ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደት፡ድንቅ፡ትምህርት፡ነው፡ሁለ፡እየሱማሁት፡ብውል፡ደስ፡ይላል፡የእየሩሳለም፡ሰው፡፡፡❤❤❤❤❤❤
እንደነ ሐዋርያው ጳውሎስ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነበሩ።
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ኢየሱስ ይመስገን ስለ መዳናችን🙏🙏
የእውነት፡የእግዚአብሔር፡አገልጋይ፡፡የእግዝአብሑር፡ሰው፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you, Jesus, for Bishop Teklemariam, Sister Erkenshe, and their children's. God, please bless and help their children's and grandchildren. Love you so much, all family.
አሜን ሰሜን👏👏🙏🙏
ለህይወት የሚሆን ትምህርት ጌታ ኢየሱስ ይባረክ .
Amen amen amen haleluya🙏🙏
እየሱስ ይመስገን
በጣም ውድድ የማደርጋቸው ወደ የብርሀን ያመጡኝ መንገድ የጠርጉልኝ የእምነት አባቴ ወደ ኢየሱስ ብቻ እንዳመለከተ የረዱኝ የእግዚአብሔር ሰው
Praise the name of the Lord Jesus!
አመን፡አመን❤❤
የዘመናችን ታላቅ የእግዚአብሐረ ሰው የእውነት አስተመሪ በግዜው ከርሳቸው ብዙ የምሰራቹን ቃል ሰምቻለው ለመኖሬ በክርሰትና የእውነት ወንጌል ከሎች ጋር ታላቅ አሰተወጽዎ አድርገውልኛል ይባረኩ አመሰግነ በየሩሳሌምበ
Amen Amen tebareku 🥰❤
ሐዋርያት አንደኛ የእውነት መንገድ
Amen 100
አሜን!🥰🥰🥰❤🙏🙏🙏🙏☝
Geta Yesus abizito yibarikih. Melikam eriefit yihunilih !
I love Jesus🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
አመን፡አመን፡
Amen God bleses you
Elelelelelelelel Elelelelelelelel
Amen zarem wengel yisebekal❤
Let my God be bleses your seed
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What a revelation is that man? All man kinds have to hear it carefully
❤❤❤❤
ቃሉን ወደ ሃይማኖቱ ነው የሚሰበከውፔንጤንና ጆባን እየጠራ 👉መልሶ ሃይማኖት ይላል...ሃይማኖትን አትሰበክ ሰባኪው
Ye eyesus keresetos Abat manwu?
👉🏻ጥያቄሽ ምን ማለት መሰለሽ “የአብ አባት ስም ማን ነው? እንደ ማለት ነው። ✳️ለምን?“ኢየሱስ ክርስቶስ” የሚለው ስም የአብ ከስም ሁሉ በላይ የሆነው ስሙ ስለሆነ። ማቴ 1:20-27። ፊልጵ 2:9። ዮሐ 5:43። 👉🏻ስለዚህ ጥያቄሽ መሆን ያለበት:- “የክርስቶስ/ የወልድ/ የሰውነቱ/ የሥጋው አባት ማን ነው? ነው። መልሱም:- አብ ነው ነው። ✅አስተውዪ:- 👉🏻እግዚአብሔር በሥጋ ስለተገለጠ (1ጢሞ 3:16) ሥጋው ወልድ/ልጅ ተብሎ ስለተጠራ “አብ በልጁ/በወልድ/በሥጋው ሆኖ ስለሚናገር መንፈስና ሰውነት ነው ማለት ነው‼️ ዕብ 1:1-3። 2ቆሮ 5:19። ዮሐ 14:7-12።✳️አብና ወልድ ማለት መንፈስና ሰውነት ነው። በአካል አንድ በስምም አንድ ነው። ኤፌ 4:4-6። ዘካ 14:9።📌ይህ ከገባሽ “የኢየሱስ ክርስቶስ አባት” ማለት “የወልድ/ የልጁ አባት” ወደሚለው መረዳት ላይ ስትደርሽ አብ(አባት) ማን እንደሆነ ይገባሻል። 📌 አንድ ነገር አትርሽ:-👉🏻ሚል 2:10 “ለሁላችን አንድ አባት(አብ) ያለን አይደለንምን? ይለናል። አብ/አባት አንድ ብቻ ለሁላችን አለ እርሱም የዘላለም አብ(አባት) ነው። ኢሳ 9:6ን አንብቢው። ይህ ሕፃን የተባለው ወንድ ልጅ(ወልድ) አማኑኤል ስሆን “የዘላለም አብ(አባት) ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ማቴ 1:20-23።
Ye eyesuskerestos amlak manw
የሥጋ ሁሉ አባት እግዚአብሔር አብ ነው።
ኢየስስ አብ መሆኑን ታምናለህ? አንተ የኢየሱስ ክርስቶስ አባት የምታውቅ ከሆነ ስሙ ማነው? ስሙ አብ/አባት/father ይባላል እንዳትለኝ።
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደት፡ድንቅ፡ትምህርት፡ነው፡ሁለ፡እየሱማሁት፡ብውል፡ደስ፡ይላል፡የእየሩሳለም፡ሰው፡፡፡❤❤❤❤❤❤
እንደነ ሐዋርያው ጳውሎስ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነበሩ።
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ኢየሱስ ይመስገን ስለ መዳናችን🙏🙏
የእውነት፡የእግዚአብሔር፡አገልጋይ፡፡የእግዝአብሑር፡ሰው፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you, Jesus, for Bishop Teklemariam, Sister Erkenshe, and their children's. God, please bless and help their children's and grandchildren. Love you so much, all family.
አሜን ሰሜን👏👏🙏🙏
ለህይወት የሚሆን ትምህርት ጌታ ኢየሱስ ይባረክ .
Amen amen amen haleluya🙏🙏
እየሱስ ይመስገን
በጣም ውድድ የማደርጋቸው ወደ የብርሀን
ያመጡኝ መንገድ የጠርጉልኝ የእምነት አባቴ ወደ ኢየሱስ ብቻ እንዳመለከተ የረዱኝ የእግዚአብሔር ሰው
Praise the name of the Lord Jesus!
አመን፡አመን❤❤
የዘመናችን ታላቅ የእግዚአብሐረ ሰው የእውነት አስተመሪ በግዜው ከርሳቸው ብዙ የምሰራቹን ቃል ሰምቻለው ለመኖሬ በክርሰትና የእውነት ወንጌል ከሎች ጋር ታላቅ አሰተወጽዎ አድርገውልኛል ይባረኩ አመሰግነ በየሩሳሌምበ
Amen Amen tebareku 🥰❤
ሐዋርያት አንደኛ የእውነት መንገድ
Amen 100
አሜን!🥰🥰🥰❤🙏🙏🙏🙏☝
Geta Yesus abizito yibarikih. Melikam eriefit yihunilih !
I love Jesus🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
አመን፡አመን፡
Amen God bleses you
Elelelelelelelel Elelelelelelelel
Amen zarem wengel yisebekal❤
Let my God be bleses your seed
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What a revelation is that man? All man kinds have to hear it carefully
❤❤❤❤
ቃሉን ወደ ሃይማኖቱ ነው የሚሰበከው
ፔንጤንና ጆባን እየጠራ 👉መልሶ ሃይማኖት ይላል...ሃይማኖትን አትሰበክ ሰባኪው
Ye eyesus keresetos Abat manwu?
👉🏻ጥያቄሽ ምን ማለት መሰለሽ “የአብ አባት ስም ማን ነው? እንደ ማለት ነው።
✳️ለምን?
“ኢየሱስ ክርስቶስ” የሚለው ስም የአብ ከስም ሁሉ በላይ የሆነው ስሙ ስለሆነ። ማቴ 1:20-27። ፊልጵ 2:9። ዮሐ 5:43።
👉🏻ስለዚህ ጥያቄሽ መሆን ያለበት:-
“የክርስቶስ/ የወልድ/ የሰውነቱ/ የሥጋው አባት ማን ነው? ነው።
መልሱም:- አብ ነው ነው።
✅አስተውዪ:-
👉🏻እግዚአብሔር በሥጋ ስለተገለጠ (1ጢሞ 3:16) ሥጋው ወልድ/ልጅ ተብሎ ስለተጠራ “አብ በልጁ/በወልድ/በሥጋው ሆኖ ስለሚናገር መንፈስና ሰውነት ነው ማለት ነው‼️ ዕብ 1:1-3። 2ቆሮ 5:19። ዮሐ 14:7-12።
✳️አብና ወልድ ማለት መንፈስና ሰውነት ነው። በአካል አንድ በስምም አንድ ነው። ኤፌ 4:4-6። ዘካ 14:9።
📌ይህ ከገባሽ “የኢየሱስ ክርስቶስ አባት” ማለት “የወልድ/ የልጁ አባት” ወደሚለው መረዳት ላይ ስትደርሽ አብ(አባት) ማን እንደሆነ ይገባሻል።
📌 አንድ ነገር አትርሽ:-
👉🏻ሚል 2:10 “ለሁላችን አንድ አባት(አብ) ያለን አይደለንምን? ይለናል። አብ/አባት አንድ ብቻ ለሁላችን አለ እርሱም የዘላለም አብ(አባት) ነው። ኢሳ 9:6ን አንብቢው። ይህ ሕፃን የተባለው ወንድ ልጅ(ወልድ) አማኑኤል ስሆን “የዘላለም አብ(አባት) ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ማቴ 1:20-23።
Ye eyesuskerestos amlak manw
የሥጋ ሁሉ አባት እግዚአብሔር አብ ነው።
ኢየስስ አብ መሆኑን ታምናለህ?
አንተ የኢየሱስ ክርስቶስ አባት የምታውቅ ከሆነ ስሙ ማነው? ስሙ አብ/አባት/father ይባላል እንዳትለኝ።
አመን፡አመን❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤