ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሲዬ ይሔ የማንቂያ ደወል ነው ብዬ ነው የማስበው ሰማዩም የሱ ምድርም የሱ ነው ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብሎ ያቸንን ጌታ ማስታወስና በንስሐ ታጥቦ ነፅቶ መጠበቅ ነው ሙሽራው እየመጣ ነውና
እግዚአብሔር ይታረቀን የተጣላችሁ ታረቁ ተኮለኞች ከተኮላችሁ ተመለሱ ዘረኞችም ልብ ግዙ ተረጋጉ በዚህ ምድር ሁሉም ያልፋል እስካለን በፍቅር እንኑር ።
Ye ewnet betam kebad new lenshe mot yabkan 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸመስሚያቸዉ ጥጥ ነዉ። እነሱ ራሳቸዉን ዘለአለማዊ እንደሆኑ ነዉ የሚያስቡት።
ተባረኪ እህቴ እውነት ነው የኔ እህት ንሰሀ ገብቶ መዘጋጀት እና መጠበቅ ብቻ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ነው ምልክት ነው ነገ አናውቅም ኢትዮጵያዊነታችንን ትተናል እንመለስ ወዳጆቼ የትላንትናው ማንነታችን እንዲህ ነው መሬትም በባለቤቱ ስትታዘዝ ታስደነግጣለች ታስፈራለች ልብ እንበል
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦✍🏿✍🏾✍🏽# ቢናሃይሉ@@BinaHaylu
መሬቱም አገሩም የእኔ ነው የሚሉት የማንቂያ ደውል ነው ከገባቸው
በትክክል.
ብዙ አገር ላይ ይህ ይሆናል መሬቱም ሀገርም ሳይሉ ይህን በፀሎት ብቻ ነው መሆን ያለብን ሁሌ ጥላቻን ከመጫር።
መች ይገባቸዋል አእምሮአቸው ተይዞ😢
ትክክል ነው ግን መቼ ይገባናል😢
ትክክል አለኮ የሁሉ የበላይ
"የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል" ይላል የእግዚአብሔር ቃል ። ንስሀ እንግባ፣ ስሙን እንጥራ። ያለእርሱ ማን አለን???
ማንም የለም
Yes semu medhamit nw
ምንም በአሁኑ ሰሀት ሁሉም በእምነት አምላኩን ይለምን ይቅር ይበለን ይታረቀን
እግዚያብሄር ይቅር ይበለን አገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልን ።
የእሬቻ የጥንቆላ በአል ብሎ እየተከበረ ገና ሌላም ይመጣብናል እግዚአብሔር ቸር በመሆኑ እየማረን ነው በየቀኑ የምንኖረው
Ye wakifeta kibe eyekelete new meretun yaketeketew 😂😂😂😂
እሬቻ ዛሬአይደለም መከበር የጀመርው ዝም ብለን እንዕልይ እባካችው ኢሄው መበሻሸቃችንንው ጣጣ ያመጣብን ;
@@weyeinshtdiri8703ይሄ አሁን የሚቀለድበት ነዉ??
@@haregtsega8800ፀልዩ
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦# ወይኢንሸትዲሪ፹፯፻፫@@weyeinshtdiri8703
የመጨረሻ ዘመን ምልክቶችን ሁሉ እያየን እየሰማን ነው ለንሰሀ ሞት ያብቃን ፈጣሪ ምድራችንን በምህረቱ ይጎብኝ።
በቃ ይበለን ፈጣሪ ህደ ጥፋታችን ህደበላችን ሳይሆን እደቸርነት አስበን ፈጣሪ አለም ተጨንቃለች 😭😭😭😭😭🙏
ኤሬቻ ያመጣምን ጣጣ ነው
እሬቻ የጥንቁልና ባህል ሀይማኖት ብለው እያከበሩ እንዴት ቁጣ አይምጣብን ብራዚል እራሳቹ ፖሪስ እርሳቹ ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ አምላክ የለም ። ወደ ኋላ አትሂዱ በኢትዮጵያ ያልተሰራም ግፍ የለም እኔ ግን ወዮ ለነብሴ ሀፂያት የሌለበት የለምና😢😢😢😢😢 የኦርቶዶክስ ልጅ ንቃ እሬቻ አታክብሩ
ትክክል
እዉነት ነዉ።❤❤❤
Minew erecha zandire bicha yetekeber asmaselsh ke durem jemero eyetekber yenero tada kee erecha minunw yemegenagn ehe yefetar qutanew miknatum ahun eyetedereg yalew seranew ehen yametw eji kee sew bahal gar ataganechiw
አይ የአንድ ህብረተሰብ ሀጥያት ብቻ አደረጋቹሁት እግዚአብሄር እንደ ሁላችንም ሀጥያት ቢሆን ኖሮ እየተከታተል ቢቀጣን ኖሮ በቀን በቀን ነበረ መሬት እየተከፈት ሁላችንንም የሚውጠን ወይም እሳት የሚያዘንብብን አንዳንድ ሰዋች ግን እሬቻን ብቻ የዚህ ሁሉ መነሻ እያደረጋቹሁ የምታወሩ እስት ሁላቹሁም እራሳቹሁን እቤትቹሁን የእምነት ቦታቹህን መርምሩ እና ህሊና ካላቹሁ ከዛ በላሀላ አስተያየት ስጡ
እውነት
በአገሩ ላይ የሚያደርጉት ጥንቆላ ነው እግዛብሄር ይስርልን በጌታችንበየሱሰ ክርስቶስ ስም
አሜን!!!
እግዚአብሔር አምላክ ምህረትህን አብዛልን በድለናል አንተን አንሰማም በለን በደልን ይቅር በለን
መስዬ እውነት ለመናገሪ ለኢትዮጲያ ፈጣሪ እንደቃል ኪዳኑ አስመልጦናል ሆኖም ግን የሌቦቹ ነገር በጣም ያሳዝናል የት ሆኖ ሊበሉ ነው በዚህ ጭንቅ ላይ ይህ መታሰቡ እነሱ ትርፍ ህይወት አላቸው ማለት ነው ? እግዚያብሄር ይቅር ይበላቸው የየትኛውም የእምነት አባቶች ተስማምተው ሕዝቡ ወደ ፈጣሪ የንሰሃ ፀሎት እንዲያደርግ ቢታወጅ መልካም ነው ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ሕዝቦቾን ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቅ አሜን !!
ፈጣሪይ ይጠብቀን ለንስሀ ሞት ያብቃን ዘንበል ብለን ፈጣሪይ እንለምነው በቃቹ ይበለን
የሰዉ ማፈናቀል ክፋታችን ከዚ በላይ ያመጣብናል አቤቱ ይቅር በለን
😂😂😂 ጅል
ሌሎች ሀገሮች በመሬት መንቀጥቀጥ የሚጠቁት ማንን አፈነቅለው ይሆን?
@@yifat-o4wexactly tell them this Komata Werari people
ምህረት አርግልን ጌታ ሆይ
ማረን ክርስቶስ 🙏 እግዚአብሔር ከተፈጥሮ አደጋ አገራችንን ይጠብቅልን አሜን 🙏
😢ይሄ ምልክቱ ነው ጅማሮ ነው ገና የበለጠ ነገር ከፊታችን ይጠብቀናል ፈጣሪ በጅራፉ አይቅጣን ለንስሐ ሞት ያብቃን ፈጣሪዬ 😢😢
ይህ የእግዚአብሔር በጣም በጣም......የመርፌ ጫፍ ያህል ትንሿን ነገር የነገረን ይመሰላል የሰው ልጅ ከእንስሳት አንሰን የታየንበት ጊዜ ሰለሆነ ሰባዊነት ያጣንበት በመሆኑ በዘር በጎጥ የተከፋፈልንበት እግዚአብሔር የፈጠራትን ምድር እኛ ግን አንተ አታውቅም እኛ ነን የምናውቀው ብለን ክልል ብለን የአንተ መሬት የአንተ ክልል ብለን ያመጣነው ጣጣ ብዙ መከራ ከዚህ የባሰ ሳይመጣብን ለእግዚአብሔር ታዘን ንሰሀ ገብተን በጎ ብንሰራ እግዚያብሔር ይምረናል እንቢ ብለን በዚህ ተግባራችን ከቀጠልን ሰይፍ ይበላናል እንኳን ኢትዮጵያ የትኛውም የአለም ሀያል ነኝ የሚል ሀገር(መሪ) ቢሆን የእግዚአብሔርን ቁጣ የሚመልሰ የለም ንሰሀ ገብተን መበላላቱ ቀርቶ ወደ እግዚአብሔር ተመልሰን ብንጾም ብንጸልይ መልካም ነው የተሰጠን ጊዜ ሳናባክን በጊዜያችን በበጎ ነገሮች በመተባበር ብንተጋ መልካም ነው ባይ ነኝ ።የመድሐኒዓለም ጥበቃ የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን አሜን።
እግዚአብሔር እንኩዋን አተረፋችሁ አተረፈን በጣም አስደጋጭ ነዉ
እነዚህ ባለጊዜወች ጣኦት ፊት ሲጨፍሩ አደሩ የተሰጣቸው መልስ ይኸ ኮነ
መቸገባቸው አላህ ይፈረዲ😢
በጣም
ለዚህ ግዜ ነው መጨካከን በጣም ያሳዝናል እባካችሁ ሰዎች አትጨካከኑ ምን ያደርጋል ፈጣሪ ደረሰልን እግዚአብሔር ሰሙ ይባረከ
እግዚአብሔር ✅
ወንጀላችን በዛ ባዕድ አምልኩ በዛ. ይሂ ትንሸ ማሰጠቄቃያ ነው አላህ ይሁነን ወደ ፈጣሪችን እንመለሰ ይልቅ
ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ተገቢ እንደሆነ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ አንዱን እነሆ፥- ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ (‘አሏህ’) ወሳጂህና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለሁ ፤ እስከ ትንሣኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለሁ ፤ ወደ እኔ ስትመለሱ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፫ የአሊ ዒምራን ምዕራፍ ቁ. ፶፭)። 📖👈🏾😲
የመጨረሻው ዘመን ምልክቶቹ በህንፃ ይፎካከራሉ ሃጢያትም ይበዛል መሬትም ትቀጠቀጣለች ይላል ሃዲስ አላህ ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይጠብቀን ከመሬት መንቀጥቀጥ እንኩአን ቀላል አደረገው ቸሩ አምላካችን
አየ እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትሕ ብዙ ነው ስንት ዘግናኝ ነገር እየተፈፀመ ለንስሐ አብቃኝ እሬቻ ምናምን እያላችሁ ሲያንስ ነው ሲጀመር
Most of prosperity party member they are tnkyThe leader of tenkye is your prime minister is shame
መስየ በዛድንጋጤወዴት ይደወላል ክእግዚአብሄርወጪ እሱ ነው ፈጥኖደራሺ እንወድሻለን በርቼ እህቴ
አይ ጉዳችን ክደነዋል እኮ ፈጣሪን አምላኬ ተው እንደኔ በደል ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ማረን
ድሮ የ እሬቻ ዉጤት ምን ሊሆን ይችላል ?ኣሁንም ንስሃ እንግባ እንመለስ ድሮ በጨለማ ዘመን ኣባቶቻችን ተሳሳቱና ያንን ቆዳ በሚለበስበት የነበረዉን ባህል ባህል እያላች በወንዞች ሰንሰለት ያለዉን ኣጋንንት እኮ ነዉ ያከበራችሁት እንዳይቀጥል ማስቆም ኣለብን እግዚአብሔር ን የሚያከብር ትዉልድ ይነሳ በ እየሱስ ክርስቶስ ስም
What about your Amhara Debetra Metena Komata Tenkuwye people
አዲስ አበባ ፈጣሪ ይጠብቅሽ መሬቱ አልተስማማውም እሬቻ🤔
😂😂😂qenate baket🙈👎🙄
😂😂erbaksh mino dure yet nebrsh sikebr ahunew end yetejemer
@@momamylove8157 sa wala qinanititu guba jarati qomaxota kana😅😅😅😂
😂😂😂😂
እውነት ነው በአድ አምልኮት ሲመለክ ማስጠንቀቂያ ነው
የኮንዶሚነም ቤቶች ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት በጥራት መሰራት አልባቸው ። ኢትዪጵያ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ እንደመሆንዋ ለወደፊቱም ማሰብ ጥሩ ነው
ጎበዝ
እውነት መሲዬ የንሰሐ ጊዜ ማስጠንቀቂያ ነው በዛች ሰአት የነበረ መተሳሰብ ሁሌም ቢሆን የሔነገር አይመጣም ነበር
ውነት ነው ብዙዬ ጥሩ ብለሻል ❤ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏😍
Egziabher inquan aterefachew. Egziabher yitebik
ይህ ክስተት ማንቂያ ነው።በግፍ የሚገደሉ ሚስኪኖች ወንድ ከወንድ ጋር ሴት ሴት ከሴት ጋር መጋባት የጥንቁልና መብዛት የዚና ግልፅ መሆን ሰው በወንጀል ላይ ሆኖ ከልካይ ሲጠፍ ፣ተመክሮ ተቀባይ ሲጠፍ ፣በዚች በረከሰች ሀገር ይህ መከሰቱ ምንም አያስገርም፣ የልቅ ከዚህ ሁሉ ሀጢያት ሁሉም ተመልሶ። በመልካም ቢኗኗር ሰላም ይሰፍናል። አላህ ሆይ ልቦቻችንን ከድርቅና ከድንቁርና መልስልን ቀልባችንን መልስልን እርዳን ያረቢ ወደ አንተ ተፀፅተው እሚመለሱ ባሮችህ አርገን።በዚህ ክስተት እንኳ መደንገጥ ቀርቶ እንዴት ሰው ዘረፍ ይሄዳል በጣም ያሳዝናል ምን ያህል እንደዘቀጠ ሰው
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማረን ይቅር ይበለን ።
ፈጣሪ ይመስገን አምጥቶ መለሠልን ይታረቀን
አልሀምዱሪላ፣አምጥቶነዉ፣የመለሠልን፣በቃቹ፣ይበለን
ጌታ ይታረቀን
ፈጣሪ በድመጽ ካልገረን በቀር ይህ ማስጠንቀቂያ አይገባንም እርስ በርስ መፋጀት ይብቃን
Yaya RABBI Allah PROTECT ethiopia🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ይቅር በለን😢
አሜን አሜን አሜን ፈጣር እንካን አተረፋቹ ወገኖቼ ፈጣር ያሰበን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇱🇧🇱🇧🇱🇧
ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን ። ደሞ ክፉ ነገር በማታ ከባድ ነው ።😢
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
አሜን መሢዬ እንኳንም ፈጣሪ መለሰው 🙏🙏🙏
ወጀላችን በዛ
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰላም አርግልን
የዕሬቻ የዛር መንፈስ በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
የእሬቻ አምልኮ ጥንቆላ ነው ሀገራችንን የሚያምሰብን ርሀቡ መገደሉ የሰው ደም ነው የሚገብሩት እግዘሐብሄር እመቤቴ። የአሰራት ሀገርሸን ከነዚ ሰው እግረ ደረቆች ገላጊያት በጣም ያሰጠላል
ከተፈጥሮ አደጋ ማን ማንን ያድናል ብለሽ ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው የምችል
ንሰሀ ግቡ መንግስተ ሰማይ ቀርባለች የመጨረሻ ዘመን መገለጫ ነው ማትዮስ 24 አንብቡ ሐጢያታችሁን በመናዘዝ ንሰሀ በመግባት ተዘጋጅተን እንኑር
🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
ማንም አያስተዉልም ጌታ ይርዳን
እውነት ነው
ትክክል !!!
😢😢እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢
እግዝአብሄር እያሥጠነቀቀ ነው ሰው ክፋቱ አውቆ ንሥሀ መግባት አለበት
እግዚአብሔር ይማርን ይቅር ይበለን ። አስተውሉ ምስግና ነው እየተብለ ስይጣንን እያመለኩ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ በኢትዮጵያ ብዙ ነገር ይደረጋል አሁን ግን በዛ የቁሩጡ ቀን ሲመጣ በስው አገር የምናይው በአገሪችን ይሆል መንገዳችንን እናስተክክል ስይጣን አታምልኩ ትልቁ እግዚአብሔር አለን ክብሩ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ይቅር ይበለን
ለስልጣን የምባሉ የታሉ ለምን አያቆሙም ነበር እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ስለሆነ ነው እንንቃ ወደ ጌታ እንመለስ ምድር የእግዝአብሔርናት
መሲ እንደዚህ ያሉ አደጋዎች ሲፈጠሩ ለማን እንደውላለን ላልቨው ወደ እግዚአብሄር ነው የሚደወለው ስልክ ቁጥሩ ፀሎት ይባላል እግዚኦ
ምህረተህ የበዛ አምላክ ተመሰገን 18 ሴኮንድ አሰቡት1 ደቂቃ እንኳን አልቆየም ምክኒያቱም እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነው አዛኝ ነው የኛ ኬኛ ለምንለው ለሁላችንም ትምህርት ነው እስቲ አሰቡት የመጣሪ ቁጣ ከባድ እንድሆነ ቅዱሰ እግዚአብሔር ሆይ ተመሰገን
እሳት አደጋ ምን ያረጋል ከፈጣሪ ከመጣ ጉድ እኮ ነው ለነሱስ ይቀርላቸዋል እንዴ እሱ ይማረን እንጂ
ወገን ሰማ ሙስሊም በድዋክርስታን በፀሎት ኦንበርታ ይቅር አዲለን ሀገራችን ብዙ ወንጀል እየተሰራነዉ ወደ ፈጣሪ እንጩህ
አሜን አሜንአሜንሰላበአለምዙሪያ🙏🙏🙏
በሀገራችን የከፋ የተፈጥሮ አደጋ እንደሌላው አለም ገጥሟት አያቅም ከጥቂት ግዜ ወዲህ እያየን ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል ፈጣሪን እንማፀን ይማረን
አቤቱ ይቅርበለን
ምርጧ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅሽ።
የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ይበለን ይሄ እኮ ፈጣሪን ማሳዘናችን ምልክት ነዉ መድሀኒአለም አባቴ ስለናትህ ስለእማምላክ ብለህ ማረን ይቅርም በለን
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን 😢
ቡዝዬ ሰላም ነሽ ሰላማቹ ብዝት ይበል የሀገሬ ሰዎች አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቹ ዉዶቼ ግን በዝህ ወክት ሰአት እንደትስ ተደረገ ይሰረቃል በሞት እና በመኖር መሃል እያላቹ ስሪቆሽ አላህ እኮ የስራችን አይቶ ነዉ የስራችን ነዉ ለዚህ ደረጃ የደረሰን ዙልም ማለት ጭካነ በዛ እሪስ በራሳችን አባላት በዘር መከፋፈል ረሃብ ደሃ እየሞተ ነዉ እያለቀ ነዉ የደም ልጆች እያለቁ እየታረዱ ነዉ በዛ አላህ ሰብሃነሁ ወተአላ ስራየን እዩት እንድንቀጣ ከመጥፎ ስራችን እንድንመለስ ነዉ እኔ እንደ ሙስሊምነቴ ዝልዛል ይባላል /የሐሰት መንቀጥቀጥ ከአላህ ቁጣ አላህ ይጠብቀን አንድ እንሁን እንደ ዎትሮአችን እንመለስ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤
አላህ ወገኖቸን ጠብቅልኝ ሁሉም በየሀይማኖታችን ዱአእናድርግ
አይ መድኋኒዓለም ወገኖቼ በዚህ ኑሮአችሁ ላይ ይሄ ተጨምሮ ኸረ ተው ይቅር በለን ምህረትን አውርድልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቆይ የወጡት የት ሄደው ሊያመልጡ ነው ወጥተው የቆሙበትስ መሬት አይደል አይ ሰው ስናሳዝን እኮ
😅😅😅
Nabise ayedali fateri hoye meratune lakilene 😢😢😢😢
That time u forget even that was earth so u choice to runaway again earth to earth😢😥😥😥😥😥😥🙏just.......god protect our people🙏
ለዛዉም ፎቅስር መቀመጥ 🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽 የድንጋጤ ነገር
Henta weset kemekeber ewce mewetate yemekeral
እግዚአብሄር ሆይ ሰው ሰራሹንም አልቻልነው እና አንተው ከክፉ ነገር ጠብቀን። በቃችሁ በለን።
አቤቱ በምረትህ ጎብኚን😢😢😢😢
እሬቻ ያመጣብን ያአላህ ቁጣነው
አቤት የአላህ ስራ ድንቅ ነዉ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ የሆንከዉ አላህ ሆይ እደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳተ እዝነት ቁጣህን አብርድልን 😭😭😭😭
ጌታ ሆይ ጠብቀን እባክህ
አዲሳቤች አይዟችሁ እስቲ በአማራና በኦሮሚያ ያለውን የድሮን እና በመድፍ የሚያልቀውን እስቲ አስቡ😢 ፍቅር እና ሰላም ለአገራችን
😢😢😢😢ከእግዚአብሔር ስር ወዴት እንሸሻለን ????እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ😢😢 እግዚአብሔር ሆይ አደራ ለንስሐ አብቃን ከቤተሰቦቻችን ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን❤❤❤❤
አሜን
እኔ ሳውዲ ሆኜ ማታ ጨነቀኝ ለሊቱ አልነጋ አለኝ አምክላኬ ለንስሓ ሞት አብቃን ከድገተኛ ሞት ይሰውረን 😢
ሱበሀን ኣላህ ወላሂ በጣም ነወ አሚገርመወ ሰወ አየሙተም ይሰርቃል ሌቦቹ አለመሞታቼዉን ኣያወቁም ኣይይይይይ
የእውነት የስው ነገር ፈጣሪን አለማወቅ እኮ ነው
ይህ ያለህ ቁጣ ነው ሙስሊሙ በዱዋ ክርስታኑ በፀሎት በይ እምናታች በደፈጣርያች ምቅርብት ደወል ነው ሁላች ወዳ ፈጣሪያ ይቅር በለ እደኛወጀል ስይሆ እዳሱ ቻርት ይቅር በለ ያርቢ
ምነዉ እሬቻ እያሉ የሚጓዙትን ቢዩጣቸዉ እነኚ ጠንቋዮች አለምን በእጃቸዉ የጨበጡ መሰላቸዉ እኮ
ኤረ ፈጣሪ ይታረቀን በዚህ ይብቃ ይበለዉ እኛም አላህን ረስተን ክፋታችን በዝቶዋል እሱ ይታረቀን
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢😢😢አረ ዘንድሮ ብዙ ነገር እየመጣነው ሰምተን ማናቀው ያሁንስ እንጃ
የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ እኮ ነው፣ ይሄ ገና ጅማሬ ነው፣ ሊመጣ ያለው እጅግ አስፈሪ ነው። ከዚህ ሁሉ ማምለጫው የዓለም መድሀኒት የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው!!!
እግዚአብሔር ይጠብቅ መታምን ማመን በሱ ነው
እግዞኦ ማሀረነ ክርሰቶሰ😢😢😢😢😢😢😢
መሲዬ በአዲስ አበባ ላይ ብቻ ሳይሆን ደሴ እና ኮምቦልቻም በተመሳሳይ ሰአት ተከስቷል ።
Egzeo mharene kerestose Amelake
መሲ ትክክል ነው ከቤቱ ውቶ ለጥ ያለ መሬት ላይ ስው ቢሸሽ ትንሽ የምትረፍ እድል አለው መሲ I have experienced
በሱባኤ ምንድነው ምን እናድርግ ተብሎ እግዚአብሔር ን መጠየቅ ይሻላል ዘረኝነት የሚያመጣው መዘዝ ነው እግዚአብሔር ካልታረቀን መፍትሄ የለም
ፈጣሪ ሆይ ሀገሬን አስባት 😭😭😭
ይቅር በለን ተቀበለን። አጥያታችንንም አንጻ።
ያረብየዘድሮቀን 😢😢😢ምንይሆንእጣ ፋታችን እህህህአሁንስ 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢አላህ፣ይጠብቀን፣አረተዉኮሜቶች፣አላህን፣እንፍራ፣ይቅርይበለንአተዉ፣ታረቀን፣ያረብ፣ማረን
ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነቱ ዘግናኝ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን እህቴ ፀሎት መድረግ ፈጣሪ ይጠብቀን
መሰዬ ይቅርታ ይህንን ሰል መሬት መንቀጥቀጥ አደለም መሬት ተሰንጥቆ በአንዱት ሰከንድ ብንጠፋም ያንሰናል ሀፃያታችን በዛ ሰው አይማርም ምንም ቢፈጠር ሰለዚህ እንደገና እድል የሰጠን ጌታ ይመሰገን ❤
ለእኛ ትውልድ እኩዋን መሬት መንቀጥቀጥ እሳት ያላዘነበብነም በጣም ጥሩ እናቶችና አባቶች ፈጣሪን የሚገዙ ድአቼውንና ጾለታቼውን ስለሚቀበላቼው ነው
ብእሬቻ የተገበሩት ሰማእታት ደማቸው ወደ እግዚአብሄር እየጮህ ነው የአባቶች ደም ወደ እግዚአብሄር እየጮህ ነው ቤታቸው የተቀሙ የእናቶቻችን እንባ በእውነት ይህ በመንግስት ስር ያሉ ሰራተኞች የአገር አስተዳዳሪ ማሰብ ያለባቸው የአለም አስተዳዳሪ አለምን የፈጠረ አምላክ ማፍረስ እንደሚችል ዞር ብለው ቢመለከቱ ግፍ ቢቀር ጥሩ ነው ለሁላችንም በንስሀ ታጥበን እንድንጠብቅ ጥሪ ነው
አቤቱ አስበን ሃጺያታችን በዛ አቤቱ ይቅር በለን
አይቶ ይማረን
መሲዬ ይሔ የማንቂያ ደወልነው ቤት እያፈርሱ የማይርባ ዛፍ እየተከሉ ንጹህ ህዝም እየተገደለ ሀገሩ የኛ ቤቱ የኛ ለሚሉት ሰዎች ማንቂያነው ግን ችግሩ አይገባቸውም እሬቻ እያሉ ወንዝዳር ጥንቆላ እያካሔዱ ለኛ ለሀበሻዎች ይሔ ሲያንስነው የንጹሀን ህጻናት ሲል እግዚአብሔር ሀላችንንም ይማርን 😢😢😢😢😢
መሲዬ ይሔ የማንቂያ ደወል ነው ብዬ ነው የማስበው ሰማዩም የሱ ምድርም የሱ ነው ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብሎ ያቸንን ጌታ ማስታወስና በንስሐ ታጥቦ ነፅቶ መጠበቅ ነው ሙሽራው እየመጣ ነውና
እግዚአብሔር ይታረቀን የተጣላችሁ ታረቁ ተኮለኞች ከተኮላችሁ ተመለሱ ዘረኞችም ልብ ግዙ ተረጋጉ በዚህ ምድር ሁሉም ያልፋል እስካለን በፍቅር እንኑር ።
Ye ewnet betam kebad new lenshe mot yabkan 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸመስሚያቸዉ ጥጥ ነዉ። እነሱ ራሳቸዉን ዘለአለማዊ እንደሆኑ ነዉ የሚያስቡት።
ተባረኪ እህቴ እውነት ነው የኔ እህት ንሰሀ ገብቶ መዘጋጀት እና መጠበቅ ብቻ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ነው ምልክት ነው ነገ አናውቅም ኢትዮጵያዊነታችንን ትተናል እንመለስ ወዳጆቼ የትላንትናው ማንነታችን እንዲህ ነው መሬትም በባለቤቱ ስትታዘዝ ታስደነግጣለች ታስፈራለች ልብ እንበል
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
✍🏿✍🏾✍🏽
# ቢናሃይሉ
@@BinaHaylu
መሬቱም አገሩም የእኔ ነው የሚሉት የማንቂያ ደውል ነው ከገባቸው
በትክክል.
ብዙ አገር ላይ ይህ ይሆናል መሬቱም ሀገርም ሳይሉ ይህን በፀሎት ብቻ ነው መሆን ያለብን ሁሌ ጥላቻን ከመጫር።
መች ይገባቸዋል አእምሮአቸው ተይዞ😢
ትክክል ነው ግን መቼ ይገባናል😢
ትክክል አለኮ የሁሉ የበላይ
"የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል" ይላል የእግዚአብሔር ቃል ። ንስሀ እንግባ፣ ስሙን እንጥራ። ያለእርሱ ማን አለን???
ማንም የለም
Yes semu medhamit nw
ምንም በአሁኑ ሰሀት ሁሉም በእምነት አምላኩን ይለምን ይቅር ይበለን ይታረቀን
እግዚያብሄር ይቅር ይበለን አገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልን ።
የእሬቻ የጥንቆላ በአል ብሎ እየተከበረ ገና ሌላም ይመጣብናል እግዚአብሔር ቸር በመሆኑ እየማረን ነው በየቀኑ የምንኖረው
Ye wakifeta kibe eyekelete new meretun yaketeketew 😂😂😂😂
እሬቻ ዛሬአይደለም መከበር የጀመርው ዝም ብለን እንዕልይ እባካችው ኢሄው መበሻሸቃችንንው ጣጣ ያመጣብን ;
@@weyeinshtdiri8703ይሄ አሁን የሚቀለድበት ነዉ??
@@haregtsega8800ፀልዩ
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ወይኢንሸትዲሪ፹፯፻፫
@@weyeinshtdiri8703
የመጨረሻ ዘመን ምልክቶችን ሁሉ እያየን እየሰማን ነው ለንሰሀ ሞት ያብቃን ፈጣሪ ምድራችንን በምህረቱ ይጎብኝ።
በቃ ይበለን ፈጣሪ ህደ ጥፋታችን ህደበላችን ሳይሆን እደቸርነት አስበን ፈጣሪ አለም ተጨንቃለች 😭😭😭😭😭🙏
ኤሬቻ ያመጣምን ጣጣ ነው
እሬቻ የጥንቁልና ባህል ሀይማኖት ብለው እያከበሩ እንዴት ቁጣ አይምጣብን ብራዚል እራሳቹ ፖሪስ እርሳቹ ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ አምላክ የለም ። ወደ ኋላ አትሂዱ በኢትዮጵያ ያልተሰራም ግፍ የለም እኔ ግን ወዮ ለነብሴ ሀፂያት የሌለበት የለምና😢😢😢😢😢 የኦርቶዶክስ ልጅ ንቃ እሬቻ አታክብሩ
ትክክል
እዉነት ነዉ።❤❤❤
Minew erecha zandire bicha yetekeber asmaselsh ke durem jemero eyetekber yenero tada kee erecha minunw yemegenagn ehe yefetar qutanew miknatum ahun eyetedereg yalew seranew ehen yametw eji kee sew bahal gar ataganechiw
አይ የአንድ ህብረተሰብ ሀጥያት ብቻ አደረጋቹሁት እግዚአብሄር እንደ ሁላችንም ሀጥያት ቢሆን ኖሮ እየተከታተል ቢቀጣን ኖሮ በቀን በቀን ነበረ መሬት እየተከፈት ሁላችንንም የሚውጠን ወይም እሳት የሚያዘንብብን አንዳንድ ሰዋች ግን እሬቻን ብቻ የዚህ ሁሉ መነሻ እያደረጋቹሁ የምታወሩ እስት ሁላቹሁም እራሳቹሁን እቤትቹሁን የእምነት ቦታቹህን መርምሩ እና ህሊና ካላቹሁ ከዛ በላሀላ አስተያየት ስጡ
እውነት
በአገሩ ላይ የሚያደርጉት ጥንቆላ ነው እግዛብሄር ይስርልን በጌታችንበየሱሰ ክርስቶስ ስም
አሜን!!!
እግዚአብሔር አምላክ ምህረትህን አብዛልን በድለናል አንተን አንሰማም በለን በደልን ይቅር በለን
መስዬ እውነት ለመናገሪ ለኢትዮጲያ ፈጣሪ እንደቃል ኪዳኑ አስመልጦናል ሆኖም ግን የሌቦቹ ነገር በጣም ያሳዝናል የት ሆኖ ሊበሉ ነው በዚህ ጭንቅ ላይ ይህ መታሰቡ እነሱ ትርፍ ህይወት አላቸው ማለት ነው ? እግዚያብሄር ይቅር ይበላቸው የየትኛውም የእምነት አባቶች ተስማምተው ሕዝቡ ወደ ፈጣሪ የንሰሃ ፀሎት እንዲያደርግ ቢታወጅ መልካም ነው ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ሕዝቦቾን ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቅ አሜን !!
ፈጣሪይ ይጠብቀን ለንስሀ ሞት ያብቃን ዘንበል ብለን ፈጣሪይ እንለምነው በቃቹ ይበለን
የሰዉ ማፈናቀል ክፋታችን ከዚ በላይ ያመጣብናል አቤቱ ይቅር በለን
😂😂😂 ጅል
ሌሎች ሀገሮች በመሬት መንቀጥቀጥ የሚጠቁት ማንን አፈነቅለው ይሆን?
@@yifat-o4wexactly tell them this Komata Werari people
ምህረት አርግልን ጌታ ሆይ
ማረን ክርስቶስ 🙏 እግዚአብሔር ከተፈጥሮ አደጋ አገራችንን ይጠብቅልን አሜን 🙏
😢ይሄ ምልክቱ ነው ጅማሮ ነው ገና የበለጠ ነገር ከፊታችን ይጠብቀናል ፈጣሪ በጅራፉ አይቅጣን ለንስሐ ሞት ያብቃን ፈጣሪዬ 😢😢
ይህ የእግዚአብሔር በጣም በጣም......የመርፌ ጫፍ ያህል ትንሿን ነገር የነገረን ይመሰላል የሰው ልጅ ከእንስሳት አንሰን የታየንበት ጊዜ ሰለሆነ ሰባዊነት ያጣንበት በመሆኑ በዘር በጎጥ የተከፋፈልንበት እግዚአብሔር የፈጠራትን ምድር እኛ ግን አንተ አታውቅም እኛ ነን የምናውቀው ብለን ክልል ብለን የአንተ መሬት የአንተ ክልል ብለን ያመጣነው ጣጣ ብዙ መከራ ከዚህ የባሰ ሳይመጣብን ለእግዚአብሔር ታዘን ንሰሀ ገብተን በጎ ብንሰራ እግዚያብሔር ይምረናል እንቢ ብለን በዚህ ተግባራችን ከቀጠልን ሰይፍ ይበላናል እንኳን ኢትዮጵያ የትኛውም የአለም ሀያል ነኝ የሚል ሀገር(መሪ) ቢሆን የእግዚአብሔርን ቁጣ የሚመልሰ የለም ንሰሀ ገብተን መበላላቱ ቀርቶ ወደ እግዚአብሔር ተመልሰን ብንጾም ብንጸልይ መልካም ነው የተሰጠን ጊዜ ሳናባክን በጊዜያችን በበጎ ነገሮች በመተባበር ብንተጋ መልካም ነው ባይ ነኝ ።
የመድሐኒዓለም ጥበቃ የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን አሜን።
እግዚአብሔር እንኩዋን አተረፋችሁ አተረፈን በጣም አስደጋጭ ነዉ
እነዚህ ባለጊዜወች ጣኦት ፊት ሲጨፍሩ አደሩ
የተሰጣቸው መልስ ይኸ ኮነ
መቸገባቸው አላህ ይፈረዲ😢
በጣም
ለዚህ ግዜ ነው መጨካከን በጣም ያሳዝናል እባካችሁ ሰዎች አትጨካከኑ ምን ያደርጋል ፈጣሪ ደረሰልን እግዚአብሔር ሰሙ ይባረከ
እግዚአብሔር ✅
ወንጀላችን በዛ ባዕድ አምልኩ በዛ. ይሂ ትንሸ ማሰጠቄቃያ ነው አላህ ይሁነን ወደ ፈጣሪችን እንመለሰ ይልቅ
ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ተገቢ እንደሆነ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ አንዱን እነሆ፥
- ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ (‘አሏህ’) ወሳጂህና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለሁ ፤ እስከ ትንሣኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለሁ ፤ ወደ እኔ ስትመለሱ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፫ የአሊ ዒምራን ምዕራፍ ቁ. ፶፭)።
📖👈🏾😲
የመጨረሻው ዘመን ምልክቶቹ በህንፃ ይፎካከራሉ ሃጢያትም ይበዛል መሬትም ትቀጠቀጣለች ይላል ሃዲስ አላህ ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይጠብቀን ከመሬት መንቀጥቀጥ እንኩአን ቀላል አደረገው ቸሩ አምላካችን
አየ እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትሕ ብዙ ነው ስንት ዘግናኝ ነገር እየተፈፀመ ለንስሐ አብቃኝ እሬቻ ምናምን እያላችሁ ሲያንስ ነው ሲጀመር
Most of prosperity party member they are tnky
The leader of tenkye is your prime minister is shame
መስየ በዛድንጋጤወዴት ይደወላል ክእግዚአብሄርወጪ እሱ ነው ፈጥኖደራሺ እንወድሻለን በርቼ እህቴ
አይ ጉዳችን ክደነዋል እኮ ፈጣሪን አምላኬ ተው እንደኔ በደል ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ማረን
ድሮ የ እሬቻ ዉጤት ምን ሊሆን ይችላል ?
ኣሁንም ንስሃ እንግባ እንመለስ ድሮ በጨለማ ዘመን ኣባቶቻችን ተሳሳቱና ያንን ቆዳ በሚለበስበት የነበረዉን ባህል ባህል እያላች በወንዞች ሰንሰለት ያለዉን ኣጋንንት እኮ ነዉ ያከበራችሁት እንዳይቀጥል ማስቆም ኣለብን እግዚአብሔር ን የሚያከብር ትዉልድ ይነሳ በ እየሱስ ክርስቶስ ስም
What about your Amhara Debetra Metena Komata Tenkuwye people
አዲስ አበባ ፈጣሪ ይጠብቅሽ መሬቱ አልተስማማውም እሬቻ🤔
😂😂😂qenate baket🙈👎🙄
😂😂erbaksh mino dure yet nebrsh sikebr ahunew end yetejemer
@@momamylove8157 sa wala qinanititu guba jarati qomaxota kana😅😅😅😂
😂😂😂😂
እውነት ነው በአድ አምልኮት ሲመለክ ማስጠንቀቂያ ነው
የኮንዶሚነም ቤቶች ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት በጥራት መሰራት አልባቸው ። ኢትዪጵያ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ እንደመሆንዋ ለወደፊቱም ማሰብ ጥሩ ነው
ጎበዝ
እውነት መሲዬ የንሰሐ ጊዜ ማስጠንቀቂያ ነው በዛች ሰአት የነበረ መተሳሰብ ሁሌም ቢሆን የሔነገር አይመጣም ነበር
ውነት ነው ብዙዬ ጥሩ ብለሻል ❤ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏😍
Egziabher inquan aterefachew. Egziabher yitebik
ይህ ክስተት ማንቂያ ነው።በግፍ የሚገደሉ ሚስኪኖች ወንድ ከወንድ ጋር ሴት ሴት ከሴት ጋር መጋባት የጥንቁልና መብዛት የዚና ግልፅ መሆን ሰው በወንጀል ላይ ሆኖ ከልካይ ሲጠፍ ፣ተመክሮ ተቀባይ ሲጠፍ ፣በዚች በረከሰች ሀገር ይህ መከሰቱ ምንም አያስገርም፣ የልቅ ከዚህ ሁሉ ሀጢያት ሁሉም ተመልሶ። በመልካም ቢኗኗር ሰላም ይሰፍናል።
አላህ ሆይ ልቦቻችንን ከድርቅና ከድንቁርና መልስልን ቀልባችንን መልስልን እርዳን ያረቢ ወደ አንተ ተፀፅተው እሚመለሱ ባሮችህ አርገን።
በዚህ ክስተት እንኳ መደንገጥ ቀርቶ እንዴት ሰው ዘረፍ ይሄዳል በጣም ያሳዝናል ምን ያህል እንደዘቀጠ ሰው
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማረን ይቅር ይበለን ።
ፈጣሪ ይመስገን አምጥቶ መለሠልን ይታረቀን
አልሀምዱሪላ፣አምጥቶነዉ፣የመለሠልን፣በቃቹ፣ይበለን
ጌታ ይታረቀን
ፈጣሪ በድመጽ ካልገረን በቀር ይህ ማስጠንቀቂያ አይገባንም እርስ በርስ መፋጀት ይብቃን
Yaya RABBI Allah PROTECT ethiopia🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ይቅር በለን😢
አሜን አሜን አሜን ፈጣር እንካን አተረፋቹ ወገኖቼ ፈጣር ያሰበን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇱🇧🇱🇧🇱🇧
ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን ። ደሞ ክፉ ነገር በማታ ከባድ ነው ።😢
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
አሜን መሢዬ እንኳንም ፈጣሪ መለሰው 🙏🙏🙏
ወጀላችን በዛ
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰላም አርግልን
የዕሬቻ የዛር መንፈስ በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
የእሬቻ አምልኮ ጥንቆላ ነው ሀገራችንን የሚያምሰብን ርሀቡ መገደሉ የሰው ደም ነው የሚገብሩት እግዘሐብሄር እመቤቴ። የአሰራት ሀገርሸን ከነዚ ሰው እግረ ደረቆች ገላጊያት በጣም ያሰጠላል
ከተፈጥሮ አደጋ ማን ማንን ያድናል ብለሽ ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው የምችል
ንሰሀ ግቡ መንግስተ ሰማይ ቀርባለች የመጨረሻ ዘመን መገለጫ ነው ማትዮስ 24 አንብቡ ሐጢያታችሁን በመናዘዝ ንሰሀ በመግባት ተዘጋጅተን እንኑር
🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
ማንም አያስተዉልም ጌታ ይርዳን
እውነት ነው
ትክክል !!!
😢😢እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢
እግዝአብሄር እያሥጠነቀቀ ነው ሰው ክፋቱ አውቆ ንሥሀ መግባት አለበት
እግዚአብሔር ይማርን ይቅር ይበለን ። አስተውሉ ምስግና ነው እየተብለ ስይጣንን እያመለኩ ነው እግዚአብሔር
ይቅር ይበላችሁ በኢትዮጵያ ብዙ ነገር ይደረጋል አሁን ግን በዛ የቁሩጡ ቀን ሲመጣ በስው አገር የምናይው በአገሪችን ይሆል መንገዳችንን እናስተክክል ስይጣን አታምልኩ ትልቁ እግዚአብሔር አለን ክብሩ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ይቅር ይበለን
ለስልጣን የምባሉ የታሉ ለምን አያቆሙም ነበር እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ስለሆነ ነው እንንቃ ወደ ጌታ እንመለስ ምድር የእግዝአብሔርናት
መሲ እንደዚህ ያሉ አደጋዎች ሲፈጠሩ ለማን እንደውላለን ላልቨው ወደ እግዚአብሄር ነው የሚደወለው ስልክ ቁጥሩ ፀሎት ይባላል እግዚኦ
ምህረተህ የበዛ አምላክ ተመሰገን 18 ሴኮንድ አሰቡት1 ደቂቃ እንኳን አልቆየም ምክኒያቱም እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነው አዛኝ ነው የኛ ኬኛ ለምንለው ለሁላችንም ትምህርት ነው እስቲ አሰቡት የመጣሪ ቁጣ ከባድ እንድሆነ ቅዱሰ እግዚአብሔር ሆይ ተመሰገን
እሳት አደጋ ምን ያረጋል ከፈጣሪ ከመጣ ጉድ እኮ ነው ለነሱስ ይቀርላቸዋል እንዴ እሱ ይማረን እንጂ
ወገን ሰማ ሙስሊም በድዋክርስታን በፀሎት ኦንበርታ ይቅር አዲለን ሀገራችን ብዙ ወንጀል እየተሰራነዉ ወደ ፈጣሪ እንጩህ
አሜን አሜንአሜንሰላበአለምዙሪያ🙏🙏🙏
በሀገራችን የከፋ የተፈጥሮ አደጋ እንደሌላው አለም ገጥሟት አያቅም ከጥቂት ግዜ ወዲህ እያየን ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል ፈጣሪን እንማፀን ይማረን
አቤቱ ይቅርበለን
ምርጧ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅሽ።
የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ይበለን ይሄ እኮ ፈጣሪን ማሳዘናችን ምልክት ነዉ መድሀኒአለም አባቴ ስለናትህ ስለእማምላክ ብለህ ማረን ይቅርም በለን
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን 😢
ቡዝዬ ሰላም ነሽ ሰላማቹ ብዝት ይበል የሀገሬ ሰዎች አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቹ ዉዶቼ ግን በዝህ ወክት ሰአት እንደትስ ተደረገ ይሰረቃል በሞት እና በመኖር መሃል እያላቹ ስሪቆሽ አላህ እኮ የስራችን አይቶ ነዉ የስራችን ነዉ ለዚህ ደረጃ የደረሰን ዙልም ማለት ጭካነ በዛ እሪስ በራሳችን አባላት በዘር መከፋፈል ረሃብ ደሃ እየሞተ ነዉ እያለቀ ነዉ የደም ልጆች እያለቁ እየታረዱ ነዉ በዛ አላህ ሰብሃነሁ ወተአላ ስራየን እዩት እንድንቀጣ ከመጥፎ ስራችን እንድንመለስ ነዉ እኔ እንደ ሙስሊምነቴ ዝልዛል ይባላል /የሐሰት መንቀጥቀጥ ከአላህ ቁጣ አላህ ይጠብቀን አንድ እንሁን እንደ ዎትሮአችን እንመለስ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤
አላህ ወገኖቸን ጠብቅልኝ ሁሉም በየሀይማኖታችን ዱአእናድርግ
አይ መድኋኒዓለም ወገኖቼ በዚህ ኑሮአችሁ ላይ ይሄ ተጨምሮ ኸረ ተው ይቅር በለን ምህረትን አውርድልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቆይ የወጡት የት ሄደው ሊያመልጡ ነው ወጥተው የቆሙበትስ መሬት አይደል አይ ሰው ስናሳዝን እኮ
😅😅😅
Nabise ayedali fateri hoye meratune lakilene 😢😢😢😢
That time u forget even that was earth so u choice to runaway again earth to earth😢😥😥😥😥😥😥🙏just.......god protect our people🙏
ለዛዉም ፎቅስር መቀመጥ 🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽 የድንጋጤ ነገር
Henta weset kemekeber ewce mewetate yemekeral
እግዚአብሄር ሆይ ሰው ሰራሹንም አልቻልነው እና አንተው ከክፉ ነገር ጠብቀን። በቃችሁ በለን።
አቤቱ በምረትህ ጎብኚን😢😢😢😢
እሬቻ ያመጣብን ያአላህ ቁጣነው
አቤት የአላህ ስራ ድንቅ ነዉ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ የሆንከዉ አላህ ሆይ እደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳተ እዝነት ቁጣህን አብርድልን 😭😭😭😭
ጌታ ሆይ ጠብቀን እባክህ
አዲሳቤች አይዟችሁ እስቲ በአማራና በኦሮሚያ ያለውን የድሮን እና በመድፍ የሚያልቀውን እስቲ አስቡ😢 ፍቅር እና ሰላም ለአገራችን
😢😢😢😢ከእግዚአብሔር ስር ወዴት እንሸሻለን ????እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ😢😢
እግዚአብሔር ሆይ አደራ ለንስሐ አብቃን ከቤተሰቦቻችን ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን❤❤❤❤
አሜን
እኔ ሳውዲ ሆኜ ማታ ጨነቀኝ ለሊቱ አልነጋ አለኝ አምክላኬ ለንስሓ ሞት አብቃን ከድገተኛ ሞት ይሰውረን 😢
ሱበሀን ኣላህ ወላሂ በጣም ነወ አሚገርመወ ሰወ አየሙተም ይሰርቃል ሌቦቹ አለመሞታቼዉን ኣያወቁም ኣይይይይይ
የእውነት የስው ነገር ፈጣሪን አለማወቅ እኮ ነው
ይህ ያለህ ቁጣ ነው ሙስሊሙ በዱዋ ክርስታኑ በፀሎት በይ እምናታች በደፈጣርያች ምቅርብት ደወል ነው ሁላች ወዳ ፈጣሪያ ይቅር በለ እደኛወጀል ስይሆ እዳሱ ቻርት ይቅር በለ ያርቢ
ምነዉ እሬቻ እያሉ የሚጓዙትን ቢዩጣቸዉ እነኚ ጠንቋዮች አለምን በእጃቸዉ የጨበጡ መሰላቸዉ እኮ
ኤረ ፈጣሪ ይታረቀን በዚህ ይብቃ ይበለዉ እኛም አላህን ረስተን ክፋታችን በዝቶዋል እሱ ይታረቀን
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢😢😢አረ ዘንድሮ ብዙ ነገር እየመጣነው ሰምተን ማናቀው ያሁንስ እንጃ
የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ እኮ ነው፣ ይሄ ገና ጅማሬ ነው፣ ሊመጣ ያለው እጅግ አስፈሪ ነው። ከዚህ ሁሉ ማምለጫው የዓለም መድሀኒት የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው!!!
እግዚአብሔር ይጠብቅ መታምን ማመን በሱ ነው
እግዞኦ ማሀረነ ክርሰቶሰ😢😢😢😢😢😢😢
መሲዬ በአዲስ አበባ ላይ ብቻ ሳይሆን ደሴ እና ኮምቦልቻም በተመሳሳይ ሰአት ተከስቷል ።
Egzeo mharene kerestose Amelake
መሲ ትክክል ነው ከቤቱ ውቶ ለጥ ያለ መሬት ላይ ስው ቢሸሽ ትንሽ የምትረፍ እድል አለው መሲ I have experienced
በሱባኤ ምንድነው ምን እናድርግ ተብሎ እግዚአብሔር ን መጠየቅ ይሻላል ዘረኝነት የሚያመጣው መዘዝ ነው እግዚአብሔር ካልታረቀን መፍትሄ የለም
ፈጣሪ ሆይ ሀገሬን አስባት 😭😭😭
ይቅር በለን ተቀበለን። አጥያታችንንም አንጻ።
ያረብየዘድሮቀን 😢😢😢ምንይሆንእጣ ፋታችን እህህህአሁንስ 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢አላህ፣ይጠብቀን፣አረተዉ
ኮሜቶች፣አላህን፣እንፍራ፣ይቅርይበለን
አተዉ፣ታረቀን፣ያረብ፣ማረን