oromiyaatube9887
    @oromiyaatube9887 2 ปีที่แล้ว +1

    Sagantaa kanaa maliif afaan oromofi amaratiin hin dhiyyesinee wly sagantaa baredaa Mashallaah Mashallaah anii akka kotii hagaa torban gayyuf bayy.ee egaa obbolletii tenna rabbiin jazaa isii jannataan firdofsiin isii Haa gammachisuu akiraatii duniyatii rabbiin umrii dhertufii fayyaa bareduu sif Haa kennuu

  • @Umi20ti
    @Umi20ti 22 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ sofiye በጣም ንው mewodesh allah yechamerwlesh sayesh hula endet enda medaset

  • @kedijaseid992
    @kedijaseid992 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ኸድጃ አንችኩ ትለያለሽ ምናለ ሁሉም ሴቶች እዳች ብንሆን አላህ እንኳን አሳካልሽ ሚበሮች ጀዛኩሙ አሏህ ኸይር ሶፊ የኔ አስተዋይ አላህ ይጠብቅሽ

  • @sameerafadulu4326
    @sameerafadulu4326 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻላአላ ተባረክ ራህማን አላህ እስከመጨረሻው ያሣምርልሽ ይቀበልሽ እኛንም እንዳንቼ የዲን አገልጋይ ያድርገን ያረብ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ

  • @munanasir435
    @munanasir435 2 ปีที่แล้ว +1

    Aye kedja wehlahi yenen helem selenoreshelshe demo seltsakalshe betam des belognal insha allha be selam le hager yabkagena emetalew insha allha allha rejem edme ke mulu afeya gar yestshe betam dessssss belognal alhamdulilha 100%

  • @sartt1717
    @sartt1717 2 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ እንደት ደስስስይላል አላህ እካን ምኝትሽን አሳካልሽ። ውዳ እህቴ

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢአላህ የሁላቹህንም ሀይርስራቹህን ይቀበላቹህ ከዚህየበለጠምንአለ

  • @nejmiahassen1763
    @nejmiahassen1763 2 ปีที่แล้ว

    Ma sha Allah, Tekbeer Allahu akber

  • @ታኢባዩቱብቁ2
    @ታኢባዩቱብቁ2 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    አሏሁ አክበር👍👍👍👍

  • @mekiaahmedin274
    @mekiaahmedin274 2 ปีที่แล้ว

    masallahe betam des yemilu abate nachew allahe chemiro yistachew ke rejim edime gar bezare gize sew meretun koriso kemisetik kulalitun .bisetiki yishalewal

  • @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ
    @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @zubydaethiopia4204
    @zubydaethiopia4204 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ አላሁ አክበር❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞☝☝☝☝☝☝🙏

  • @fayikattube5128
    @fayikattube5128 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah 💞♥️💞♥️

  • @Fatma-eo3sc
    @Fatma-eo3sc 2 ปีที่แล้ว

    Mashallaa mashallaa bayee namatii tolaa yane manged jabadhaa rabiin isin hagaragaru isin jalanaa safuu sin jaladhaa sin kabajas rabbiin siwajin haata.i

  • @فاطمهعليعمومسعود
    @فاطمهعليعمومسعود 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ

  • @mdmadena1536
    @mdmadena1536 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ሶፊቲ ቆንጆ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷