we thankyou ustaz abubaker ahmed great conversation ustaz we have this year haje mecca for our people pligrame will take place peaceful ,, jazakealllah ,, longlive for you and your familey,,
This should have been done when TPLf came to power. All of these problems shouldn't have been happening if the move from the beginning would have been healthy. There is still hope if we work very hard in terms of shaping our education curriculum based on ethics, moral, and unit.
You are the best example of this debate. Don't be negative in someone opinions. Stop and give sometime for yourself b4 saying something and appreciate others idea thanks.
ዋው እንዴት ደስ የምትሉ ወንድሞች ናቹህ እናመሰግናለን እንዎዳቹሀለን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ሌሎችንም እንደ እናንተ መልካም አስተሳሰብና ቅኖችን ይጨምርልን ፋናዎችም ተባረኩ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይባርክ
አቡኪ የኢትዮጲያ ህዝብ አለይታ ሁላችሁም በአድነት የምታምኑ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ናችሁ ፈጣሪ እድናተአይነቱን ያብዛልን ኑሩልን
Ameen ehte
እኔክርስቲያን ነኝ ግን እስታዝ አቦከር ስወድህ እመብርአን ትጠብቅህ አቡኪ ስትፈታ እንኳን በደስታ አልቅሼአለው ከስደት መልስ ባገኛው እደምወደው በነገርኩት
In sha Allah beselam temelsesh tagengiwalesh ehte
ለማግኘት ብዙም ከባድ አይደለም አላህ ከፈቀደው ታገኝዋለሽ
በሰላም ግቢ ታገኝዋለሽ
አቡኬ አላህ አብዝቶ ይጠብቅልን ሁሌም ንግግር ከማር ይጣፍጣል የኔ ጀግና ፋናዎች ቀጽሉበት ሁሉም የሀይማኖት አባቶች እንዲህ በጋራ ትምህርት ውይይት ለህብረተሰቡ ቢያስተለልፉ አገራችን ምናልባት ከዘረኝነት ትፀዳ ነበር እናመሰግናለን ስላም ያስፍንልን በኢትዮጵያ ምድር ያረብ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
በመጀመሪያ ደረጃ ሀበሻ ህግ ማክበር አይወድም ህግ የበላይ በሆነበት አገር እንኳ በህግ የታነፀ ሕብረተሰብ ባለበት እንኳ ለህግ አንገዛም
ዮውኒ እውነት ነው ወንድም ለወንድም ደም ማፍሰስ ከባድ ሀፃት ውስታዝ ስእለአንተ እግዚአብሒርን አመሰግነው አለሁኝ የታሰርክ ግዜ ፍትክ ያሳዝነኝ ነበር ለሁሉም ግዜ አለው ተባርኩ
ፋና፡በጣም፡እናመሰግናለን፡እንዲህ፡አይነት፡አስተማሪ፡እና፡እውነት፡እውነቷን፡ሚዛናዊነቱን፡በጠበቀ፡መልኩ፡የሚነገርበት፡መድረክ፡ለህዝብ፡በማቅረባችሁ፡፡ አወያዩን፡በጣም፡ላመሰግን፡እወደለሁ፡፡ እርጋታው፡ያስደንቃል፡፡ ብዙዎቹ፡የጋበዟቸውን፡ሰዎች፡ሀሳባቸውን፡ለማስጨረስ፡እንኳን፡የማይችሉ ፣ ተጋባዡ፡ሳይሆን፡እራሳቸው፡በማውራት፡ደቂቃውን፡የሚጨርሱ ፣ ጣልቃ፡እየገቡ፡የተናጋሪውን፡ሀሳብ፡የሚበታትኑ፡ናቸው፡፡
እና፡ይሄን፡ሰው፡ስሰማ፡ተናጋሪው፡ሊናገር፡የፈለገውን፡በትእግስት፡የሚያዳምጥ፡እርጋታን፡የተላበሰ፡ሰው፡ስለሆነ፡አስደስቶኛል፡፡ ወንድማችን፡በዚሁ፡ቀጥል፡እላለሁ ፡፡
Yoni, I am proud of you. You are full of wisdom given from the spirit of God. Thank you
ዮንዬ ጌታ እየሱስ ሁሉ ነገርህ ይባርከው ወንድሜ ያባቴ ብሩክ!!/
ኡታዝብ አቡባክር ስለ ሰው የሰጡት አስተያየት በጣም ደስ ይላል :: ደሞ ከውተኛው ክርስትያን ትምህርት ላይ በጣም ይማሰላልብ :: አቶ ዬንትታንም ስልላለፍት ስለልጆች ስለተሠጠው ትምህርት ወንድማማች ነት ያልተማረ : ግሩም ትንታኔ :: ጠበቃውም ግሩም :: ሁሉም ሁሉም :: እንዲህ አይነት ውይይት ሁሉም ቢሰማሙ ::
በጣም አንድ ልያረገን ልያቀራርበን የምችል ውይይት ....❤❤❤Be blessed
ዮኒ ከፕሮቴስታንት አቡኬ ከእስልምና መጋቢ ሀዲስ ከኦርቶዶክ ስለሀይማኖት ብቻ ሳይሆን ስለ ኢትዮጵያዊነትም ጭምር የሚሰብኩ የተኛዉንም እምነት ተከታይ ቀልብ መግዛት የቻሉ የወቅቱ የሀገሬ ጀግኖች የምታምኑት አምላክ ከክፋ ሁሉ ይቀብቃችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚህ አይነት ምርጥ አዋቂዎች እምዬ እናታችን አላት:: ፋናዎች በሳምንት አንድ ቀን እንደነዚህ አይነት ምርጥ ሰዎችን ይዛችሁ ብትወያዪ ሕብረተሰቡም ከጥፋት ይድናል:: እኔ ፓለቲካ አልወድም አክቲቪስቶችንም ማዳመጥ አልወድም ምክንያቱም ምንም ለወገን የሚጠቅም ነገር የሚሰብኩ አይመስሉኝም:: ይሄ መድረክ ግን በጣም ጥሩ እና ህብረተሰቡን በጣም አስተማሪ ነው:: እግዚአብሔር ይስጣችሁ::
ኡሥታዙና የኛጀግና አላህ ይጠብቅህ
አላህ መሠሎችህን ያብዛልን
ጌታ ሆይ ለምድሬ እንደነዚህ አይነቱን አብዛልን!!!
🏆ደሳስ የሚሉ ምርጥ ሰዎችን አቅርባቹሀል 🙏 :: በተለይ አንደበተ ሩቱእ ኡስታዝ አቡበክር አህመድ እና አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ምርጦች ናቸው በተረፈ መጋቢ አዲስን ብትጨምሩት ቆንጆ ነበር :: 👌
Megabi hadisnna Dr wedajeneh megegnet neberebachew
Hanny Hanna yes 🏆
መምህር ሰለሞን። አገላለጥህ በጣም። ደስ ይላልል
All of you guys are the best. Thanks fanna TV
ኤፍሬም ታምራት ጎበዝ ተስፋ አለን ለሀገርህ ብዙ ትሰራለህ ብለን እንጠብቃለን ህጉን በተመለከተ ሁላችሁም ተባረኩ።
This is very useful discussion!!!
definitely addressed .
Pastor Yonatan, you’re NUMBER ONE! I’m very thankful for your godly wisdom, you’re really a GREAT GIFT for this generation. KEEP UP THE GOOD WORK!
ኢትዬጵያዊ ነኝ ሐይማኖት አለኝ ጌታን እፈራለሁ ወይም እራሳችሁን አክቲቪት ና ጋዜጠኛ የምትል/የምትይ በኡከልነት አምናለሁ የምትሉ ፕለቲከኞች በሙሉ ለአክሱማዊያን ሙስሊሞች ድምፅ ሁናቸው
በ21ኛው ክፍል ዘመን አክሱማዊያን ሙስሊሞች ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ ለዘመናት መፀለያ ቦታ ለልጄቻቸው መማርያ ስፍራ እንዲሁም መቀበርያ ቦታ ስለ ሌላቸው ክልብ ድምፃቸውን እናሰማ።
Yehew yehe tenkolachu new sew ydmiyabalaw ensu tesmametew yenoralu eskahun endet noru kesu yelek ehel endayalf menged yezguten atkawemum.hulum yemiyalkubeten endegena tababesalachu..
ኡስታዝ አቦበከር እና አገልጋይ ዩናታን እጂግ እምወዳቸው ጥሩ ልብ ያላቸው መልካም ሰው ናቸው
ፋናዎች ድንቅ ፕሮግራም ነው ያለንበትን ሁኔታ የሚዳስስ ላስተዋለም እሚለውጥ ምክር እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
አቡኬ የኢስላም አለኝታ ስወድህ የኔ አደበተ እርቱ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ
አሚን
Sgdg Wgg አሚን
ኡስታዝ አቡኪ የኔ ጀግና
አቡኬ ኡስታዝዬ የኔ አስተዋይ አላህ ይጠብቅህ ባባ
ማሻአላህ ሁላችሁም የሚጠቅም ነገር ነው ያነሳችሁት እናመሰግናለን
Abu and Yoni man of the discussion!
I'm really satisfied with this discussion!
Thank you Fana!!
አቡኪ አሚራችን አላህ ይጠብቅህ። ቆንጆ ፕሮግራም ነው።
መምሕር መስፉን ጥበበኛ ፣የተረጋጋሕ እና አስተዋይ ሰው ነሕ ።
ዮንዬ ያባቴ ድንቅ ውድድድድድድ
ohhh great view ustaz abubakr and agelgay yonatan aklilu....... FANA we need those kind acceptable persons
we thankyou ustaz abubaker ahmed great conversation ustaz we have this year haje mecca for our people pligrame will take place peaceful ,, jazakealllah ,, longlive for you and your familey,,
በወንዳማማችች መካከል ተንኮልን የሚዘራ የእግዚአብሔር አጥብቆ ይጠላዋል:::
ወድሞቸ አላህ ይስጥልን ትክክ ልነዉ መፍቲሄዉ ሀይማኖትን መማርና ዘረኝነትን ማጥፋትነዉ
የኛጀግና ኡስታዙና ✔✔✔ ሁላችሁም በርቱልን
ሁሉም የሀይማኖት አስተማሪዎች ቢያስተምሩ ምእመኑ ቢማር ፈጣሪን ቢፈራ ሀገራችን ትድናለች ዘረኞች ይሰማል
ትክክል
Miemenu bimar Balesltanatu mech wede bete egziabher hedew ymaruna new lewt mimetaw
ጥሩ አቀራረብ ነው ፋናዎች የህግ ባለ ሞያ መምህር የሀይማኖት መሪዎች ጥሩ እይታ አይተዋል
እናት በራሱ የኛ ምልክቶች ናችሁ አንዳችሁ ስትናገሩ የአንዳችሁ ተመስጦ ማዳመጥ ለኛ ት/ት ነው በርቱልን !
ሚዲያዎች በአብሮነት ላይ እንደዚህ እንግዳ እየጋበዛችሁ ውይይቱ መቀጠል አለበት የአንድ ሰሞን እንዳታደርጉት
This is a great discussion and fruitful.
wow they are all smart. this is a good lesson to our situation, hope we see them again in other program
ሁላችህንም እግዚአብሔር ይስጣችህ ብዙ አስተማራችህን የናንተ አይነቱን ያብዛልን TH-cam እና Facebook ጡረተኞች መምህር ኤፌም እንዳለው (ዲንቢጦችን ) ከእግዝያብሄር ጋር ይጠፍሉ ኢትዮጵያ ትቅደም አሜን🙏🏽
Ustaz Abubaker May Allah bless you and your family
እምዬ ሀገሬ ሰላምሽን አላህ ይመልስልን እባካችሁ እንመለስ ከጥፍት ልክ እደ ነብላህ ዩኑስ ህዝቦች በግዜ እንመለስ የዩኑስ ህዝቦች እደሌላኛዎቹ ህዝቦች የፈጣሪ ቁጣ አልነካቸውም ምክንያቱም ተው ሲባሉ ቶሎ ስለተመለሱ አላህ እደነሱ ያርገን
I appreciated ! Great conversation! I am satisfied enough.
God bless all of you!
አቦኬ የኔ ስርቅርቅ ለአላህ ብየ ውድድድ ነው ማደረግህ በተረፈ አሪፍ ፕሮግራም ነው በሩቱው
በጠም ዬምገርምነ ዬምጠቅም ዉይይት ነዉ. በእዉነት ሁለችሁም ታበረኩ. ዎንድም ዮነተን ስለ. አንቴ ሁሌም. ፈጠርን አመሰግነለዉ. ፈጠር ለ እትዮጵየ ሰለሙን የዎርድልን. 🙇🙇🙇🙇 ተበረኩ
ሁሉም ሀይማኖቱን ቢያከብር እንዲህ እንደ ሴጣን ባልተበላላን፤ ባልተገዳደልን ነበር ……… ያ አላህ ይቅር በለን ፡፡
ኢትዬጵያዊ ነኝ ሐይማኖት አለኝ ጌታን እፈራለሁ ወይም እራሳችሁን አክቲቪት ና ጋዜጠኛ የምትል/የምትይ በኡከልነት አምናለሁ የምትሉ ፕለቲከኞች በሙሉ ለአክሱማዊያን ሙስሊሞች ድምፅ ሁናቸው
በ21ኛው ክፍል ዘመን አክሱማዊያን ሙስሊሞች ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ ለዘመናት መፀለያ ቦታ ለልጄቻቸው መማርያ ስፍራ እንዲሁም መቀበርያ ቦታ ስለ ሌላቸው ክልብ ድምፃቸውን እናሰማ።
ትክክል ብለሃል ሙስሊም ወድሞቻችን በአክሱም የሚኑሩ መብታቸው ይከበር ግን ትንሽ ግዜ መጠበቅ አለብን ሁሉም ነገር ግዜ አለው መልስ ለማግኘት
God bless you guys you have the truth.
ማሻ አላህ ደስ ይላል ግን የህዝቡ ነገር ግራ ገባኝ ሁሉንም ተረሳ መሪ ሲገኝ ሁሉም ተናጋ ተናጋሪ ሆነ ዱላ የለመደች አህያ ሁሌም ካልተመታሁ አልሄድም ትላላች ነገር እንዲህ መሰላኝ ነገሩ
ሁሉም የሀይማኖት ተቋማት ዝቅ ብለው ትውልዱ ላይ ቢቀርጹ መልካም ነበር ቤተሰብም ልጆቻችሁ በምን አይነት ስራና ውሎ ትምህርት እንደምያሳልፍ ማወቅ መከታተል አለባችሁ
ተባረኮ መልካም ውይይት ፈጣሬ ትውልዶን አገራችንን ይባርክ ሰይጣን ከምድራችን ይጥፋልን እንፀልይ ወደፈጣሬ እንጮእ ወገኖች የአገር ጎዳይ የብኤር የዘር የግል አይደለም አገር እናት ቤት ኦሎኖም ነው ተነሶ ከመለያየት አንድነት ይሻለናል ሰይጣን ለያይቶ ሌበላንነው አንድበአንድ
I was proud of ur conversation thank I wz lerning kind ur dignity & diving find out the sutation
This should have been done when TPLf came to power. All of these problems shouldn't have been happening if the move from the beginning would have been healthy. There is still hope if we work very hard in terms of shaping our education curriculum based on ethics, moral, and unit.
why always blaming TPLF?? TPLF always said chauvinists and extremists will destroy the country. swallow it.
What were you doing before 1 year??
ሁሉም ከአባቶቻችን የወረሰነውና ሓይማኖት አከብሮ ቢኖር ይህ ሁሉ አይመጣም ነበር አሁንም እግዚአብሔር ላከበራቸው ማከበር ለኛ ከብር ነው ትውልድን ለጥፋት የሚዳርግ ትምህርት ቀርቶ ወደ ቀድሞ መከባበር ን ተከትለን ከእግዚአብሔር ፊት በጾምና በጸሎት መለመን አለብን .ምህረቱን ያብዛልን
ተባረኩ ምናለ እግዚያሕቤር ወደ ተግባር እንድናደረክ ቢረዳን
ሠላም ለሀገራችን አላህ ያድርግልን
ዮንይ ጌታ ይባርክህ በምታሰተምርው ትምህርት ብዙ ተምርያለው
ኡስታዝ አቸን እድሜነ ጤነን ያብዛልክ
እኔ በአሁን ሰዓት አክቲቪስት መሆን ያለባቸው እንደዚህ አይነት አመዛዛኝ ጭንቅላትና አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች መሆን አለባቸው አክቲቪስት። እንጂ በአንድ ጎራ ላይ ሆነው የሚበጠብጡን አክቲቪስቶች አልጠቀሙንምና ማለት ነው።
አይ መንግስትማ አግኝተን ነበር ህዝብ ጠፋ እንጂ
አፌ ቁርጥ ይበልልህ
ሀገሬ በሰላም ውለሽ
በሰላም እደሪ !!!
ዛሬ ዛሬ በሀገራችን ውስጥ ዋጋ እያስከፈለን ያለው ነቀዝ ለረጂም አመታት ኢትዬጵያ አንድ ብሆር ባለቤት የአንድ ሐይማኖት ባለቤት ሌላው ብሄረሰቤች ና ሐይማኖቶች እንግዳ ተብሌ ይጠሩ ስለነበረ ብቻ ሳይሆን በደልምና ግፋ ይደረስ ስለ ነበረም ነው
መፍቴው
በብሄረሰቦች መካከልና በሐይማኖቶች መካከል እኩልነት መቻቻል ሲፈጠር ብቻ ነው
Yoni our hero we love u
ዬናስ ጥሩ መልእክት ነው
እጅግ በጣም ጠሩ ማጠቃለያ ነው። የትምህርታቸሁ አቀራረብም በምሳሌዎች የታጀቡ ስለሆኑ ቅቡልነት አላቸው።
እውነት ነው ህዝቡ ፍጣሬን መፍራት ቀርቶን ሰው ዘቅዝቀው ከመስቀል የመጀመርያ አስደጋጭ ነገር ሲፍፀም እውነት በፍት ፍጣሬን ይፍራ ነበር
Good job thank you guys!
Ustaze yene qmem long live! all important points .
ወንድሞቼ ተባረኩ
እውነት ነው እነዚህን "ድንቢጦች "ከፍ ብሎ በሮ አየር ማሳጣት ነው
እግዛብሄር ይመስገን በዚሁ ከተቀጠለ አዲስቲቷን ኢትዮ በቅርብ እናገናታለን ጠፍታብን ስም ብቻ ይዘን ያለነው አሁን ያለን ትውልድ የተለወጠ አእምሮ ይስጠን ይህ የመልካም ነገር ጅማሮነው ሚዲያዎች መልካምን ዝሩ
Wow, God bless you all.
Very good conversation.
Heal the wound.
አቀራረባችሁ ጥሩ ነው ሌሎችም ሚዲያዎች ከናንተ ቢማሩ
እነዚህን 4 ቱን ዜጎች መንግስት እውቀታቸውን ሊጠቀምበት ያስፈልጋል። የሚያንፅ ውይይት
Mashallah
Hulachihunm betam nw yemakebrachu tebareku
Overall ጥሩ ውይይት ነው:: ግን አንዳንዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ (የማንነት ጥያቄ) ና የመብት ትግል 'የሾቀ ትርክት' ነው : እያሉን በመፅሀፍቶቻቸው ውስጥ ያሉትን 'አፈ-ታሪኮች' ሀቅ ነው ብለው ይነግሩናል ::
Are agerchen selam yarglen yareb Ethiopia 🇪🇹 lezalalem tunor
All of you number 1
Megabi hadisna Dr wedajeneh megegnet neberebachew.
Mashallah hulachenem kasamanwu txaqami yadergan ameeeeeeeeeeen
መስፍን ደስይላል ንግግሩ ውነቱን ነው ሰው ሀይማኖቱን ረስቶል ትክክክል
መምህር መስፍን ሰለሞን
Yoni geta yebhaerkh we love u
So true...we've to examine our being. We're poor...material poor, faith poor, and knowledge poor.
Even religious leaders are appointed by the political leaders. So the generation where they're learning ethics, morals, social values
HASABACHU.BATAME.TURU .NAWU.TABARAKU.YEHASABACHU.YEFATAME
ዮናታን እሚገርም ተናጋሪ ነው
ዮኔ ማር የኔ ስስት
mesha allah wedemoce estaz balehbet allah yetabkeh
BETAM ENAMESEGNALEN 100% HHUMANITY YEMEKEYER HAYIL YALEW WIYIYIT NEW
የዘር መለያየትን የሚያወራ ዲንቢጥ ነው
የሌንጮና የመለስ የኢሳያስ በበረሀ የተጠነሰስው ሕገ መንግስት የሆነው ሕገ መንግስት ሳያድር ሳይውል መፍረስ አለበት የዘርና የቋንቋ ፖለቲካ ካልተቀየረ አስከፊ ነገር ይከሰታል፨
በኔ እምነት እንዲህ የተበላሸነው ከድሮም ተንኮለኞች ክፉዎች ውሽታሞች በሌለ የምናምን መከባበርን ቃሉን እንጂ ተግባሩ የማይገባን ወዘተ አይነት ስዎች ስለሆን ነው አሁን ግን ከዚህ እንድንወጣ ከተፈለገ ከላይ የጠቀስኳቸውን ነጥቦች ብንመረምራቸው ብንተገብራቸው የተሻለ ይመስለኛ::
ሀቁን አድበስብስን አሁንም እኛ ያልሆነው ያልነበርነው ውሽት እንዲገን እድል ከስጠነው በቃ እኛ እንደ ህዝብ እንዳለፉት ታሪካዊ ክስተቶች ተረት ተረት እንሆናለን ስለዚህ ሳይውል ሳያድር ሁሉም ዜጋ እርስ በርሱ በእኩልነት አምኖ መከባበር መቻል መጀመር አለብን::
የህዝብና የህዝብ አስታራቂ ከእንግዲህ ፖለቲከኞች መሆን የለባቸውም።እነርሱ አልቻሉበትም እያጣሉን ነው።እነዚህ ድንቢጦች
@ 52:03
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ባለፈው የ150 ዓመት የታሪክ እስረኞች ከመሆን ፋንታ ያለፈውን ታሪክ ጥቅሙና ጉዳቱን ለይተው ከሳሽና ተከሳሽ ከመሆን የጎዳው ኢትዮጵያዊ የተጎዳው ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ስለመጪው ትውልድ ማሰብ አለበትና ወደ ፊት መራመድ ይሻላል። ይህን ለመተግበር የሕግ በላይነት መኖር አለበት። አንዱ በድንጋይ ክፍለ ዘመን ወንድሙ የገደለ ዛሬ ከተዘመረለትና ከተዘፈነለት የተጎዳው ወንድምህን ቁስል እየነካ በሰላምና በአንድነት እንዴት መኖር ይቻላል ? በእውነት/ሓቅ የተገነባ ሰሳም ሊሰፍን ከሆነ ባለፈው ስርዓቶች ያልተበደለ ሃይማኖትና ዘር የለምና እሱም ተገንዝቦ አምኖና ተቀብሎ ከወንድምና እህት ተቃቅፎ መራመድ የመሰለ የለምና የኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው ምስራቅ አፍሪቃ ነውና ውድ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር/አላህ ትክክለኛውን መስመር ይምራችሁ።
የመምህር አስተያየቶች አይመቹም እንደ ሀይማኖት አባት የሚያስተምር ሳይሆን የምንኮንናቸው አክቲቪስት ከሚሉት የማይሻል ሆኖ አግኝቼዋልሁ። ሌሎቹ የተናገሯቸው አስተማሪ እና አሁን ላሉብን ችግሮች አንድ መፍትሔ ናቸው ሁሉም ቢስማው እኛም እንደ ሰማነው በተግባር እንግለጠው።
You are the best example of this debate. Don't be negative in someone opinions. Stop and give sometime for yourself b4 saying something and appreciate others idea thanks.
memihir mesfin selemonin ayinet yetedebeku sewochin mesimat yinoribinal...yemibarek neger lemagignet yetebareke hasab yalachew sewoch wedefit yimitu zend enaberta
እንደዚህ ያለው አቀራረብ ትምህርት ሰጥ ስለሆነ ቀጣይነት ቢኖረው የአስተሳሰብ ለውጥ ያመጣል። ተወያዮቹንና አዘጋጁንም አደንቃለሁ።