መንፈሳዊ Currency || ፓስተር ሜርሲ መስፍን || Pastor Mercy Mesfin

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 127

  • @YahwehShaho
    @YahwehShaho 8 หลายเดือนก่อน +43

    የማታውቂኝ ግን እኔ የማውቅሽ ውድ ፓስተር በአገልግሎትሽ እጅግ ከተማሩ እና መልካም ተፅዕኖ ከፈጠሩብኝ ድንቅ ደግሞም የተባረክሽ ሴት እንዷ እና ዋነኛዋ ነሽ። ብሩክ ነሽ። 🔥❤

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዛፍ ሆኖ ይመጣል አሜን❤

  • @abebabasore
    @abebabasore 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 4 หลายเดือนก่อน

    Psalms 112 አማ - መዝሙር
    2: ዘሩ በምድር ላይ ኃያል ይሆናል፤
    የቅኖች ትውልድ ትባረካለች።
    3: ክብርና ባለጠግነት በቤቱ ነው፥
    ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል።

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 4 หลายเดือนก่อน

    Psalms 5 አማ - መዝሙር
    12: አንተ ጻድቁን ትባርከዋለህና፤
    አቤቱ፥ እንደ ጋሻ በሞገስ ከለልኸን።

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ ፓሰተርዬ እንዴት እንደሚወድሺ ለእውነት ዘመንሺ ይባረኪ❤❤ ጌታ እንደ አንቺ /በአንቺ ላይ ከሚሰረው በላይ እንድሰራ ተምኛው መልካም ቀናት ቀናውብሺ❤❤

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 8 หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ከነቤተሰብሽ ተባረኪ እህታችን መርሲ የእግዚአብሔር ስሙ ማደሪያው ዙፋኑ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለማዊ ይባረክ አሜን 🙏

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 หลายเดือนก่อน

    ሜርሲዬ! ድንቅ መልክት wow

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባርኩ❤🙏❤

  • @MeskermKetema-z2f
    @MeskermKetema-z2f 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሜርስዬ ስወድሽ አንቺን የሰጠን አምላክ ይባረክ አገልግሎትሽ ሁሉ ይጠቅመኛል ፣ደግሞም በጣም ይለውጠኛል ተባረኪልኝ፣፣አሜን ።

  • @Libamsett
    @Libamsett 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወርቅ ተባረኪ ሁሌም የሚጋባ የከበረ ነገር ያለሽ ነሽ 🥰❤❤

  • @lemlemgzgaber5982
    @lemlemgzgaber5982 8 หลายเดือนก่อน +5

    ❤አሜን ቅነ ነኝ ብየ ራሴን መካብ እንዳይሆንብኝ እግዚአብሔር አምላክ ግን የሰጠኝን ቅንነት ይጨምርልኝ አምላኬን መፍራት ይሁንልኝ ❤አሜን

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 8 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ሁሌም በአንቺ መልዕክት አለው ፓስተር ሜሪሲ እግዚአብሔር በአንቺ የጀመረውን መልካም ነገር ሁሉ በአንቺ ይጨርስ እንወድሻለን😍❤🙌

  • @danawityohannes6956
    @danawityohannes6956 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @MunitBehailu
    @MunitBehailu 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarki

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀምሮኛል አድጋለሁ

  • @lemlemmebrahtu2110
    @lemlemmebrahtu2110 8 หลายเดือนก่อน

    ጎይታ ይባርኺ ብጣዕሚ ሓያል መልእኽቲ፨❤❤❤❤

  • @hiwotaga2397
    @hiwotaga2397 8 หลายเดือนก่อน +3

    Wow I received it’s my message thank you Jesus it’s wonderful ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ በትምርትሽ.. ትህትናዬን, ያን የመሰለ ቅንነቴን እየጣልኩ እንደመጣው አስተውያለው እና በአንድነት ውስጥ ያለውን ሀይል እንዳስተውል አርገሽኛል ተባረኪ❤❤❤

  • @mekdestafesse-g2g
    @mekdestafesse-g2g 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን! ጌታ ሆይ ቅንነቴ በምንም ምክንያት አይወሰድብኝ!🍅🍅🍅

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ሜርሲ ! ስሙ ይመጥንሻል !!
    እንዲህ ያለው ረጋ ያለ ደግሞም በ እውቀት የታጨቀ ትምህርት , ስብከት ይመቸኛል በርቺ አመለጠኝ እስካሁን ስላልሰማሁሽ ክረንሲን ተረዳሁ ዋው ዋው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @shewayegurmu4230
    @shewayegurmu4230 8 หลายเดือนก่อน

    Stay Blessed🙏🙏🙏

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ በ ኢዉነት ኢኔ ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ አግልግሎትሽን የተካፈልኩት በጣም ነዉ የተባርኩበት ዝግ ባሌ ድምጽ ደስ በምለዉ አገላለጽ ጌታ ይባረክሽ አሜንንንንንንን አሜንንንንን እግዚአብሔር ሞጎስ ይብዛልኝ ❤

  • @hanameshesha2489
    @hanameshesha2489 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ጌታ የስጠን ስጦታ ይገርማል የምከር የጠበብ መንፈስ ትካፍ ኩ ተባረኪ ❤💐💐

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ሴት እወድሻለው ለምልሚ😍😍😍

  • @yanethabib9045
    @yanethabib9045 8 หลายเดือนก่อน +1

    She's so wonderful Wow! May God bless you! Great message 🙏🙏🙏

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 8 หลายเดือนก่อน +1

    አመአን አሜንንን አመአን 📖🤲🏻
    ታባራክዕ 🍒🍒🍒🍒🍒

  • @fikirtetilahun8902
    @fikirtetilahun8902 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተርዬ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ

  • @DamuBegna-pg4fn
    @DamuBegna-pg4fn 7 หลายเดือนก่อน

    Endat ayinet lib yemiyars dink malikt new
    Tsegaw enda fasasebish yastawukbishal andabatish yetebarake new paster Mercy tebareky

  • @belaybast6827
    @belaybast6827 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🎉🎉🎉

  • @addedyalew
    @addedyalew 5 หลายเดือนก่อน

    waw God bless you

  • @haimibeyene
    @haimibeyene 7 หลายเดือนก่อน

    God change my life by your teaching!! God blessed you

  • @mbspromotion4972
    @mbspromotion4972 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ጌታ ፀጋውን ያበዛልሽ በርቺ
    እንዳንቺ ዓይነት ሴቶች በቤተክርስቲያን ያብዛልን ❤❤

  • @rahwahailemariam8039
    @rahwahailemariam8039 8 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤ kbr le Geta Yesus yhun tebareki Paster Mercy❤❤❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amenn Amenn geta yibarek ewinet ene ayichewalehu geta tamagn.new🙏🙏🙏 paster mersi tebareki

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ፓስተር

  • @Amezen-m9z
    @Amezen-m9z 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜን አሜን በኢየሱስ ሰም 🙌🙌🙌

  • @ZenebechGirima
    @ZenebechGirima 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YenatSirahbizu
    @YenatSirahbizu 8 หลายเดือนก่อน

    ጊዜው የቅኖች ነው

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeen Ameeen Kibir Liyasus Yehuni Geta Yebarkishi Zamanishi Yebarki❤❤❤❤❤

  • @yemisolomon7628
    @yemisolomon7628 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ሆነ
    ይሁን አለ ሆነም
    እህቴ ተባረኪ ይብዛልሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን! ጌታ ሆይ ቅንነቴ በምንም ምክንያት አይወሰድብኝ!

  • @EtaferKemaw
    @EtaferKemaw 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኬ ለምልሚ ክብሩ እግዚአብሔር ይውሰድ በጣም ተነክቼበታለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ትውልድ በእናንተ ይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tsegaorcutt2480
    @tsegaorcutt2480 8 หลายเดือนก่อน

    Powerful teaching! I love the title “Spiritual Currency.”
    ቅንነት፣ እግዚአብሔርን መፍራት፣ ሀሳብ፣ ሞገስ፣ ዘር (seed)፤ ግንኙነት (relationship/connection)፣ Unity.
    Bless you Pastor Mercy!
    May God help us to invest in these currencies!

  • @wintanakidanehabte1720
    @wintanakidanehabte1720 8 หลายเดือนก่อน +3

    Glory be to God.

  • @negedemoges1003
    @negedemoges1003 8 หลายเดือนก่อน

    Wow Mercy ❤ what a message 🎉you are blessed❤❤❤

  • @MahderKebede-q1h
    @MahderKebede-q1h 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow ye Er set jegena neshe tsga yebezalh ❤❤❤ yen modell neshe Amen Amen 🙏 🙌 ❤

  • @solomontadesse2028
    @solomontadesse2028 8 หลายเดือนก่อน

    ፓ/ር ሜርሲ ቃለህይወት ያሠመልን

  • @yosefanteneh1904
    @yosefanteneh1904 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ተባረኪ

  • @endegenagetachew
    @endegenagetachew 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እውነት ነው ቅንነት እንዴት በእግዚአብሔር መንግስት እንድሚሰራ አይቼአለሁ

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤ተባረኪ በብዙ ❤❤

  • @aynalemlema
    @aynalemlema 8 หลายเดือนก่อน

    ሜርሲዬ ስወድሽ ተባርከሻል ድሮ ነው የማውቅሽ እምታምሪ ሴት ስለ ትዳር ግሎባል ሆቴል ስትሰብኪ ሲዲው ነበረን መልዕክት ነው ክፉ ዘመን ነው ቅንነትሽን የሚገዳደር 😮

  • @retasa7652
    @retasa7652 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you women of God Beka yene be ken beken snor Principale yhe new morning tenace ende kinin wesjew new yemwtaw Mengede Hulu berket be berket new Betam Asfelaghi Tmhiet new Tebarkebetalw

  • @koketTomas
    @koketTomas 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen❤❤

  • @teddybakalou2171
    @teddybakalou2171 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ❤❤❤❤❤

  • @kebrontarekegn123
    @kebrontarekegn123 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንን

  • @danawityohannes6956
    @danawityohannes6956 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አድራሻዬን ያዉቃል

  • @rabiyazewedu843
    @rabiyazewedu843 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን የእግዚአብሄር ልብ ይሁንልኝ

  • @wintanakidanehabte1720
    @wintanakidanehabte1720 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 8 หลายเดือนก่อน

    Pastor geta yebarkshe tsegawen yabezaleshe ❤

  • @yohannsdesalegn6743
    @yohannsdesalegn6743 8 หลายเดือนก่อน +1

    The blessed woman amazing lesson!

  • @afeworkganebo7182
    @afeworkganebo7182 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወዳጄ ስለ አንተ አምላኬን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ !! የምታመጣቸው መለዕክቶች በሙሉ ሕይወቴን እየሰሩ ስለሆኑ ብሩክ ሁንንን!!!!

    • @yesharegbeyene1271
      @yesharegbeyene1271 8 หลายเดือนก่อน

      ፖስተር ሜሪሲ ትባላለች !ጌታ እግዚአብሔርን የምትፈልግ ሴት!

  • @SesayArarso
    @SesayArarso 8 หลายเดือนก่อน

    thank you pastor ❤❤❤❤ amazing the word of God And God bless your and the church

  • @selinachannel1870
    @selinachannel1870 8 หลายเดือนก่อน +1

    Asadije kembarekbachew ye egziyabher sew andwa nesh betam ewdishalew yemtasasilet geta abzto ybarkish

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዘር የወር ጎመንዘር አይደለም
    የበሠለ ያማረ የጎመራ ነው!!!

  • @elizabethyibeltal4295
    @elizabethyibeltal4295 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow 😮 pastor mercy ❤❤❤ this is your time rise and shine ✨ wow ❤

  • @esayas8916
    @esayas8916 8 หลายเดือนก่อน +1

    amen amen denk melikit

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤፡ ተባረኪልኝ ❤❤😊😊

  • @tigi886
    @tigi886 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን። ዘመንሽ አገልግሎትሽ እንደተባረከ ይቀጥልልሽ።🙏

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ❤

  • @SelamGetnet-pb4fn
    @SelamGetnet-pb4fn 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen

  • @tiblezteclehaimanot3600
    @tiblezteclehaimanot3600 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜንንን ተባረክ ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amennn.beyesus sim.wesedku lebetesebochem.lenem

  • @Thobi587
    @Thobi587 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ቃል ህያው ነው። ተባረኪ ፓስተር

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 8 หลายเดือนก่อน +1

    Zemenish yibarek kibirun hulu geta yiwesed remain blessed really I am proud of you

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 8 หลายเดือนก่อน

    mediya geta yebarekesh

  • @be8cab
    @be8cab 8 หลายเดือนก่อน

    Unity is currency

  • @FisonEden
    @FisonEden 8 หลายเดือนก่อน +1

    amen amen❤❤❤

  • @tsigegkedan
    @tsigegkedan 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ተባረኪ ከአፍሽ የሚወጣ ማር የእግዚአብሔር ቃል እውነት መንገድ ሒይወት

  • @zelalemdigafe8939
    @zelalemdigafe8939 8 หลายเดือนก่อน

    ሜርሰዬ ውድ እህቴ ተባረኪልኝ አንደ ሰበክሽው ይሁንልሽ ተባረኪ

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ጉድ በእውነት ስሞኑን በጣም ጥያቄ ፈጥሮብኝ "ጌታ ሆይ በቅንነት አይደለም እንዴ የሰጠሁት በደስታ አይደለም እንዴ የሰጠሁት?" እያልኩኝ ከራሴ ጋር እነጋገር ነበር ለካ ዛፍ ሆኖ ሊመጣ ነው።ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ።መልሱን አገኘሁት።

  • @hiwotaga2397
    @hiwotaga2397 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen hallelujah beautiful god blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @c2beca272
    @c2beca272 8 หลายเดือนก่อน

    ❤ pastor 🙏 mercy and her beloved family bless you abandentely.

  • @yergalemmeles2842
    @yergalemmeles2842 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing message God bless you pastor ❤️❤️❤️❤️

  • @ContentBarn-si3zd
    @ContentBarn-si3zd 8 หลายเดือนก่อน

    Wow🥰🥰🥰,pastor Mercy you are so much blessed🥰🥰

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen hallelujah halleluja! God bless you abundantly pastor Mercy!

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 8 หลายเดือนก่อน

    Your preaching is always accurate with my life experience and how I am so glad you are our pastor ❤❤❤

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 8 หลายเดือนก่อน

    100% ትክክል. ተባረኪ

  • @heavenbakery308
    @heavenbakery308 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏

  • @raheldegefu9769
    @raheldegefu9769 8 หลายเดือนก่อน

    Merciye ❤

  • @85wos
    @85wos 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @ayantuabdulkareim1084
    @ayantuabdulkareim1084 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ውዳ

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አድራሻዬን ያውቃል

  • @ethan2.09
    @ethan2.09 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow! What sermon!!!

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen,Zemenshe yebareke

  • @Mahider-q9d
    @Mahider-q9d 8 หลายเดือนก่อน

    Mercyyyyy i❤❤❤ you so much!!

  • @ewenetjininu5491
    @ewenetjininu5491 8 หลายเดือนก่อน

    Amen LORD Jesus Christ

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 8 หลายเดือนก่อน

    ተብረኪ

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ሜርሲዬ ተባረኪ