Solomon Tigabe (Aye Gize) ሰለሞን ጥጋቤ (አዬ ጊዜ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- Ethiopian Music : Solomon Tigabe (Aye Gize) ሰለሞን ጥጋቤ (አዬ ጊዜ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- ...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2022: Minew Shewa Entertainment.
ሁለተኛው ዳዊት ፅጌ👌❤❤
ዘፈን ድሮ ቀረ እንዳንል ከሚያደርጉ ጥቂት ስራዎች አንዱ ይሄ ነው Bravo 👏👏👏👏
ዘፈን ከገጣሚ ከእውነተኛ ባለሙያ ጋር ሲገናኝ ጣሀም አለው የእነሱም ምክር እንደዛ ነው ለዛ ነው ያማርው
ትክክል😢
እንደዚህ እርግት ያለ ዜማ ናፍቆን ነበር አሪፍ ስራ ነው አበበ የነካው ነገር ለጀሮ ይጥማል በርታ ወንድማችን ።
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
አለባበስ 100 %
እርጋታ ዋው 💚💛❤
70
የተለፋበት እንደሆነ ያስታውቃል ምንም የማይወጣለት ቆንጆ ስራ ነው! አበበ ብርሀኔ ናትናኤል ግርማቸው ሰለሞን ጥጋቤ እንዲሁም በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን🙏
ሶል በጣም የሚገርም ድምፅ፤ የሚገርም ግጥም፤ ከሚደነቅ ዜማ፣ ቅንብርና ምስል ጋር! አበበ ብርሃኔና ናትናኤል ግርማቸው ሙዚቃው ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ትችላላችሁ!!!
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
አለባበስ 100 %
እርጋታ ዋው 💚💛❤
ዜማ 10000
Okk Oki
Love this!
የአበበ ብርሃኔ ዜማ ነው! ለዛ ነው እንደሰማሁት የተመቸኝ።
እኔ ብቻ ነኝ ግን የታምራትን ድምፅ የሰማሁ የመሰለኝ …በርታልን ገራሚ ድምፅ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ከዘንድሮ ጓደኛ የድሮ ምቀኛ ይሻላል ለዚህ ዘመን ወዳጅ የሚሆን ምርጥ ዘፈን እግዚአብሔር ዘመኑን ይዋጅልን።
Yedro mekeya 😂😂😂
ይሄን የመሰለ ሙዚቃ እስካሁን 1.7m view ብቻ መሆን አልነበረበትም 🥰🥰🥰
የኛ ሰው ቡጊ ቡጊ
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊@@jery4952
2M
ሀገራችን ውስጥ ሙዚቃ በቲፎዞ እየሆነ ነው…
“አይ ጊዜ” ......ምርጥ ስራ ነው በርታ!
Be chelota naw yemene tifozo naw broo
ሰሌ አሪፍ ስራ ነው!! ደሞ እሚገርመው የ አበበ ብርሃኔም ያንተም አድናቂ ነኝ አንተን ፋና ላምሮት ላይ ነው እማቅህ፣ አይዞን በርታ ወንድሜ ብዙ ስራ እንጠብቃለን!! አበበ ብርሃኔ በጣም ነው እምወድህ!!
የኔ አበሳ ሁሌም ለኔ አንደኛዬ ነህ የኔ ወጣት በርታ ♥️💋 አምላኬ ሀገሬን ህዝቤን አደራህ አደራ አደራ አደራ የሰማዩ ንጉስ ልቤ ተሰፈሰፈ ☝️💔💔💔💔💔💔💔💔💔
100ሺው እኔ ያየሁት ነው የሚመስለኝ ሀኪም ያዘዘልኝ ይመስል በትንሹ በቀን 10 ጊዜ እሰማዋለሁ እንዲህ አይነት ድምፅ, ቃና, ለዛና ትርጉም የሚሰጥ ዘፈን ነበር የናፈቀኝ 🙏🏽በርታ የኔ ወንድም::
ketlbet selyebetam nrw
እውነት ሙዚቃ ማድምጥ ትቸ ነበር ።ለምን የሚሠማም የሚደመጥም ሙዚቃ በ70ዎች ስለቀረ። ሙዚቀውን ደጋግሚ አደመጥኩት ሠመሁት ምንም አይወጣለትም ሁሉም 100% ነው ። በረቱልን በዚህ ቅኝት ቀጥል ።በርቱልን
ናፍቆት ይዞት ሲሄድ አይባልም ተው
አሳዘነኝ ልቤ የተገላተው
ዋውውው ሰልየ ምርጥ ስራ ነው
አውነት ለመናገር ይሄን ዘፈን አግኝቶ ማዳመጥ በራሱ እድለኝነት ነው
እግዚአብሔር አሁንም ትልቅ ቦታ ያድርስህ ከአበበ ብርሀኔ ጋር መስራት መታደል ነው ❤️👏🏽
ፍቅር ተደግፎ አለኝ የተኛ ልብ ❤
አስኪ ዝም በሉ የሆነን ሰው ላስብ:
ናፍቆት ይዞ ሲሄድ አይባልም ተው🎶
አሳዘነኝ ልቤ የተንገላታው🎺 ድንቅ ስራ
❤🙇♀
ከሰማሁት ሙዚቃዎች ውስጥ ምርጦቹስ የገባ ምርጥ ረጋ ደስ በሚል ስሜትን ኮርኩሮ በረጅሙ ከሚጓዘው የትዝታ መኪና የሚያሳፍር ሙዚቃ
""አዬ ጊዜ ''
''ምን አለህ ሆነና የዘንድሮ ቋንቋ
አሳነሰኝ ጊዜ ላንቺ አንደማልበቃ.''😍 😥🎼🥰
ናቲዬ
ግጥሞችህን አገላለጾችህን ስወድህልህ❤🎼
ምናለህ ሆነና የዘንድሮ ቋንቋ.....ነው የሚለው
Btkkl✍️🥰🤙🤗
@@henabewnetzena6532 😁😁😁 በደንብ ጣፈው
በጣም የሚያምር ስራ ነዉ ሰሌ
... አየ ጊዜ ...
❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚
ውው ውው ውውውውው ሶል በሚገርም ስልት በሚገርም ስራ ነው የመጣሀው አየ ጊዜ ተወዳጁ አበበ ብርሀኔ ኑርልን ... You done Amazing Music !!!
በዘመኑ ሙዚቃ ተስፋ እንዳንቆርጥ ለምታረጉን ክብር አለኝ። በርታልን ሶል።በዚህ ዘመን ይህንን ሙዚቃ ለመስሪት ብቻ ሳይሆን ለማዳመጥም አቅም ይጠይቃል። ፍጣሪ ጉልበት ህሁንህ።
የኮሜንት ሰዉ አይደለሁም ግን እንደዚህ ዓይነት ስራዎችን ሰምቶ ማለፍ እና አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ። ድንቅ ስራ ነው በርታ ማለት ወድኩኝ👏👏👏
አበጋዝ ክብረወርቅና አበበ ብረሃኔ ነክተውት እንደዚ ባይጣፍጥ ነበር የሚገርመኝ 😘😘😘🥰🥰🥰
ሀሪፍ ሰራ ነው ወንድማለም የፋሲለደሱ''
በርታ በጣም የሚገርም ስራ ነው..... ለእኔ 1ኛ ነህ
ልዬ ስራ ነው።ታላቁ አቤ የነካው ሁሉ ጥዑም ነው።የናቲ ግጥም ከሸጋ ምስል ጋር ድንቅ ስራ መልካም ዕድል ሶል👏
አቤል ጳውሎስ,አበጋዙ ድንቅ ውበት
Good job bro 👏👏
አይ ጊዜ✌️
ምን አለ ሆነና የዘንድሮ🥺🥺🥺
አሳነሰኝ ጊዜ ላንች እንደማልበቃ 🙏
ምርጥ ሥራ ወንድምዬው በርታ
ኡፍ ከስንት ዘመን በኋላ ሙዚቃና ድምጻዊ ተገናኙ። ትችላለህ🙏🙏🙏
ዋው የድምፅ ቅላፄ ፣የሙዚቃ ግጥም.......
በርታ ወንድሜ!!
ሶል ሚገርም ስራ ነው ግጥሙን ናቲ ዜማውን አበበ ሙዚቃ ቅንብር አቤላ እንዲ ባለ ምርጥ ስራ ሌላም እንጠብቃለን ከሁሉም የተመቸኝ ሳክስ ፎን ዘሪሁን በለጠ ዳዊት ስንታየው በትወናው 1ኛ ጊዜውን ነው የገለጻችሁት በጣም ምርጥ ነው በርቱ👍👍👍👍👍
አድነቂህ ነኝ የፋና ላምሮት የመጀማሪዎቹ ሰለሞን ጥጋቤ የባህሩ ቀኜ... ዮኒ ደሞ እንዳ አንተ የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ።ድምፅህ ....
ብዙ ከመስማቴ የተነሳ ሰው ታዘበኝ እኮ ሼር አለሽ ወይ ተባልኩ በርቱልኝ አንበሶች ናችሁ እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋቹ እጃችሁ ይባረክ
ሰሌ አንደኛ
ያበደ ስራ ነው።Keep shining
konjo musika new bertalene ....soleya
በነገራችን ላይ ፋና ላምሮት ላይ አንደኛ እንድትወጣ እደግፍህ ነበር
አሁን ደሞ ምርጥ ስራ ይዘህ መተሃል
Wow 😲 wow nice 👍
ቆንጆ ስራ ነው በርታ!!
sola arife sea new bertalen endezih wube sera aseman bezu entebkalen wendem
በጣም የሚያሰደስት ልዩ ሙዚቃ ከነዘፋኙ።
ልዩ ትዝታ ውስጥ የሚከት ጥሩ ስራ በርታ !!
በጣም ሃሪፍ የድሮ ለዛ ያለው ረጋ የለ ዘፈን ነው ደስ ይላል በርታ
አፍቃሪው እንዲህ በተሰበረ ልብ ውስጥ እንዳለ እያወኩኝ,ዘመኑ(ጊዜውም) ሂያጁ እሚበዛበት እንጅ ልብ እሚያሳርፍ ሰው ማግኜት እንደሚከብድ እዬነገርከኝ....ግና ሙዚቀው በደቂቃ ውስጥ ከማላውቃት ሴት ጋር, አምሮዬ ውስጥ በምናቤ ከፈጠርዃት ልጅ ጋር ጥልቅ ፍቅር ውስጥ እንድገባ አደረገኝ
👌👌👌
😢
ልዩ ሙዚቃ ሰማን ዛሬ፣ በርታልን ወንድማችን።
አሁን እሄ በቀን 1M view ያንሰዋል•
ጎበዝ ወንድም አለም እንደተለፋበት እሚያስታውቅ ዘፈን ነው ግዜው የቲፎዞ ሆኖ እንጂ
ሙዚቃ አንደዚህ ጨዋ ሲሆን ደሰ ይላል ከስንት ጊዜ በኃላ ጆሮንዬን የማይኮረኩር ሙዚቃን ሰማሁ
ደስ የሚል ስራ
ቆንጆ ስራ ነው ወድጀዋለሁ✅✅✅✅🙏 ሰላም ለኢትዮጵያ
በጣም አሪፍ ለጆሮ ደስ የሚል ድምፅ ከነ ዜማው ከነ ግጥሙ በርታ
ስወድክ እኮ ድምፅክ በጣም ነው የምወደው ድቅ ብቃት ነው ያለክ ብዙ እጠብቃለው 👌👌👌👌👌
ይህን ኮሜንት እምታዩት የዚኔ የጊልዶ ውርጋጦች ቢሆኑ ዘፈን ያወጡት ስንቱ በሰማው የምር እኔ ብቻ ነኝ የተናደድኩት ብዙ ስላልታየ ለት
የሚገርም ድምጽ በርታ ወንድማችን
ኧረ ይህን ዘፈን መስማት ማቆም አልቻልኩም እውነትም አዬ ጊዜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶል በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ትችላለህ ኦንድም በርታ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተሰምቶ የማይጠገብ እጅግ ድንቅና ጥንቅቅ ያለ ድንቅ ስራ ነው...!!!
ሶልየ ገና ብዙ ስራዎችን ካንተ እንጠብቃለን በርታልን...!!!
ሰሌ ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ
ትልቅ ብቃት እንዳለህ ነው ያየሁት ፣ እጅግ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው፣ እኔ ብቻ x100 times አዳምጥኩት ዋው በርታ ወንድሜ
ውይ እንዴት እንደወደድኩት አቤል ፣ ስብሃት ፣ አበጋዝ ፣ ዘሪሁን እና ሰለሞን ዘራችሁም እጃችሁም ይባረክ በተለይ ደግሞ ገጣሚውንም እንዲሁም አበበ ብርሃኔንም ጨምሮ እግዚአብሔር ይስጥልን
አበበ ብርሃኔ እንደተለመደው ተራቆበታል
እናመሰግናለን
ምርጥ ዘፈን ስወደዉ😢❤
አበበ ብርሃኔ የሚባል ሰው ዜማ ያሰታምማል ይገለጠውም !!!!!! ሶል በርታ
ከዚህ ዘፈን የተረዳሁት ነገር ሚስቶቻችንን ሽሜዎች እንደሚሞጨልፏቸው ነው ኡኡአአአ
አበበ ብርሃኔ የነካው ሁሉ ይጥማል ሶል በርታ ድንቅ ግጥምና ዜማ ነው
ሰልየ ወንድሜ እሚገርም ስራ በቃ አንደኛ በርታልን አይዞን ወንድም ቀጣይ ደግሞ ከዚ በበለጠ ስራ እንጠብቅሀለን ለዚ ከ .100%100 ሰጠንሀል በርታ 👏👏👏👌👌
አይ አቤ ፣ ምን ምን አይነቱን ዜማ እንደምትሰራው እኮ። ጀግና እኮ ነህ። ልጆቹን በደምብ እያበረታታሐቸው ነው።
አቤ እስኪ ደሞ ስራ በደምብ እንድንሰራ ፣ እንዳንተ እንድንበረታ ፣ በያለንበት የስራ መስክ ኢትዮጵያን እንድናገለግል ፣ እርሻ ላይ እንድንበረታ የሚያደርግ ፣ አይናችንን የሚገልጥ ነገር በጥበብህ ስራልን እና አነቃቃን በሞቴ ። ሰው እኮ ሰነፈብን።
እድሜ ይስጥልን።
ሶልዬ በጣም ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ በርታ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
አበበ ብርሀኔ አንደኛ❤
ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት በጣም ቆንጆ ነው የሰራክው የልጂ በሳል ነክ በርታ
ዘመኑ እውነት የሙዚቃ ቢሆን ኖሮ አንደኛ ሆነህ ከመሸለሚያው ሰገነት ላይ ትወጣ ነበር!! ግን ምን ዋጋ አለው የኢትዮጵያ ሙዚቃን የሚዳኘው የቲፎዞ ጩኸት ሆነና ይሄው እንደዚህ ያለ ምርጥ ሙዚቃ አድማጭ አጣ!! በርታልኝ ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነውና!!
wow I have never felt like this before
አቤ እጅ ይባረክ የ ክራር የዜማ ንጉስ 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
አንድን ሙዚቃ በዚህ መልኩ ደጋግሜ ሰምቸ አላውቅም። ምንአይነት ድንቅ ሰራ ነው 🔥🔥🔥🔥
ለእኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ምስስስስጥ… አደረገኝ ተባረክ አቦ
90ዎች ላይ ያለው የሚመስለኝ ይሄን ዘፈን ስሰማ በጣም ልዩ ነው በዚው ቀጥል
አቤል ጳውሎስ ፣ አበበ ብርሀኔ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ ሽዎታ ያሉበት ሁሌም ስራው የተዋጣለት ነው። ሶሎሞን ብዙ አቅም አለህ ሁሌም ጨምርልን.። ። ። ግን የሚገርመው ሆይሆይታ እና ወጨበሬ እንጅ እንደዚ አይነቱ ሙዚቃ ለምን እንደማይታይ ይገርመኛል።
ሰሌሌሌሌ ደባርቅ ዋልያ ት/ቤት እየተማርን ረፍት ሰዓት ሚኒ ሚድያ ፕሮግራም ላይ በዚህ ቆንጆ ድምፅህ ያዝናናህን አልረሳውም በርታ
ዋው ሰሌ ሀሪፍ ስራ ነው በርታልን 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏💞💞💞💞
በጣም ቆንጆ ስራ አቤ እድሜና ጤና ይስጥህ ያንተ ዜማዋች ሁሌም ወርቅ ናቸው ሰሌ ደሞ በልኩ ተጫውተህዋል 👏
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ደጋግሜ ነው የሰማሁት።ከዚህ እያወረዳችሁ ሌላ ቦታ ምትጭኑ ግን ስትገርሙ ሰው የለፋበትን ያግኝ እንጅ።
I'm Addicted With this music🎉🎉 solomon tigabe the most underrated young tallent this day in ethiopia ሁሉ ነገር በደጋፊ ነው ምን ዋጋ አለው
ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው በርታልን
የማይረብሽ እርግት ያለ ምርጥ ግጥም ከምርጥ ክሊፕ ጋር ዋውውውው ቃል የለኝም
ሶል በርታልኝ ምርጥ ስራ ነው ሁሉም ያማረ ነው ዜማው ግጥሙ ቅንብሩ አንተም መዋሀድ ማለት ይህ ነው በርቴልኝ
ይህን ዘፈን መስማት መቆም አልቻልኩም (አዬ ጊዜ) tnx
ሶል በጣም የሚገርም ድምፅ፤ የሚገርም ግጥም፤ ከሚደነቅ ዜማ፣ ቅንብርና ምስል ጋር! የአበበ ብርሃኔ ዜማ ነው! ለዛ ነው እንደሰማሁት የተመቸኝ።
አበበ ብርሀኔ ያንተ ዜማወች ምንጊዜም ጊዜ የማይሽራቸው ናቸው እርግት ያለ ሙዚቃ በርታ ወንድሜ
ሶልየ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው👏👏👏
Adisu Madingo kante bezu entebkalen enwedhalen 💚💛❤️
ፋና ላምሮቶች ቢያጭበረበሩም ልዩ ችሎታህን ግን ሊደብቁት አልቻሉም ይሄው እንዲህ ግልፅ ብሎ ገሃድ ወጥቷል በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ 👍✊👊🤜
ቲሽ ምቀኛ 1ኛ የወጣችውም በጣም ጎበዝ ናት
ብሰማው... ብሰማው... መጥገብ ያቃተኝ ምርጥ ሙዚቃ
WOW AMAZING VOICE U R #1 👌👌👌ትችላለህ
በጣም ቆንጆ ስራ አቤ እድሜና ጤና ይስጥህ ያንተ ዜማዋች ሁሌም ወርቅ ናቸው ሰሌ ደሞ በልኩ ተጫውተህዋል
Yemigerm sira new 👌👌👌
ምርጥ ስራ።
ሶል ክሊፑን ለማሳመር ዝንጥ ብሏል ከዘፈኑ ጋር የሚጣጣም አልመሰለኝም ።
አቤ ምርጥ የፊት ገለፆ።
Woow What a Voice bro nice Job 💪✌️🇪🇹
ምርጥ ሙዚቃ ነው
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
ዜማ 100%
አንደኛ ዘፈን ነው👏
ሚገርም ደስ ሚል ዘመኑን ሚያይ ዘፈን ሶል በርታ አበበ ብርሀኔ ያለበት ነገር መቼም አሪፍ ነው 👌👌👌👌
በጣም የሚገርም ድምፅ ነዉ በርታ ወንድሚ❤❤❤❤
አንደኛ ነው ሁሉም ነገሩ አሪፍ ነው great job 👏
የሙዚቃው ኢንደስትሪ ላይ የጎደለውን ለመሙላት የመጣ ምርጥ ስራ ድንቅ ቅንብር አቤሎ ድንቅ ዜማ ደጋግሜ እያዳመትኩት እንደ አዲስ የሚሰማኝ የማይሰለችና ልዩ የሆነ ሙዚቃ