አጫብር ወረብ 2013 "ሖረ ኢየሱስ" በጽርሐ ጽዮን ሰንበት ት/ቤት - Achabir "Hore eyesus"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 17

  • @tarytary495
    @tarytary495 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛላችው❤❤❤

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 4 ปีที่แล้ว +3

    እናንተም እኮ የክርስቶስ አካል ናችሁ1ቆሮ 12፡27
     ይህንን ጥንታዊ የአጫብር ወረብ ዝማሬ እንዳሰማችሁን እግዚአብሔር ዝማሬ መላክትን ያሰማችሁ አሜን!

  • @mytab1102
    @mytab1102 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @mekdeswalde3207
    @mekdeswalde3207 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላክት ያሠማልን ፀጋው ያብዛላቹ እግዝያአብሔር ይመሥገን

  • @haymeyearsema1614
    @haymeyearsema1614 4 ปีที่แล้ว +3

    kidanimhiret enatachin berme betega titebikachi kale hiyewet yasemaln

  • @ortodoxmedia5626
    @ortodoxmedia5626 2 ปีที่แล้ว +4

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
    በአዲስ አበባ ሀገረስብከት የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ቤተክህነት ስር የሚገኘው የካራቆሬ መስቀለ ሰላም ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ደውል።
    መጀመሪያ ቦታው ሲመሰረት በአካባቢው ምንም አይነት ቤተክርስቲያን ስለሌለ የምእመናኑ ጥያቄ ስለነበር ነበር፡፡ እናም መስራች ኮሚቴው በአካባቢው ለቤተክርስቲያን የሚሆን ቦታ ይኖር ይሆን ብሎ ፍለጋ ጀመረ ምንም አይነት ምቹ ቦታ ግን ሊገኝ አልቻለም አማራጭ ሲጠፍ በአካባቢው በቆሻሻ መጣያነት የሚያገለግል ወንዝ ብዙ ሰዎች እየተዘረፉና እየተደፈሩ የወንበዴ ሰርቆ መደበቂያ ጎድጓዳ የአፈር ምልስ ቦታ ነበር፡፡ ለምን ቆሻሻውን አጽድተን ገደላማውን መሬት በሙሉም ባይሆን በጥቂቱ ደልድለን ቤተክርስቲያኑን እዚህ ቦታ ላይ አናሳርፈውም የሚል ሀሳብ መጣ ፡፡ መስራች ኮሚቴውም የተሻለ ቦታ እንደማይገኝ ስለተረዳ ባንድ ድምጽ አጽድቆ ወደ ስራ ገባ ፡፡ መንግስትም ቦታውን አጽድተን ወንጀል ከመስሪያ ቤተክርስቲያን እናድርገው ቦታውን ሲሉ በቅዱስነታቸው አሳሳቢነት ቀረበ፡፡ በየመስርያ ቤቱም በመዞር ህጋዊ ለመሆን የሚያስፈልገውን እርምጃ በመሄድ በቅድስነታች ፍቃድ በአዲስ አበባ ሀገረስብከት አሳሳቢነት ታቦቱን አስባርከው ይዘው መጡ፡፡ አማራጭ ስላልነበረ ከወንዙ በቅርበት ባዶ ቦታው ላይ ሊሰራ ተሞከረ ግን አክራሪዎቹ እና የመንግስተ ሹመኛ ግን የሀይማኖት ተወካን ይነበሩ ቤተክርስቲያኗን በማሳደድ ከሜዳው ጎን ወዳለው ክርስቲያን አመሩ ለጥቂት ጊዜ ግማሽ ይዞታህን ልቀቅ ካጠገብህ ያለው ሜዳ ሲያልቅ ታቦቱ በሚሰራለት መቃኞ ያርፋል እስከዚያው አንተ ጋር ይረፍ ብለው ግማሹን ይዞታውን ለታቦቱ ከፍሎ እንዲሰጥ ተደረገ በዚያችው 80 ካሬ ላይ ታቦቱ ገባ ማእጠንቱ ተጀመረ ኪዳኑም ቀጠለ..... ይህ ነገር ያልተመቻቸው የአካባቢው አክራሪ ሙስሊሞች ከቤተክርስቲያኑ ጀርባ ቤት በመከራየት ከ1ዓመት ተኩል በኃላ ትላልቅ ስፒከር ሰቅለው መስኪድ አደረጉት ከዚያም ያ ለቤተክርስቲያን ሊሆን የታሰበውን ቦታ ለኛም ይገባናል ማለት ጀመሩ ይህ አካሄድ ምእመናኑን እጅግ አሳዘነ ወደሚመለከተው አካል ብዙ አቤቱታዎች ቀረቡ ምንም መልስ የለም!! እንደውም አልፎ አልፎ በሚፈጠሩት በሁለቱ ቤተ እምነት አማኞችን ጸብ ምክንያት በማድረግ ቦታው ለማንም አይሆንም በማለት መንግስት ሙሉ በሙሉ እስከ ወንዙ ድረስ ታጥሮ እንዲቀመጥ አድርጎታል በኀላም የደሃ ደሃ ቤት መስሪያ ኘሮጀክት በሚል ሰበብ ቦታውን አሳልፎ ሰጥቶታል ፡፡ የካራ መስቀለ ሰላም ቅድስት ሥላሴ ግን በዚያች 80 ካሬ ቦታ ለ3 አመታት እንዲቀመጥ ተደረገ !!! እሱም ይሁን እግዚአብሔር ቀን አለው ቀን ይወጣለታል ብለን ቁጭ እንዳልን ብዙ ፈተናዎች እያየን ነው። በዚች ቅድስት ቤተክርስቲያን በመንግስት የተፈቀደላት ቦታ በሙሲሊም አክራሪ ሹመኛች የቀድሞ በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 03 ዋና ስራ አሰፈፃሚ በአቶ ኑሩ በርጊቾ እና በቀድሞ የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አደም ኑሪ ክብር ከንቲባው ከመሬት ማኔጅመን ባለሙያ ተልዕኮ እንዲለካ ካደረገ በኃላ ካርታ ሊሰጠን ባለ ጊዜ እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው የቀድሞ የወረዳና የክ/ከተማ አመራሮች በማሴር ከቤተክርስቲያኗ 50 ቧልሞላበት አክራሪዎች ቤት እንዲከራዩና መስጂድ ከ1 ዓመት ተኩል በኃላ በማቆም ለእኛም ቦታው ይገባናል እንዲሉ በማድረግ ቦታው ጭቅጭቅ አለበት በማለት ለማኔጅመንታች በማሴር ለቤተክርስቲያና ሊሰጣት የነበረው ቦታ ያልታሰበ ፕሮጀክት እንዲመጣና ቤተክርስቲያኗ በስደት ላይ እንድትሆን አድርገዋቷል ፡፡ አክራሪዎች ቤተክርስቲያን ላይ በየጊዜው ጫናዎችን ያደርሳሉ ይህ ነው የማይባል እስከ መደብደብ ለማቃጠል ለማረድ ሙከራ ማድረግ በሌላ መልኩ የፖሊስ ጫና በእየ ጊዜው የደብሩ ሰራተኞች በማስረ የሚያስደንቀው ሐምሌ 7 የአጋይስት ዓለም ቅ/ሥላሴ አመታዊ ክብረ በዓል ታቦት አይወጣም ተብሎ 80 ወጣቶች እና ለአገልግሎት የመጡ አገልጋዮች በአንድ ጊዜ ታስረዋል አሸማቀዋል።የመንግስት መዋቅራዊ እና አክራሪዎች ጫናው ግልፅ ነው ከነዚህ ተቋምት ውጪ የቤተክርስቲያኗ ዘርፈ ብዙ ፈተና አሳልፋለች ለአብነት እንኳን አንድኛው ቤተክርስቲያኗ ከተለካላት ቦታ ከምትገለገልበት ቦታ ካሳደዷት በኃላ ወደ ደግ አባት ግቢ 80 ካሬ ሜትር ላይ ብታርፍም ቤተክርስቲያኗ ከመመስረቷ በፊት ለስራ ከንብ ባንክ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ተበድረው መክፈል ባለመቻሉ ጨረታ ላይ ወታለች ይህ ደግሞ ሌላ ፈተና ነበረ ዙራዋ በአህዛቦች የተከበበች ቤተክርስቲያን ናት ከፍ ባለ ብር ጨረታውን የአካባቢው አክራሪ ሙስሊሞች ብር አዘጋጅተው ቦታውን ለመግዛት እንደወሰኑም መረጃው ደርሶናል ቀጣዩ ምን እንደሚሆን ማሰብ በጣም ይከብዳል ስጋ ወደሙ የተፈተተበት የአምላክ ደም የነጠበበት ቅዱስ ቦታ እንደ አግያ ሶፍያ መስኪድ ሊያደርጉት ዝግጅታቸውን የጨረሱ ነበረ ግን በእግዚአብሔር ረዳትነት በሀገር እና ከሀገር ውጪ ባሉ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ አስተባባሪነት የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጆች ጫረታውን ሙሉ በሙሉ አሰርዘውት ለመሬቱ ባለቤቶች እንደዚህ አይነት ፈተና እንዳይገጥማት ቤተክርስቲያኗን ቀብድ ስምንት መቶ ሺህ ብር በመክፈል በቀጣይ እሁድ ካቲት 27/2014 ዓ.ም በሶርአምባ ሆቴል የምሳ ግብዣ እና የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል በዚህም መረሃ ግብር ቀሪውን ካሳ ለባለይዞታዎች በመክፈል
    1/ ህጋዊ ይዞታ ለቤተክርስቲያን እንዲኖራት ማድረግ
    2/ ከ80 ካሬ ሜትር ወደ 380 ካሬ ሜትር ማስፍፍት
    3/ አውደምህረት ከጎዳና ላይ ወደ ግቢ ውስጥ ማድረግ
    4/ በመቃኞ ያለችውን ወደ ህንፃ ቤተክርስቲያን ለመቀየር ህዝበ ክርስቲያኑ በየካቲት 27/2014 ዓ.ም አራዳ ጊዮርጊስ መናገሻ ደብረ ፅጌ ቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አልፈው ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ሶርአምባ ሆቴል ከቀኑ 5:00 ጀምሮ በመረሃ ግብሩ ላይ በመገኝት ለዚች በፈተና ለተሞላችው ቅ/ሥላሴ ቤተክርስቲያን እንድረስላት።እንግዲህ ሁሉም ካለፈ በኀላ ከሚፀፀት ከወዲሁ ያቅሙን ያደርግ ዘንድ አደራችንን እናስተላ
    መገኘት ለማይችሉ የካራ መስቀለ ሰላም የልማት ኮሚቴ የኢት/ያ ንግድ ባንክ አካውንት 1000387442344

    • @mimigm6595
      @mimigm6595 2 ปีที่แล้ว

      Kemin deresachihu yihon???

  • @yafiet908
    @yafiet908 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow that's very nice

  • @biruktesfaye6611
    @biruktesfaye6611 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @nahommele45dr6
    @nahommele45dr6 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @natnael2562
    @natnael2562 3 ปีที่แล้ว +1

    may the grace of the lord be with u

  • @መጽሐፍተኦርቶዶክስ
    @መጽሐፍተኦርቶዶክስ 3 ปีที่แล้ว +1

    kal hiwot yasemaln

  • @Fanos-c1n
    @Fanos-c1n 6 หลายเดือนก่อน

    fano

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 4 ปีที่แล้ว +11

    እናንተም እኮ የክርስቶስ አካል ናችሁ1ቆሮ 12፡27
     ይህንን ጥንታዊ የአጫብር ወረብ ዝማሬ እንዳሰማችሁን እግዚአብሔር ዝማሬ መላክትን ያሰማችሁ አሜን!

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ