ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

እንተዋወስ || ኢስላም || በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 มิ.ย. 2018

ความคิดเห็น • 170

  • @mohamadyasin8070
    @mohamadyasin8070 6 ปีที่แล้ว +26

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ
    አላህም ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው ዲነል ኢስላም መርጦ ለሰጠን አልሀምዱሊላህ ረቢል ዓለሚንን
    #ይቆጨኛል ለምን አትበሉኝ በቃ ከልጅነቴ ጀምሬ የዲን ት/ት አልተማርኩም ለዚህም በልጅነት ጭቅላቴ በዲን እውቀት ሳልሞላው ማለፌ በጣም ይቆጨኛል ። አልሀምዱሊላህ አዳዴ ሳስበው ደሞ አሁንም እዳልመሸ ይሰማኛል አሁንም ካለሁበት ዲነል ኢስላምን ለማወቅ ከመጣር ወደ ኋላ አልልም ። ኢንሻ አላህ
    ግን አንድ #በድዓ እድትራዱኝ የምፈልገው ነገር አሏህ ሷሊህ #ትዳር ወፍቆኝ ሷሊህ የሆኑ #ልጆችም ወፍቆኝ ለዲን የሚቆሙና ከኔም ፋንታ ለእስልምና የሚሰሩ ልጆችን ማፍራት የዘወትር ምኞቴ ነውና እስኪ ምኞቴ እዲሳካልኝ #ዱዓ አድርጉልኝ!! ወንድም ለወድሙ የሚያደርገው ሙስተጃዓብ ነውና በዱዓ እንተዋወስ ኢንሻ አላህ
    ያልተዘወጃቹም አላህ ሷሊሁን ይዘውጃቹ የተዘወጃቹ ደሞ ትዳራቹ ይመር ሷሊህም ልጆች አላህ ይወፍቃቹ ኢንሻ አላህ

    • @user-df7wo8yj1f
      @user-df7wo8yj1f 6 ปีที่แล้ว

      ኢስላም እምነቴ ነዉ ሂጀብ ዉበቴ ነዉ
      አልሀምዱሊለ እንሸአላህ እህቴ አዎ ዱወ እንዳረግ አሚንንን ለድወሽ

    • @ayshao9972
      @ayshao9972 6 ปีที่แล้ว

      ኢስላም እምነቴ ነው ሂጃብ ውበቴ ነው አላህ የሰብብዉን የሰከልሽ ውዴ

    • @madinashwebaz8695
      @madinashwebaz8695 6 ปีที่แล้ว

      ኢስላም እምነቴ ነው ሂጃብ ውበቴ ነው ማሻ አላህ

    • @fatumaomar5329
      @fatumaomar5329 6 ปีที่แล้ว

      አብብሪ ሀያቲ ሰብር አድርገሽ አላህን ለምኘው የኛ ጌቴ ሁሉን ሰጭ ነውና ሀሳብሽን ሁሉ አላህ ይሙላልን ይሙላልሽ የኔ እህት

    • @user-uf2nn1vg3z
      @user-uf2nn1vg3z 6 ปีที่แล้ว

      ኢስላም እምነቴ ነው ሂጃብ ውበቴ ነው አላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ እኔም የምመኘው ነገር ቢኖረኝ አላህ ከስደት መልሶኝ በሰላም ከዛም ሶልህ የሆነ ድኑ ያማረ ባል ወፍቆኝ ሶሊህ የሆነ ልጅ እድሰጠኝ ነው ምኞቴ ሁለየም ወላሂ ወልጀ የማስቀራበት ቀን ይናፍቀኛል አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም አሚን አላሁም አሚን

  • @kedichamohammed2593
    @kedichamohammed2593 6 ปีที่แล้ว

    አልኸምዱሊላ ሙስሊም ላረገኝ አሏህ
    ጀዛክአሏህ ኸይር ኡስታዙና

  • @user-ym1nu2le4x
    @user-ym1nu2le4x 6 ปีที่แล้ว +8

    አልሀምዱሊላህ ኢስላም ዲኑ ሰላም
    ኢስላ ም ላደርገኝ ጌታ አላህ (ሱ.ወ)
    አልሀምዱሊላህ
    ጀዛክአላህ ኸይር

  • @sofiamohammed7591
    @sofiamohammed7591 6 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ ጀዛከሏህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @user-vf2zy6xx5f
    @user-vf2zy6xx5f 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @user-wj5sg8kg3m
    @user-wj5sg8kg3m 6 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ ይገባው ምሥጋና ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ

  • @madinsahmed5032
    @madinsahmed5032 6 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ
    አልሀምዱሊላ
    ኢስላም በመሆኔ ጀዛኩምለሁ ኽይ ኡስታዝ

  • @user-go8dv9sp4k
    @user-go8dv9sp4k 6 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዙና

  • @user-jx5lv7yq1c
    @user-jx5lv7yq1c 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዝ

  • @jgch4593
    @jgch4593 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን ማአሻአላሕ ተባረክ አላሕ ፍቅር ሰላም አንድነት አድለን ያረቢ አማና አማና።

  • @nsibaakmel3877
    @nsibaakmel3877 6 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንንን

  • @user-jp1lc9yd2h
    @user-jp1lc9yd2h 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ውዱ ኡሥታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @meriemameen6311
    @meriemameen6311 6 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ ክብር ይገባህ ያረቤ ሞቴን በሽሀዳ አድርግልን ያከሪም

  • @user-ut5zo9jf5g
    @user-ut5zo9jf5g 6 ปีที่แล้ว

    አሚን ጀዛኩም አላህ ኡሰታዞቻችን አላህ ይጠብቃቹ በጣም ተከከል

  • @shamsjemal4057
    @shamsjemal4057 6 ปีที่แล้ว

    አሚንዋለይኩምሰላም

  • @user-zj9jp3be1k
    @user-zj9jp3be1k 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስጣዝ

  • @mululove6277
    @mululove6277 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአ ሊኩም ሠላም
    ወራ ህመ ቱላሂ ወበ ረካቱ
    ጂዛክ አላህ ከይር
    ውሥ ታዝ

  • @user-im5vr4kb9y
    @user-im5vr4kb9y 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ያኡስታዝ

  • @najatmohammed2299
    @najatmohammed2299 6 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሁ ወበረካቱሁ ኡስታዝየ ጀዛከላሁ ኸይርንንን አሏህ ባለህበት ይጠብቅልንንን

  • @hadriahh1062
    @hadriahh1062 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን፡

  • @user-xi6ed3jg8b
    @user-xi6ed3jg8b 6 ปีที่แล้ว

    #ማሻ አሏህ

  • @medinajamila3614
    @medinajamila3614 4 ปีที่แล้ว

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠላም ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝነ

  • @user-eb6tn6gv8s
    @user-eb6tn6gv8s 6 ปีที่แล้ว

    መርሀበን ኡስታዙና። አልሃምዱሊላህ። ሙስሊም ላደረገን አላህ ምስጋናይገባው

  • @madinamohammad9488
    @madinamohammad9488 6 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ኡስታዝ ማሻ አላህ
    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @saadamohammed7260
    @saadamohammed7260 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @shamsjemal4057
    @shamsjemal4057 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከአላህኸይር

  • @zaharaai8252
    @zaharaai8252 6 ปีที่แล้ว

    Alihamdulillah

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 6 ปีที่แล้ว

    ጄዛኪላህ ኸይር

  • @salmanarab9862
    @salmanarab9862 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛአከ ላህ ኸይር

  • @zedlove7714
    @zedlove7714 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ኢልም ይጨምርልህ

  • @hayatshariff5958
    @hayatshariff5958 6 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ

  • @halimahalima6276
    @halimahalima6276 6 ปีที่แล้ว

    jazakh allaah keyer ustaze

  • @meryembedewimeryem9088
    @meryembedewimeryem9088 6 ปีที่แล้ว

    Mashaalah alhamdulillah

  • @rheaalegre2873
    @rheaalegre2873 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምክሮት በጣም ደስ ይላል ጀዛከላሁ ከይር

  • @umuabdullah1077
    @umuabdullah1077 6 ปีที่แล้ว

    Jezakellah ustazuna allah yetbkeh

  • @munabnitkadrm5363
    @munabnitkadrm5363 6 ปีที่แล้ว

    ጄዛክ አላህ ኸይር ውስታዜ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዜ አህለን ወሳህለን አሚ

  • @senyareshad1336
    @senyareshad1336 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ውስታዙና

  • @zeynbaseid705
    @zeynbaseid705 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይርን

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 6 ปีที่แล้ว

    መሻአሏህ አኡሥታዙና አሏህ በሠማነው የምጠቀም ያድርገን ያረቢ አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ኡሥታዙና

  • @hayatyoutubeh938
    @hayatyoutubeh938 6 ปีที่แล้ว +1

    Wa wr wb ጀዛከአላህ ኸይር አስታዝ
    አላህምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረከኝ ከዛከጨለማ ያመጣከኝ አላህ ሆይ ምስጋና ይድረሥህ ቀደም ሢል ክርሥቲያን ነበርኩኝ አሁን ግን ደሥታየ ወደርአቷለል እስልምናን በመቀበሌ

    • @zinabaahmed332
      @zinabaahmed332 6 ปีที่แล้ว

      hayat seewt Hat አልሀምዱሊላህ አላህ በኢሥላም ላይ ያፅናን

  • @mominaahmed4723
    @mominaahmed4723 6 ปีที่แล้ว

    JezakumeAllaheyernUStaza

  • @madinahassan748
    @madinahassan748 6 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ኢስላም ድኑ ሰላም አልሀምዱሊላህ ኢስላም ላደረገኝ ጌታ ሹክር ይገባው
    ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @zeharaalimnmllnk2859
    @zeharaalimnmllnk2859 6 ปีที่แล้ว

    ኡስታዙና ጀዛከላሁ ኸይር አልሃምዱሊላህ እስላም ላደረገኝ አላህ

  • @zuleycajemal8019
    @zuleycajemal8019 6 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዝ ጀዛክ አላ ኸይር

  • @munaademmunaadem703
    @munaademmunaadem703 ปีที่แล้ว

    masha Allah

  • @sirajalwialewi9221
    @sirajalwialewi9221 6 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኡስታሶች አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታስ ለቢላል ህቲዮ ቱርክ ጀዛከሀላህ ኸይር

  • @user-bx9wh9sg8i
    @user-bx9wh9sg8i 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሆይ በእምነታችን ፀኑ አድርገን መሞቻች በሸሀዳ አንተ አድርግልን ያዘል ጀላል ወል ኢክራም አሚን ያረበላለሚን

  • @alcatelpop4928
    @alcatelpop4928 6 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሙሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩሙል ኸይር ኡሥታዝና

  • @amnaaa6427
    @amnaaa6427 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ፡ተባርክአላህ፡ኡስታዝየ፡አላህይጨምርልህ፡ጀዛክአላህኸይርጀዛ፡ምርጥ፡ትምህርት

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህይጨምርልህ

  • @user-ml2ks7xy3c
    @user-ml2ks7xy3c 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሸ፡አላህ ሁሥታዙነ፡አላህ፡ይጠብቅህ፡አልሃምዱሊላህ

  • @monjg7085
    @monjg7085 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአሏህ ኸይረን አሚን ያረብ

  • @user-dr4ce6cn2b
    @user-dr4ce6cn2b 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ባረከላህ ውዝታዜ ደስ ስትል እውቀቱን አላህ ይስጠን

  • @soniyahassen2744
    @soniyahassen2744 6 ปีที่แล้ว

    MashAllah

  • @fatimatalegenyisaqeeth7967
    @fatimatalegenyisaqeeth7967 6 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @user-df7wo8yj1f
    @user-df7wo8yj1f 6 ปีที่แล้ว

    ጄዘከላህ ኸይር ኡስታዜ

  • @saidmobile5480
    @saidmobile5480 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህምዱሊላህ እኢሠላም ለረገኚ ጌት ለእናት አባትም። አላህ ወኢሥለም እዲመጡልኚ ቀልባቸውን አላህ ሊረጥበልኚ በድዋቹህ አትርሡኚ ኡሥታዜ እላህ ህዪርጀዛክን ያክፈልክ አላህ ዪጠብቅህ ያረብ እናት ሀለላቹሀሐም የአዪናቺን ብረሃን ነቹህ

    • @user-jp1lc9yd2h
      @user-jp1lc9yd2h 6 ปีที่แล้ว

      Said Mobile ያረብ ውዷ እህቴ እናትና አባትሽን አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራልሽ ያረብብብብብ አላህ ሂድያ ይወቃቸው የአላህ

  • @medinaali1470
    @medinaali1470 6 ปีที่แล้ว

    ጃዛከላሁ ኸይር ውዱ ኡስታዛችን

  • @jemilaalishkurujemilaalish1694
    @jemilaalishkurujemilaalish1694 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ

  • @hayukamal6520
    @hayukamal6520 6 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ ጀዛክ አላህ ኬር ኡስታዜ♥

  • @user-yn2ln4od3s
    @user-yn2ln4od3s 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኸይር ኡስታዝና

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና። አላህ።እዴናንተ አይነቱን ያብዛልን ያረብ። አፊያና ኡምር ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን ያረብ።

  • @seadabedewi1099
    @seadabedewi1099 6 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅልን እዳተ አይነቶች ያብዛልን ኢሻአላህ

  • @user-bc7hu9fh7f
    @user-bc7hu9fh7f 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ከሚተገብሩት ያድርገን

  • @ayshao9972
    @ayshao9972 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ውድ ኡስታዙና አላህ ይጣብቅህ

  • @mylove6973
    @mylove6973 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይበቅህ

  • @user-uf3ym3hf1l
    @user-uf3ym3hf1l 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም ላህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @zinatmhammed4801
    @zinatmhammed4801 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባው

  • @mariamj2220
    @mariamj2220 6 ปีที่แล้ว

    አልህምዱሊላ ለአለማቱ ጌታ እስላም ላደረገን ጌታ የቲም አባት አላህ በሄድክበት አላህ ይጠብቅክ ያረብ ጀዛከላህ

  • @hajibahahemd5494
    @hajibahahemd5494 6 ปีที่แล้ว

    waleyekumi aselam warhematulahi waberakatu jazak allah hayeran ustazchn

  • @alhamdulilalalakulihalalha3707
    @alhamdulilalalakulihalalha3707 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡስታዝ ኢስላም አድርጎ እንደፈጠረን ኢስላም አድርጎ ይግደለን

  • @zozomuhnd8252
    @zozomuhnd8252 6 ปีที่แล้ว

    አህሌን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን ልክ ነው ኢስላም አልተሰራም ባለፈው በገጠር የተጀመርው ዳእዋ ተቋርጥጦ ቀር እኛሰ አልሃምዱሊላህ በተለያየ መንገድ ዲናችን እያወቀን ነው ቤተሰቦቻችን አሳውቁልን ኢንሻአላህ ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን

  • @hla191
    @hla191 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም። አላህኸይርን።

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል እሥታዝና

  • @taslmbinteslamallhmdulillh9670
    @taslmbinteslamallhmdulillh9670 5 ปีที่แล้ว

    Ramdan karem ustaze mashala Allh jzk Allh wakyran

  • @user-gi8cb7th1w
    @user-gi8cb7th1w 6 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሳህ ኡስታዙና ጀዛኩም አላህ ኸይር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ ጌታዬ ሱም አልሀምዱሊላህ

  • @sadas4076
    @sadas4076 6 ปีที่แล้ว

    እሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @sadas4076
    @sadas4076 6 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንን

  • @user-ex9xf9iu2b
    @user-ex9xf9iu2b 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩላህኸይርኡስታዜአላህይጠብቅህ

  • @user-rf7kp4jo4s
    @user-rf7kp4jo4s 6 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛኪአላህ ሙስሊም አርጎ እንደፈጠረን ኢስላም አርጎ ይግደለን. ዘናጭ ኡስታዝ ደስ ይለኛል

    • @jemelaabuza926
      @jemelaabuza926 6 ปีที่แล้ว

      አይሻ የተስሊም እናት ክክክክክክክክክ

    • @user-rf7kp4jo4s
      @user-rf7kp4jo4s 6 ปีที่แล้ว

      jemela Abuza 😁😁😁😁

    • @jemelaabuza926
      @jemelaabuza926 6 ปีที่แล้ว

      አይሻ የተስሊም እናት እይ እኔም በጣም ደስ ይለኛል

  • @alcatelpop4928
    @alcatelpop4928 6 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ

  • @rabiayimam1739
    @rabiayimam1739 6 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ ይጨምርላቸሁ

  • @ggt1732
    @ggt1732 6 ปีที่แล้ว

    ኡሰታዝና ጀዛአክላህ ኽይረን አላህ ረጀም እደሜና ጤና ይሰጠክ

  • @user-tj2dr1hp4q
    @user-tj2dr1hp4q 6 ปีที่แล้ว

    ጀዘክላህ ከይር

  • @niveabadre2646
    @niveabadre2646 6 ปีที่แล้ว

    ☝💖💖💖💙💙👍

  • @user-in7mu3sl6x
    @user-in7mu3sl6x 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛክም አላህ ኸይር

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይርን ♥

  • @naimaadil3191
    @naimaadil3191 6 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ስላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ

  • @user-qo8pi7uv3h
    @user-qo8pi7uv3h 6 ปีที่แล้ว

    አህላን ኡስታዝ ጀዛ ኩሙለህ አላህ ሀይር አለሀምዲሊለህ ሙስሊም ለዳራገን ጌታ

  • @user-hj8ut6yi6g
    @user-hj8ut6yi6g 6 ปีที่แล้ว

    s a w ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡሥታዝና እኔ 3 እህቶቸ ከፍርዋል የአላህ

  • @ayshao9972
    @ayshao9972 6 ปีที่แล้ว

    አሚንን

  • @hajibahahemd5494
    @hajibahahemd5494 6 ปีที่แล้ว

    Allahhamdulilh muslim areg lafateran allah

  • @semirakedir7156
    @semirakedir7156 6 ปีที่แล้ว

    ማአሻ አላህ አላህ ይጠምረለህ

  • @user-qe1ql8pr7c
    @user-qe1ql8pr7c 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩምአሏኸይራ

  • @kakakoka2282
    @kakakoka2282 6 ปีที่แล้ว

    አለህምዲልለሂ። ምሢልም ለዳረገኚ

  • @user-ms7rc3kj5d
    @user-ms7rc3kj5d 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህ ኸይር

    • @zebibaadem6214
      @zebibaadem6214 6 ปีที่แล้ว

      አሚነት የካሳው ልጅ ጀዛኩምላህኽይር። ኡዝታዙና

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 6 ปีที่แล้ว

    ጃዛካለህ ካይራን ያኡስታዝ

  • @user-yf4bk8vh6p
    @user-yf4bk8vh6p 6 ปีที่แล้ว

    امين يرب

  • @sirajalwialewi9221
    @sirajalwialewi9221 6 ปีที่แล้ว

    አሚንንን ለሁላችሁም