ራስህን በራስህ ልታክም ትችላለህ። || አል ፈታዋ || Al Fatawa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • በቁርአን እና በሱና የመጡ የጠዋት እና የማታ አዝካሮችን በማዘውተር ራስን መጠበቅ እና አጅር የሚያስገኙ መሆናቸውን የተብራራበት ልዩ ሙሓደራ በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን
    ሌሎች ስለ ዚክር የተሰጡ የፈትዋ ጥያቄዎች እዚህ ያገኛሉ:
    • የጧት እና ማታ ዚክር የሚባለው ስን...
    ሰብስክራይብ{Subscribe} : bit.ly/3cXN9rE
    ሌሎች አጫጭር የፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ቪዲዎዎችን ለመከታተል ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
    #አልፈትዋ #ፈትዋ #ፈታዋ#ጥያቄ #ኢስላም #ቁርአን #ዚክር #ሀላል #ሀራም #ሙስሊም ዳእዋ #ሀዲስ #ላኢላሀኢለሏህ #fetwa #islam #በኢስላም #alfatawa #ሙስሊም

ความคิดเห็น • 55

  • @user-os7bv2mv6q
    @user-os7bv2mv6q 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኪላኸይር
    ሰለላሁ አለይሂወሰለም
    ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @user-js2zy8dg7p
    @user-js2zy8dg7p 3 ปีที่แล้ว +1

    ጄዝክ አለሀ ኸይር ኡስተዘችን

  • @birtukannegash3430
    @birtukannegash3430 3 ปีที่แล้ว +1

    allah hayatachehun yaqoyilen enedenate ayinet oma yabezalen

  • @user-kc9jv5so6w
    @user-kc9jv5so6w 3 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ አንተን በሁሉም ወቅት እና ሰአት አስታዋሽ ባሪያወችህ አደርገን

  • @tubu3524
    @tubu3524 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክአላህይርሸህ
    እድሜወትንያረዝምልን

  • @hayatmuhammad445
    @hayatmuhammad445 2 ปีที่แล้ว

    ጅዛከላህኽይርን

  • @ferahferah7220
    @ferahferah7220 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @lulua8061
    @lulua8061 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ያሸኽ
    በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ አላህ እድሜወትን ከሙሉ አፊያ ጋ ያረዝምልን

    • @alfatawa1
      @alfatawa1  4 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 3 ปีที่แล้ว

    የት ናቹ ያጀማአ ዛሬ ነው ሰብ ያደረኩት ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ደስ ሚል ደርስ ነው ጀዛኩመሏህ ኸይር ለኡለማዋቻችን አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @user-nn3gh1fy1w
    @user-nn3gh1fy1w 8 หลายเดือนก่อน

    ቁረአን በመርኘ መቅረት ይቻላል ዱወ አርጉልኝ

  • @rabiaramto8823
    @rabiaramto8823 3 ปีที่แล้ว

    jazakillhu kayrn yashahia

  • @toybaethubia9852
    @toybaethubia9852 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-kc9jv5so6w
    @user-kc9jv5so6w 3 ปีที่แล้ว +1

    አሏሁ ሱብሀነ ወተአላ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ያሸይኽ

  • @user-on7rx7zz3t
    @user-on7rx7zz3t 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸሀችን ጀዛኩም አላህ ሀይረን

  • @nuruseid5029
    @nuruseid5029 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ኡስታዛችን

  • @user-uh4xs5wl1w
    @user-uh4xs5wl1w 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪላህ ኸይር

  • @asyaasya4325
    @asyaasya4325 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ኡስታአዝ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት ቀጥሎበት ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቀወት

  • @bintmuhammadabayeiloveyous3640
    @bintmuhammadabayeiloveyous3640 4 ปีที่แล้ว +2

    مشاءالله تبارك الله الله يحفظكم ويخليكم وطول عمرك يشخ & ابو عبدالرحمن جزاك الله خير 👍👍👍👍👍

    • @alfatawa1
      @alfatawa1  4 ปีที่แล้ว

      آمين

    • @user-zg2di5fw1c
      @user-zg2di5fw1c 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን 👍👍👍👍

  • @zuzebabe4703
    @zuzebabe4703 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ
    አዝካር መታ ፀሀይ ከገበያ ከተሠገዳ ቡሀለ ጠዋት ጸሀይ ከወጣ ቡሀለ መዘከር ይቻል. ??? የመታና የጡዋቱን ገዳባቸው እሥከ ሥንት ሠአት ናው

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 4 ปีที่แล้ว +1

    እዳው. ስወደወት. አላህ. ይጠብቀወት ይረብ

  • @user-os7bv2mv6q
    @user-os7bv2mv6q 3 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Noor-nk7yw
    @Noor-nk7yw 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለን

  • @ekimashawuma3020
    @ekimashawuma3020 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤💯👍👍👍👍👍👍👍

  • @ethiopia7575
    @ethiopia7575 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምላህ ኸይር ፊዱኒያ ወፍልአኪራ

  • @user-dx5fh7ni3m
    @user-dx5fh7ni3m 3 ปีที่แล้ว +1

    አሠላም አለይኩም ኡስታዝ ጥያቄአለኝ

    • @alfatawa1
      @alfatawa1  3 ปีที่แล้ว +1

      ወዐለይኩሙሰላም ወረሕመቱላሂ
      በአል-ፈታዋ ፕሮግራም ላይ በዚህ +966559025391 ቁጥር ሪያድ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

  • @ferahferah7220
    @ferahferah7220 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደዉ የየት ሄዳችሁ ነዉ

  • @mekiyashikur6379
    @mekiyashikur6379 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah 👍🌷🌷

  • @ayshabelayhun9840
    @ayshabelayhun9840 4 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله خير عوستاز

  • @susuyoutube963
    @susuyoutube963 3 ปีที่แล้ว +1

    የየት ሆናችሁ ነዉ እ ደሞ እጅዎት ምን ኮነዉ ነዉ

  • @user-rg8hc6mi9r
    @user-rg8hc6mi9r 4 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አንድ ጥያቄ ነበረኝ ይህም ጥያቄ አንድ መስልሚ ያልሆነ ወንድን አስልም ማግባት ይቻላል ወይ አይልም? ኢንሻ አላህ መልሱን በተስፋ እጠብቃለሁ ጀዛከላሁ ኸይረን

    • @alfatawa1
      @alfatawa1  4 ปีที่แล้ว

      ወዐለይኩሙሰላም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ
      ማታ 3:00 አል ፈታዋ +966559025391 ሪያድ

    • @user-rg8hc6mi9r
      @user-rg8hc6mi9r 4 ปีที่แล้ว +1

      ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ በኢትዮጵያ 3:00 ላይ ነው ወይስ በሳኡዲ

    • @alfatawa1
      @alfatawa1  4 ปีที่แล้ว +2

      በኢትዮጵያ

  • @toybaethubia9852
    @toybaethubia9852 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-zg2di5fw1c
    @user-zg2di5fw1c 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-uh4xs5wl1w
    @user-uh4xs5wl1w 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪላህ ኸይር