የዚህን ዋጋ ለጠየቃቹኝ ይኸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 37

  • @امعمارامءیمن
    @امعمارامءیمن 3 ปีที่แล้ว +2

    አሰራርሺ ደስይላል ግን በአሁኑ ሀዋላ 150ሪየል ማለትኮ በኢትዬጲያ 3000ሺብር ማለትነዉ ሀገራችንን አሏህ ያረጋጋልን ከኢትዬጲያ እገዛሻለን አብሺሪ በርች።

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰራሩን የትሪዉን አሰቀመጭልን ኡሞ ሱምያ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    Ws.wr.wb ማሻአላህ ያምራል በርቺ👍👍👍❤❤❤🙏

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 ปีที่แล้ว

    በርቺ ውዴ ተመሰገን እኔም እሰራለው

  • @ezdenandhawlettube1660
    @ezdenandhawlettube1660 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን ፍትህም ለወገኖቻችን

  • @zahramusitafa8407
    @zahramusitafa8407 3 ปีที่แล้ว

    Aslamuualeeykum Warhamatullah Wabarakkatu ahleen 💞💞💞💞💞

  • @ezdenandhawlettube1660
    @ezdenandhawlettube1660 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ አሰላሙአሊኩም እዳው በአላህ አሁን የጀ ሰራ መሸጫው ነው እሰኪ ዱአ አድረጊ አላህ የማንኛችንን እደሚሰማ አይታወቅም ለመሸጡ ትደረሻለሺ ውደ

    • @umusumeyatube2486
      @umusumeyatube2486  3 ปีที่แล้ว +3

      ማማየ በመጀመሪያ ዱዓ ግዴታ ሚዲያ ላይ ወጥቼ መለመን አይጠበቅብንም ሁሉም ጭንቀት ላይ ነው ያለው አላህ ይፈርጀን ይህ ማለት ደግሞ ዱዓ ማድረግ ይገድባል ማለት አይደለም ሁሉም ነገር ወደሚዲያ ወጦ ማየት አትፈለጉ ዱዓ አላህ ይቀበለን እያደረግን ነው ይህ የቤተሰቦቻችን ጉዳይ ነው እዚህም እዛም ስለዚህ አለም መጨረሻ አድርጋቹ አትመልከቱት ሰፋ አድርጋቹ አስቡ ህይወት ይቀጥላል

    • @ezdenandhawlettube1660
      @ezdenandhawlettube1660 3 ปีที่แล้ว

      @@umusumeyatube2486 አሁን ወቅቱ አይደለም ብየ ነው ይቅታ ውደ እኔ ሰለተጨናነኩ ነው አውፍ በይኝ

    • @umusumeyatube2486
      @umusumeyatube2486  3 ปีที่แล้ว +1

      @@ezdenandhawlettube1660 አብሽሪ ይገባኛል አላህ ይድረስልን ወደ አላህ መመለስ ዱዓ ማድረግ ነው እስትግፋር ማብዛት ነው አላህ እንዳመጣብን ሰላሙን ይመልስልን

  • @fatumaassefayoutube269
    @fatumaassefayoutube269 3 ปีที่แล้ว

    በሳውዲ ደህና ነው ምክንያቱም እኔ ክሩን አስር ሪያል ነው ጠጊቡቢያንስ. ሀምሳ የእጅ መቶ ቢሆን ነው ያውም ክር አይበቃም

  • @ksablood6729
    @ksablood6729 8 หลายเดือนก่อน

    በርች አብሽሪ እህቴ

  • @ባርችወለየዋ
    @ባርችወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    የትነሽ እኔም እየሠራሁ እሰጣለሁ ግን እኔ የማልችለው የተለየ ካለሽ ልግዛሽ

  • @meryammuhammad-mi9qo
    @meryammuhammad-mi9qo 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም የተሰራ አለሽ

  • @emusemu9634
    @emusemu9634 3 ปีที่แล้ว +1

    walikum selam werahmetulahi weberekathu

  • @ksablood6729
    @ksablood6729 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢ/ያ የት አካባቢ ነው የማገኘው ውዷ

  • @halimayotube8055
    @halimayotube8055 7 หลายเดือนก่อน

    መሻ አላህ

  • @stegahiayluhiaylu1843
    @stegahiayluhiaylu1843 ปีที่แล้ว

    እባክሸ ደዚይኑ ኣሳይኝ የንጀራ ሞሰቦ❤❤❤

  • @zemzemyoutube6900
    @zemzemyoutube6900 2 ปีที่แล้ว

    በርች

  • @EzraMelaku-mn2cc
    @EzraMelaku-mn2cc 4 หลายเดือนก่อน

    አሰራሩን ላኪ

  • @zemzemmohamed5208
    @zemzemmohamed5208 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርቺእህቴ

  • @zemzemmohamed5208
    @zemzemmohamed5208 3 ปีที่แล้ว

    አገራችንንም ሠላም ያረግልንያረብ

  • @zeynebmohammed4931
    @zeynebmohammed4931 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ አሰራሩን አሳይን ዉደ

  • @toybaseidyoutube
    @toybaseidyoutube 6 หลายเดือนก่อน

    የት ነሽ ግን

  • @lobabayaseen9185
    @lobabayaseen9185 3 ปีที่แล้ว

    ሀገር ስትነዉ ጣቅሙ እኔላገርነዉ እፈልገዉ

  • @حياةمحمد-و3خ
    @حياةمحمد-و3خ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እፈልጋለሁ ቁጥርሽን ላኪልኝ ማማየ

  • @zinetzinet4785
    @zinetzinet4785 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥር የት አለ እህት

  • @samiramostafa107
    @samiramostafa107 2 ปีที่แล้ว

    የት አለ ቁጥር

  • @امعيد-ج8ن
    @امعيد-ج8ن ปีที่แล้ว

    ቁጥሪሽ አስመጪልኝ

  • @HayatEndris-o9w
    @HayatEndris-o9w 2 หลายเดือนก่อน

    𝓔𝓽𝓱𝓲𝓸𝓹𝓲𝓪 𝓰𝓪 𝓻𝓴𝓪𝓼𝓳 𝓷𝓮𝔀

  • @susutube8791
    @susutube8791 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ጀመረ ነኘ በቴን አየለ አድረጉልኘ

  • @kantube8491
    @kantube8491 2 ปีที่แล้ว

    አሰራሩን አሳይን

  • @tube9777
    @tube9777 3 ปีที่แล้ว

    ቁጥርሸ ማር ሰጫኝ እህት

  • @ሀዩየአዳማልጅየአዳማልጅነ
    @ሀዩየአዳማልጅየአዳማልጅነ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ እፈልጋለሁ

  • @HayatHayat-im2op
    @HayatHayat-im2op 3 ปีที่แล้ว

    አሠራሩን አሳይን እህት በጫውን ብሥኩት ሠር መሰለኝ

    • @kantube8491
      @kantube8491 2 ปีที่แล้ว

      እኮ እኔ ያልኳት እደዛ ነው ኢትዮ እያለሁ ለእናቴ ሰርቸላት ነበር አሁን ግን ጠፋኝ

    • @rozi-v4k
      @rozi-v4k ปีที่แล้ว

      ​@@kantube8491 እኔ የጎጃም ልጅ ናት ያስተማረችኝ ለስራ መታ ወሎ እዝ ከር ከዝቸ ስሞክር ጠፍብኝ አሁን በስተመጨረሻ ገባኝ