ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Amen I accept your wonderful message because of as a BIBLE WROTE ON ROM 13:1. GOD BLESS YOU
ተባረኪ የእግዚኣብሔር ፀጋም ይብዛልሽ አይኖችሽን በበለጠ ይክፈት!!!
ተባረኪ
❤በትክክል እንፀልይ ኢትዮጵያ በሁሉም ትባረካለች። ተባረኪልን። አሜን።
አሜን ተባረኪ እህቴ ክብር ለጌታ የሁን🙏🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽
እህቴ ተባረኪልኝ ፀጋው ይብዛልሸ
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልሽ ከእግዚአብሔር ሰምተሽ አንደምትናገሪ እኛ ህያው ምስክሮች ነን ብዙ የተፈፀሙ ትንቢቶችን አይተናል። ተባረኪ የእግዚአብሔር ነብይ በፂ
አሜን ተባረኪ ህታችን
ተባረኪ እንፀልያለን እግዚአብሔር ይረዳናል
ጌታ ስለ ቤ/ከርስቲያን እንደ ቃሉ አለመሔዷ እንጂ ስለ ቤት ኪራይ ህግ ይገደዋል ብዬ አላስብም
It is so sweet, God bless you sister
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
አሜን. አሜን
አሜን? ምኑን?
በጌታ በኢየሱስ ስም ከምድሬ ላይ የጌዬ መንፈስ ይነቀል
እውነት ነው ተባረኪ ነብይ በፂ❤
የተጠራንበትን ወጌልን እንስበክ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
እህቴ ኮሮና አሌጠፍም አለ ሀይሉ ደከመንጅ
❤❤❤❤ Tabaraki
መመሙሙሙ
❤❤
Ammen ammen malkam ulu le itiop egzaber gobanyen ammm tebarki bes egzaber yebarkesh lebe haseti mulaw
አሜን
አሁን ይህንን ትቢት መስሎት ተመስጦ የሚያዳምጥ ይኖራል
የመልእክትሽን ቪድዮ በ TH-cam በለቀቅሽው በአንድ ወሩ እኔጋ ደርሶ ሙሉውን አይቼዋለሁ ። እግዚአብሔር የሚናገር አምላክ እንደሆነም አምናለሁ እስኪ በትክክል መፈፀሙን ቼክ እናደርጋለን አሜን ይሁንልን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይሳካላት አገሬ
አሜን ተባረኪ👍❤️🇪🇹
እኔ እምለው ወገኑን ሲገድልሰ ትክክል ነው ወንድሙን የሚገድል
ተናገሪ ሰስፔንሱ በዛ youtube ነው ወይ ጫወታው ዝባዝንኬሽን ቀነስ አርገሽ የተቀበልሽውን እውነት አውሪ በረሀብ ምክንያት ያቆብ ወደ ግብፅ የሄደው
ከትንቢት ፆም፣ ፀሎትና የተቸገረ መርዳት ይሻላል
አንቺ እኮ በቀውጢው የትግራይ ጦርነት ጊዜ ሁሉም የህወሀት አመራር ቆላ ተንቤን ገብተው በነበሩበት ጊዜ ወደ ሚዲያ መጥተሽ ዶ/ር ደብረጽዮን እዚህ አዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ውስጥ አለ ለማለት አላፈርሽም። መጀመሪያ ለቀደመው የተሳሳተ ትንቢትሽ ይቅርታ ሳትጠይቂ አይንሽን በጨው አጥበሽ ሌላ ትንቢት!
ትልቁ እ/ር ስለ ቤት ኪራይ ያሳስበዋል ነው ሞትይኝ?እሸ ስለ ሽማች አልነገርሸም አሁን ያልሰው በዜና የሰለቸኝ ነው
ከድብርት ነጻ የሚያወጣ ኢየሱስ ነው
Amen
ፖለቲካኝ
ፖለቲካ ሰለቸን እግዜአብሄር ቤት እንኳ ቃሉን እንስማበት እስኪ ተውን ሰውን አታጃጅሉ
ነብይትአታፍሪም. የናንተ. መንፈስ. ነው. አገሪቷን. በደም. ያጠበው የሉሲፈር. አማኞች. የናንተ. ክርስቶስ. የድንግል. ማርያም. ልጅ. አይደለም 100%😢😢😢😢
Tabrky tabrky
በእውነት እህቴ ጌታን በመቀበልሽ ብቻ ጌታን አመሰግናለሁ:: መልዕክትሽ ግን ቆም ብለሽ እንድታስቢበት እለምንሻለሁ:: መልዕክትሽ በብዙ መልካም ምኞት መግለጫ ነውና እባክሽን አስቢበት ለምሳሌ መከላከያ በዛ ማለት ሃገር ትልቅ ችግር ላይ ነች ማለት ሲሆን ትልቁ ውድቀት ለመከላከያ የምታወጪው ወጪ ለኢንደስትሪ ለትምህርት ለህክምና ለግብርና የመሳሰሉት ብታወጪው ይህ እንደ አውሮፓውያን አደግን ማለት ነው መከላከያ በዛ ማለት ልክ እንደ ደርግ ዘመን እንደ ብዙ አፍሪካዊ ሃገር መሪዎች መሆናችንን ያሳያልና አስቢበት ንስሃም ግቢ:: ዘመንሽ ይባረክ::
ይቅር ይበልሽ
መንግስት እየሰራ ያለውን ስራ የዛሬ አመት ትንቢት ተናግሬ ነበረ እያላችሁ ህዝብን የምታጭበረብሩ ሀሰተኞች በኢየሱስ ስም ስራችሁ ይፍረስ
"ጠላቶች ይቀኑብንና ጠብ ይጭራሉ" ኣልሽ። ነገር ግን ቀይ ባህር ካልተቆጣጠርኩ: የወደብ ባለቤት ካልሆንኩ በማለት ጠብ እየጫረ ያለው ማን ነው? የኔ እህት: እግዚኣብሄር ኢትዮጵያዊ ነው ለማለት እኮ ትንሽ ነው የቀረሽ።
እህቴ ይቅርታ ይህ ትንቢት እግዚአብሄር ተናገረኝ ያልሽው በእግዚአብሄር ቃል ሲፈተሽ ውሸት ሆኖ አግንቸዋለሁ፤፤ ከሀሰተኞች ነብያት ተጠንቀቁ፤ ማቲዎስ 7: 15:ሚሊተሪው ተደራጅቶ አየዋለሁ፥ ሰው ለመግደል ነው የሚደራጀው፥ አትግደል የሚለውን የእግዚአብሄር ቃል የት አደረግሽው፥
Yhane yzemenunese kefate elkite mote erhab mefenakwles egzabhre mene ylale? Bzh be 1 bweru selalkute hetanatese selalwe erabse mene ylale 😢😢😢😢politkaawen tyawe ende bahre zafe btekelkelbet akababi lela atkelte aybkelm seru regem menged gado weha yemtale lela atklte aynorm bka wiks etkeban megeb ylem endwe bcha crstyan politke menwe zeme ale rehabun anch ketegebsch bka ager tegeb nwe balschbet cherch sent yterab ale kemdrek werjina hizbun eyi keza agerawi melketun ensemalen dekmen mote rehab mesmate wnante ymisema hu beltegena kager ygemre you tube yagerawe swe sentu yayal endanch ytemchwe kalhonev enjera mfagerya mebrate yleme eyllune ager yalwe btseb wech nwsch alsemschm bsefersch mebrate alweyi?😢😢😢😢weyi weschtachu 8:56
እህቴ ንስሀ ግቢ ይሄ ከእግዚአብሔር የመጣ ትንቢት አይደለም መልእክቱ ከፓለቲከኞች ነው
አይ እማማ ኢትዮጲያ የማንም ሜትሮሎጂ ትሆኚ✍✍✍አይ የቤት ክራይ simple to complex ኦኦ ትንቢት already remix
ፖለቲከኛ
አየንቢቱ፡በምን፡መንገድነውነብይ፡የሆንሽ፡እስቲ፡ያንቺ፡ታሪክ፡፡ሂወት፡ንገሪኝ፡፡ስንት፡ነብያችቶች፡አላቹ፡እንደዚየሚለፈልፍ፡አይቸ፡አላቅምአይአዲስ፡አይማኖት
Business ቢትሉት አይሻልም ? Metrologist.
በይ ተደበቂ ደብረፂኦን እሩዝ እየበላ አዲስ አበባ ውስጥ ቁጭ ብሎ አላልሽም ዝም በሉ እባካችሁ ዝም ማለት አይቻልም?
uuuuuuuuu abeet raajoota sobduuu kan biraa mal siin jedhee wahee foonii?
አንች ደግሞ ይለፍልሽ ከምልስ ምልምሎቹ አንዱን አግብተሽ ዝናሽን ቀይሪ ግን እሷ እንዳትስማሽ
Abate Abate gata hoye yehen. Besmhe ante becha. Mermrw.
በአጭር ቃል "ሀገራዊ" የሚባል ትንቢት የለም። ይህ ብሉይ ኪዳን አይደለም። ሃገራዊ ትንቢት ቴኦክራሲ (ሃይማኖትና መንግስት የተቀላቀለበት) እና እግዚአብሔር ህዝቤ ብሎ የለየው አንድ ህዝብ በነበረው ጊዜ ነው። ከዚህ ውጪ ለኢትዮጵያ ለምንትስ በተለይ የሚባል ትንቢት በአዲስ ኪዳን የለም። ትንቢት ለቤተክርስቲያን እንጂ ለሀገር አይሰጥም እሺ? ለዛውም ትንቢት አለ ብንል ነው።ሰዉ ግን "አሜን!" ማለት ለምዶበት ዝም ብሎ "አሜን!" ይላል።
ምን አይነት ደፋር ነሽ በጌታ አሁን የሄ ትንቢት ነው ? የምን ፖለቲካ ድርጅት ነሽ? አዲስ ነው?😂
First you are politicians Not prophecy woman
witch 🧙♀️ crafts
Wshetam wshetam wshetam
Gemati egzaberi kolekola hasabi ylumi gowa
እርኩስ መንፈስ ይዞሻል
❤❤❤
Amen I accept your wonderful message because of as a BIBLE WROTE ON ROM 13:1. GOD BLESS YOU
ተባረኪ የእግዚኣብሔር ፀጋም ይብዛልሽ አይኖችሽን በበለጠ ይክፈት!!!
ተባረኪ
❤በትክክል እንፀልይ ኢትዮጵያ በሁሉም ትባረካለች። ተባረኪልን። አሜን።
አሜን ተባረኪ እህቴ ክብር ለጌታ የሁን🙏🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽
እህቴ ተባረኪልኝ ፀጋው ይብዛልሸ
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልሽ ከእግዚአብሔር ሰምተሽ አንደምትናገሪ እኛ ህያው ምስክሮች ነን ብዙ የተፈፀሙ ትንቢቶችን አይተናል። ተባረኪ የእግዚአብሔር ነብይ በፂ
አሜን ተባረኪ ህታችን
ተባረኪ እንፀልያለን እግዚአብሔር ይረዳናል
ጌታ ስለ ቤ/ከርስቲያን እንደ ቃሉ አለመሔዷ እንጂ ስለ ቤት ኪራይ ህግ ይገደዋል ብዬ አላስብም
It is so sweet, God bless you sister
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
አሜን. አሜን
አሜን? ምኑን?
በጌታ በኢየሱስ ስም ከምድሬ ላይ የጌዬ መንፈስ ይነቀል
እውነት ነው ተባረኪ ነብይ በፂ❤
የተጠራንበትን ወጌልን እንስበክ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
እህቴ ኮሮና አሌጠፍም አለ ሀይሉ ደከመንጅ
❤❤❤❤ Tabaraki
መመሙሙሙ
❤❤
Ammen ammen malkam ulu le itiop egzaber gobanyen ammm tebarki bes egzaber yebarkesh lebe haseti mulaw
አሜን
አሁን ይህንን ትቢት መስሎት ተመስጦ የሚያዳምጥ ይኖራል
የመልእክትሽን ቪድዮ በ TH-cam በለቀቅሽው በአንድ ወሩ እኔጋ ደርሶ ሙሉውን አይቼዋለሁ ። እግዚአብሔር የሚናገር አምላክ እንደሆነም አምናለሁ እስኪ በትክክል መፈፀሙን ቼክ እናደርጋለን አሜን ይሁንልን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይሳካላት አገሬ
አሜን ተባረኪ👍❤️🇪🇹
እኔ እምለው ወገኑን ሲገድልሰ ትክክል ነው ወንድሙን የሚገድል
ተናገሪ ሰስፔንሱ በዛ youtube ነው ወይ ጫወታው ዝባዝንኬሽን ቀነስ አርገሽ የተቀበልሽውን እውነት አውሪ በረሀብ ምክንያት ያቆብ ወደ ግብፅ የሄደው
ከትንቢት ፆም፣ ፀሎትና የተቸገረ መርዳት ይሻላል
አንቺ እኮ በቀውጢው የትግራይ ጦርነት ጊዜ ሁሉም የህወሀት አመራር ቆላ ተንቤን ገብተው በነበሩበት ጊዜ ወደ ሚዲያ መጥተሽ ዶ/ር ደብረጽዮን እዚህ አዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ውስጥ አለ ለማለት አላፈርሽም። መጀመሪያ ለቀደመው የተሳሳተ ትንቢትሽ ይቅርታ ሳትጠይቂ አይንሽን በጨው አጥበሽ ሌላ ትንቢት!
ትልቁ እ/ር ስለ ቤት ኪራይ ያሳስበዋል ነው ሞትይኝ?እሸ ስለ ሽማች አልነገርሸም አሁን ያልሰው በዜና የሰለቸኝ ነው
ከድብርት ነጻ የሚያወጣ ኢየሱስ ነው
Amen
ፖለቲካኝ
ፖለቲካ ሰለቸን እግዜአብሄር ቤት እንኳ ቃሉን እንስማበት እስኪ ተውን ሰውን አታጃጅሉ
ነብይትአታፍሪም. የናንተ. መንፈስ. ነው. አገሪቷን. በደም. ያጠበው የሉሲፈር. አማኞች. የናንተ. ክርስቶስ. የድንግል. ማርያም. ልጅ. አይደለም 100%😢😢😢😢
Tabrky tabrky
በእውነት እህቴ ጌታን በመቀበልሽ ብቻ ጌታን አመሰግናለሁ:: መልዕክትሽ ግን ቆም ብለሽ እንድታስቢበት እለምንሻለሁ:: መልዕክትሽ በብዙ መልካም ምኞት መግለጫ ነውና እባክሽን አስቢበት ለምሳሌ መከላከያ በዛ ማለት ሃገር ትልቅ ችግር ላይ ነች ማለት ሲሆን ትልቁ ውድቀት ለመከላከያ የምታወጪው ወጪ ለኢንደስትሪ ለትምህርት ለህክምና ለግብርና የመሳሰሉት ብታወጪው ይህ እንደ አውሮፓውያን አደግን ማለት ነው መከላከያ በዛ ማለት ልክ እንደ ደርግ ዘመን እንደ ብዙ አፍሪካዊ ሃገር መሪዎች መሆናችንን ያሳያልና አስቢበት ንስሃም ግቢ:: ዘመንሽ ይባረክ::
ይቅር ይበልሽ
መንግስት እየሰራ ያለውን ስራ የዛሬ አመት ትንቢት ተናግሬ ነበረ እያላችሁ ህዝብን የምታጭበረብሩ ሀሰተኞች በኢየሱስ ስም ስራችሁ ይፍረስ
"ጠላቶች ይቀኑብንና ጠብ ይጭራሉ" ኣልሽ። ነገር ግን ቀይ ባህር ካልተቆጣጠርኩ: የወደብ ባለቤት ካልሆንኩ በማለት ጠብ እየጫረ ያለው ማን ነው? የኔ እህት: እግዚኣብሄር ኢትዮጵያዊ ነው ለማለት እኮ ትንሽ ነው የቀረሽ።
እህቴ ይቅርታ ይህ ትንቢት እግዚአብሄር ተናገረኝ ያልሽው በእግዚአብሄር ቃል ሲፈተሽ ውሸት ሆኖ አግንቸዋለሁ፤፤ ከሀሰተኞች ነብያት ተጠንቀቁ፤ ማቲዎስ 7: 15:
ሚሊተሪው ተደራጅቶ አየዋለሁ፥ ሰው ለመግደል ነው የሚደራጀው፥ አትግደል የሚለውን የእግዚአብሄር ቃል የት አደረግሽው፥
Yhane yzemenunese kefate elkite mote erhab mefenakwles egzabhre mene ylale? Bzh be 1 bweru selalkute hetanatese selalwe erabse mene ylale 😢😢😢😢politkaawen tyawe ende bahre zafe btekelkelbet akababi lela atkelte aybkelm seru regem menged gado weha yemtale lela atklte aynorm bka wiks etkeban megeb ylem endwe bcha crstyan politke menwe zeme ale rehabun anch ketegebsch bka ager tegeb nwe balschbet cherch sent yterab ale kemdrek werjina hizbun eyi keza agerawi melketun ensemalen dekmen mote rehab mesmate wnante ymisema hu beltegena kager ygemre you tube yagerawe swe sentu yayal endanch ytemchwe kalhonev enjera mfagerya mebrate yleme eyllune ager yalwe btseb wech nwsch alsemschm bsefersch mebrate alweyi?😢😢😢😢weyi weschtachu 8:56
እህቴ ንስሀ ግቢ ይሄ ከእግዚአብሔር የመጣ ትንቢት አይደለም መልእክቱ ከፓለቲከኞች ነው
አይ እማማ ኢትዮጲያ የማንም ሜትሮሎጂ ትሆኚ✍✍✍አይ የቤት ክራይ simple to complex ኦኦ ትንቢት already remix
ፖለቲከኛ
አየንቢቱ፡በምን፡መንገድነውነብይ፡የሆንሽ፡እስቲ፡ያንቺ፡ታሪክ፡፡ሂወት፡ንገሪኝ፡፡ስንት፡ነብያችቶች፡አላቹ፡እንደዚየሚለፈልፍ፡አይቸ፡አላቅም
አይአዲስ፡አይማኖት
Business ቢትሉት አይሻልም ? Metrologist.
በይ ተደበቂ ደብረፂኦን እሩዝ እየበላ አዲስ አበባ ውስጥ ቁጭ ብሎ አላልሽም ዝም በሉ እባካችሁ ዝም ማለት አይቻልም?
uuuuuuuuu abeet raajoota sobduuu kan biraa mal siin jedhee wahee foonii?
አንች ደግሞ ይለፍልሽ ከምልስ ምልምሎቹ አንዱን አግብተሽ ዝናሽን ቀይሪ ግን እሷ እንዳትስማሽ
Abate Abate gata hoye yehen. Besmhe ante becha. Mermrw.
በአጭር ቃል "ሀገራዊ" የሚባል ትንቢት የለም። ይህ ብሉይ ኪዳን አይደለም። ሃገራዊ ትንቢት ቴኦክራሲ (ሃይማኖትና መንግስት የተቀላቀለበት) እና እግዚአብሔር ህዝቤ ብሎ የለየው አንድ ህዝብ በነበረው ጊዜ ነው። ከዚህ ውጪ ለኢትዮጵያ ለምንትስ በተለይ የሚባል ትንቢት በአዲስ ኪዳን የለም።
ትንቢት ለቤተክርስቲያን እንጂ ለሀገር አይሰጥም እሺ? ለዛውም ትንቢት አለ ብንል ነው።
ሰዉ ግን "አሜን!" ማለት ለምዶበት ዝም ብሎ "አሜን!" ይላል።
ምን አይነት ደፋር ነሽ በጌታ አሁን የሄ ትንቢት ነው ? የምን ፖለቲካ ድርጅት ነሽ? አዲስ ነው?😂
First you are politicians
Not prophecy woman