ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሠላሞሊኩም ወርህመቱላሂ ወብርካቱሁ አህለን እኳን ደህናመጣሽ እህቴ በጣም አሳቁኝሀሪፍ ቆየታነብርን አብሽር በረች🎉🎉🎉🎉
👍💙💙💙
🥰🥰🥰🥰🥰😊
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን እኳንሰላምመጣሽ እህቴ በርችልኝ ደስየሚልቆይታነበረኝ
❤❤❤❤
አሰላመሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋፊየ እኳን ደህናመጣሽ ዉደ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ደስ እሚል ቆይታ ነበረን በርቸልኝ አብሸሪ
እንካን ደህና መጣሽ በርቺ🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱእላሂ ወበረካቱሁ አረፈ ምሽት ነበረን እናመሰግናን በረችህ ውዴ አረፈነው
አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በርች
ብርቺ❤
አሰላማለይኩም እራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ሰላም ብያለሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱ አህለን ፋጡማዬ አደት ነሽ እህት እኮን ደህና መጣሽ ፋፊዬ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች
🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله ﷺየገበሬው ታሪክአንድ ዳቦ ጋጋሪ ከአንድ ገበሬ ሁልጊዜ አንድ ኪሎ ቅቤይገዛ ነበር::አንድቀን ዳቦ ጋጋሪው ገበሬው 🌹የሚሸጥለት አንድ ኪሎ ቅቤ በትክክል አንድ ኪሎ መሆኑን ለማረጋገጥ ቅቤውን ሊመዝን ይወስንና።ቅቤው አንድ ኪሎ አለመሆኑን ይደርስበታል::ዳቦ ጋጋሪው በሁኔታው በጣም ስለተበሳጨገበሬውን ፍርድ ቤት ይከሰዋል! ዳኛው ገበሬውን የሚሸጠውን ቅቤ እንዴት እንደሚመዝን ጠየቀው. . . "የተከበሩ ዳኛ፣ እኔ ኋላቀር ገበሬ ነኝ 🌹ቤቴ የሚዛን ድንጋይ የለኝም "በማለት መለሰ" ታዲያቅቤውን እንዴት ነው የምትመዝነው?"በማለት ዳኛውጠየቁt. . ."የተከበሩ ዳኛ ዳቦ ጋጋሪው ከኔ ቅቤ ከመግዛቱበፊት እኔ ከሱ አንድኪሎ ዱቄት እገዛዋለሁ። ሁልጊዜ ቂቤውን ሊወስድ ሲመጣ ከሱ የገዛውትን አንድ ኪሎ ዱቄት ሚዛንላይ በማስቀመጥ እኩል ክብደት 🌹ያለው ቅቤ መዝኜ እሸጥለታለሁ::ስለዚህ ኪሎው አነሰ ከተባለ ተጠያቂ እኔ ሳልሆን ዳቦ ጋጋሪው ነው" በማለት መለሰ።🌹በህይወት ውስጥ የምናገኘው ለሌሎች የሰጠነውን ያክል ነው! በሰፈሩት ቁና ተመልሶ ይሰፈርሎታል ብዙ እንዲሰጠን አብዝተን እንስጥ!!!🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍😥🇪🇹🌹ትዝ ይለኛል ልጅ እያለሁ አባቴ መብራት የቆጠረብንን እንድከፍል ብር ይሠጠኛል.. ..እኔ ደሞ በብሩ መኪና የሚያሸልም ሎተሪ ገዝቼበት ተመለስኩ።....ለአባቴ ያደረኩትን ስነግረው ቀበቶውን አውጥቶ ሠምበር በሠምበር እስክሆን ገረፈኝ።..በበነገታው ጠዋት እናቴ ተነስታ በሩን ስትከፍተው አዲስ መኪና በራችን ላይ ቆሟል። 🌹...ሁላችንም አለቀስን በተለይ እኔ እንባዬ ሊቆም አልቻለም ምክኒያቱም የቆመው መኪና....የመብራት ኃይል ነበር መብራታችንን ሊቆርጡት ፤ አባቴ እንዳዲስ ተናዶ አስገብቶ አይኔ እስኪፈርጥ በርበሬ አጠነኝ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍🌹👳❝ተስፋ ቆርጫለሁ አባትሽ አይስማማም❞🧕❛ነብዩላህ ያዕቁብ(عليه سلام) የሚወዷትን ሚስታቸውን ለማግባት 14 አመታት ለአባቷ ሰርተዋል❜👳❝ከአንድ ባህል አይደለም የመጣነው❞🧕❛የፍልስጤም ንጉሥ የነበሩት ነብዩላህ ሱለይማን(عليه سلام) ንጉሰ ነገስት ኢትዮጵያዊቷን ንግስት ሳባን ነበር ያገቡት❜ 🌹👳❝ሁሉም ነገር በቃን ችግሮችን ማስተናገድ አልችልም❞🧕❛ነብዩላህ ኢብራሂም (عليه سلام) ሚስታቸው ምንም እንኳን መውለድ ባትችልም እድሜያቸውን ሙሉ ከሷ ጋር አሳልፈዋል በስተመጨረሻም የአላህ እዝነት ሰፊ ነውና ልጅ ማግኘት ችለዋል❜👳❝በቃ እኔ እና አንቺ ተራርቀናል❞🧕❛ነብዩላህ አደም 🌹 (عليه سلام) ሀዋን ለመፈለግ የአለምን ግማሽ አቋርጠዋል❜👳❛❛እሺ ምንም ደስተኛ አይደለሽም ደስተኛ እንድትሆኚ ምን ማድረግ አለብኝ?❞ 🧕❛ነብዩ ሙሀመድ(صلى الله عليه وسلم) እናታችን ዓኢሻ ጥሩ ስሜት ባልተሰማት ጊዜ ቁርዐን ይቀሩላት ነበር❜ so………ምን ለማለት ነው ምንም አይነት ችግር እንደ 🌹ችግር አላህ (ሱ.ወ) ሊፈታው ይችላል በዚህ መልኩ የተፈተኑት ነብያቶቻችን እንኳን አሉ ከነሱ ብዙም አይደለም ሙሉ ለሙሉ መማር እንችላለን....🌹🌹🌹🌹🌹👍👍🌷ሰው እና ሞባይል🌷✍የሰው ለጅ ስጋው "ቀፎ" ቢሆን ልቡ ደግሞ "ሲሙ" ናት። የሰው ልጅ "ባትሪው" ኢማኑ ቢሆን "ቻርጀሩ" ደግሞ መልካም ስራ ነው። ቀፎው ሲሙ ከለሌ ዋጋ የለውም። ስለዚህ "ሲምህን" በጥንቃቄ ያዝ። ከአገለግሎት ውጪ ከሚያደርጉህ ከሚችሉ ነገሮች ጠብቅ። ምርጥ ነገሮችን ብቻ "ሴቭ" አድርግበት። 🌹 ቀፎውንም ቢሆን ችላ አትበለው። አካሉንም ሆነ ውስጡን ሊያበላሽ ከሚችለ ነገር ሁሉ ተጠንቀቅ ። ባትሪህ እድሜ የሚኖረው መልካም ስራዎችን ስታበዛ ነውና "ጎደልኩ" ባለህ ቁጥር በዚክር {አላህን በማውሳት} እና በመልካም ስራዎች ሙላው።╔•═•-⊰❉⊱•═•⊰❉⊱•═•⊰❉⊱ •═•╗ ╚•═•-⊰❉⊱•═•⊰❉⊱•═•⊰❉⊱ •═•╝
አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን ፋፊየ እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በስደት አለም ሆነ በሀገር የምትኖሩ ኢትዩጲያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በርች
አሠላሞሊኩም ወርህመቱላሂ ወብርካቱሁ አህለን እኳን ደህናመጣሽ እህቴ በጣም አሳቁኝ
ሀሪፍ ቆየታነብርን አብሽር በረች🎉🎉🎉🎉
👍💙💙💙
🥰🥰🥰🥰🥰😊
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን እኳንሰላምመጣሽ እህቴ በርችልኝ ደስየሚልቆይታነበረኝ
❤❤❤❤
አሰላመሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋፊየ እኳን ደህናመጣሽ ዉደ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ደስ እሚል ቆይታ ነበረን በርቸልኝ አብሸሪ
እንካን ደህና መጣሽ በርቺ🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱእላሂ ወበረካቱሁ አረፈ ምሽት ነበረን እናመሰግናን በረችህ ውዴ አረፈነው
አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በርች
ብርቺ❤
አሰላማለይኩም እራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ሰላም ብያለሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱ አህለን ፋጡማዬ አደት ነሽ እህት እኮን ደህና መጣሽ ፋፊዬ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች
🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋
بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله ﷺ
የገበሬው ታሪክ
አንድ ዳቦ ጋጋሪ ከአንድ ገበሬ ሁልጊዜ አንድ ኪሎ ቅቤይገዛ ነበር::አንድቀን ዳቦ ጋጋሪው ገበሬው 🌹የሚሸጥለት አንድ ኪሎ ቅቤ በትክክል አንድ ኪሎ መሆኑን ለማረጋገጥ ቅቤውን ሊመዝን ይወስንና።
ቅቤው አንድ ኪሎ አለመሆኑን ይደርስበታል::
ዳቦ ጋጋሪው በሁኔታው በጣም ስለተበሳጨ
ገበሬውን ፍርድ ቤት ይከሰዋል!
ዳኛው ገበሬውን የሚሸጠውን ቅቤ እንዴት እንደሚመዝን ጠየቀው. . . "የተከበሩ ዳኛ፣ እኔ ኋላቀር ገበሬ ነኝ 🌹ቤቴ የሚዛን ድንጋይ የለኝም "በማለት መለሰ" ታዲያቅቤውን እንዴት ነው የምትመዝነው?"በማለት ዳኛውጠየቁt. . .
"የተከበሩ ዳኛ ዳቦ ጋጋሪው ከኔ ቅቤ ከመግዛቱ
በፊት እኔ ከሱ አንድኪሎ ዱቄት እገዛዋለሁ። ሁልጊዜ ቂቤውን ሊወስድ ሲመጣ ከሱ የገዛውትን አንድ ኪሎ ዱቄት ሚዛንላይ በማስቀመጥ እኩል ክብደት 🌹ያለው ቅቤ መዝኜ እሸጥለታለሁ::ስለዚህ ኪሎው አነሰ ከተባለ ተጠያቂ እኔ ሳልሆን ዳቦ ጋጋሪው ነው" በማለት መለሰ።🌹
በህይወት ውስጥ የምናገኘው ለሌሎች የሰጠነውን ያክል ነው! በሰፈሩት ቁና ተመልሶ ይሰፈርሎታል ብዙ እንዲሰጠን አብዝተን እንስጥ!!!🌹🌹🌹🌹
👍👍👍👍👍😥🇪🇹
🌹ትዝ ይለኛል ልጅ እያለሁ አባቴ መብራት የቆጠረብንን እንድከፍል ብር ይሠጠኛል
.
.
.
.
እኔ ደሞ በብሩ መኪና የሚያሸልም ሎተሪ ገዝቼበት ተመለስኩ።
.
.
.
.
ለአባቴ ያደረኩትን ስነግረው ቀበቶውን አውጥቶ ሠምበር በሠምበር እስክሆን ገረፈኝ።
.
.
በበነገታው ጠዋት እናቴ ተነስታ በሩን ስትከፍተው አዲስ መኪና በራችን ላይ ቆሟል። 🌹
.
..
ሁላችንም አለቀስን በተለይ እኔ እንባዬ ሊቆም አልቻለም ምክኒያቱም የቆመው መኪና
.
.
.
.
የመብራት ኃይል ነበር መብራታችንን ሊቆርጡት ፤ አባቴ እንዳዲስ ተናዶ አስገብቶ አይኔ እስኪፈርጥ በርበሬ አጠነኝ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
👍👍👍
🌹👳❝ተስፋ ቆርጫለሁ አባትሽ አይስማማም❞
🧕❛ነብዩላህ ያዕቁብ(عليه سلام) የሚወዷትን ሚስታቸውን ለማግባት 14 አመታት ለአባቷ ሰርተዋል❜
👳❝ከአንድ ባህል አይደለም የመጣነው❞
🧕❛የፍልስጤም ንጉሥ የነበሩት ነብዩላህ ሱለይማን(عليه سلام) ንጉሰ ነገስት ኢትዮጵያዊቷን ንግስት ሳባን ነበር ያገቡት❜ 🌹
👳❝ሁሉም ነገር በቃን ችግሮችን ማስተናገድ አልችልም❞
🧕❛ነብዩላህ ኢብራሂም (عليه سلام) ሚስታቸው ምንም እንኳን መውለድ ባትችልም እድሜያቸውን ሙሉ ከሷ ጋር አሳልፈዋል በስተመጨረሻም የአላህ እዝነት ሰፊ ነውና ልጅ ማግኘት ችለዋል❜
👳❝በቃ እኔ እና አንቺ ተራርቀናል❞
🧕❛ነብዩላህ አደም 🌹 (عليه سلام) ሀዋን ለመፈለግ የአለምን ግማሽ አቋርጠዋል❜
👳❛❛እሺ ምንም ደስተኛ አይደለሽም ደስተኛ እንድትሆኚ ምን ማድረግ አለብኝ?❞
🧕❛ነብዩ ሙሀመድ(صلى الله عليه وسلم) እናታችን ዓኢሻ ጥሩ ስሜት ባልተሰማት ጊዜ ቁርዐን ይቀሩላት ነበር❜
so………ምን ለማለት ነው ምንም አይነት ችግር እንደ 🌹ችግር አላህ (ሱ.ወ) ሊፈታው ይችላል በዚህ መልኩ የተፈተኑት ነብያቶቻችን እንኳን አሉ ከነሱ ብዙም አይደለም ሙሉ ለሙሉ መማር እንችላለን....🌹🌹🌹🌹🌹👍👍
🌷ሰው እና ሞባይል🌷
✍የሰው ለጅ ስጋው "ቀፎ" ቢሆን ልቡ ደግሞ "ሲሙ" ናት። የሰው ልጅ "ባትሪው" ኢማኑ ቢሆን "ቻርጀሩ" ደግሞ መልካም ስራ ነው። ቀፎው ሲሙ ከለሌ ዋጋ የለውም። ስለዚህ "ሲምህን" በጥንቃቄ ያዝ። ከአገለግሎት ውጪ ከሚያደርጉህ ከሚችሉ ነገሮች ጠብቅ። ምርጥ ነገሮችን ብቻ "ሴቭ" አድርግበት። 🌹 ቀፎውንም ቢሆን ችላ አትበለው። አካሉንም ሆነ ውስጡን ሊያበላሽ ከሚችለ ነገር ሁሉ ተጠንቀቅ ። ባትሪህ እድሜ የሚኖረው መልካም ስራዎችን ስታበዛ ነውና "ጎደልኩ" ባለህ ቁጥር በዚክር {አላህን በማውሳት} እና በመልካም ስራዎች ሙላው።
╔•═•-⊰❉⊱•═•⊰❉⊱•═•⊰❉⊱ •═•╗
╚•═•-⊰❉⊱•═•⊰❉⊱•═•⊰❉⊱ •═•╝
አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን ፋፊየ እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በስደት አለም ሆነ በሀገር የምትኖሩ ኢትዩጲያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በርች