ቤት የለኝም | ዘማሪ ሹሚ ኤልያስ | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • ከነሐሴ 06-08/2014 ድረስ በሀዋሳ እናት አጥቢያ በተካሄደው የሀዋሳ ቅ/ሰበካ ዓመታዊ የወጣቶች ጉባዔ ላይ የቀረበ ዝማሬ።
    ግጥም/Lyrics
    የሠማዩን ተስፋ አድርጌ
    በአምላኬ እተማመናለሁ ተስፋ አድርጌ
    በዓይኔ ማየው በእዚህ ኑሮ
    አይበልጥም ከተስፋዬ የምድር ሁሉ ተጨምሮ
    ቤት የለኝም በእዚህ ምድር ሠማይ ነው የእኔ አገር
    ናፍቆቴ ሁሌ አሳቤ
    ሆኗል የእኔ ወዳጅ መጥናት የሠማዩን ደጅ
    ስወጣ ስገባ ሁሌ ይታየኝ
    የሠማዩ ተስፋ አይለየኝ
    አዘጋጅቶልኝ ውብ አገር
    የሠማዩን ሳስብ ልዘምር
    አልታጨኹም ለዚህ ምድር
    ለሚጠፋው ለከንቱ ነገር
    አክብሮ ጠርቶኝ እኔንማ
    አልቀርም ሠማይ ሳልገባማ
    1. የተሸከመኝ እስከመጨረሻ በእጁ ይዞ
    ብርቱ ሳልሆን ብርታት ሆኖ የደገፈኝ
    ያደርሰኛል ሠማይ እንደያዘኝ
    ያሳየኛል ያን የተስፋ አገር
    ስወጣ ስገባ...
    2. ከነፍሴ አብልጬ (የምወድድህ አምላክ) 2x
    ውዴ እባክህ ሕይወቴን ግዛት
    መኖር ምፈልገው ከድሮ ድሮ
    አንተ ታውቃለህ ከድሮ ድሮ
    ፍላጎቴ ነው የሠማይ ኑሮ
    እንዳይቀር የሠማይ ክብር
    ሌላው የምድር እዚሁ ይቅር
    ሚያስደስተኝ ውዱ ነገር
    መኖር መዋል ከኢየሱስ ጋር
    ስወጣ ስገባ...

ความคิดเห็น • 61

  • @SaraaaDanieli-lh6hg
    @SaraaaDanieli-lh6hg 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን ጌታ ኢየሱሰ ፀጋውን የብዛልክ ውድ ወንድሜችን🙏🙌🙌🙌

  • @SaNight-og5wu
    @SaNight-og5wu ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ቤት የለም በዝ ምድር😢😢😢😢😢😢😢

  • @WegayehuShega
    @WegayehuShega 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen!!

  • @jerryatlaw1995
    @jerryatlaw1995 8 หลายเดือนก่อน +2

    አደራ ነፍሴን ጠብቅ እየሱስ እባክህ 😢

  • @temezgentaye
    @temezgentaye 3 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeeeeeeeeeeeeen💯✊✊🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌alqerm

  • @BezaBase
    @BezaBase 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤Desi bilongal

  • @eitedaniel4956
    @eitedaniel4956 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen geta Eyesus Yibarikih Wud Wondime

  • @user-mr1ee7it5p
    @user-mr1ee7it5p ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏Ameeeeen Ameeeeen

  • @TeketelDanial-zy6ne
    @TeketelDanial-zy6ne 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤❤❤❤☝️

  • @DinkineshPetros-dj6vk
    @DinkineshPetros-dj6vk ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @Apostolic5674
    @Apostolic5674 ปีที่แล้ว +4

    ዉድ ወንድማችን ተባረክ ጌታ እየሱስ ይባርክ ፀጋ ይህብዛ🙋🙋

  • @EsayasGetu-r6y
    @EsayasGetu-r6y 11 วันที่ผ่านมา

    amen

  • @tamitakiso1310
    @tamitakiso1310 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን የሱስ ይባርክህ ወንድም ሹሚ ፀጋዉን ያብዛልህ 🙌🙌🙌🙌😭😭😭❤️‍🔥❤️‍🔥🙏🙏🙏አልታጨሁም ለዚ ምድር 😭😭😭❤️‍🔥

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢አባ አባ አባ😢😢😢😢😢 አደራ አደራ😢😢😢😢😢 ነፋሴን ጌታ ኢየሱስ አደራ😢😢😢😢😢

  • @afework1983
    @afework1983 5 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን

  • @habitamumathwos3767
    @habitamumathwos3767 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኦሆ አልቃርም እኔ ሳማይ ሳልጋባማ ጌታ የሱስ ይባረክ ታባረክ ዉድ ዎድማቺን 🙌🙌🙌👏👏👏👏

  • @AbcdEfgh-xu8vt
    @AbcdEfgh-xu8vt 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ የኔ ውዴ ዎንድሜ🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @romangezhane5227
    @romangezhane5227 ปีที่แล้ว

    Alkrem semaye salgabama eysuse erdane ye medere hiwote endayshenfen geta eysuse yebarkchu kidusane

  • @ነግስትእየሱስወገየከፈለየ
    @ነግስትእየሱስወገየከፈለየ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን የሰመይ ተፈሰ ለዓለም ከኑቱ ነገር አይቀርም አሜን ፀገይን ይጨምርልህ😢😢😢😢

  • @DinkineshPetros-dj6vk
    @DinkineshPetros-dj6vk ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን 🙌😭👏❤️አሜን

  • @chalturegasa
    @chalturegasa ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen eyesus yebarekih yene wendim Amen Amen 🙏 🙌 👏 tamasgen eyesus kiberi mesgana yigebehali wadajewoyi simihi yebareki 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 Amen ameen

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn ปีที่แล้ว +1

    Amene amene😢😢😢😢😢😢😢

  • @nanaggjhg353
    @nanaggjhg353 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን ሃደራ እየሱስ ኤርዳኝ 😢😢😢😢😢🙌

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ♥️♥️♥️♥️🙏

  • @tigeassefa9094
    @tigeassefa9094 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @kaliyeapoliji1852
    @kaliyeapoliji1852 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @TisonGorgis
    @TisonGorgis ปีที่แล้ว +2

    Amennn😢😢😢😢geta Eyesus Yibarkih Tsegawunim Yabizalih❤❤❤❤❤❤❤

  • @metassebiaatinafie6499
    @metassebiaatinafie6499 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🙏

  • @KuriKuri-tz5uy
    @KuriKuri-tz5uy 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen 😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @terefechortabo476
    @terefechortabo476 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen tabrke❤

  • @eteneshesayas4354
    @eteneshesayas4354 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭🙌🙌🙌🙌ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @MarkBasaka
    @MarkBasaka 10 หลายเดือนก่อน

    tebark wondm

  • @ነግስትእየሱስወገየከፈለየ

    አሜን አሜን ሀሌሉያ ተማስጌን የሱስ ሀደረ እርደን ከኝ እጀችን የዜን በሀይል ደግፌን አስቤን ሀደረ ማምጨህ ቀን አባ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-pu2go6py7o
    @user-pu2go6py7o ปีที่แล้ว

    ቤት የለኝም በዚህ ምድር❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesiiApo
    @MesiiApo ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ ይባረክህህ🙌🥰🥰🥰🥰

  • @zeinaz2170
    @zeinaz2170 ปีที่แล้ว +1

    Amen ❣ tebarek wonidime

  • @GeniTadele
    @GeniTadele ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigeassefa9094
    @tigeassefa9094 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንዴሜ 🙏

  • @Aaaaaaaapppppo
    @Aaaaaaaapppppo ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @WosenWosen-in6gb
    @WosenWosen-in6gb ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ሰማይ ነው የኔ ሀገር

  • @dididemiss1418
    @dididemiss1418 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭አሜንንን አሜንንን አይቀርብኝ ከኔ 😭😭😭😭

  • @AKEMAN-r3n
    @AKEMAN-r3n 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤nice

  • @terefechortabo476
    @terefechortabo476 10 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 ปีที่แล้ว

    የሐዋሪያት አማኞች ዛሬውን በትክክለኛው የእግ/ር ልጅ ኢየሱስ ክርስቴስን ጌታ እንደሆነ እና ከሞት ባስነሳው እግ/ር (አብ) አምናችሁና መስክራችሁ ዳኑ ፡፡ ምንጭ ሮሜ 10ቁ9

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  ปีที่แล้ว

      እናምናለን የእኔ ወንድም

  • @user-fz9bz8kd3h
    @user-fz9bz8kd3h ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 🙏 tabaraki

  • @terubari-mr3zh
    @terubari-mr3zh ปีที่แล้ว

    Eyesus yibarikihi

  • @petiros9963
    @petiros9963 ปีที่แล้ว

    Amenn❤

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 ปีที่แล้ว

    አሜንንን 😭🙏❤️

  • @tddymasore1005
    @tddymasore1005 ปีที่แล้ว

    አሜን 😢

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 ปีที่แล้ว

    Amen😭😭

  • @salamedagafa151
    @salamedagafa151 ปีที่แล้ว

    Amen.amwn❤❤❤❤❤❤

  • @asnakachasnakach3302
    @asnakachasnakach3302 ปีที่แล้ว

    🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘❤️❤️❤️😘😘

  • @WegayehuShega
    @WegayehuShega 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen!!

  • @metassebiaatinafie6499
    @metassebiaatinafie6499 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🙏

  • @mimi-d7y2i
    @mimi-d7y2i ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mabasheru5447
    @mabasheru5447 ปีที่แล้ว

    amen amen