የሃና ዮሀንስ ስህተቶች በቪዲዮ ማስረጃ ሲጋለጡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 ปีที่แล้ว +77

    የተማረ ይግደለኝ እውነት አንተ ትልቅ ሰው ነክ ማስተዋልን ታድለካል ልሳንክ ይባረክ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 ปีที่แล้ว +117

    አላህ ይጠብቅህ እዉነቱን ስለነገርከን በመረጃ ጨምር ለምን በሀይማኖት እና በዘር መነገድ ይቁም

    • @justfooty-editz
      @justfooty-editz 3 ปีที่แล้ว

      ሾካካ ኢጃብሽን ቢያወልቁብሽ ሰዉ ታርጂ ነበር አቃጣሪ

  • @boruyaya1563
    @boruyaya1563 3 ปีที่แล้ว +162

    ገራሚ ሰው ነህ በእውነት 😃 ሁሉም ሰው ለራሱ ብዝነስ ነው ለሀይማኖቱ ተጨንቆ አይደለም

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +3

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ::

    • @selameselame234
      @selameselame234 3 ปีที่แล้ว +1

      ይህንን አታውቅም ኖራል ለጥቅማ እኮ ነው አሪፊ ድራማ የሰራችሁ ለብዝነሳ ነው ለማህተም ቢሆንማ 3 አመት ሙሉ ሰትበላ ቆይታ ሲቀርባት ኦርቶዶክስ ውሰጥ ገባች መቼም ሕዝቡእኮ መኝ አይደለም

    • @qweasqqwwee570
      @qweasqqwwee570 3 ปีที่แล้ว

      Yaa Allha iwnatna sauu AYiwadadimi Allha xenakin Yisxikii

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 ปีที่แล้ว +30

    አይምሮአችንን ስላፀዳህልን እናመሰግናለን ተስፍሽ

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
    @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 3 ปีที่แล้ว +8

    እሰይ ተስፍሽዬ ተባረክልኝ ሁሌም ቢሆን ትክክለኛ ሀሳብ ነው ምታቀርበው። ሃናማ በጣም ገንዘብ እንደፈለገች ዩቲዩብ የጀመረች ቀን ነው የባነንኩባት።

  • @Absucces
    @Absucces 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ የዉስጤን ነዉ የተናገርከዉ ተባረክ ሁሌም ሰለእዉነት ኑር የምር ወደድኩክ

  • @mussiekeshiyemane7095
    @mussiekeshiyemane7095 3 ปีที่แล้ว +5

    ብጣዕሚ ጽቡቅ ስራሕ ተስፍሽ። ርዱእ ዩ እዚ ትብሎ ዘለካ ኣምላኽ ዕድመ ይሃብካ።

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @መቅደስወለተመድህንነኝ
    @መቅደስወለተመድህንነኝ 3 ปีที่แล้ว +8

    ግሩም ማስተዋል አለህ እውነት ነው ባሁኑ ሰአት ለቢዝነስ ነው ሁሉም የሚሰራው እናመሰግናለን ተስፍሽ

  • @kadrahesu5299
    @kadrahesu5299 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ትቀጥናለች እጅ አትበጠስም አና ከፈጣርህም ጋ ጥሩ ስራ ከምያዩህ ሰዎችም እደዛው ክብር አለህና መቼም ከእውነት አትራቅ በፈጣርህም ሆነ በሰውም ፍእት አታፍርም ተስፍሽ ለረጅም ግዜ ነው የምከተልህ Thank you🙏

  • @አባይነሽየማርያምልጅ
    @አባይነሽየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    የውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያቀረብከው ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማችን
    አወ በጣም ግርም የሚለኝ ነገር እሷ ብቻ ሳትሆን ብዙ ሰውች ለገዘብ ብለው ሀይማኖታቸውን የረሱም የቀየሩም አሉ እግዚአቤሔር ሆይ ለሁላችንም ልቦና ስጠን

  • @botu8999
    @botu8999 3 ปีที่แล้ว +68

    Uffff lol
    I just love this guy
    Tell the truth that is it!
    ውሸታሞችንም እንዲህ ማዋረድ ነው

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: ...መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ::

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @mimit4032
      @mimit4032 3 ปีที่แล้ว

      Oh really 🤔 😏 👀

    • @nigisttadesse4873
      @nigisttadesse4873 3 ปีที่แล้ว +2

      ዝፍዝፍ ወንድ እንደ ሴት የሚያወራ ጡረተኛ አይመቸኝም ቆዋቅ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 ปีที่แล้ว +60

    የትኛውም ሀይማኖት አለባበስን አያካትትም ራቆት እየሄዱ ሀይማኖቴ ተነካ ሼም ነው

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 3 ปีที่แล้ว

      እራቁት ተሄደ ተከናነብሽም ዋናው ይልብሽ ንፅህና ነው ስለተከናነብሽ ሀጢያትሽን አይሸፍንም ደግሞ እራቁት መሄዱ አንችን አይመለከትሽም የጁንቶቹ አባል ዝው ጭጭ በይ ፎቃቃ

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 3 ปีที่แล้ว +5

      @@makebmakeb9987 ከመሳደብ ውጪ ምን ታውቃላችሁ እውነት መናገር ይመራል በግድም ዋጪው ለፎቃቃነቱ ችግር የለውም

    • @DawitEmu
      @DawitEmu 2 ปีที่แล้ว

      @@makebmakeb9987 ሰገጤ

  • @TT-zb9fj
    @TT-zb9fj 3 ปีที่แล้ว +95

    ምግብ ደስ እያለው በልቶ ከጠገቡ በውሀላ ምግቡ ላይ እንከን ማውጣት ያስተዛዝባል ከመጀመሪያውስ ማን አስገደዳት አሁንስ ለ ብር ብላ ነው እንጂ ከይቅርታ ጋር ሲያይዋት አርብ እና እሮብ እንኩዋን የ ምትጾም አትመስልም ሀይማኖት እና ድራማ መለየት አለባት ።

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @selameselame234
      @selameselame234 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ከይቅርታጋር እሳ የላፈረችው ውፍረት ስጨምር አየምሮ ይጠባል የሰበችው የገንዘቡን ትርፍ ብቻ አስባ የማይነካ ነከች ማህተምን ኦርቶዶክስን መነገጃ አረረ ሼም እወቂ

    • @proudafrica7129
      @proudafrica7129 3 ปีที่แล้ว

      Thanks 🙏

  • @asutaye
    @asutaye 3 ปีที่แล้ว +15

    ለማንኛውም ሁሉም በሁሉም ሀይማኖቾች እና ብሄሮች መነገድ ቢቀርባቸው ይሻላል።

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +94

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ።ፈጣሪ አስመሳይ ከመሆን ይሰውረን 🙏

    • @surafeltesfaye5787
      @surafeltesfaye5787 3 ปีที่แล้ว +2

      ኧረ አሜን ይሰውረን

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @ሶስናየማርያምልጅ-ኸ5ኰ
      @ሶስናየማርያምልጅ-ኸ5ኰ 3 ปีที่แล้ว +3

      አንት እራስህ የክርስትን ጠላት ነህ ውርኛ

    • @selameselame234
      @selameselame234 3 ปีที่แล้ว +2

      እንደዚህ ወርዳ ታሰባለች ብዬ አላውቅም ይህ በጣም ሼም ነው

    • @ethiopialove9780
      @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @hewethewethewethewet969
    @hewethewethewethewet969 3 ปีที่แล้ว +6

    አባቴ ተባረክ አስቸጋሪ ወቅት ላይ ነን እዚጋ ልክ ነህ እሄ ሁሉ ጌዚ ስትጠቀም ቆይታ ማህተም አውልቆ መስራት ራቁት መሆን ነው ትላለች እንዴ

  • @mgtamenu4368
    @mgtamenu4368 3 ปีที่แล้ว +29

    አይ ተስፍሻ የእውነት አባት ኑርልኝ የኔ ጌታ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ::

  • @semira1122
    @semira1122 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነው 👍🏽👍🏽👌💐💐

  • @segank3747
    @segank3747 3 ปีที่แล้ว +20

    ኣንተ ግን ጎበዝ ነህ ተባረክ ለዋህ የኡነት ሰው

  • @bruktawitlulseged8721
    @bruktawitlulseged8721 3 ปีที่แล้ว

    Thanks egzeabher yakbrh

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว +7

    ተስፍሽዬ እኔ በጣም ነው የማከብርህ አሁን ደግሞ ጨመረ አክብሮቴ ኑርልኝ አላህ ይጠብቅህ ለዩቱብ ብላ ሀይማኖትን ከሀይማኖት ለማጋጨት የምትሰራው ስራ አይጠቅማትም ያጠፋታል አላሀምዱሊላህ ሙስሊም አርገህ ስለፈጠርከኝ ላንተ ምን ይሳንሀል አላህዬ እኛ ሙስሊም ለብር ብለን ገላችንን አንሸጥም ሀና ለብር ብላ ገላዋን የምትሸጥ ባለጌ ሴት ናት እንተዋወቃለን ላይ ስትሰራ የጠራቻቸው እንግዳ አጠገባቸው ባልና ሚስት በጠቀመጡበት ቂጧን እያወዛወዘች ወንዶቹን የምታሳስት ባለጌ ሴት ናት አላህ እንኳን ነቀላት ከኢቢኤስ እኔ በጣም ነበር የሚያስጠላኝ እንተዋወቃለን በሳ አለባበስ ወንዶች ጋ የምታረገው ነገር
    እኔ የምለው አጭር ቀሚስ ጭን እያሳያቹ እራቁታችሁን እየሄዳችሁ ለምን የአንገት ክር አትሰሩ አሉን ብላቹ ያዙኝ ልቀቁኝ ቀድሞ አለባበስ ነው ክር ምንም ማለት አይደለም

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 3 ปีที่แล้ว +3

    You’re Amazing. Thank you 💕

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 3 ปีที่แล้ว +8

    ተስፍሻችን , ( ተስፍሽ ) የሚገርምህ እኔ በወንድ አውርታ ወደ ሴት የቀየረችውን ነገር ደጋግሜ ነው የሰማሁት እና ብዙ ሰው እንደሚሰማው ነው , ወይ መቀላቀል ብዬ ታዝቤያት ነው ያለፍኩት . አንተ ደሞ እውነቱን በማውጣትህ እጅግ ደስ ብሎኛል ኑርልን .

  • @hayatqassim6104
    @hayatqassim6104 3 ปีที่แล้ว +12

    የተቀደደው ሁሉ አሚን ብለን እየተቀበልን እናም ሀናን እደው በእምነት መነገድ

  • @alexisethiopia8443
    @alexisethiopia8443 3 ปีที่แล้ว +22

    big respect ተስፊሽ 🙏🙏🙏 አከበርኩ የምር

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @soh.e.e
    @soh.e.e 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድንቅ ሠውና አቀኛ ሃህ ቀጥልበት👍👍👍👍👍

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክልነህ

  • @ረምላ-ኈ8ቈ
    @ረምላ-ኈ8ቈ 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ይውጣለህ ችግሩ የኛ ሰው ተጋርዶበታል ስለእውነት ሳይሆን ስለ አንድ ሀይማኖት ከሆነ በሀይማኖቱ ወገንተኛ ሆኖ ስለ አንድ ብሄር ከሆኔ ደግሞ ስለበሄሩ ሆኖ ይደግፋል በጭፍን ይፈርዳል እነዝ አጭበርባርዎች ይጠቀሙብናል ያጋጩናል ያፋጁናል እነሱ ዶላራቸውን ይሰበስባሉ

  • @rutahaile2171
    @rutahaile2171 3 ปีที่แล้ว +7

    በርታ ተስፍሽ። በጣም ነው ያፈርኩባት አስመሳይ ነገር ናት።

  • @nesbedr7630
    @nesbedr7630 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much for making very clear

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ተቃዋሚዋ ነኝ ግን እውነት ስለተናገርክ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል

  • @proudafrica7129
    @proudafrica7129 3 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏 Enezi nachew hemanotachnn atasedbu

  • @Mun2924
    @Mun2924 3 ปีที่แล้ว +10

    I have had the same point of view from the beginning, thanks for exposing 🙏

  • @missaddis8929
    @missaddis8929 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Brother 🙏 ❤

  • @Ethio_267
    @Ethio_267 3 ปีที่แล้ว +81

    የውስጤን ስለተተናገርክ አመሰግናለው::ስንት ወር ተስማምታ ስትሰራ ነበር ስትጣላ ስም ማጥፋት እና እራስን ነፃ ማውጣት

    • @merryreda4732
      @merryreda4732 3 ปีที่แล้ว +3

      ወር ብቻ 3 አመት

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @ritallove2698
    @ritallove2698 3 ปีที่แล้ว

    እኔሙስሊምነኝ. ግንለምንእሷ ሳትፈልግ ማተብአውጭይላሉ. እሷበፈለገችበት ታውጣው መብቷነው ግንበሰውግደታ አውጭ ከተበለች ሀይማኖቷን ነኩማለትነው. አተም. ለብርህ. ነው. ወሬኛ. ሀና ትክክልናት

  • @zenityosef52
    @zenityosef52 3 ปีที่แล้ว +29

    ትክክል ተስፍሽ በታዋቂ ሰው እንድህ ያለ ውሸት በጣም ያስጠላል አይድረስ ነው

  • @fekr21tube35
    @fekr21tube35 3 ปีที่แล้ว

    አይ ተስፍሽ ከሜከብሩህ ሰዎች አንዷዋ ነበርኩ አሁን እየወረርድክ ነው በምነት ብንለያይም አከብርህ ነበር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምነታችን ችግር እየገጠማት አሁን አሁን እየበዛ ነው ለዛም ነው ኤቤስ ችግር እያመጣ ያላው አተ እራስህ ተዋህዶን እየነካህ ነው እረፍ እነውድሀለን አትካብን እምነታችን

  • @sofilejewatube
    @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว +7

    እድሜ ይስጥህ አቦ መቼም አይገባቸው

  • @great-full3612
    @great-full3612 3 ปีที่แล้ว

    Absolutely agree! She is fake

  • @olgaabraham4958
    @olgaabraham4958 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ++++

  • @ሜላት-ቘ1ሰ
    @ሜላት-ቘ1ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    አተ ምን አገባክ😂😂

  • @wacaalewalloo5224
    @wacaalewalloo5224 3 ปีที่แล้ว +22

    Thank you Tesfish

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት

  • @hiruymedia86
    @hiruymedia86 3 ปีที่แล้ว

    ቀዳዳ የሷን ዝና ተጠቅመህ famous ለመሆን በጥራቃ

  • @nattytesfaye7788
    @nattytesfaye7788 3 ปีที่แล้ว +21

    Appreciate it man keep grinding 💪🏾

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @lilitagirmay2666
    @lilitagirmay2666 3 ปีที่แล้ว

    Ante mnew endez koshshk

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 ปีที่แล้ว +16

    እኔም እኮእራሱ ላይ እኔ አማራ ነኝ ወድዴ አልትወለድኩም ስትል በጣም ገረመችን ምክንያቱም አርቲስትና ወታደር የህብረተስብ እኩል የሚያዩ ይመስለኝ ነበር ይህ ዩትቪ ነገር አመጣ ለጊዜ ብቻ ብር ታየ

    • @jmw7824
      @jmw7824 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ውዴ

    • @selameselame234
      @selameselame234 3 ปีที่แล้ว +1

      ሶስት ወር ቻፓ የለም ሰለዚህ ምን አውርቼ ሰው አይቶልኝ ገንዘብ ማግኛ ወሬ ነው ከእርሳቸው የማይጠበቅ ተራ የወረደ ወሬ

  • @betelhemzeleketemurobeta5381
    @betelhemzeleketemurobeta5381 3 ปีที่แล้ว

    betam des ylal mizanawi mehon

  • @elizabethababu3931
    @elizabethababu3931 3 ปีที่แล้ว +62

    ዘንድሮ ጨላ ሊያሳብዳቸው ነው የተወሰኑ አርቲስቶች

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @amanyamany7013
      @amanyamany7013 3 ปีที่แล้ว

      🤔🤔

    • @xcell2829
      @xcell2829 3 ปีที่แล้ว

      ተስፍሽ ዛሬ እውነት አወራክ

  • @mahemudkemal9771
    @mahemudkemal9771 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃሃሃሃሃ አይ ተስፍሽ ዛሬ ገና ትክክል ሆንክ

  • @alemwara4071
    @alemwara4071 3 ปีที่แล้ว +29

    እሚገርመው እኔ ዘመን ድራማ ትክክለኛ ባሕሪዋ ነው

  • @mirakerich1871
    @mirakerich1871 3 ปีที่แล้ว

    10q Tsefeshe

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว +10

    አይ ተስፍሽዬ በርታ አንተ ጎበዝ ነህ በርታ ሀቅ ሀቁን እናውጡ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: ...መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ::

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽዬ እኔ ስው በሚለው ነገር አምኖ ለመቀበል በጣም ቅርብ ነኝ 🙈 እግዝያብሔር ያክብርክ እናመስግናለን❤🙏

  • @LK-vo7je
    @LK-vo7je 3 ปีที่แล้ว +7

    ለተዋህዶ እና ለአማራን ማህበረሰብ ያላትን ንቀት ነው ያየሁት እሷ እኛን አላዋቂ ማረግዋ ነው ግን የሚያሳዝነው የኛ እንደ በግ መነዳት ነው

  • @maranata8771
    @maranata8771 3 ปีที่แล้ว

    ያንተን ማንያውራልህ አንትቦጥርቅ አትቦጥርቅ

  • @elakidanekidane9558
    @elakidanekidane9558 3 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ነህ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ::

  • @hamdamaygagmeecaad6456
    @hamdamaygagmeecaad6456 3 ปีที่แล้ว

    I used to love her .

  • @ሂኩነኝየተሳዳቢዎችእራስም
    @ሂኩነኝየተሳዳቢዎችእራስም 3 ปีที่แล้ว +13

    ወላሂ ትክክል ነህ እኔም ተዋቄ ስላልሆንኩኝ እንጅ በሚገባ ዉሸት አውረታለች 🙄🙄

  • @mmn2019
    @mmn2019 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በረካ ያርግህ smart nek

  • @temesgenamlakyetemesgenaml7164
    @temesgenamlakyetemesgenaml7164 3 ปีที่แล้ว +23

    ተስፍሽ ጅግና እዉነት ነህ ወንድሜ ቀጥልበት

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: ...መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ::

  • @ahhg1132
    @ahhg1132 3 ปีที่แล้ว

    ቆሻሻ ናት

  • @KhadijaYasinn
    @KhadijaYasinn 3 ปีที่แล้ว +86

    አይደለም ሚዲያ ትምህርታችንን
    ጥለን ነበርየምንሄድ ሂጃብ አትልበሱ
    ሲባል እኔ 3 ሻርብ ተቃጥሎብኛል።
    ከዛትቸው ወጣሁ ያውም ገና 1ኛክፍል
    እያለሁ ነበር ።

    • @nejatawel4397
      @nejatawel4397 3 ปีที่แล้ว +3

      Ngerilgn eski

    • @munasherif384
      @munasherif384 3 ปีที่แล้ว +1

      Welahi iwnet new weda gebta kezya were mabzat mn yilutal mejemeryawunu ale megbat new inji

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እኛ ጠንካራ ነን ሂጃባችን የሚከበርበት ቀን ይመጣል

    • @mariamsaid1360
      @mariamsaid1360 3 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ አሁን ቡዙ ነገር ተቀይሯል ሰብር ነው

    • @yashiyy6004
      @yashiyy6004 3 ปีที่แล้ว

      Abet wushwtesh adega level eko leg nash

  • @ኤደንገነት-ተ5ፈ
    @ኤደንገነት-ተ5ፈ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀና በጣም ባለጌ ሴት ናት ብዙ ኢትዮጵያን ይወዷት ነበር በገዛ እጇ ተጠላች

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 ปีที่แล้ว +25

    ዘመን ድራማ ላይ የሰራችው ገፀ ባህሪው ሳይሆን ማንነቷ ነው

    • @hanaboqale4617
      @hanaboqale4617 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሃል በትክክል የራሷን ማንነት ነው የተወነችው👍👍👍

    • @hanaboqale4617
      @hanaboqale4617 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሃል

  • @marmes868
    @marmes868 3 ปีที่แล้ว

    You are so smart realy

  • @addis5144
    @addis5144 3 ปีที่แล้ว +14

    የዘመኑ ፋሽን ሀይማኖት እና ዘር ስር መደበቅ

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 3 ปีที่แล้ว +1

    ይች ከብት ድሮ እጠላት ነበር በኢቢሄስ ምክንያት ነበር የወደድኳት አሁን ደሞ ይባስ ጠላኃት ድሮም ድራማ ስትሰራ እራቆት ኦና ነው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 ปีที่แล้ว +28

    መከሰስ አለባት እኛ ጂጂ ዝሆን እንላታለን እቺም ሀና ተብየዋ ትልቃ ዝሆን ሆና ቀረበች ጨምላቂት🧐🧐🧐🥸🤪

    • @luliya6032
      @luliya6032 3 ปีที่แล้ว +1

      👍👍😂😂😂😂😂😂

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 3 ปีที่แล้ว +1

      @@luliya6032 ዋሸው እዱ🙏👍🧐

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @bona2318
      @bona2318 3 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkk🤣🤣🤣 tilikiye

    • @bona2318
      @bona2318 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Atwima amen antem tezameden

  • @biruktawiteya2181
    @biruktawiteya2181 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልክ ነህ ወንድሜ ይቅርታ መጠየቅ አለባት እኛ ማሰብ የማንችል ይመስላታል እንዴ

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว +21

    ሀይማኖቱን ማህተቡን የውነት እሚያከብር ሰው 3አመት ሙሉ ዝም አይልም 3አመት እኮ በጣም ብዙ ነው ከስራ ስትለቅ ሀይማኖቴ ማህተቤ ብሎ ማለት ማስመሰል ነው .....ትክክለኛ ማህተብሽን አክባሪ ብትሆኚ ያለ ክሬ አልሰራም ትይ ነበር

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @kamarnasser5262
      @kamarnasser5262 3 ปีที่แล้ว

      አቅ ያናግርክ አቦ

    • @jmw7824
      @jmw7824 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔ በመስቀሌ የተነሳ አልሰራም ብዬ ይሄው ዝቅ ብዬ ሰው ቤት መስራትን መረጥኩኝ

  • @aklisia1164
    @aklisia1164 3 ปีที่แล้ว

    ሆዳም እንዳንተ አይነት አማራ አይደለችም ሰው አይገደል ማለቷ ጀግንነቷ ነው ።ስለኦርቶዶክስ አንተ አይመለከትህም ለምስክርነት ያቀረብከው ያንተ ቢጤ ሆዳም ናቸው ።የቲጂም ምስክር መሆን አይችልም ምክንያቱም እሷ ያለችው አሜሪካን ነው ።በተጨማሪም ሰላማዊት ከዚህ በፊት ተናግራለች ሀና ሁለተኛዋ ናት ።አንተ ከሷ የተሻልክ ከሆነ ሁሉንም ነገር በግልፅ ተናግራለች ።ደለነገሩ አንተስ ከebs በምን ትሻላለክ እነሱም መናፍቅ አንተም መናፍቅ 666

  • @bezib2555
    @bezib2555 3 ปีที่แล้ว +4

    Thanks Tesfesh you’re honest 👍

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ::

  • @ሰያነኝነፍጠኛዉ
    @ሰያነኝነፍጠኛዉ 3 ปีที่แล้ว

    ዪሄ ሰዉ ሀቅነዉ የሚያወራዉ

  • @selamkebede4353
    @selamkebede4353 3 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ሃገር አንዳንዶቹ አርቲስቶች ወይ እዉቀት የላቸዉ እንደዉ ህዝብ አይርሳን የሚሉት ነገር ግርም ይለኛል

  • @firstethiopia6688
    @firstethiopia6688 3 ปีที่แล้ว

    Listen never trust Pente
    First of all we are not expect you to support in us because you are menafekan ,can you tell us how much EBS pay you ?
    You talk to much shit
    As media man you should have to middle man or key player instead of put in fuel on fire
    I know you big supporter from other religious follower but don't forget we are around 65m if the worst come it will take few days to clean you up from our land like tplef

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 3 ปีที่แล้ว +20

    Thank you ተስፍሽ ባወራ ባወራ ጎደኞቼ አልሰማ ብለውኝ ነበር በአማራነታችን እየተመረጥን እየተገደልን ያለች ቀን ነው unsubscribe ያደረኳት በጣም የሚያናዱኝ በሀይማኖቴ በዘሬ ሲሉ ሀገር ላይ ያለው ችግር ብሄር እምነት እያለ አይደለም የሁሉም ብሄር ሞቶዋል የሁሉም እምነት ተገሎዋል ለምን የሚለው ግን እንደግል ችግር የሚጠይቁ ሰዎች ከገዳዮች ለይቼ አላያቸውም ምክንያቱም ተመሳሳይ ዘር ላይ ያሉ ያምኗትና ችግር ካልፈጠርን ማለታቸው ስለማይቀር ብቻ ሀና በጣም እያጠፋች ነው

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: ...መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ::

    • @hanatilahun798
      @hanatilahun798 3 ปีที่แล้ว

      Mchm silamara Siwera yanadedachhale ena amara temretu altegedelm

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 3 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ትመቸኛለህ ሀቅ ነው የምትናገረው

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 3 ปีที่แล้ว +55

    ሀና ዋሸችም አልዋሸችም ኢቢኤስ ለምን ዙሪያ ጥምጥም ከሚሄድ ማህተም አስሮ መስራት ይቻላል ወይም አይቻልም ብሎ አይመልስም።

    • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ
      @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

      መለሰ እኮ መሃተብ አውልቁ አላልንም አለ !

    • @soliyan
      @soliyan 3 ปีที่แล้ว +1

      እነ ዘበነ እና ሌሎች ሁሉ መስቀላቸውን ይዘው ነው የቀረቡ ለምን ሂጃብ አልከለከሉም ?

    • @edenasaminew9037
      @edenasaminew9037 3 ปีที่แล้ว

      @@soliyan እነሱ እንግዳ ሆነው የቀረቡት ለዛ ይሆናል

    • @liduwolde1354
      @liduwolde1354 3 ปีที่แล้ว +6

      @@edenasaminew9037 በይሆናል ሳይሆን በሚታይ ነገር እንመን ሲጀመር አውልቂ ሲሏት ለምን እሺ አለች እንደክርስትያን 3 አመት ሙሉ ምን አሰራትስ?ሲቀጥል መንገድ ላይ ሰርግ ቤትበሁሉም ቦታ ማህተብ አላሰረችም እዛም ኢቢስ ነበር

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 3 ปีที่แล้ว

    ቀዳዳ ነክ አንተን ማን ቀጠረክ አስረጂነት የሠዎችን የግል ህይወት ስትቦጠብጥ ዝቅ ማለትን መውረድክን ነው ያየውት

  • @samifozil1031
    @samifozil1031 3 ปีที่แล้ว +23

    ተስፍሽ በጣም ብዙ ውሸቶች እና ውሸታሞች ሞልተዋል አንተም በዚው ከቀጠልክ ያስቆሙሃል ወይም ይገሉሃል ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሌም ሃቀኛ ሁን አቦ 😊🥰 ደስ ብሎኛል

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ::

  • @kestedemena3800
    @kestedemena3800 3 ปีที่แล้ว

    eski ebakh rakeb bemin endewotach egre mengedhn teykiln

  • @tamirataboshinato570
    @tamirataboshinato570 3 ปีที่แล้ว +5

    Waaauuu thanks tasfsh

  • @frewoynihagos4941
    @frewoynihagos4941 3 ปีที่แล้ว

    ውሸታም ነሽ 👎👎👎

  • @motivatedbymemyselfandi.3830
    @motivatedbymemyselfandi.3830 3 ปีที่แล้ว +12

    I knew this from beginning...she is up to something...

  • @mulugetaeshete1191
    @mulugetaeshete1191 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም የምታወራው አጣህ መሰለኝ። ሀና የተናገረችው በሙሉ ትክክል ነው። ከብዙ ጊዜ ጀምሮ በብዙ ሰወች የተባለ ነው። ከኢቢኤስ ጋር ያለህን ቁርኝት እናውቃለን። ከሀና ጋር ያለህን የግል ችግርም እናውቃለን። እራስህን አረከስህ።

  • @ghgrgf1837
    @ghgrgf1837 3 ปีที่แล้ว +8

    አባቴ ተባኖባቸዋል ebs ምንም ጥፋት የለውም 3 እና 4 አመት ተቀምጠው ስራቸውን እየኮሞኮሙ ደሞዛቸውን እያጣጣሙ ከበሉ በሃላ በምስጋና እደመለያየት ኢቢኤስ ማእተብ ማሰር አይፈቅድም እያሉ ጥሩባ መንፋት አሁን ማንይሰማል በጠራራ ጸሃይ ጡሩባ በጠዋት ነስራው

  • @mamemame7275
    @mamemame7275 3 ปีที่แล้ว

    Tikikil nech Amharaw aeygedelm ende wenaf neh

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ለገንዘብ ብለው አገሬን የሚያምሱት የእውነት አምላክ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስታቸው ሀና እና መሰሎችሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ጎበዝ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያሳዝናል ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስብ መጥፋቱ💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏ተስፍሽየ እናመሰግንሳለን እውነት ስለነገርከን።

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ::

  • @hananadem5921
    @hananadem5921 3 ปีที่แล้ว

    Mekap kefel aweleke segaba yako mekapun mikebut eseke deretachewu deres sele mikebu newu lemekap aweche ketebaleche atelbeshe malet ayidelm becha ewenetun seletenagerk betam amesegenalewu

  • @habentigray4300
    @habentigray4300 3 ปีที่แล้ว +41

    ሶስት አመት ሙሉ Ebs ስትሰራ የት ነበረች

  • @sandrahatoum
    @sandrahatoum 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💋

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 3 ปีที่แล้ว +17

    አይ ተስፍሽ ማስተዋሉን ይስጠን ለብር ብሎ ሰዎችን ማሳሳት ይከብዳል

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ::

    • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
      @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 3 ปีที่แล้ว

      ሀና ውሸት ጥይቷ ናት ሁሌም ሳትዋሽ አትሰራም አታውቋትም እንዴ

  • @ayinalemteshome7224
    @ayinalemteshome7224 3 ปีที่แล้ว

    yidfah wedeza setan neger neh

  • @orbitmediachannel
    @orbitmediachannel ปีที่แล้ว +3

    አንተ ልዩ ሰው ነህ። ዕድሜህ ይርዘም።

  • @loulouloulou7758
    @loulouloulou7758 3 ปีที่แล้ว

    ምናባሕ አገባሕ ቆሻሻ ዘረኛ

  • @ethiopiaethiopia8514
    @ethiopiaethiopia8514 3 ปีที่แล้ว +5

    ለብር ብሉ የተለያየ አጀዳ እየፈጠረ እሚያባላን ከጁታው ለይተን አናየውም ወይም የግበፅተላላኪ እምሰማውን መምረጥ የኛ ግደታ ነው ተስፍሽ እድሜ ከጤና ጋር

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 3 ปีที่แล้ว

    ያቀረብከውን ብመለከተውም አንተም ማተብ ብለህ አስተካክል ክር አይደለም