ለጥያቄዎ ምላሽ|ተመሳሳይ የኪራይ ገቢ እያገኙ ለምን የተለያየ ግብር ይከፍላሉ? VAT|TOT|Withholding|Taxi in Ethiopia|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024
  • ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    #Mor_East_Addis_Ababa_Branch

ความคิดเห็น • 8

  • @haileshawel2264
    @haileshawel2264 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ- ወንድማችን እንዳስረዳው በውልና ማስረጃ የፀደቀ ከሆነ ውሉ የቴምብር ቀረጥ አይከፈልም ይላል። እኔ በዚህ ዓመት በሂሳብ መዝገብ አሰርቼ አቅርቤ የገቢህን(ወጪ ሳይቀናነስ) 50% የቴምብር(1%) ትከፍላለህ አሉኝ እና ወንድማችን ካለው ጋር ተጋጨብኝ ይሄ እንዴት ይታያል?
    Note- ያከራየሁት ለንግድ ነው

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 ปีที่แล้ว +1

    የዲፐርሴሽን እንዴት ካልኩሌት እንደሚደረግ አሳየን????

  • @mebaabate3885
    @mebaabate3885 2 ปีที่แล้ว +1

    Please do a vedio about taxation regarding import licence that falls on the three different taxation levels. ሀ፣ለ፣ሐ

  • @belabela1475
    @belabela1475 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለምንድነው የንግድ ሱቅ
    ሲያከራይ ግብሩ የሚሰራው በ138500 ላይ እንጂ እንደ መኖሪያ ቤት በግማሹ ወይም 50% እንደወጪ ይያዝለታል ወይ???? በመኖሪያ ቤቱ ላይ ተስማምቻለሁ።።። የገቢዎች የሚያሳትመው ጋዜጣ ላይ አንብቤ ነው።

  • @freshtube4762
    @freshtube4762 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ድርጅት አቋቁመን ድርጅቱን አስፈላጊ የሚባለውን ለማሙዋላት ረዥም ጊዜ ወስዶብን ከዛ ድርጀቱ ከመንግሥት ሥራ እየጠበቀ ባለበት ጊዜ ዜሮ ሪፖርት በማሣወቁ ድርጅቱን እንዲዘጋ ለምን ይጠየቃል ስንት ውጣ ውረድ አልፎ ስራ እየጠበቀ ባለበት ሠአት ምን ማድረግ አለበት

  • @tsigeyihdego9485
    @tsigeyihdego9485 ปีที่แล้ว

    ሰላም የምጠይቀው
    1.Addback ለዲቪደንድ ይጠቅማል ወይ
    1. የኤክስፖርት ቫት ከኢፖርት ቫት መቀናነስ ይቻላለሰ

  • @helenzewdu1750
    @helenzewdu1750 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ልጅ በቃ መምህር ሁን ሰልጠና ሲሰለቸን ራሱ በደንብ ነው የምትረዳው በዛ ላይ ፈታ ብለህ ነው የምታስተምረው ።