በጾም የተዋረደና ለጸሎት የተጋ ሰውነት ለእግዚአብሔር ይታዘዛል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሂወትንያሰማልንመግስተሰማያትንያውርስልን እኛምየተማርነውንበልቦናችንያሳድርልንአሜን፫

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed5723 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abyssinia6598
    @abyssinia6598 4 ปีที่แล้ว +3

    አሚን ፫

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @salamasoupia675
    @salamasoupia675 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

    • @የድንግልልጅ-ዸ6የ
      @የድንግልልጅ-ዸ6የ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
      እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @mahmoudshamas5512
    @mahmoudshamas5512 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዲያቆን ጥበበ ማሞ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mimiMimi-sz1cn
    @mimiMimi-sz1cn 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen

  • @አምላኬሆይተመስገን-የ5ኀ
    @አምላኬሆይተመስገን-የ5ኀ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @aishamohd9459
    @aishamohd9459 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን

  • @dirsheyniguse8524
    @dirsheyniguse8524 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @aishamohd9459
    @aishamohd9459 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ።

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ዘመናቹሁን ያራዝምልን ለእኛም ይርድን ፋጣሪ

  • @keryodtube
    @keryodtube 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን

  • @etabzewondefarwe6120
    @etabzewondefarwe6120 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜኔአሜንቃለሂይወትንይስማልን

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @selambekele9726
    @selambekele9726 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @sarongualgery5899
    @sarongualgery5899 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🤲🙏

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማለን

  • @rooza7555
    @rooza7555 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @haytalk3bi333
    @haytalk3bi333 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @belaybelay9964
    @belaybelay9964 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሄውት ያሰማልን አቤቱ ለጾም ዝግጁ አድረግኘ 🤲🤲🤲

  • @martatube118
    @martatube118 4 ปีที่แล้ว +1

    Amne amne amne

  • @davebisrat3827
    @davebisrat3827 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🏾 ❤️❤️❤️

  • @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
    @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ftsifkr3537
    @ftsifkr3537 4 ปีที่แล้ว

    አመን አሜን
    አሜን

  • @alemituandabo5630
    @alemituandabo5630 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችው ፍልሳታ ጾም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገራችን ቤተክርስቲያናች ሠላም ያረጋት ጾም የበረከት የፍቅር ጾም ይሁን

  • @saraeth6752
    @saraeth6752 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
    @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @የድንግልማርያምልጅነኝእን
    @የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን እሜን፫ ሰሚ ጆሮ እስተዋይ ልቦና ይሰጠን እገራችን በቃል ኪዳኑ ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ 😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 4 ปีที่แล้ว

    ኡሜን ቃአለሕወት ይአሰማአልን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ማህደረ ተዋህዶ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጌታሆይ የሰማነውን ለመንገዳችን ድል የምንነሳበት ምህረትህን
    የምንጎናፀፍበት ይሆን ዘንድ ፋቃድህ ይሁን ስለ በደላችን
    የምንፀፀትበትን ግዜን ጨምርልን አሜን

  • @ፅዮን21
    @ፅዮን21 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማለን…

  • @bietukan877
    @bietukan877 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏 Memhr kalehiwet yasemaln

  • @HaniHani-qc9yg
    @HaniHani-qc9yg 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln wendmachn yagelglot edmehn yarzmln ❤❣❤❣

  • @hiwet6232
    @hiwet6232 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፆሙን የሰላም የበረከን ያድርግልን እዉነት ነዉ የሚንሰማዉ ሁሉ አሳዛኝ ነገር ነዉ ይህን ድርጊት የሚፈፅሙትን ልቦና ይስጥልን

  • @wenshitbeyene1708
    @wenshitbeyene1708 4 ปีที่แล้ว

    Amen Kalewet Yasemalen Memhrachi Egziabeher Selenatu Belon Yemaren

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth2679 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kalehiwotn Yasemsln

  • @youssefsaad8094
    @youssefsaad8094 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @zeyitunatolcha4624
    @zeyitunatolcha4624 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiywot yasemaln

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለእመቤታችን ጾመ ፈልሰታ አደረሳችሁ
    አደረሰን ፃማችን የበረከት የሰላምና አንድነት
    ያድርግልን የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት የቅዱሳን ጠበቃቸው አገራችንን ይጠብቅልን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 4 ปีที่แล้ว

    Amen egzhabharye yesetelen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!

  • @meron7563
    @meron7563 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen, kalehiwet yasemaln,diacon Tibebe,egziabher amlak xegaw yabzalh, melkam xom yadrgln.

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በፀሎታችው አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች ደካማ ስደተኛ እህታችው ነኝ

    • @kasejayden9388
      @kasejayden9388 3 ปีที่แล้ว

      Pro trick : you can watch series on instaflixxer. I've been using them for watching loads of movies during the lockdown.

    • @adamjensen4109
      @adamjensen4109 3 ปีที่แล้ว

      @Kase Jayden yup, I have been using InstaFlixxer for since december myself =)

  • @እታየሁ
    @እታየሁ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያስማልን።አሜንየእመቤቴእርዳታዋ ምልጀዋ ከሁላችንይሁን

  • @baskotbaskouti1015
    @baskotbaskouti1015 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memhirachi.wdmachin.kalhiy0tyasemalni 💚💛💖❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 4 ปีที่แล้ว

    Amen, Amen, Amen!! Kiber yisetelen wondematchen

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይስጥልኝ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አገራችንን ወላዲተ አምላክ ትይልን ትድረስልን አደራሽን አደራሽን

  • @ሀበሻሀበሻ-ጀ7ቀ
    @ሀበሻሀበሻ-ጀ7ቀ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @የድንግልልጅ-ዸ6የ
    @የድንግልልጅ-ዸ6የ 4 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፍስለታ ፆም በሠላም አደረሳችሁ በአሉ የሠላም የፍቅር ያደርግልን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላሞን ያውርድልን 🙏🙏🙏

    • @aishquen4214
      @aishquen4214 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
      @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 4 ปีที่แล้ว +2

      እኛበስደትያለነው አብሶም በሳኡዲያለነው እካስጋናደሙንየትእናገኝአለን ለምሳሌእየጦምንበሳኡዲያለነው ስጋናደሙንካልተቀበልነአይሰራምማለትነው ወይስመልሱልኝ ውድምእመናን

    • @የድንግልልጅ-ዸ6የ
      @የድንግልልጅ-ዸ6የ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችንም በስደት ነው የምንኖረው እህቴ /ወንድሜ ስጋ እና ደሙን አልተቀበልንም ብለን ፆም መተው የለብንም እንዳውም በፁለት እና በስግደት መበርታት አለብን እግዚአብሔር የልባችንን ነው የሚያይልን

    • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
      @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 4 ปีที่แล้ว +1

      እሽእህት

  • @shimeekiyaa4240
    @shimeekiyaa4240 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kaliyti yasemalin memirachin Egizaber mastewalin yadilen

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ዲ/ን ጥበበ የበረከት ፆም ያድርግልን ለዚች ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን በፀጋው ይጠብቅልን ወድሞቻቻን በርቱልን

  • @semadubai4801
    @semadubai4801 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @malefyabeyene7298
    @malefyabeyene7298 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን

  • @sarahloulou9729
    @sarahloulou9729 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማ ልን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @flower525af4
    @flower525af4 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemalin wendimachin

    • @WudCooking
      @WudCooking 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen

    • @flower525af4
      @flower525af4 4 ปีที่แล้ว

      @@WudCooking 🙏🙏🙏

  • @meryjoysantos7018
    @meryjoysantos7018 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale eyewit yesmalen

  • @hanabeyene9174
    @hanabeyene9174 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ይባርክም!!! የሁሉን ስው ዓይነ -ልቦና አብርቶ ለሁላችን በያለንበት በምህረቱ ይጎብኘን!!! አሜን!!!
    መልካም ፆም ለሁላችን!!!
    ⛪❤️💒❤️⛪

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwete yasemalene

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለፋልሰታ ፆም አደረሰን ፆሙን ለፍሬ ለበረከት ያርግልን የልማናችንን መልስ የምኔገኝበት ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @shewasamuel530
    @shewasamuel530 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen wendemachen amen

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ኢትዮጰያን እንደቸርነቱ ይጠብቃት
    እመብርሀን የአሰራት ሀገርሸን አሰቢያት!!

  • @hdhtufd2556
    @hdhtufd2556 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen wemahin melaket yasemalen kelebahen edntiwm editly yerdan agerahenem kemkera tbkat amelakhien🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    AmanAmanAman
    Kalehiwet yasemaln AmanAmanAman

  • @antonymena1098
    @antonymena1098 4 ปีที่แล้ว

    Kalehyewoten yasemalgen

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 4 ปีที่แล้ว

    Kale.hiywtn.yasemalen.yaseman.

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +7

    " ወፌ ሠንብታ ሠንብታ መጣች ለፍልሰታ፣
    አገርሽ የት ነው ኤፍራታ አሳድሪኝ ማታ፣
    ይናፍቀኛል ለሊት የሠማይ እልፍኝ ለሊት፣
    ወፌ የኔ እመቤት ወፌ የኔ እመቤት፣
    በክንፍሽ ጥላ ጋርደሽ፣
    ከልጅሽ ስፍራ ወስደሽ፣
    እንዳልቆምብሽ በግራ ፣
    እንዳያሰቃየኝ መከራ ፣
    ወፌ ነፍሴን አደራ ወፌ ነፍሴን አደራ፣"
    ይህ ድንቅ ዜማ ከአመት በፊት ዲያቄን ጥበበ ማሞ ያዜሙልን ነው ከጆሮዬ አልጠፋም ግጥሙ ቢረሳኝም ዛሬ እየሰማሁ ነው የፃፍሁት ሁላችሁም ስሙት በዜማ ተለማመዱት ።
    እንኩዋን ለፃመ ፍልሰታ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
    ዲያቆን ይህችን ዜማ እንጠብቃለን በድጋሚ እንዴው ሲዘምሩት በእውነት ድንግል ማርያምን ያየናት ያቀፈችን ያክል ነው ሚሰማን
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

    • @የድንግልልጅ-ዸ6የ
      @የድንግልልጅ-ዸ6የ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @egziabehirnewtesefayyeding9894
      @egziabehirnewtesefayyeding9894 4 ปีที่แล้ว

      Tikeke yename belibe silat tesifo ale alitefam lewdimacihn diyakon tibebe mamo egziabehir amelak edmawen yarzimelin bedema besga betena yitbekilen egziabehir yisetilen ehitacihn zemare melaket yasemalin

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@egziabehirnewtesefayyeding9894
      አሜን አሜን አሜን ለእናንተም ዝማሬ መላእክትን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ፃም ፀሎታችንን ትጠብቅልን
      ዲያቆን ጥበበንም የነፍስ ዋጋ ያድርግልን በእውነት ጥንካሬአቸውን ሳስበው እደነቃለሁ በእውነት ደሞ ከጆሮአችን ከልባችን እንዳይጠፋ ሁኖ ተቀምጦልናል ብቻ ቃላትም የለኝ
      እግዚአብሔር ያክብልኝ

    • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
      @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልንእህታችን በጣም ይችላል ከትምህርት መጨረሻ ላይ ሁልግዜም ቢዘምርልን ደስይለኛል በተለይ የንስሀ መዝሙር

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
      አሜን አሜን አሜን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan mamharachan 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤💛💚⛪

  • @kahsafitsum5258
    @kahsafitsum5258 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen be ewnet kale hiwet yasemalinnn wendmachin tegawun yabzalih efffffffffffffff sewnet yarekal diyakon degagmie new misemaw 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว

    Egezabeher Yemsgen Amen kale hiwote yasmalen memerachin

  • @TFBk-gq5sx
    @TFBk-gq5sx 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen kalhiwot yasmalen deacon Tebebe ,Yeagelglote zemnehen yebarekelene..

  • @emabetgerma7308
    @emabetgerma7308 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍👍👍🎤🎤🎤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @egziabehirnewtesefayyeding9894
    @egziabehirnewtesefayyeding9894 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen kale hiyiwetin yasemalin wedemacihn in diyakon tibebe mamo egziabehir yisetilen bedma besga betena yitebekilin lehulacihnm melikam ysom na yesubae gezi yargelin egziabehir amelake ayileyen hegrachnen bemhiretuna bechrinetu yitbekilen amen amen

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen endakilhe ender erdenge🙏🙏🙏🙏😍

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 4 ปีที่แล้ว

    QHY!

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማምላክ ወላዲቷ በምልጃዋ ታግዘን ትርዳን ትታደገን አለሁ ትበተን ለአገራችን ምህረትን ታላክልን በጸማቹን በሱባዓቹን አትለየን ያለብንን ሀሳብ ትፍታልን። ውድ የተዋህዶ ምህመናን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @ashenafituamay3177
    @ashenafituamay3177 4 ปีที่แล้ว +1

    ሌላሃገር ያለን እንዴት እንፁም ስንት ጀምረን ስንት እንጨርስ ስአት።

  • @የወቅሸቱቅድስገብሬኤልአነ
    @የወቅሸቱቅድስገብሬኤልአነ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን
    ሴት ልጅ ከረገዘች መቁረብ ትችላለች ወይስ አትችልም?????

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 4 ปีที่แล้ว +3

      ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ!!!
      እንደውም ጥሩ የሚባል ወቅት (በተደጋጋሚ መቁረብ የሚያፈልጋት) ወቅት ነው!!!
      ምክንያቱም የወር ልማድ የለባትም,ከባለቤቷ ጋር አትገናኝም ስለዚህ በጣም ተመራጭ ጊዜ ነው ጥቅሙ ለሷ ብቻ ሳይሆን በማህፀን ያለው ልጅ የተባረከና የተቀደሰ ልጅ ይሆናል ቢያድግም እግዚአብሔር የሚፈራ ይሆናል !!!
      ይሄንን ስል ግን ሌላው ልጅ አይባረክም ወይ እንዳትሉኝ !!!
      ሴት ልጅ ከመቁረብ የምትከለከለው የወር አበባ ባየች ሰአት , በሰውነት አካሏ ለይ ቁስል ኖሮ የሚደማ ነገር ካለ በተጨማሪም በእርግዝና ወቅት የማቅለሽለሽ (የማስመለስ ስሜት ) ካለባት ብቻ ነው የምትከለከለው!!!!

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 4 ปีที่แล้ว

    Meche new Tsome yemegebaw? Can someone tell me please!

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 4 ปีที่แล้ว

      Tomorrow fasting day!!!!

    • @TheMaggie656
      @TheMaggie656 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Yenantwtube. Thank you so much!

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 4 ปีที่แล้ว

      @@TheMaggie656 You welcome !!!

  • @ወለተጊወርጊስ
    @ወለተጊወርጊስ 4 ปีที่แล้ว

    .22ፍጥርትምንድነው

  • @bobbysmith3754
    @bobbysmith3754 4 ปีที่แล้ว

    You people If you are not Speaking The Truth,Stand and be Voice of Amharas' People, Your Existence is Uncertain

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @hanitilahun4726
    @hanitilahun4726 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว

    እሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልን

  • @helennega794
    @helennega794 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
    @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 ปีที่แล้ว

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @rahelamanuel5347
    @rahelamanuel5347 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @heranimichael8243
    @heranimichael8243 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalen

  • @hanabeyene9174
    @hanabeyene9174 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ይባርክም!!! የሁሉን ስው ዓይነ -ልቦና አብርቶ ለሁላችን በያለንበት በምህረቱ ይጎብኘን!!! አሜን!!!
    መልካም ፆም ለሁላችን!!!
    ⛪❤️💒❤️⛪

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 👏👏👏💞💗✥✤💖💟✢

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን