የመገለጥ መንፈስ ---- ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 167

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 3 ปีที่แล้ว +49

    ሁልጊዜ ያንተን ትምህርት በሰማው ቁጥር ገና ጌታ እንደተቀበልኩኝ ያክል ይሰማኛል ያንተ ምህመናል በጣም እድለኛች ናችሁ ምነው በአካል እዛ በሆንኩኝ እላለው
    ወንድም ደቭ ዘመንህ ይለምልም ተባረክልኝ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 3 ปีที่แล้ว +62

    ዴፍ እድለኞች ናቸው ምዕመኑ እንደዚህ ቃሉን እያብራራ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እሚያስተምራቸው በአጠገባቸው ስላላቸው በምትለቃቸው ትምህርቶች ብዙ ተሰርቻለው ጌታዬ ጸጋውን ያብዛልክ እወድሃለው ።❤❤👏👏

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 2 ปีที่แล้ว +15

    ስለ አንተ እግዚአብሔር እጅግ አደርገ አመስግነዋል! እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልምልህ🙌✝️📖❤️🔥💯🙏🙏

  • @lifelife4904
    @lifelife4904 3 ปีที่แล้ว +23

    እድሜህ ይርዘም እኩዋን ትምህርቱን ሰምቻ ቀርቶ ገና ሳይህ ነው ደስ የሚለኝ እየሱስ ጌታ ነው ፀጋውን ይብዛልህ

  • @KelemwuaWorku
    @KelemwuaWorku ปีที่แล้ว +7

    እስከ ዛሬ ለበዛልህ ፀጋ ጌታን አብዝቴ አመሰግናለሁ ።ዘመንህን በሙሉ ደግሞ ይባርክህ

  • @SelamGEBRE-hj6dv
    @SelamGEBRE-hj6dv 6 หลายเดือนก่อน +2

    Glory to God 🙏 God bless you May Brother

  • @tigesthebabo4241
    @tigesthebabo4241 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለዚህ የእውነት እና የህይወት ቃል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይባረክ ፓስተር አንተም ተባረክ ይህንን ቴክኖሎጂ በርቀት ላለን እኔን መሰል ወገኖች ይህንን ትምህርት እዲደርሰን ላረገው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ሀሌሉያ።

  • @mattimenna587
    @mattimenna587 3 ปีที่แล้ว +11

    በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ ! ጌታ ገልጦልሃል, ጨምሮ ይግለጥልህ ' ለብዙዎች ትተሪፍለህና ::
    እባካችሁ ከመሃል አትጀምሩ ያለቦታውም አትጨራሱት።

  • @yeMary_sister1973
    @yeMary_sister1973 2 ปีที่แล้ว +9

    በምዕመናኑ ቀናሁ!!! 🥰
    አጠገባቸው ይህንን የመሰለ መምህር እግዚአብሔር ሰጥቷቸዋል። 🥰
    ዴቭ ቃሉን ጨምሮ ያብራልህ 🥰

    • @petrosteferi9215
      @petrosteferi9215 2 ปีที่แล้ว

      መምህሩ መንፈስ ቅዱስ ነው እኛ ደግሞ ምዕመን ሳንሆን "ካህናት ነን" ክብር ለጌታ ይሁን

    • @ayehegngeta977
      @ayehegngeta977 2 ปีที่แล้ว

      አትሳሳት እራሱ ዴቭ ያስተማረውን አዳምጥ ስለ ካህን ሊቀ ካህን ለቀ ካህን ክርስቶስ ብቻ ነው የመልከ ፄዲክ ካህንነትን የወረሰ

    • @MIsraktesfaye-zd5dz
      @MIsraktesfaye-zd5dz 9 หลายเดือนก่อน

      ።ተባረክ የእግዚአብሔር ሰዉ አሜን

  • @tamratmulugeta9027
    @tamratmulugeta9027 2 ปีที่แล้ว +4

    ጸጋ ይብዛልህ!!!!!
    የክብር እቃ የሆነ ማንነቱን ከመጽሐፉ የተረዳና ያወቀ ኑሮው ከሚያነበው ነውና ምንም ማድረግ አይቻልም።
    ኢየሱስ ሆይ ልጆህ ነን። ስንሰማ እንኳ ቃልህ በእውነት እንዲገናኘን እንዲዋሃደን ጸጋህን አብዛልን።
    ዘጋ ይብዛልህ።

  • @Tube-hg5np
    @Tube-hg5np 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎይታ ይባርኽ ዘበንካ ሁሉ ይባረኽ ደስ የሚል ትምህርት መንፈስ ቅዱስ ያለበት ድስ ይላል

  • @GeexeeDu9-lm5ni
    @GeexeeDu9-lm5ni ปีที่แล้ว +1

    🥰 🥰 Yes

  • @Antenehbizuayehu-e6p
    @Antenehbizuayehu-e6p 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @danielfurgasa758
    @danielfurgasa758 5 หลายเดือนก่อน +1

    Glory to God

  • @keabsitota1170
    @keabsitota1170 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ጸጋዉን አብዝቶልህ በነዚህ ትምህርቶችህ ለብዙ ሰዎች እንድትደርስ እግዚአብሔር የቲቪ ቻናል ቢሰጥህ ደስ ይለኛል
    አንድ አንዴ እንደውም እግዚአብሔር ብዙም ለሰው ነብስ የማይጠቅም አገልግሎት ለሚያገለግሉት እንዲሁም ለአንዳንዶቹ ሌቦች ሰቷቸው ለዚህች ቤተክርስቲያን ለምን እንዳልሰጠ ግራ ይገባኛል
    ብዙ ሰው እንደኔ ይታደስ ነበር ግን እግዚአብሔር በሁሉም ትክክል ነው

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว

      Lol Yes, God knows what He's doing!

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 ปีที่แล้ว +13

    ስለ ብልጽግና ወንጌልም ብታስተምረ በጣም ጥሩ ነው።ምድሪቷ ተወራለች፣ሌላው ክርስቲያን ሆነው motivational speech ስለሚያስተምሩ አገልጋዩች!! ፣በስባዎቹ ምዕራባውያን ብለው ብለው ሲያቆሙት አሁን በተለይ በአፍሪካ ከወንጌል ጋር ተደባልቆ ይስበካል please በተለይ ወጣቱ ግራ ገብቶታል ምን ማለት እንደሆነ አስተምር።

    • @tadeleenaro8585
      @tadeleenaro8585 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ ባክህ አሁንም የገባህ አይመስልኝም ፀጥ ብለህ ስማዉ!ወንጌል ብልፅግናም ድህነትም አይደልም ስለ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ የፀጋው ባለፀግነት ነው 12:33 13:07

  • @relaxationomega4504
    @relaxationomega4504 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dave for your commitment! I praise God about his grace which revealed in your ministry.❤

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ጥቂት እርምት ልጠቁምህ ሐዋርያው ጳውሎስ ቆሮንቶስ ውስጥ አልቆየም ያልካት ስህተት ነች አንድ አመት ተኩል ቆይቷል ሊያውም አይሁዶች እየበጠበጡ ስላሥቸገሩት በቃኝ ከዚህ ለቅቄ መሔድ አለብኝ ባለበት ሠአት ጌታ እንዲቆይና ብዙ የሚድኑ ሠዎች እንዳሉ ስለተናገረው እንደነበረ ሐዋርያት ሥራ ውስጥ አለልህ፡፡ሁለተኛ አንተም ሆንክ ብዙዎች አስተማሪዎች ያላሥተዋላችሁት በጭፍንና በግልብ የምትሮጡበት የቆሮንቶስ ሠዎች የተባሉት ቆሮንቶስ ያለችው ግሪክ ውስጥ ቢሆንም እየተሠበከላቸው ያሉት በቆሮንቶስ የሚኖሩ አይሁድ ናቸው፡፡ቢያንስ አህዛብ የብሉይ ኪዳንን ጥቅስ እንደማያውቁና እየተከራከሩ እየተቃወሙ ያሉት አይሁዶች ብቻ እንደሆኑ ማስተዋል ነበረባችሁ፡፡በተለይ በሮሜ መልእክትና በገላትያ መልእክቶች ያሉት ህግን በሚመለከት ጥቅስ አዘል ውዝግቦች ከአይሁድ ጋር ብቻ እንደነበሩና እንደእኛ ዘመን የብሉይ ኪዳን መፅሀፍት ተጠርዘው ለአህዛብ የቀረቡበት ሁኔታ አልነበረምና በግሪክ ያሉ አህዛብ የሁለቱን ክርክር ከማዳመጥ ውጭ ሊቃወሙ የሚችሉበት አንዳችም የእስክሪፕት ጥቅስ እውቀት አልነበራቸውም፡፡አይሁዶች ግን እያንዳንዱ አይሁድ ከህፃንነቱ ጀምሮ ሢወርድ ሢዋረድ አስክሪፕት እየተቀባበለ እንደባህል ሁሉም አንባቢ ነበር የተሥፋውን ዘር ጠባቂም ናቸውና፡፡ሐዋ 18:10-13 አንብብና አስተካክል፡፡ወደአህዛብ እሄዳለሁ ነው ያለው ጳውሎስ፡፡ቆሮንቶስ ውስጥ የሚኖሩ አይሁዶችን ነው እዚህ ከተማ ውስጥ ብዙ(የሚድኑ) ህዝብ አሉኝ በማለት ጌታ ለሐዋርያውጳውሎሰ የተናገረው፡፡

  • @biretube1989
    @biretube1989 ปีที่แล้ว +1

    ዴቭ የምታስተምረው የእግዜአብሔር ቃል ለዚህ ዘመን ትውልድ በጠም አስፈልግ ነው እኔንም በጠም ጠቅሞኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለመፃሐፍ ቅዱስ አንተ አስተምር የኛዎቹን ተዋቸው.!!

  • @tegegndilbato8920
    @tegegndilbato8920 3 ปีที่แล้ว +8

    Much grace and peace be unto you! May God bless your ministry much more.

  • @radetkasiye-6879
    @radetkasiye-6879 ปีที่แล้ว +1

    የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር ጅማ እያለው አንተን አለማወቄ ነው መጠቀም አለመቻሌ ጌታ ዘመንህን ይባረክ

  • @haymanotmoga5436
    @haymanotmoga5436 ปีที่แล้ว +1

    ጌታአብዝቶ ይባርክህ አሁንም ጌታ ለትዉሌዲ ሰዉ ያስነሳ

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዳንተ ያሉ አስተማሪዎች ጌታ ያብዛልን።

  • @bilisumadebele6011
    @bilisumadebele6011 ปีที่แล้ว +1

    Egzaber Yemesgen sile Hulu.

  • @AwolSheka-ws6dw
    @AwolSheka-ws6dw ปีที่แล้ว +1

    Oh it's amazing blessed

  • @Gracemedia1234
    @Gracemedia1234 3 ปีที่แล้ว +1

    Devoyeeeeeeee...mye jimma tizitayeeee....getaan yetekebelkubet church yetexemekubet betee..memihiree deviyeee...wengel yastemarkegn wuddu wendimme bexaaaa
    New miwediiii 100000000 amet nurilin

  • @beekamdibisa9900
    @beekamdibisa9900 3 ปีที่แล้ว +1

    I am happy to like this video as first person!

  • @ees988
    @ees988 2 ปีที่แล้ว +2

    My favorite teacher ❤️

  • @etamamo3527
    @etamamo3527 หลายเดือนก่อน

    የመገለጥ መንፈስ አሁንም አ ብዝቶ ይብዛልህ

  • @AbrehamYohannes-zn4oo
    @AbrehamYohannes-zn4oo ปีที่แล้ว +1

    I am if we all Ethiopians accept,follow and practice a teaching of this dear bro dev,I am sure that soon and at least Ethiopian church would be resformed.but the sadest thing is all most all the sheeps are following the so called fals profets.that is what makes difficult to dev

  • @senayityosief8665
    @senayityosief8665 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @gebreadole2509
    @gebreadole2509 3 ปีที่แล้ว +23

    የእትዮጵያ ቤተክርስትያን ያንተን ትምህርት ብትሰማና ብታስተጋባ ጥሩ ነበረ እላለው

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለጌታ ይሁን ስለ ቃሉ፣ የመገለጽ መንፈስ ይሁንልን።

  • @Elias-pm6ld
    @Elias-pm6ld ปีที่แล้ว

    የኛ ጳውሎስ ነህ!!! ብዙ ገለባ ነው የተራገፈልኝ። I LOVE YOU DAVEYE❤

  • @metinabebe6925
    @metinabebe6925 2 ปีที่แล้ว +3

    Life changing teaching. May the Lord Bless you more and more

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄንን በመስማታችን እድለኞች ነን በእውነት እንደህ አይነት አስተምህሮ ነብስን አጥንትን ሰርፆ ይገባል ልክ አናጥ በቱንብ ግንቡን እንደምያስተካክ ወጣ ገባ ያለውን የቃል መረዳታችን ይስተካከላል። በአንተ ውስጥ ስለላው የማስተማር እውቀት መንፈስ ቅዱስ ይባረክ። ይጨምርልህ ደቪዬ ፀጋው በእጥፍ ይብዛ አሜን።

  • @tamratmulugeta9027
    @tamratmulugeta9027 2 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋ ይብዛልህ!!!!!
    የክብር እቃ የሆነ ማንነቱን ከመጽሐፉ ሲረዳ ኑሮው የሚያነበው ነውና ምንም መድረግ አይቻልም።
    ኢየሱስ ሆይ ልጆህ ነን። ስንሰማ እንኳ ቃልህ በእውነት እንዲገናኘን ጸጋህን አብዛልን።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋው በእጥፍ ያብዛልህ ወንድሜ ዴቭ 🙏በአዲስ ትምህርት ሰለመጣህ ደስ ብሎኛል 🥰

  • @sinaeldanatett2119
    @sinaeldanatett2119 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤oh it good 👍 thank you

  • @mekuriaedae4327
    @mekuriaedae4327 3 ปีที่แล้ว +3

    this is the truth that all have to know. thank you brother DEV

  • @solaafjgefeta5179
    @solaafjgefeta5179 2 ปีที่แล้ว +2

    Tadilenal tebarikenal bante generation wusti alenina!! Always I surf TH-cam to find your teachings! God bless you in all

  • @meselechmado8544
    @meselechmado8544 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
    አዲስ ትምህርት በጣም ደስ ይላል🥰👏👏👏👏

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 ปีที่แล้ว

    የጌታ ፀጋ ያብዛልህ❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @tizaluterefe6165
    @tizaluterefe6165 2 ปีที่แล้ว +1

    በትምህርትህ በጣም ተባርኬአለሁ ፤ ተረጋግቶ መናገርን እና ማዳመጥንም ለመለማመድ ምክንያት ሆነኸኛል .........እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!

  • @yacob38
    @yacob38 ปีที่แล้ว

    Truth gospel never confusion ❤

  • @misganaassefa7939
    @misganaassefa7939 2 ปีที่แล้ว +2

    I love this preach(teaching)! It is heavenly blessing. Love you Brother!

  • @amanuelwero6448
    @amanuelwero6448 2 ปีที่แล้ว

    TEBAREKLIGN DAVE

  • @nanitaye6670
    @nanitaye6670 2 ปีที่แล้ว +1

    Much grace and peace be unto you my brother

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 2 ปีที่แล้ว +1

    ዴቭዬ በጌታ ፍቅር በጣጣጣም እወድካለው አንተን የሰጠን ጌታ እባርከዋለው ፀጋውን ይጨምርልክ ነፍሴን በቃል ታረሰርሰዋለክ አሁንም ቃሉን በሙላት ይግለጽልክ ያባቴ ልጅ ወንድሜ

    • @yonasseifu1471
      @yonasseifu1471 2 ปีที่แล้ว

      በቃልም በኑሮም ክርስቶስን የምትገልጥ የተባረክህ ሰው!
      ፀጋው አሁንም ጨምሮ ይብዛልህ

  • @temesgenredi7279
    @temesgenredi7279 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ዳዊት ለአንተ ስለ ተሰጠዉ ጠጋ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሔር አብ አባትን አመሰግን አለሁ
    በሐይማኖት ካባ አይኗ ተሸፍኖ ከጌታ ጠጋ ርቃ ለምትኖረዉ የክርስቶስ አካል ለሆነችዉ ቤተክርስትያን አንደ አንተ የሚአስተምሩ ያብዛልን
    አሜን አሜን አሜን።

  • @eteneshadmasu2756
    @eteneshadmasu2756 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen

  • @BuzeBety
    @BuzeBety 10 หลายเดือนก่อน

    ጌተ ይበርክ መትረፍ የለብን በዝህ ትምህት እንተርፈለን ተበራክ ጌታ ለትውድ ሁሉ ያድርስህ

  • @henokmarkos4835
    @henokmarkos4835 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ይብዛልህ ደሞ ፈታ እያረክ ነው የምታስተምረው 😊😊

  • @tsegagudissa9885
    @tsegagudissa9885 3 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ዳዊት ተባረክ::

  • @shewabelaykidane8997
    @shewabelaykidane8997 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ከዚ በላይ የቃሉን ፍቺ ያብራልህ

  • @assefaadugnaIbsa
    @assefaadugnaIbsa 28 วันที่ผ่านมา

    ዴቨ ምነዉ አገሬ ጅማ በሆነ መንፈሣዊ ቅናት ቀናሁ ጌታ ይባርክህ ።

  • @zinasheshetu82
    @zinasheshetu82 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ይብዛልህ !!!

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦኦኦ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክጸጋ ይብዛልህ ዋዉዉ ለምድራ በረከትነህ

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @amazing-3691
    @amazing-3691 2 ปีที่แล้ว +1

    Dave, grace of our Lord be multiplied unto you!

  • @tesfayemekonen4904
    @tesfayemekonen4904 3 ปีที่แล้ว +1

    Dave Geta tsegawin yabizalih bezeh zemen endante yale astemari seleseten Getayen ameseginalehu

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 😍

  • @tsionsamuel6539
    @tsionsamuel6539 ปีที่แล้ว

    egzabher yebarkeh

  • @rich231-t6d
    @rich231-t6d 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን እላለው ፀጋ ይብዛልህ እውነት በትምህርቶችህ በጣም ተጠቅሜያለሁ ታንፄአለሁ እወድሃለሁ

  • @GeexeeDu9-lm5ni
    @GeexeeDu9-lm5ni ปีที่แล้ว

    Wow Tabarakuu 🥰

  • @abeneazerts8226
    @abeneazerts8226 3 ปีที่แล้ว +2

    ዴቭ የምያበረታው ፀጋ ይብዛልህ🥰

  • @zewduwubishet3084
    @zewduwubishet3084 4 หลายเดือนก่อน

    ❤ zewdu

  • @danealdaka
    @danealdaka ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @axum5048
    @axum5048 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more brother

  • @biratubobo8613
    @biratubobo8613 2 ปีที่แล้ว +1

    Blessed man!
    Proud of you!!!

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Tebarkulin bebizu
    በአገልግሎታቸው በጣም ተባርካለሁ 🙌🙌🙌🙌🙌✅✅✅✅✅✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️📖📖📖📖📖📖

  • @wondafrashabate7300
    @wondafrashabate7300 3 ปีที่แล้ว +1

    Realy interesting. Blessed and Keep it up,

  • @ashunetky4630
    @ashunetky4630 2 ปีที่แล้ว

    Brother Dave 🙏🏿🥰😇

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 4 หลายเดือนก่อน

    The gospel will give us:
    Salvation, healing, all kind of protection, and blessings/prosperity/, and everlasting life In Heaven.This is the full gospel.
    Jesus became poor for us to be rich :this is prosperity. We are blessed by heavenly blessings.
    We are prossessed from glory to glory.
    Psalm103:1-6.

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 3 ปีที่แล้ว +1

    The grace of our Lord Jesus Christ be with you!!

  • @addisuberhanuofficial1829
    @addisuberhanuofficial1829 2 ปีที่แล้ว

    God blessed u

  • @Baslealtassew74
    @Baslealtassew74 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @mahderyared4
    @mahderyared4 3 ปีที่แล้ว

    Gezew beders gez.....letekemachen geta seleseten anten ER yemesgen hulem ades nger emaralhu tsga yebezalh yebezalh 🎩🎩🎩🎩🎩

  • @yorda106
    @yorda106 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ 🙏🏽 ተባረክ 🙌🏻

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሻል እህቴ ይሄንን ተመኝሁ ቁጭ ብየ መማር ጌታን በደንብ መማር
    ጌታ ይባርክህ ባንተ ተምረናል ይጣንውን ወንጌል ትምህርት ካንተ ብቻ በዝህ ዘመን ተገኝ ተባረክ ።

  • @Zedgez30
    @Zedgez30 2 ปีที่แล้ว

    GOD Bless you!!

  • @abayinehkabeta4393
    @abayinehkabeta4393 3 ปีที่แล้ว

    Waaqayyoo Abbaan,Yesus Kiristoos Gooftaanis ayyaana,araara,nagaa sif haa baay'isuu!!!

  • @selamatnafe1855
    @selamatnafe1855 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርክክ ፓስተር

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene692 3 ปีที่แล้ว

    Ehud Ehud sayihon kidame kidame neber church yemihedut. Miknyatum senbet kidame enji Ehud adelem . Tebarek.

    • @misganawbeyene692
      @misganawbeyene692 3 ปีที่แล้ว

      Eyesus Geta new
      Senbet kidame new.

    • @misganawbeyene692
      @misganawbeyene692 3 ปีที่แล้ว

      Isaiah 58:13-14, Luke 24: 1.., Luke 4:16, Genesis 2:1.. , Exodus 20, The Apostles never changed the Sabbath day. They gathered and worshipped God on the Sabath day, but not on Sunday. Sunday is the beginning day of the week and when you start counting the week you have to start from Sunday then the seventh day is Saturday. Isaiah 58: 13-14 God said my day . Genesis 2:1.. God blessed the 7th day which is Saturday not Sunday.

  • @lilimaraki9704
    @lilimaraki9704 3 ปีที่แล้ว

    E/r zemenehin yebarik betemeritek bezu tebarikenal

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 3 ปีที่แล้ว

    በአገልግሎቱ በጣም ተጠቅሜለሁ ፀጋውን ያብዛል

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 3 ปีที่แล้ว

    Thank you ye egthbher sw

  • @architectbiza6117
    @architectbiza6117 10 หลายเดือนก่อน +1

    🎉 እንዲህ በማስተዋል የሚሰብክ ሰው ማግኘቴ ደስ ብሎኛል ፣ አብ በወልድ ስም ባርኮሀል🙏

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም ትምሀርት ነው ተባርክ ዎንድም በርታልኝ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @megersaabera6932
    @megersaabera6932 3 ปีที่แล้ว +1

    What a fantastic teaching!No more confusion then!

  • @Simonkind0
    @Simonkind0 ปีที่แล้ว

    Jimma u guys lucky ❤❤

  • @zinashworku859
    @zinashworku859 2 ปีที่แล้ว +1

    Tsega yebzalhe

  • @birukmelaku6912
    @birukmelaku6912 3 ปีที่แล้ว

    Blesss you my brother from New York America.

  • @berihunyacob8759
    @berihunyacob8759 2 ปีที่แล้ว

    Much Grace!

  • @befrduseifu9341
    @befrduseifu9341 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምንም አልልም እ/ር ከዚ የበለጠ ከመግለጥ ለትለት ያብዛል እንደአንተ አ/ርን ለማሳየት የሚጥሩ ወንድሞችን በምድርችን ያብዛልን ከዚህ የበለጠ እራሱን ይግለጥል።

  • @lebra2863
    @lebra2863 3 ปีที่แล้ว

    Much grace to you brother dave

  • @jss1027.
    @jss1027. 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባርከሃል

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว +1

      Lol if you say that, you must be listening to him!👍he said on one of his teaching "Tebarekenal" like it!!