🔴 ያልተጠበቀው የ Ethiopia President ድርጊት እና ብዙዎችን ያነጋገረው ሚዜ ቬሮኒካ አዳን ተደመመች | የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች | Abrelo HD

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 583

  • @Temesgen700
    @Temesgen700 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🤞

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 ปีที่แล้ว +1

    የምር የፓይለቱን በጣም ነው ያስለቀሰኝ ድንገት በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ የደከመበትን ውጤት ላይ ሲውል ብር እናመሰግናለን!!

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን መጣክ አብርሸ የምር በጣም አሳስቦኛል የአሌ ነገር ትላንት ለቆ ነበር እንደ ከፍዎና በጣም መጥፎ ሰሜት ውሰጥ እንደሆነ እና እባክክን አንተ ትቀርበዋልክ አበረታታው አፅናና ከፈጣር በታች እናተ ናቸው የእዮባንም ነብሱን ፈጣሪ ይማረው እና ለይመልሰ ነገሮችን ለይቀይር እራሱን እንዳይጎዳ ምከረው አብርሸ ግን ያን video አቅናብሮ የላከው ሰው ልብ ይሰጣቹ

    • @zeynu292
      @zeynu292 ปีที่แล้ว

      Why endewm eko motivate nw yehonw kezi belaly lemsrat endiberta nw yadergwe

  • @Helendarge-j
    @Helendarge-j 8 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው

  • @HerabemTube
    @HerabemTube ปีที่แล้ว +4

    የጋቭሮቦች ቀልድ
    አባት: ልጄ ሂድና ከጎረቤታችን መጥረቢያ ይዘህልኝ ና
    ልጅ: አባዬ የለንም አሉኝ
    አባት: ቋጣሪ ትላንት እንጨት ሲፈልጡበት እአላየሁም: በል ሂድና የኛን ከቁም ሳጥን ውስጥ ይዘህልኝ ና😂 አለው ይባላል::
    አብሬሎ እኔ ካሸነፍኩኝ: ለትንሹ ማዲንጎ ካርድ ሙላልኝ::
    I enjoy your contents keep doing great work brother!

  • @MekdiFamily
    @MekdiFamily ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አብሽ እንኳን ደህና መጣህየሰው ደስታ የሚያሰደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏መልስ 44

  • @nohamisetashamena7837
    @nohamisetashamena7837 ปีที่แล้ว +1

    Everywhere am fallow you because your matured and good parson

  • @Crime_Chronicles9011
    @Crime_Chronicles9011 ปีที่แล้ว +21

    የጋቩሮብ ቀልድ አብሪሎ
    ልጅ-አያቴ ጥርስ አለህ
    አያት-የለኝም
    ልጅ-እንደዛ ከሆነ ኳስ ተጫውቼ እስክመጣ ቆሎዬን ያዝልኝ

  • @zebibbelay
    @zebibbelay ปีที่แล้ว

    Ere Betame yemche Bro 😎 akerarebeh kelalochu betame yemechale Keep it up 👍 betame ateskem etere meten yalch,,,,,❤❤❤

  • @mekkiaabdella1178
    @mekkiaabdella1178 ปีที่แล้ว

    ስላም አብርሽወንድሜስላምህብዝትይበልልኝየጠየክወመልስ2oአመት ነው❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @dawitkebede2541
    @dawitkebede2541 ปีที่แล้ว

    አብሪሎ ማኛ

  • @bhhf2777
    @bhhf2777 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ እስካሁን አልሳኩም ነበር ኡኡኡፍፍፍፍፍ😂😂😂😂😂

  • @The_Lostboy_24
    @The_Lostboy_24 ปีที่แล้ว +1

    Nice content👍👍
    አርባ አራት ዓመት

  • @gebi_podcast
    @gebi_podcast ปีที่แล้ว +12

    ጋብሮቩ ልጁን አስከትሎ ወደ ገጠር ከተማ ይሄዳል ከዛ ትንሽ አረፍ እንዳሉ
    ዘመድየዉ"ና ማሙሽ እጅህን ዘርጋና ቆሎ ልስጥህ" ይሉታል
    ልጅ" አይ ለአባዬ ይስጡት"
    ዘመድ "ምነዉ ቆሎ አትወድም እንዴ"
    ልጅ " አረ እወዳለዉ ለአባዬ ሰጡልኝ ያልኩት ያባቴ እጅ ከ እኔ ስለሚተልቅ ይበዛልኛል ብዬ ነው"😂🤣

  • @MeronMe-zp8cp
    @MeronMe-zp8cp ปีที่แล้ว +7

    ፲፱፻፳፫እስከ መስከረም ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓም

  • @The_Lostboy_24
    @The_Lostboy_24 ปีที่แล้ว +1

    የጋቭሮብ ቀልድ
    ሁለት ሹፌሮች በአንድ በጣም ቀጭን በሆነ ድልድይ ላይ ይገናኛሉ። ድልድዩ በጣም ቀጭን እና ጠባብ በመሆኑ በአንድ ጊዜ አንድ መኪና ብቻ ነው ማስተናገድ የሚችለው። ስለዚህ ጉዞአቸውን ለመቀጠል የግዴታ አንዱ ወደ ኋላ ተመልሶ አንዱን ማሳለፍ አለበት ግን ሁለቱም ወደ ኋላ በመመለስ ውስጥ የምትባክነዋ ነዳጅ ስለከነከናቸው ወደ ኋላ መመለስ አልፈለጉም በፉክክርም መተያየት ጀመሩ ይህን ጊዜ 1ኛው ሹፌር ጋዜጣ አውጥቶ ማንበብ ጀመረ
    1ኛው ሹፌር፡"የትባቱ አሁን ሲሰለቸው ወደ ኋላ ተመልሶ ያሳልፈንኝ የለ" እያለ ማንበቡን ቀጠለ
    2ኛው ሹፌርም መኪናው ኮፈን ላይ ወጥቶ ጋደም ብሎ ፀሀይ እየሞቀ እንዲህ አለው
    2ኛው ሹፌር ፡ "ወንድሜ ጋዜጣውን አንብበህ ስትጨርስ አውሰኝ"

  • @bonjiasha2123
    @bonjiasha2123 ปีที่แล้ว

    Selam. Neh abiresh.👍👍👍👍👍

  • @mebrico2225
    @mebrico2225 ปีที่แล้ว +1

    ሙዚቃ አስተማሪ መሆን አለባት

  • @RuziyaBurka-lp2hw
    @RuziyaBurka-lp2hw ปีที่แล้ว

    ለ44 አመታት💚💛❤🙏😍😍😍

  • @Mesret1426
    @Mesret1426 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @ፍቅርያሸንፋል-ኀ7ሸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ኀ7ሸ ปีที่แล้ว

    Pls ye abrole tiktok yet nw inde mittkem alawkm nbr❤❤❤❤

  • @awetashiaserat1787
    @awetashiaserat1787 ปีที่แล้ว +2

    አብርሺዬ ኧረ እኔ ተቸገርኩ አተን ሳይ ማዳሜ ሥጠራኝ እየተናደድኩ አ ኧረ ውውውውው

  • @Meseretmarie2024
    @Meseretmarie2024 ปีที่แล้ว

    Wow🥰🤣V.good🥇🎽

  • @aman_media
    @aman_media ปีที่แล้ว

    አብሬሎ ስወድህ መልሱ 44

  • @kalabhd
    @kalabhd ปีที่แล้ว

    አርባ አራት ነዉ እረ ሸልመኝ አብርሽ ተዉ 😂❤❤❤❤❤

  • @Haile_Gebrye
    @Haile_Gebrye ปีที่แล้ว

    Selam abresh 44 new melsu

  • @YeabYeab-n5p
    @YeabYeab-n5p 2 หลายเดือนก่อน

    AnyONE who loves ABRELO AS A BROTHER❤❤❤❤ LIKE ME😊😊😊😊

  • @tekuam9856
    @tekuam9856 ปีที่แล้ว

    Abrello ❤️

  • @SahraNasrudiin
    @SahraNasrudiin 7 หลายเดือนก่อน

    Tmechegnaleh❤❤

  • @addisuyetwale4854
    @addisuyetwale4854 ปีที่แล้ว

    Hii selam 37

  • @MobileShop-bf4pb
    @MobileShop-bf4pb ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂 ውይ አቤ እውነት የዛሬው በጣም ይለያል ከነ ጥያቄው ቀዳማዊ ሀይል ስላሴ 44 መሰለኝ ግን ልክ ካለሆንኩ በመልሳቹ እማራለሁ 👍😍 ደሞ ሽልማቱ በስት ስአት ልዩነት ቢሆን 😅 ጥሩ ነበር
    💚💛❤🙏

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 ปีที่แล้ว +1

    44 አብሪሎ እኔን ግን መቼ ነው የምትሸልመኘ ?

  • @nahomadamu-d8d
    @nahomadamu-d8d ปีที่แล้ว

    abresh ke misteh ga riact rege

  • @The_Lostboy_24
    @The_Lostboy_24 ปีที่แล้ว +3

    የጋቭሮብ ቀልድ 2
    ጎረቤት፡"ማሙሽ ና ቆሎ ልስጥህ"
    ልጅ፡"አይ ለአባቴ ይስጡት"
    ጎረቤት፡"ምነው ቆሎ አትወድም እንዴ"
    ልጅ፡" አይ የአባቴ እጅ ትልቅ ስለሆነ እንዲበረክትልኝ ብዬ ነው"

  • @የበላይልጅሮዚራያ
    @የበላይልጅሮዚራያ 11 หลายเดือนก่อน

    አልውጥም ደስ ይላል😂😂😂😂

  • @dagislife9261
    @dagislife9261 ปีที่แล้ว

    አርባ አራት

  • @gamachuqal7252
    @gamachuqal7252 ปีที่แล้ว

    አርባ አራት አመታት

  • @savageone21
    @savageone21 ปีที่แล้ว +1

    44 አመት ነው ቀዳማዊ ሀይለስላሴ በንግስና ኢትዮጵያን የገዙት

  • @Adischewatatube
    @Adischewatatube ปีที่แล้ว

    ለ44 አመታት🍭😍💚💛❤

  • @yb7096
    @yb7096 ปีที่แล้ว +1

    44 years. If I win can you give it to an elderly person in need and make a video when you do. Thanks a lot!!

  • @ekramtsegaye9682
    @ekramtsegaye9682 ปีที่แล้ว

    Abirolo tileyaleki ate sitisiki bayakeghi erasu tigeleghaleki bexam new makebiriki 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @dagiman230
    @dagiman230 ปีที่แล้ว

    27 nw❤❤❤

  • @negassabiftu1544
    @negassabiftu1544 ปีที่แล้ว

    hi abrello endet neh melsu 27

  • @aki2mah
    @aki2mah ปีที่แล้ว +2

    ከጋቭሩቮች አንዱ ነው ይባላል። ልጁ በባህሪው ዳቦ ከአፉ አይጠፋም ሲያልፍ ሲያገድም ዳቦ ካልያዘ ይደብረዋል። ደግሞ እንደጓደኞቹ እንካፈል ቢሉት ራርቶላቸው አይሰጣቸውም። ቋጣሪ ነገር ነው። አንድ ቀን አያቶቹ ቤት ከቁርስ ያስጨመረውን ዳቦ በእድሜ ሸምገል ካሉት አያቱ ፊትለፊት ካለው ጠረጴዛ ያስቀምጠውና ወደጨዋታው ሊሮጥ ይንደፋደፋል። አያቱም የልጅ ልጃቸውን ባህሪ ያውቃሉና በደከመ ድምጻቸው ልጄ ዛሬ ምን ተገኘ አምነህ ዳቦውን ፊትለፊቴ አስቀምጠህ ወደ ውጪ ምትወጣው ቢሉት ልጁ አያቴ ሆይ አንተ ዳቦውን አኝከህ እንዳትበላው ጥርስ የለህ በምራቅህ አርሰህ እንኳን እንዳትበላው አቅም የለህም ስለዚህ አስቀመጥኩት ለማንኛውም አለና ካስቀመጠው ዳቦ ቆንጠር አድርጎ ጎርሶ ወጣ ይባላል።

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 ปีที่แล้ว

    ውዱ❤❤

  • @temsaletapp6452
    @temsaletapp6452 ปีที่แล้ว

    ለአርባ አራት አመታት

  • @WorkuMan-nc2gg
    @WorkuMan-nc2gg ปีที่แล้ว

    ለ44 አመታት🙏❤❤❤

  • @EfremAbraham-xt9of
    @EfremAbraham-xt9of ปีที่แล้ว

    ሰላሳ ዘጠኝ 🎉

  • @abssiniyalyrics
    @abssiniyalyrics ปีที่แล้ว +1

    44 years

  • @yona8939
    @yona8939 ปีที่แล้ว +1

    44 newo a

  • @ermabel
    @ermabel ปีที่แล้ว

    44 abrelo

  • @aberffh8739
    @aberffh8739 ปีที่แล้ว

    44 nw beya

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅርሲዝም በጣም ይገርመኛል የተረጋጋ እብድ ነው እሱን የያዘው እረጋ ያለ አጋንንት ነው 😅

    • @hikamkamil694
      @hikamkamil694 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @samarr1112
      @samarr1112 10 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @hdlyricsandlyrics9536
    @hdlyricsandlyrics9536 ปีที่แล้ว

    it seems like 44 years

  • @bilalnesru
    @bilalnesru ปีที่แล้ว

    44 ዓመት👍

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq ปีที่แล้ว

    .አርባ አራት

  • @rgatgaltgray466
    @rgatgaltgray466 ปีที่แล้ว +1

    የጁምኣ ስራ ድክም ብሎኝ ነበር የመዳም ቀመም ነኝ🥰🥰🥰

  • @KetselaJemere-zb4ue
    @KetselaJemere-zb4ue ปีที่แล้ว

    44 አመት❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว +2

    ለ 44 አመት

  • @birhanuchernet
    @birhanuchernet ปีที่แล้ว +1

    ለ44 አመታት

  • @SamuelYohannes-r9x
    @SamuelYohannes-r9x ปีที่แล้ว

    ሰላሳ ዘጥኝ😇

  • @wasihuntadsse9398
    @wasihuntadsse9398 ปีที่แล้ว

    ለ44አመታት❤

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 ปีที่แล้ว

    የአብስራ የምር አንደኛ ኮሜዲያን ነው ይመቸው አቦ 👍

  • @akremjamaica4351
    @akremjamaica4351 ปีที่แล้ว +1

    44 years

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 ปีที่แล้ว

    ሰላሳ ዘጠኝ አመት

  • @TIRUE23452
    @TIRUE23452 ปีที่แล้ว

    27 አመታት❤

  • @danielawulew9582
    @danielawulew9582 ปีที่แล้ว

    አርባ አራት ነው

  • @genettamiru2699
    @genettamiru2699 ปีที่แล้ว +1

    For 44 years ❤

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic ปีที่แล้ว

    11:01 oh yah 😂😂

  • @abelosmart6829
    @abelosmart6829 ปีที่แล้ว

    44 ዓመት

  • @abinethaile2202
    @abinethaile2202 ปีที่แล้ว

    "Hi abrish" chkeua manat?

  • @yaredsolomon-hk2jm
    @yaredsolomon-hk2jm ปีที่แล้ว

    congra aberelo mason mount

  • @birukgamer6984
    @birukgamer6984 ปีที่แล้ว +1

    ጋቭሮቮች ሱሪያቸው እንዳያልቅባቸው አውልቀውት ነው የሚቀመጡት😂🤣🤣

  • @Nasiphay
    @Nasiphay ปีที่แล้ว +2

    የጋቭሮቫዎች ቀልድ
    አንዱ አየሄደ መንገድ ላይ ትንሽዬ ጠብታ የቀራትን የቁስል መድሀኒት ይገኛል ከዛን ከምትባክን ብሎ ጣቱን ቆርጦ ቀባት😂😂😂

  • @degifebeyene2152
    @degifebeyene2152 ปีที่แล้ว +1

    44 years❤❤❤

  • @Beautiful_oWorld
    @Beautiful_oWorld ปีที่แล้ว +2

    44. ጋብሮቭ ክብሪት እንጨት ለ2ት ከፍለው ነው ሚጠቀሙት ለ2 ጊዜ አገልግሎት ለማግኘት

  • @mintenu219
    @mintenu219 ปีที่แล้ว

    44 ጃ 🔥🔥🔥

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 ปีที่แล้ว

    Fit aychy new video yemayew bro sorry personally comment kaderku

  • @behagud359
    @behagud359 ปีที่แล้ว

    44 ነው ማን

  • @addisg4969
    @addisg4969 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @abayabera3845
    @abayabera3845 ปีที่แล้ว +1

    44 አመት

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 ปีที่แล้ว

    አርባአራት

  • @life_ofbk_chabarew920
    @life_ofbk_chabarew920 ปีที่แล้ว +1

    For 44 years ❤❤❤

  • @GentlemanGentleman-rk5cd
    @GentlemanGentleman-rk5cd ปีที่แล้ว +1

    ለ 44 ዓመታት🎉❤

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic ปีที่แล้ว

    4:01 oh lord 😂😂

  • @Addis118
    @Addis118 ปีที่แล้ว

    44ዓመት

  • @natantube6644
    @natantube6644 ปีที่แล้ว +1

    For 44 years 🎉🎉🎉

  • @Ethiopian_remix
    @Ethiopian_remix ปีที่แล้ว

    44 years ❤

  • @abusiyoum3468
    @abusiyoum3468 ปีที่แล้ว +1

    ለ 44 አመት ነዉ

  • @samueltaye15
    @samueltaye15 ปีที่แล้ว

    27 new

  • @Selam-p1w
    @Selam-p1w ปีที่แล้ว +1

    for 44 years

  • @senaitdemo6945
    @senaitdemo6945 ปีที่แล้ว

    Akat

  • @hamzacheema1734
    @hamzacheema1734 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @sobersoba1337
    @sobersoba1337 ปีที่แล้ว

    44 amet new yegezut❤

  • @samuellimenih9497
    @samuellimenih9497 ปีที่แล้ว

    44yrs

  • @momenttube7631
    @momenttube7631 ปีที่แล้ว

    44 ዓመት🎉

  • @betesebplus5390
    @betesebplus5390 ปีที่แล้ว

    39 abrelo

  • @gemechumegersa3488
    @gemechumegersa3488 ปีที่แล้ว +1

    From 1930-1974 that mean for 44 years

  • @betelihemtesfaye4042
    @betelihemtesfaye4042 ปีที่แล้ว +1

    44 አመት (1922 _1966