When the last guy said is it Where Nipsey Hussel i feel 😢😢😢 n proud at the same time....thanks guys We love you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷....Nice work keep it up!! 🇪🇷❤️🇪🇹🫡
Yes you should make this videos more but I would give 8 hint if they can’t guess first 1, in east Africa 2, where coffee was found 3, the very first human being was found 4, a country in Africa that was never colonized 5, the country with best runners 6, the first Muslim & the first Christians in Africa 7, the country with its own alphabet and numbers in Africa 8, a country that the last king still to be believed as lord messenger in some Regge community- - - - So many hints you can mention to make the people guess the country right ! Same time it’s awareness my friends !!!
@@jahnnyVLOGS You should get surgery for that. That's easy to fix. Other wise, if you don't hit the gym, you will just get weak, and no muscle build on your frame.
Should we do more video like this ?
Yes sir
Yeah jahnny. This was a good content❤
ya
yes its agreat content
yes sirrrrrrrrrr
ያላወቋትን ሳይ ሲከፋኝ ሲያውቋት ደስ ሲለኝ አለቀ እኛ እትዮጵያን ልዩ ፍቅርነው ያለን ለሀገራችን።
Kkkkkkk leza newa yetigray hzbn endezi yaderegachuhachew
እናንተ ምርጥ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ። እንዲህ ነው ሀገር መውደድ።
አረ አዲስ አበባም መታችው ጠይቁልን 5 አመት ሆኖናል የአገራችን ባንዲራን ካየን😢
ክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Hahahaha
😂😂😂😂እረ ተከለከለ እዴ
በየ ጊዜው እንኳን ሰልፍ ይወጣል እዴት አያውቋትም 😢
ዲሲ ነው ኤሌ አይደለም።
ትክክል
😂
Hak
😅
ኢትዮጵያዊ ሆይ እሰቡበት እንዲህ ባንዴራችን እንኳን አልታወቀም እኳን በክልል ልትታወቁ ስለዚህ አገራችን ለማስተዋወቅ እንጣር
እኛስ የሀገራቱን ሁሉ ባንዲራ እናውቃለን እንዴ አናውቅም አነሱም እንደዛው ደሞ አወቁ አላወቁ ምን ሊጠቅመን ሰላም ብቻ በመጣልን
@@hanlove412 ትክክል
እኛ ብቻ ነን በቃ አይደል የሰው ታሪክ እያማሰልን የምንኖር. እኛ እኮ. የሀገሪቱን ህዝብ ስማቸውን እንኳን ጥሩ ብንባል እንጠራለን!!😢
🙄😀😀
😂😂😂😂😂
እኛ እማ ነጭን የምናቀውን ያክል ሀገራችንን አናቅም የነጭ አሽቃባጭ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ኢትዮጵያ ሀገራችን I LOVE ETHIOPIA ጎበዝ
💚❤️💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯👍‼️‼️‼️
ይደገም ይደገም ይደገም ሌላም ቀን ይደገም❤❤❤
Jahnny እንደዚህ አይነት ቭሎግ ነዉ የምንፈልገዉ ❤❤
Nice program guys.
Thanks for introducing our country Eritrea 🇪🇷 too.
Bless you all.
🇪🇹 ✌️🙏🏾❤️🇪🇷
always 💯
@@jahnnyVLOGS🎉🎉🎉🎉
ወይኔ እስከሚያልቅ በተመስጦ አየሁት ደስ የሚል መልክት ነው ኢትዮጵያ ስሟ ሲጠራ ሰውነቴ ይደነግጣል አገሬ ኢትዮጵያኑሪለዘላለም 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤
what kind of message?
th-cam.com/video/HUwbK6wUq8g/w-d-xo.html
ተይባክሽ ሰውነትሽ አዘረዘረሽ
@@merontaye8723 ምነውደነቃችው አዎ ደለቀህ ወይም ? ሆሆሆሆ ማዳ
Sarina❤
የትም ብንሄድ በሕይወት ካለን ሁሌም እንወድሻለን እምየ ኢቶ ሰላምሽን አላህ ይመልስልሽ
When the last guy said is it Where Nipsey Hussel i feel 😢😢😢 n proud at the same time....thanks guys We love you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷....Nice work keep it up!! 🇪🇷❤️🇪🇹🫡
Thank you guys introducing our country Eritrean 🇪🇷🙏
Big love from Ethiopia 🇪🇹❤🇪🇷👋
Thank u brother from 🇪🇷🇪🇷
Thank you jhanny big respect from Eritrea 🇪🇷💕💕
he is a prideless ኒገር that is why he is showing eritrean flag!
እመቤቴን ጃኒ ምርጥ ጎደኛማቾች
በአገራችሁ የምትኮሩ ጎረቤት ኤርትራንም ማሰተዋወቃችሁ
❤❤❤❤
ከነ ኮከቡ ሲታይ ሲያስጠላ
@@berhanuguadie3701 አይባልም
ዋውው ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ወድጄዋለው ሃሳባቹሁን
👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በርቱ ወድሞቼ ቆጆጆ ስራ ነው የያዛችሁት በርቱ በርቱቲቱቲ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏❤️
Jahnny you did Sammy dirty with that dance😂😂😂
he approved it so we good 🤣
Wow jhanny , i love this , i been askin for this for long tym. Glad you made one. Love it 😍 🙌🏾🖤
በርቱልን ውድ ኢትዮጵያ ወንድሞች በጣም ቆንጆ ስራ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጎበዝ በርቱ አስተዋዉቁን ጥሩ ታሪክ አለ አናፍርም ግን ዘንድሮ ግን ኢትዮጵያ ኤጭ ነዉ 😂😂😂
በጣም ደሥ የሚል ትምህርታዊ ጥያቄ ነው።ተጠይቀው ያወቁትን ተጨማሪ ሥለኢትዮጲያ የሚያውቁት ታሪክ ብትጠይቁ ብንሰማ ጥሩ ይመሥለኛል።
We need more jahny 😊😊
ጠያቂዎች እራሱ በጣም ታሳዝናላችሁ
የተሳሳተ 666 የዳቢሎስ አርማ ያለበት ባዴራ የላትም ሀገራችን 💚💛❤️
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሁሌም ታላቅነቷን ትኑር 💚💛❤️
This content is very good we need more like this videos kip it up brhhh 👍👍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ድንቅና አዝናኝ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ✍️
ወላሂ ደስይላል ግን ብዙ ሰው አያውቀቀውም ሀገራቺንን እሚሳዝነው እኛ አገር ከነሰወቹ ስም ያውቋቸዋል
And when the know us . They said very poor country and starving children
😂
❤❤❤ዶንኪ ቲዩብ ላይ አይቼህ የበረከት ስራህ ደስ ስላለኝ በእሼ ስም ሰብስክራይብ አድርጌ አለሁ በርታ ❤❤!!!!
betam nw mamesgnew
እስኪ የሀገራችንን ባንዲራ አስተዋውቁልን ጎበዞች
You meant TPLF?
አንተማ ግልፅነው ሊያውም የሃገራችን ባንዲራ ነው ያልከው ? ከርሳም ይሄን የወያኔን የ 666 መገለጫ ብትለብሰው አይሻልም ዘረኞች።
እናተ ራሱ እንደት እንደምታምሩ ከለራችሁ❤❤
Thanks you guys for introducing our country too
From Eritrea
ሀገሬ ሰላም ሆና እንደዚህ በፈለገን ከተማ ዘና የምንልበትን ጊዜ አቅርብልን ፈጣሪያችን ሆይ እባክህ ❤❤
Wow...Bettam arif Good job bro...
ይህን የምታዩ ሁሉ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ንግስ በአል አደረሳችሁ መልአኩ ጓዳችንን ይጎብኝ 🙏🙏🙏 ቻናሌንም ስብስክራይ ብታረጉ ደስ ይለኛል ቅንነት አይከፈልበት ጀማሪ ነኝ
ጆዬ ባለማህተቡ ሀገር ወዳዱ❤❤❤❤
❤
Next Eritrea🇪🇷❤
ምርጥ እና ደስ የሚል አይዲያና ብሮቹ ቀጡሉበት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ሰላማን ያብዛልን🙏❤እናተም ኑሩልን
እኛ ሀገራችንን ሰው እንዲያውቅልን እንፈልግ አለን ግን እኛ ምን ያክል ስለ ጎሮቤታችን አፍሪካ እናቃለን ብዙዎቻችን እኛ አፍሪካ እደሆነን እና ጥቁር መሆናችንን አናምንም እራሳችንን ከሌሎችጎሮቤታችን አፍሪካ የተሻልን ነው አርገን ምናየው
I am ethiopia I am africa I am not black africa because I have light skin not dark or black skin and my nose straight not like other black people nose
@@dawitjenbere9329every out of white skin people including in black people group .don't be fool.
አዳ ነንኮ በኛ ስበብ መስሎኝ ቀኝ ግዛት የወጡት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌፡፡
Great Content Fam, alr Blowin'💁♂🔥🔥
ዋው አብዛኞቹ መለሱ my ሰመመን ሃገር ኢትዮጵያ 😢❤
እናንተ ዉድ የሀገሬ ልጆች ተባረኩልኝ ።ይህ የሚያሳየዉ ለሀገራችሁ ያላችሁን ፍቅር ነው።አይ ኢትዮጵያዊነት!እንደናንተ ያለውን አገር ወዳድ ከአገር ውስጥና ኢትዮጵያዊ በሚገኝበት በየትኛዉም የአለም ክፍል ያብዛልን
Jannny i love all of ur vlogs bro frrr ❤❤
Proud Ethiopian 🇪🇹💚💛❤🔥
እንጀራችን እየበሉ ሀገራችን የማያቁ ፈረንጅ😢😢😅😅
እኮ. እንደ. ጤፍ የተወደው. እነሱ እየበሉት. አይደል . እእእእ
😢😅😅
😂😂😂😂😂
brothers❤ thankyou,appreciate you..U R heroes👍
ምርጥ ነዉ ኢትዮጵያዊ ሆኖ አላዉቅም የሚል አይጠፋም
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂 ሞልቶ እንኳን አሜሪካ ሆነው አረብ ሀገር ያሉት አናውቃትም ይላሉ
ዘመድኩን ያለዉ ትዝ አለኝ ጎጃም ዉስጥ እስካሁን መለስ ዜናዊ መሞቱን ያልሰማ አለ መሪ መቀየሩን ያልሰሙ አሉ 😂
ኣማራ ምክንያቱ ሉሙጥ ባንደራ ኣምላኪ ስለ ሆነ
@@yemariamwork123-hz6kj😂😂😂😂😂
ኢትዮጵያ አገራችን ብዙም አያቆት ማለት ነው አይ 😢 ወድሜ ከቻልክ ደግመስ ስራልን አገራችን በደብ እዲያቁዋት ንገሩዋቸው በርቱ ታምራላቹ ❤
ግን እኮ በባንድራ ማወቅ ከባድ ነው
ደስ ይላል ቀጥሉበት Tx
We love you johnny from eritrea
This was a good video I enjoyed it ❤️
Yene emebet Ethiopiaye 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
Yes you should make this videos more but I would give 8 hint if they can’t guess first
1, in east Africa
2, where coffee was found
3, the very first human being was found
4, a country in Africa that was never colonized
5, the country with best runners
6, the first Muslim & the first Christians in Africa
7, the country with its own alphabet and numbers in Africa
8, a country that the last king still to be believed as lord messenger in some Regge community- - - -
So many hints you can mention to make the people guess the country right ! Same time it’s awareness my friends !!!
Wow! great hint.
amazing great mind with great idea forever@@zeryhungetachew3804
If it was never colonized, then how come u guys say Eritrea was part of ethiopia??
ጃኒ ቭሎጉ ደስ ይላል። ሠመሩ ሳያልቅ ዕንዲህ ዓይነት ብዙ ቭሎግ ብትሰሩ ዓሪፍ ነው።
Janny you're Movin' One step forward in terms of IDEA . It really do make a sense!! Keep it up dawg!!
One love ❤️
ደስየሚልፕሮግራምአንደኛ
Don't try too hard janny just be more straight and be casual anyways keep it up! 👍🏻🤗
Good job guys love from eritrean boy
Wow jahnny this is awesome content video keep doing this 👍👍👍👍👍👍👍
thank u bini
የኔ ምርጦች በርቱ❤❤❤❤
Damnnn jahnny 200k 😳 view broo keep it 💯 👌 👍 👏
አንድላይ ስሰሩ ነው ጥሩ እሚወነው👍
Jhanny this vidio is goinn crazy withn only 5 hour😮❤❤
God bless you Yang Man ❤❤❤❤❤❤❤
Please, Eritreans stay away from this banda weyane flag.
Thank you brothers🙏
የወደድኩት ፕሮግራም❤🎉
Keep up doing the good work bro!!
Thank you guys, one day we will be as fame as America and China
lol
Tru sera new Bro, Hagerachnen tastewawukatalachu❤
I am from eritrea 🇪🇷 thankyou
ኢትዮጵያ እና ልጆቻ አላህ ይባሪካቸው
Good job❤❤❤❤❤❤
እረ ጃዬ የረሳውት ነገር ጓደኛክን ንገረው እኔም አስተያየት ሰጥቼው ነበር ምን መሠለክ ቪዶ ሲሠራ በብዛት እጊሊዘኛ ይጠቀማል እንዴ ለኛም ይታዘንልን የማንሰማ የማንናገር አለን ደሞ አማርኛችን አለም አቀፊ ቋንቋ ሆኖ ቁጭ ብሏል መናቅ እንዳይሆን እና አማርኛ በብዛት ይጠቀም ሳሚ ጓደኛክ ማለት ነው አንተ ግን ጥሩ ነው ወደ አማርኛ ታዳላለክ ያደሞ አሪፊ ነው ካተ ይማር በተረፈ ምርጥ ጓደኛሞች ናቹ በርቱ 👏
abo temechachugn getan...one love 🇪🇹 and 🇪🇷
endi beza endalachu "hoya-hoye" chefru,... love your work janny
Thank you our brothers for respecting our country Eritrea ቀጥሉት❤🎉
Nice content jahnny.
ጃኒ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት ሀገር ናት:: ሰይጣኑ መለስ ዜናዊ ሰንደቅ ዓላማችን ላይ የለጠፈው በዐለም ዙሪያ ያሉ ሰይጣን ዐምላኪዎች የሚጠቀሙበት ዋና ምልክታቸው ዐምስት ጫፍ ያለው ፔንታግራም ኮከብ (the five pointed star pentagram) ሀገራችንን ኢትዮጵያን ዓይወክላትም::
Fetari yefeterachewen kewakebt yeah seytan mileket new eyalk new
😡😡😡😡😡😡😡😡😡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔️
እና ልትቀይረው ነው bayzewe ቀስተደመና ንም ይጠቅሙታል ሴጣን አምላኪ ያልካቸው
@Eyob yante flag eko yeseitan flag new ante mehayim.
@@zerudemmelash1214አንተ ነህ መሀይም። በሀያ ዓንደኛው ክፍለ ዘመን ስለ ፔንታግራም ኮከብ ዕንኳን የማታውቅ ቀሽም።
Thank you for the Eritrean flag you show ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ኤርትራ ገደል ትግባ
Next pls😂❤❤
waw very good tanks my ethiopia❤❤❤❤
ወይይይይ አንዳንዶቹ የት ዳለን እንኳን አያቁም😂😂😂😂
Kkkkk
Maweke selenayefelegu new selfesh yehon hezeb new Ye Amerika sew
i like this group ,thankyou for introduce our flag and country , God help you
Thank you Bro 🇪🇷❤️
❤️🇪🇷🇪🇹❤️
Now we talking ja , i always want you to connecting with people . W content
This was fun to make for sure I’m surprised at least some people don’t know Brazil 😂
Fr😂
Americanima taqwalech Ithiopia bedenbnew inji👍👍👍 bertulin wuboche yene mirtoch❤👏👏👏🙏❣️❣️❣️
ማርያምን ከአሜሪካ ድባይ እጀጉን በከተማ ውበት በአሰፓልት ሁሉም ነገር ትበልጣለች
ዱባይን የሚወዳደራት ሀገር የለም በውበት
አዲስ አበባም ትበልጣለች ኧረ አሁን ካየነው።
ጎበዞች አገራችንን አስተዋወቃችሁ ፈጠሪ ይባርካችሁ
continue this content man
glad u liked it thank u
Thanks bro betam nw yemadenkachuh
ይመቻቹ የሃበሻ ልጆች❤
ጥሩ ፑርሮግራም ወደድኩት
ሰላማችን ይብዛ ኤርትራዊ ነይ፡
Love you ethiopia
#የምኒልክ_ሃገር_ብላቹህ ብትጠይቁ ነጩም ጥቁሩም በደንብ ይመልሱላቹህ ነበር!😅👌👍
😂😂 እውነት ነው አገር ውስጥ ያሉት ይናደዱልን ነበር
😂😂😂😂😂
Wow great work 👍🏽👏🏻💯
Love your program, why don't you go to GYM and build ur body u r at the right age to start gym so go and build ur body and motivate others.
i have hernia so its hard for me to workout but i will soon
@@jahnnyVLOGS You should get surgery for that. That's easy to fix. Other wise, if you don't hit the gym, you will just get weak, and no muscle build on your frame.
ማነው እንደኔ የፅኑ ልጅ ቲሽርት የተመለከተው
We need more.content like this bruh
🫡🫡
እግረ መንገዳችሁን ስለ ላሊበላ፣ስለ ሉሲ በጀርባ እድርጋችሁ ብታስተዋውቁ ጥሩ ነው