76ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 247

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 หลายเดือนก่อน +71

    በእውነት የዛሬው ላይቭ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነው እጅግ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት የምር ምን ተፈተንኩኝ ምን ተነካሁ እኔ ነው ያልኩት መምህርዬ ቆርጠህ ልቀቀው በጣም አስተማሪ እራሱን የቻለ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ቤተክርስቲያነናችን ውስጥ ያሉት ጠቃቅን ቀበሮዎች ያጥፋል ያጽዳልን በጣም ያሳፍራል እሚሰሩት ስራ አቤቱ የሆነብንን አስብ እየሆ ያለው ነገ ከባድ ነው ቤተክርስቲያን እያሰባችሁ ጸሎት አርጉ ተወዳጆች🙏

    • @millionmahdere9660
      @millionmahdere9660 หลายเดือนก่อน +2

      Ye memher address ye mezmur bet tebaberugn

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 หลายเดือนก่อน +4

      አዉነት ነዉ አግዚአብሔር ጥቃቅን ቀበሮችን ከቤቱ የፅዳ😢

    • @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
      @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢ወይኔ 😢😢በውነት እናቅስ😢😢ምናነት ዘመላይ ነው የደረሰነው ይህ ጎድ የቤተክርስታን ጎድ ነው የአባቶች ሀጥያት ነው ይትዮፕያን ያናወጣት ምድነው ሚሰሩ እናተ ሲነቅፉ ብቱ ናቸው😢😢 ጎዳቸው እዳወጣ እያሉ ነው😢😢😢😢ወይኔ በቤተክርስታን ያላቹ ደተራ ጠቃን ክብርቶስ መብረቁ ያውድባቹ እደኔ ሀጥያተኛም የለም የናተ ያስለቅሳል😢😢😢😢😢😢😢😢😢እረ ቤተክርስታን እዳሁን ቢዘጋና ብናለቅስ ይሻላል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zemenmedia111
      @Zemenmedia111 หลายเดือนก่อน

      በጣም የሚገርመው ደግሞ መነኩሴ ነን ባዮች የሚመጡት ከአንድ አካባቢ መሆኑ ነው

  • @mulu1270
    @mulu1270 หลายเดือนก่อน +22

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማርን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭😭😭

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 หลายเดือนก่อน +29

    የበላኤሰብ እመቤት ይህን መለኩሴ የነበረ ሰውዬ መልሽው አስምሪው አሜን 😢😢😢

  • @TGGG-x8f
    @TGGG-x8f หลายเดือนก่อน +6

    የበላኤሰብ እመቤት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኝህን መነኩሴ አስቢያቸው ።

  • @handsome21
    @handsome21 หลายเดือนก่อน +11

    Thanks!

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 หลายเดือนก่อน +35

    እንዃን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን በእውነት ዛሬ የገባችሁ እህቶቻችን እናቴ ኪዳነ ምህረት ህይወታችሁ ታስተካክልላችሁ በርቱ🙏

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc หลายเดือนก่อน +5

    ዘላለም ምህረት ባህሪህ የሆነ አምላክ ከባቴ አበሳ የኔን ሀጢያት ሸፍነህልኛልና አመሠግንሃለሁ ይቅርባይ አባት ሆይ አመሠግንሃለሁ

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዐል አደረሳችሁ አደረሰን የናቴ የኪደነምሀረት ምልጃ በረከቷ በኛላይ አድሮ ይኖርብን በቃልካዳኖ ሁላችንንም ታስበን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያድርግልን አሜን

    • @ua21s24
      @ua21s24 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫

    • @TigistTigi-h9k
      @TigistTigi-h9k หลายเดือนก่อน

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 หลายเดือนก่อน +5

    በላዬ ሠብን ያስማረች ወላዲተ አምላክ እመብርሐን ቅድስት ማርያም ነብሡን ታስምረዉ ሌላዉ እህታችንም ከአጋንት እስራት እሷንም ትርዳት ዉድ የኦርቶዶክስ ተወሐዶ ልጇች እባካችሁን ለራሣችን ንስሐ እንግባ መፀለይ መስገድ መቀጥቀጥ እንመኝ ከዚያ ወደዚያዉ እመብርሐን በቃል ኪዳኗ ትረዳናለች❤❤❤ በርቶ ለወገን ለሐገር ፀልዪ ለትዉልድ ፈተናዉች ብዙ ነዉ

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው หลายเดือนก่อน +6

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 หลายเดือนก่อน +6

    መምህራችን እንዴትነህ እግዚአብሔር ይመስገን እና አታቜርጥ ቀጥለው እንማርበታለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በርታልን መምህራችን

  • @yetamengengda8339
    @yetamengengda8339 หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማርን❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d หลายเดือนก่อน +11

    የበላኤ ሰብ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ይሄንን መነኩሴ ወደቤቱ መልስልን የዳዊት ልጅ ሆይ ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ ሃጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ኣስበን 😢😢😢

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @fyry8481
    @fyry8481 หลายเดือนก่อน +18

    ✅መምህሬ እማፍቅር ትጠብቅህ የዛሬው ይለያን በእዉነቱ 😢😢😢✅🌾🌿⛪

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ለእናታችን እማ ፍቅር ኪዳነምህረት ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ እንኳን ለነቢያት ጾም አደረሳችሁ መምህረ የዛሬው ውይይት ይደንቃል ቁረጠውና ልቀቀው❤

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d หลายเดือนก่อน

      ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale หลายเดือนก่อน +11

    አቤቱ እደቸር ነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን😢😢😢

    • @ainNike
      @ainNike หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ደፈራት😢😢😢 ምን ጉድ ነዉ

  • @Genet-r6r
    @Genet-r6r หลายเดือนก่อน +1

    ወይእግዜይብሔር ያባርክሺ እንደዉ ምን ላርግሺ🎉🎉መናገር የፈለኩትን ሁሉ ነዉ የተናገርሺዉ እንደዉ አግንቸዉ በእኛ ቤትያለዉን ነገር ሁሉ ናግሬው እረፍት ለዘላለም እናቴ አግታ እንደዉ እግዚያቢሔር ይርዳሺብላችሁ ፀልዩልኝ እኔማገኝትአልቻልኩም🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 หลายเดือนก่อน +3

    የበላየሰብ እመቤት የጌታዬ እናት እመብርሃን ወላዲተ አምላክ የጭንቅ አማላጇ የጠፋው ወንድማችንን መልሽልን የኛንም መጨረሻ አሳምሪ በቤተክርስቲያን አጥር ጥላ ስር ያሉ አገልጋዮችን ልቦና ስጭልን ማስተዋልን አድይልን

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawikun7875
    @selamawikun7875 หลายเดือนก่อน +1

    Besmeab yesemayu geta hoy atitewen

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 หลายเดือนก่อน +6

    🎚የበላየሰብ እመቤት ወላዲተ አምላክ ሆይ ! በቃልኪዳንሽ ይህንን መነኩሴ ወደቤቱ አስመልሽልን
    🎚ሰዓሊ ለነ ቅድሰት🎚

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ หลายเดือนก่อน +11

    መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ላይቭ ነው ይገርማል መጀመርያ የገባችው እህት የነገረችን በመተት በድግምት ሙስሊም ያደረጉትን ሰው በቅርብ አውቀዋለሁ እኛ አካባቢ ነው በጣም ያሳዝናል ወጣት ነበር ቀጠፉት እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ቤተክርስትያኑም የኛ አጥቢያ ነው እንደውም አንዱ በካህን ስም ያገለገሉ የነበሩ ሰው አንዲት ምስኪን ለፍቶ አዳሪ ልጅን አስወልደው ሌላ አገር ሄዱ የተወለደችው ልጅ አሁን አስራ ስምንት አመት ሆኗታል በጣም ያሳዝናል። እኔም ከሰንበት ትምህርት ቤት ያስቀረኝ አባቴ ነው ትበላሻለሽ አትሄጂም ብሎ ከለከለኝ ሌሎቹን እያየና ጥሩ ያልሆነ ነገር እየሰማ ጉድ እኮ ነው ኧረ ኡኡኡ

  • @marysmith6363
    @marysmith6363 หลายเดือนก่อน +20

    መምህር በርሜል ጊዮርጊስ ስትሄድ በፀሎት አስበን

  • @hglh8910
    @hglh8910 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህርየ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር አብዝቱይስጥልን መምህርየ
    አቤት የዛሬውስ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅን❤❤😢❤❤

  • @yilma4711
    @yilma4711 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 หลายเดือนก่อน +4

    በስመ ስላሴ አግዚአብሔር ሆይ በቤትህ ይህንን የሚያፀፍ ድርጊት አግዚአብሔርን የማይፈሩትን አምላኬ ቤትህን አፅዳ በሰዉ የሚጫወቱትን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ ልጅታን መስተፋቅር ነዉ ያደነዘዛት አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ 😢😢😢 አግዚአብሔር የስራዉን ይስጠዉ በስላሴ ስም
    የበላኤሰብ አናት ይህንን መነኩሴ አንች አግዝዉ አመቤታችን 😢😢😢 ከቤትሽ በግፍ የወጡትን አንቺ አርጃቸዉ ወደአገልግሎታቸዉ መልሽልን ወላዲተ አምላከ

  • @baushBelay
    @baushBelay 27 วันที่ผ่านมา

    የበላይሰም እመቤት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኝህን መነኩሴ አስቢአቸው

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 หลายเดือนก่อน +3

    ግዜ ከፋ ጌታ ሆይ ማረን 😥😥😥😥🙏

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 หลายเดือนก่อน +4

    የበላይሰብ እመቤት እኚህን ሚስኪን መለኩሴ በምህረት አስቢያቸው ወደ ቤተክርስቲያናችን መልሻቸው አሜን!!!

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน +7

    የዛሬው ሊቭ እራሱን የቻለ የህይወት ገጠመኝ ነው ይገርማል ለብሰን ስንታይ ሰው እንመስላለን ግን ስንቱን ጉድ ይዘናል ብቻ እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን አሜን መምህር አንተንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት หลายเดือนก่อน +8

    የዛሬውስ አጀብ ነው የሚያስብለው ያልሰማነው እንጅ ያልተደረገ የለም እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ያጽዳ እኔም የማቀው አገልጋይ አለ በውጭ ወልዶ ይቀድሳል እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ በጾም በጸሎት ፈጣሪን ጠይቄ አዋርደዋለሁ የትቢቱ የክፋቱ የነገር ቋት ማለት እሱ ነው

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 หลายเดือนก่อน +2

      በጥበብ በማሰብ በማስተዋል አራስሽን አረጋጊ አና ፍቶዉ ካለሽ ለመምህራችን ተስፍዬ አበራ በስልከ ለታገኝዉ ምከሪ አሱ ማስረጃ ነዉ አግዚአብሔር በፀሎቶ አንዲየገዝሽ ፀልይ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 หลายเดือนก่อน +4

    .መምህርየ ተማሪወች እንኳን አደረሳችሁ ለስድስት ኪዳነምህረት ወርሐዊ ክብረበአል እኔ ነገ አዳምጨ ሐሣቤን እገልፃለሁ

  • @maryamaeboaebo1389
    @maryamaeboaebo1389 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተስላሴ ነኝ።

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ หลายเดือนก่อน

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን🤲 😥😥 እፅብ ድንቅ የሆነ ውይይት ነበር
    መምህርዬ ቸሩ መድሃኒአለም በመላእክት ምልጆ 🤲በእናቱ በእናታችን በእማ ፍቅር ምልጆ ይጠብቅህ አባቴ ለጆሮ የሚከብድ ነገር ነው እየሰማነው ያለው በእውነት 😢🤲

  • @AshenafiGebre-r4f
    @AshenafiGebre-r4f หลายเดือนก่อน

    መምህር ተስፍይ በጣም ደስስስ ይላል የኩፉዎች ግን እየባሰ ነው ያስፈራል ክብር ለስላስየ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meazi-yemaryam
    @Meazi-yemaryam หลายเดือนก่อน +3

    የባላኢሰብ እመቤቴ ሆይ መንኩሴ የነበሩ አባታችን ወደ እምነታችን መልስልን😌 ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ ፍፃማችንን ያሳምርልን የናቴ ልጆች❤

  • @SlamSlam-p6z
    @SlamSlam-p6z หลายเดือนก่อน +1

    ጌታየ መድሓኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በእውነት ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ማረን ማረን በእውነት ያስለቅሳን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 หลายเดือนก่อน +5

    የዛሬው ገራሚ ነው ጀሮን ጭው የሚያደርግ ወሬ አመጣብሃለው የተባለው ይህን መሰል ነው እናመሰግናለን መምህር መልሶችህ ለሁላችንም ትምህርት ነው❤

  • @TigistAlemu-q9w
    @TigistAlemu-q9w หลายเดือนก่อน +1

    Amenamenamen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 หลายเดือนก่อน

    እእእእእእእእእእእእእእእእ እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MESELUDIRIBA-u2c
    @MESELUDIRIBA-u2c หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ፡፡ የምትሰራዉን በዉስጥ መስመር ከምትፈልጋቸዉ ሰዎች ጋር በመገናኘት በምክክር አድርግ እንጅ ቆይ አደርጋለሁ ስትል ይቀድሙሃል፡፡

  • @medanitayana1732
    @medanitayana1732 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

    • @medanitayana1732
      @medanitayana1732 หลายเดือนก่อน +1

      ደስ የሚል ትምህርት አግኝተንበታል እና የእግዚአብሔር ክቡር ስሙ ይመስገን

  • @Genetmamo-f7l
    @Genetmamo-f7l หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላክሆይ ማረን ልቤነው የተሰበረው ምን ይሻለናል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 หลายเดือนก่อน +3

    የበላየሰብ እማቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በምጃሽ ይህንን መነኩሴ ወደ ቤቱ መልሽው

  • @AzebMogos
    @AzebMogos 16 วันที่ผ่านมา

    Egzabher ybarkishe Amen Amen Amen 🙏 yasferal

  • @Heufu-rb8fv
    @Heufu-rb8fv หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ አምላኬ አቤት ትግስትህ ጌታ ሆይ ምህረትህ አይራቀን 😢😢😢😢😢አንተ ጠብቀን መምህር አንተንም እማምላክ ትጠብቅህ ከፈተና ሁሉ እኛንም በየሃይማኖታችን ታፅናን አሜን፫❤❤❤❤❤

  • @EyasuAbota
    @EyasuAbota หลายเดือนก่อน +3

    የበላእሰብ እመቤት እናታችን ኪዳነ ምህረት አንቺ መልሽው !አንቺ ጠብቂን !!!

  • @nuhaminwerekeneh
    @nuhaminwerekeneh หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ጥሩ ትምርት ነው

  • @senaitsorsa339
    @senaitsorsa339 หลายเดือนก่อน +2

    የበላኤሰብ እመቤት ይህን መለኩሴ የነበረ ሰውዬ መልሽው አስምሪው አሜን!!!

  • @etfworkmamush3533
    @etfworkmamush3533 หลายเดือนก่อน +2

    በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 หลายเดือนก่อน

    መምህር በጣም አሰብ ተማሪ ቆይታ ነበረ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k หลายเดือนก่อน +1

    Waaqayoo Saagaale Jiirenyaa isiin haa Dhaagesiisuu Baarsiisaa Keenyaa 🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹👏👏👏

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw หลายเดือนก่อน

    ሰላም መምህርየ ያደርጋሉ እኔንም ስለ እናንተ ሲሳደቡ ስቓወማቸው ሸህ ኣበሶ የሚባል መንፈስ ለከው እስላም ኣድርጋት ብለው የልኩቢኝ ብቻ እግዚኣቢሄር ይድረስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +14

    ❤❤10 969 ሰው አይቶታል ግን ላይክ ያደረገው 2200 ሰው ብቻ ምናለ ሁላችንም ላይክ እያደረግን ብናይ ውይ ክፋታችን ምናችን ይቀነሳል ላይክ ብናደርግ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ሰንት ጉድ ትሰማለህ ጆሮየ አይዞህ በርታ በል ሆሆሆሆ ኦግዞዞዞዞዞዞ የበላእይ ሰው እናት እናቴ ቅድሰት ኪዳነ ምህረት የጌታየ እናት እመብርሀን ለእዚህ አባት እርጁ መልሰልን አምላኬ ሆይ ይቅር በለን
    በእውነት ነው የምላችሁ ቤተሰቦቼ ግድ የለም እንፀልይ እንሰገድ እናመሰገን ጠላታችን እንቀጠቀጥ በእኔ በሀጥያተኟ ሰንት ጉድ እያየሁ ነው እየሰማሁኝ ነው ውግያ ሰንጀምር ሁሉም ፍንቱው ብሎ ይታየል ውግያው ብከብድም እየወደቅን መነሳት ይሻላል መጠንከር አለብን እግዚአብሔር ይዘን እመብርሀን አሰቀድመን የቅዱሳን የሰማዕታት የጻድቃን እርዳታ እየለምንንን እርዱን እያልን እንጠኪር

  • @SlamSlam-p6z
    @SlamSlam-p6z หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት የዛሬው ላይቭ ዕፁብ ድንቅ ነው ብዙ ትምህርት አጊተናል ውዱ መምህራችን የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅህ

  • @SaraSara-ln6ij
    @SaraSara-ln6ij หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለእታችን ለቅድስት ኪዳነምረት ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምሕረት ረድኤቷ በረከቷ በእኛ በህዝበ ክርስቲያኑ ጠእመ ፍቅሯን ታሳድርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 หลายเดือนก่อน

    Ene erase beya awekalawe😢😢😢😢😢 ene erase betam megaremegn ya EZABEHER chirnet new

  • @Genet-r6r
    @Genet-r6r หลายเดือนก่อน +1

    እልል እልል

  • @gebeya8883
    @gebeya8883 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ማረን ማረን ማረን

  • @Temesgen-st1oj
    @Temesgen-st1oj 27 วันที่ผ่านมา +1

    በፀሎት አስብን መምህር

    • @Temesgen-st1oj
      @Temesgen-st1oj 27 วันที่ผ่านมา

      በፀሎት አስብን

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 หลายเดือนก่อน +4

    እንደት ናችሁ የመምህር ተስፋዬ ልጆች እባካችሁ በመብርሃን በፀሎት አስቡኝ ወለተኪዳን ብላችሁ ምን እንደሆንኩ አላውቅም ባፌ ደም ነው እሚያስተፋኝ መፀለይም አልቻልኩ ሳውዲ አረብያ ነኝ አልተመቸኝ ሆነ ምን ላድርግ አልፎ አልፎ ነው እምፀልየው አጥብቄ መያዝ አልቻልኩም 7ወር ሆነኝ ከታመምኩ በጣም እራሴንም ያመኛል እባካችሁ ፀልዩልኝ

    • @nigstihenos4451
      @nigstihenos4451 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይማረሽ

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ትእግስትህ ቸርነትህ ይደንቃል😢አባቴ አሁንስ አሳዘንከኝ ለዚህ ነው ያሁሉ መስዋእት😢

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 หลายเดือนก่อน

    .በእዉነት መምህርየ ይህንን ታሪክ ሳዳምጥ ስራዉሁሉ ግራ ሁኖብኝ እደት ልስራ አቤቱ በምረቱ ይማረን አወ አንተን ይጠብቅህ መለአክቱ በግራ በቀኝ ሁነዉ ይጠብቁህ ለጠፋዉ መነኩሴ የበለሐሠብ እመቤት ቤዛዊተአለም ቅድስት ኪዳነምህረት ትመልሠዉ የመሠከራችሁ ህይወታችሁን ያኮፈላችሁን እመብርሐን ህይወታችሁን ታስተካክለዉ

  • @FanuuTulu
    @FanuuTulu หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት እደርሳቹ የዛሬው በጣም ይለያል እግዚአብሔር ደግ ዘመን ያመጣልን

  • @ua21s24
    @ua21s24 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 หลายเดือนก่อน +3

    እኳን ደህና መጣህልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy หลายเดือนก่อน

    የበላይሰብ እመቤት እናቴ ማርያም ቅድስ ድንግል ማርያም ሆይ ይሄን መለኩሴ በምልጃሽ በፀሎትሽ አስቢልን ወደ ቤትሽ መልሽ እኔ ማርያምን ለመስማትም ኔፍሴ ተጨነቀች እግዚኦ የእግዚአብሔር ቸርነቱ ግርም ነው

  • @Serkalem-s6s
    @Serkalem-s6s หลายเดือนก่อน +2

    እውነት መምህራቺን እማምላክት ትጠብቅህ ተስፋ ስላሲ እስከበተሰቦቺ ጠብቅ እውነት ነው የናን ሂዊት ነው የተናገርስሽው እመብርሃን ትርዳሽ

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ หลายเดือนก่อน

    አሜን,አሜን,አሜን,መምህር,ተስፍየ,እድሜ,ጤና,ይሰጥህ❤❤❤❤❤

  • @Sahlemariam
    @Sahlemariam หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ ላይ የቀረበችው እህታችን የተናገረችውን አይነት ታሪክ የሚናገር ሰው ሲመጣ ብዙ የአየር ጊዜ ሳትሰጥ በውስጥ መስመር ተነጋረህ ችግሩን ብትፈታ ይሻላል። ተናጋሪው ቡኔታውን ለማሳወቅ ዘግይታለች።እግዚአብሔር ጆሮን ጭው ከሚያደርግ ወሬ ይሰውረን ይቅር ይበለን።

  • @JerryBucha-i9i
    @JerryBucha-i9i หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ ስለ መቃብር መንፈስ የተለቀቀው ገጠመኝ በሙሉ ስለኔ ነው ለኔ መልስ ነው የመሰለኝ ባለቤቴ ካረፈ 2 አመት ሊሆነው ነው አና ሌላ ሰው ማሰብም አልፈልግም መቃብር ቦታ እየሄድኩኝ አለቅስ ነበር አመሰግናለሁ መምህር አግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጥህ ልጆቸህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏

  • @zablazabla5066
    @zablazabla5066 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ፃጋውን ያብዛልን ማምህር

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ኰ2ሐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ኰ2ሐ หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ አክስት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ❤❤

  • @Yigh-k9p
    @Yigh-k9p หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት እኔ የሰዉ ልጅ የሚያረጉትን አያቁምናጨይቅር በላቸዉ❤😢😢😢😢😢😢

  • @اشكلالزهراني
    @اشكلالزهراني หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልን በእዉነት ኣብየት የእግዚአብሔር ትእግስት 😢እንካን ለእናታችን ቅድስት ክዳን ምህረት ውርሃው መተሳባያው ኣደረሰቻው ኣደረሰን እመቤታችን አስታረቀን ከልጃዋ ጋር በእውነት ያኛ ክፋኣታችን በዛ ኣብየቱ እማናሪግው አናውቅም እና ይቅር ይበለን

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 หลายเดือนก่อน +2

    ሙስሊም የሆነው አባት አስለቀሰኝ እንዴት እንደመነተፉይ
    የእህታችን ወንድማማች ግድያ በስምአብ አቤቱ ጌታ ሆይ ጠብቀን

  • @ainNike
    @ainNike หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ከልብ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ በእዉነት እረ ብዙ ችግር አለ እግዚያብሔር ይማረን 😢

  • @sdcvsc36
    @sdcvsc36 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwet yasemalin🙏♥️✝️🌺

  • @SaraSara-ln6ij
    @SaraSara-ln6ij หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫🤲የሳሬውስ ይለያል እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mhalumhalu8500
    @mhalumhalu8500 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😥😢😢😢😢😢😭😭😭😭አቤቱ
    ምህረትህ😭😭😭

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 หลายเดือนก่อน

    🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🎚
    ልቡሳነ ሥጋ አጋንንት በምድራችን የተንሰራፉበት እጅግ አስከፊ ዜና የሰማሁበት የ ive አገልግሎት ነበር ::
    ኡኡኡኡ እግዚኦኦኦ መድኃኒዓለም ቁጣህን በትዕግስትህ መልስልን🎚

  • @desalegnrejebo3939
    @desalegnrejebo3939 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር የማንሰማው ነገር የለም ግን እግዚአብሔር ምን ያህል ታጋሽ እንደሆነ በደንብ እነዚህ አገልጋዮች ያውቃሉ እና እኛን ምህመንን ተጫወቱብን ክፍ ክፍውን ምን አለ ቢመታ ብንል በሱ ስራ መግባት ይሆናል ግን ልቦና ይስጣቸው

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @FIRTUNAMELESE-o2q
    @FIRTUNAMELESE-o2q หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ የዛሬዉ ደሞ 🙄 በጣም አስደጋጭ ነዉ አቤቱ የድግል ማሪያም ልጂ ሆይ ማረን 🙏😥

  • @mhalumhalu8500
    @mhalumhalu8500 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @arg2252
    @arg2252 หลายเดือนก่อน +1

    የበለዓሰም እመቤት ይህንን መነኩሴ እርጅው

  • @yilma4711
    @yilma4711 หลายเดือนก่อน

    መምህር አንኳን ደህና መጣችሁ የተሥፋ ሥላሤን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj หลายเดือนก่อน

    መምህር ሰላምህ ይብዛ አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሔር ያኑርልን ይጠብቅልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ሶሊናካሕሳይ
    @ሶሊናካሕሳይ หลายเดือนก่อน

    ሰላም መምህር ተስፋየ ትምህርትህ መከታተል ከጀመርኩ ከ 3 ኣመት በላይ ሁኖኛል በጣም ነዉ ምወዶዉም ቡዙ ተምሬበታለዉ አና ቡዙ ነገር የከበደኝ ነገር ኣለኝ ምክርህ ፈልጌ ነበር ከስደት መምለሻየ ቅርብ ነዉና አንዴት በስልክ ወይም በኣካል ላገኅህ አችላለዉ በላይብ ስለማልፈልግ ነኝ ወንድሜ ❤🙏

  • @azebshefirawo1050
    @azebshefirawo1050 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ እባክሽን እኝህን መነኩሴ የነበሩትን አባት መልሽልን❤❤❤❤❤

  • @MesertMogese
    @MesertMogese หลายเดือนก่อน

    እውነት እኔም አዳምጫለሁ በእውነት ፀጋውን ያብዛልን መንግስተሠማያትን ያውርስህ❤

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🥰

  • @yilma4711
    @yilma4711 หลายเดือนก่อน +3

    የበላኤ ሰብ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ይህንን ሰዉ ወደ ቤቱ መልስልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChristianTube8500
    @ChristianTube8500 หลายเดือนก่อน +2

    የበላኤ ሰብ እመቤት ፣ ወላዲተ አምላክ በምልጃሽ ፣ ድንግል ያምላክ እናት ባለማወቅ ተገፍተው የሄዱትን አባት ወደ ቤታቸው መልሻቸው ። ምናልባት ከራሳቸው ከሀይምሮአቸው ላይሆኑም ይችላሉ እና እመብዙሀን ውደ ቤታቸው መልሻቸው

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ หลายเดือนก่อน

    እቤቱ ማረን ይቅር በለን የፈጣሪ ትግስቱ

  • @MekdesTedla-c2y
    @MekdesTedla-c2y หลายเดือนก่อน

    መምህር እንዴት ሰነበትክ እባክህን ተቸግረናል ሁሌ እንቀጠቅጠዋለን ግን እንደዚህ ነኝ አይልም እባክህን ብናገኝህ ደስ ይለናል። መምህር እባክህን በምትወዳት እማ ፍቅር ይሁንብህ።

  • @wosenabera2609
    @wosenabera2609 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ChecheTageto
    @ChecheTageto หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏