የገጠር ሰርግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • በሃገራችን በብዙ መንገድ ጥንዶች ጋብቻቸውን ይፈፅማሉ በምስራቅ ጎጃም በአዋበል ወረዳም የቀደምት ባህልና ቱፊቱን በጠበቀ መንገድ እንዲህ በአማረ መንገድ ይከናወናል:: #comedy #film #duet #ethiopia #fikat #funny #habesha #nature #part #unfrezzmyaccount

ความคิดเห็น • 144

  • @BisreYemaryam
    @BisreYemaryam 2 วันที่ผ่านมา +7

    በእዉነቱ ወደ አገር ቤት ትዉስታ ነዉ የመለሳችሁኝ ትዳራቸው ይባረክ !!!

  • @alemheaven
    @alemheaven 2 วันที่ผ่านมา +7

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ንፁህ ልቦች የገጠር እንግዶች ❤❤❤❤❤❤

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 4 วันที่ผ่านมา +19

    ያለዲቄት😂ታምራላችሁ❤🎉🎉😂😂😂የዋህ ሰዉ ማለት ደጉ ባላገሩ🎉❤❤❤

    • @Gezu-z9h
      @Gezu-z9h 3 วันที่ผ่านมา +1

    • @WubitTekeba
      @WubitTekeba วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZxkfdhdbJfhz
    @ZxkfdhdbJfhz 3 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ ምርጥ ህዝብ አማራየ 🥰🥰🥰🥰👌ሲያምሩ

  • @Rokeya.A13-eu3nx
    @Rokeya.A13-eu3nx 4 วันที่ผ่านมา +14

    ዱቄት ያልገባበት ሰርግ ሲያምር ማሻአላህ ተባረክአላህ መብሩክ መብሩክ🎉🎉🎉🎉

    • @Adanech-l3t
      @Adanech-l3t 2 วันที่ผ่านมา

      ❤😂

    • @arabia1239
      @arabia1239 2 วันที่ผ่านมา

      ሳሕ😂

    • @yhguyt
      @yhguyt วันที่ผ่านมา

      ማርያምን ደስ ሲሉ የዋህነታቸው ፊታቸው ላይ ይታያል እውነትም ዱቄት ያልገባበት

  • @AbayinshiAnbachew
    @AbayinshiAnbachew 2 วันที่ผ่านมา +2

    ያምራል የገጠር ሰርግ በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 4 วันที่ผ่านมา +19

    ጎሽ የገጠር ሰርግ አመጣህልኝ እንዴት እደመወደው የገጠር ሰው ከስንት አመት በሆላ አሳየህኝ አይ ስደት ለሁሉነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Gezu-z9h
      @Gezu-z9h 3 วันที่ผ่านมา

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 5 วันที่ผ่านมา +5

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አለሽ እህቴ ሰረጋችሁን ያብረሀም የሳራ ያረግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 3 วันที่ผ่านมา +3

    እሯሯሯ😊😊 ሙሽራ እፍር ሲል ነው የሚያምርበት ጎንበስ በይ ሙሽሪት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SerkiGirum-o1s
    @SerkiGirum-o1s 4 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ የዋህ ህዝብ ፍቅር ብቻ የሞላበት ያብረሀም እና የስራ ያርግላቹ

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 วันที่ผ่านมา +2

    ኦርጋንክ❤የሆነ ስርግ ስያምሩ እግዝአብሔር: ይባርካችው: አብሮ ለመኖር: ርጅም እድሜ:ይስጣችው: የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ:ይሁንላችው❤

  • @neza6422
    @neza6422 2 วันที่ผ่านมา +3

    አሰይይይይይይይ ደስ ይላልልልልል❤❤❤❤

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 2 วันที่ผ่านมา +3

    ወገን የገጠር ሰርግ ሙዜ ሁኘ ጦሜን አድሪያለሁ ዛሬ ይቆጨኛል ብይ እላታለሁ አልበላም አለችእሳን ትቸ እንዴት ልብላ የገጠርሙዜ እንዳትሆኑ😅😅😅😅😅😅

  • @ehetetube8606
    @ehetetube8606 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ይላል የአብርሃም ና የሳራ ሙሺርነት ይሁንላቺሁ❤❤❤❤

  • @XaayadXaayad
    @XaayadXaayad 3 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ ማነው እደኔ ካላዘላችሁኝ አሌድም ብሎ ቁጭ ያለዉ 🤭🤭🤭😂😂😂😂😂

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu 2 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ በሸኮራ ተባብየ መሰል የሄድኩ 😂😂😂😅

    • @hayattt-ov6np
      @hayattt-ov6np 2 วันที่ผ่านมา

      እእእ ማነዉየሚያዝልሽ ጉድኮነዉ

    • @XaayadXaayad
      @XaayadXaayad วันที่ผ่านมา

      @@SintuAlemu እ 🤣🤣🤣

    • @XaayadXaayad
      @XaayadXaayad วันที่ผ่านมา

      @@hayattt-ov6np ሚዜወች ናቸዋ 🤣😂😂😂😂

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu วันที่ผ่านมา

      @@XaayadXaayad በ5 አመቴ ነው የተዳርኩ እኔ እቃቃ ጨዋታ እንጂ እንደተዳርኩ አልቆጥረውም

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 4 วันที่ผ่านมา +4

    ደስሲል እምዬ የገጠር ሰርግ አይ ደጉ ባህላችን የአብረሀም የሳራ ያድርጉላችሁ ❤❤❤❤❤

    • @Tirngo-w8y
      @Tirngo-w8y วันที่ผ่านมา

      Endewum ahun kere engi mushrawu Gabi yikebdal neber ayy gizia...

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j วันที่ผ่านมา

      @Tirngo-w8y Ewnetw Nwe

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 3 วันที่ผ่านมา +2

    አረ እንጀረው አማረኝ ከነ ወጡ😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም እሱ ነው የታየኝ😢

  • @DxbDhd-os5yq
    @DxbDhd-os5yq 2 วันที่ผ่านมา +1

    ውይግዜውተቀይሮልማለትነውእፍርትየሚባል የለም አይሙሽርት😂😂😂😂😂😂

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኔኮ ሳገባ አንገቴን ደፍቸነው አማቶቸቤት የደረስን አንጠቴን ደፍቼነው የደረስኩ😅😅😅

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 3 วันที่ผ่านมา +7

    ደስ የሚል ወዝ ያለው ገጠር ነው በእውነቱ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 วันที่ผ่านมา +1

    They kept their most Ethiopian beautiful culture!
    Amazing!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 3 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ ኮማች ሆኜ ቀረሁ በቃ😢😢😢😢😂የኔ ውብ ሃገር❤❤❤❤❤😊

    • @Molla-bw1xk
      @Molla-bw1xk 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Hi

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የገጠር አገሩ እጀ እደገጠረ አደለም ሰረአቱ ደሞ ሙሸራ ተሸፈንን አለች ፈታገጠር እህቴ ሳምት ቀርት ልታገባ ልቤ ሸቅል አል

    • @ስማበለው
      @ስማበለው  7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ ነይ አብረን እንታደም

  • @Zekerasusu
    @Zekerasusu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በፌስታል ሸፍነው የያዟትነገር ማነው ያወቃት😂😂😂😂😂

  • @BetiSheme
    @BetiSheme 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔምእንደዚህባገበው😮😅😅😅😅

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሙሽርት.ኸረ.አበባውን.ዘቀዘቅሺው.😂😂

  • @atsedefikr2326
    @atsedefikr2326 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሮቸ ደጉ ባላገሩ❤❤❤

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 วันที่ผ่านมา +2

    Amazing Wedding?! I was celebrating that kind of Ethiopian beautiful culture!
    I grew up in the rural areas of farmers . We used to doing a lot in the rural areas in 1972s, in 1980s in Ethiopia this kind wedding when I was very kides and young in 1980s.
    My Goodness!? How the time is gone? 1972s??????????

  • @AsiyaHassan-gh9do
    @AsiyaHassan-gh9do 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ሲያምሩ❤❤❤❤

  • @Gigig-p3l
    @Gigig-p3l 3 วันที่ผ่านมา

    ወይስደት የስራህን የገጠር ሰርግ ደስሲል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @js-tech-school
    @js-tech-school 4 วันที่ผ่านมา +1

    የገጠር ህዝብ ብትራብ ያበላል ብትጠማ ያጠጣል ብትታመም በንጨት ተሸክሞ ያሳክማል ንገረው ለዛ ሰው በላ። አትግደሏቸው ፖለቲካ አያቁም!!!!! መልካም ጋብቻ🙏🙏🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 วันที่ผ่านมา

    ዋውሁለቱም:ያምራሉ❤❤:መልካምጋብቻ

  • @HonerX7-px3ph
    @HonerX7-px3ph วันที่ผ่านมา

    ውይይ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanameles1760
    @hanameles1760 4 วันที่ผ่านมา +1

    እረ እባክሽ እንደ ባህላችን ተከናነቢ

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 3 วันที่ผ่านมา

    ዋው ፈረሱ ተመችቶኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @DxbDhd-os5yq
    @DxbDhd-os5yq 2 วันที่ผ่านมา +1

    የትኛይቱናትሙሽራ

  • @HabtamHata
    @HabtamHata วันที่ผ่านมา

    ባህላችን ማማሩ ❤❤❤❤

  • @GenetTaye-qz8mo
    @GenetTaye-qz8mo 4 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጡ የሀገሬ ባህል

  • @TasgastT
    @TasgastT 4 วันที่ผ่านมา

    የት አገር ነዉ

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 3 วันที่ผ่านมา

    አይይይ ሴቱ ደሞ አይ ትውስታ ብቻ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 3 วันที่ผ่านมา

    ከሜካፕ የፀዳ ስታምሩ❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 วันที่ผ่านมา

    አረየኔመቸነው የሠው ተመልካች ሁኝቀረሁ😢😢

  • @weto5477
    @weto5477 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉 setamiru

  • @ZvcxTre
    @ZvcxTre 3 วันที่ผ่านมา

    የገጠር ሰርግ የሚምረዉ ወሎ ቦረና ነዉ ሆ ሲሉ ድምቅ ነዉ የሚደርጉት

  • @hanameles1760
    @hanameles1760 4 วันที่ผ่านมา +4

    ሙሽራ አትመስልም የገጠር ሙሽራ እኮ ሽፍንፍነ ብለን ነው የተዳርን

  • @beregemeda14
    @beregemeda14 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    arenzaw gojam //.affer lebela

  • @36614
    @36614 4 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ በጣም ነዉ የማምር ❤❤❤❤የኔመቸነዉ ጋይስ

    • @Rokeya.A13-eu3nx
      @Rokeya.A13-eu3nx 4 วันที่ผ่านมา

      ነገ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @36614
      @36614 4 วันที่ผ่านมา

      @Rokeya.A13-eu3nx አይ ነገ አድለም በመዳም ኩሺና እማ አይሆንም በጎጃም መስክነዉ ምኙት

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የምታምሩ
    መልካም ጋብቻ

  • @hayuye
    @hayuye 4 วันที่ผ่านมา

    አይይይ ትዝታ እመሬቱ ላይ ዝርግት ብለው እናቶች አጠገባቸው ያለሁ መሰለኝ

  • @marta-c3t
    @marta-c3t 4 วันที่ผ่านมา

    Wawwww das sile inyam sidet hona inj ind yale sarg binaselif tiru naber tamasgen

  • @Tajituayele
    @Tajituayele 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉቦች ❤❤❤❤❤

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se วันที่ผ่านมา

    አሁንም ድረስ በቃ መሠልጠን ዬለም

  • @Meremayimer-w2k
    @Meremayimer-w2k 4 วันที่ผ่านมา

    ያምራል

  • @አስረስአንዳርጌ
    @አስረስአንዳርጌ 4 วันที่ผ่านมา

    ዎው ደስስሲል

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 5 วันที่ผ่านมา

    ስማበለው እናመሰግናለን የተረሱ የሰረግ ስነስሀት እያስተዋወከው ነው በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yalemzena4695
    @yalemzena4695 4 วันที่ผ่านมา

    ተስፍሽ እናመሰግናለን!
    ትዳራቸውን እግዚአብሔር ይባርክ ይውለዱ ይክበዱ

  • @BayechishEndashaw
    @BayechishEndashaw 4 วันที่ผ่านมา +1

    ያምራል ግን በፊት እኮ ሙሽሪት አትታይም ነበር እና ደግሞ ትታዘል ነበር

    • @TgLebanon
      @TgLebanon 4 วันที่ผ่านมา

      እኮ

    • @mermamohammed2882
      @mermamohammed2882 4 วันที่ผ่านมา

      አሁንማየቀጠሮለቅሶነውእሚመስለውየሰርግድባቡእራሱጠፍቶዋል።በፊትማጫወታውዘፈኑቅልጥነበርእሚለው ሙሽሪትንከቦእመሀልሁናሽፍፍንትልና ለማየትግብግብነበር እዳስምአትቀርብ።ሰርገኛምይስተናገዳልመሄጃቸውሲደርስነበርገብታእምትለባብሰው

  • @AtsedeMARIAM-h2p
    @AtsedeMARIAM-h2p 3 วันที่ผ่านมา

    Yeabrham Yesara gabicha yihunlachihu ❤❤❤

  • @Haptem-u3j
    @Haptem-u3j 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 4 วันที่ผ่านมา

    ፈዝልሰርጉ❤❤❤❤ኧረደመቅአርጉትእህ😂😂😂😂😂

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns 4 วันที่ผ่านมา

    የት አገር ነው

    • @DidiA-i1x
      @DidiA-i1x 4 วันที่ผ่านมา

      Gojam meselegni❤

  • @AgeeMulm
    @AgeeMulm 3 วันที่ผ่านมา

    የኔኩሩወገን

  • @mafa2217
    @mafa2217 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 isiin jaalaadhaa❤❤❤❤❤ sitamru💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 2 วันที่ผ่านมา

    የገጠር ሰርግ መሖኑ ካልቀረ ለምን በመሶብ ሰብሰብ ብላችሑ አትበሉም መልኩ እሱ ነው መልካም ጋብቻ።

  • @MEDINAMETAFERI
    @MEDINAMETAFERI 3 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉

  • @TgstAragaw
    @TgstAragaw 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

    • @Molla-bw1xk
      @Molla-bw1xk 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 4 วันที่ผ่านมา +1

    የትኞቹ ናቸው ሙሽሮች😢🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Kunfeykun-b2v
      @Kunfeykun-b2v วันที่ผ่านมา

      የኔም ጥያቄ ነው እኮ 😂😂😂😂

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 วันที่ผ่านมา

    ቦረና ሰርግ ይመሥላል ወሎ ቦረና ሰርግ ላይ አታሞ ይመታል አሁን ቀር መሥል እጅ ዘፈን ይዘፍኑ ነበር ሴቶቹ

  • @Sofya-gp5wt
    @Sofya-gp5wt 2 วันที่ผ่านมา

    😅😅

  • @MartaAbdii
    @MartaAbdii 2 วันที่ผ่านมา

    😁😁😁😁😁💁💁💁😁😁😁

  • @salamsa9966
    @salamsa9966 4 วันที่ผ่านมา

    ከዶቂት የፀዳ ዉበት❤❤❤

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se วันที่ผ่านมา

    አይ ባላገር

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se วันที่ผ่านมา

    አፈር ደደቦተች

  • @Salki-b5b
    @Salki-b5b 4 วันที่ผ่านมา

    አይይይ❤❤❤❤❤

  • @hywet12435dsecom
    @hywet12435dsecom 4 วันที่ผ่านมา

    መልጋም ጋብቻ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 4 วันที่ผ่านมา

    ሙሸሮች መልካም ትዳር
    ሀብታም ገበሬ ካለ ላግባ ትግጁ ነኝ

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu 2 วันที่ผ่านมา

      ምን አለሽ መሬት መኖር አለበት ሃብታም ገበሬ ለማግባት ደፋር😅

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 2 วันที่ผ่านมา

      @SintuAlemu ምንም የለኝም መሬት ካለኝማ ለምን አገባለው

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu 2 วันที่ผ่านมา

      @@selmejons5098 በቃ ቆመሽ ቀረሽ ማለት ነዋ መሬት የሌላት ማግባት አቁመዋል አሉ

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 2 วันที่ผ่านมา

      @SintuAlemu አንቺ ግን ለኔ ሐእህትሸ ምነው እንደዚ ተመቀኘሸ ያንቺሰ ከፋ

  • @konjitkonkonji
    @konjitkonkonji 3 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍

  • @መክሊት-1916
    @መክሊት-1916 4 วันที่ผ่านมา

    😂😅❤

  • @LovelyBeetle-wt4ip
    @LovelyBeetle-wt4ip 3 วันที่ผ่านมา

    የሙሽራው ቀበቶግን ምንአስቦነው ቀድሞሊገባነው ???

  • @GenetTegaye-eq4kb
    @GenetTegaye-eq4kb 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖🌷🌷🌷🌷

  • @YasoQutami
    @YasoQutami 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meremayimer-w2k
    @Meremayimer-w2k 4 วันที่ผ่านมา

    😍😍😍😍😍

  • @DidiA-i1x
    @DidiA-i1x 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉wowwwww❤❤❤❤❤❤❤

  • @UMIMAN-n7t
    @UMIMAN-n7t 2 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠብ አደራጉኚ ማሮቸ

  • @مكيهمكيه-ف4ع
    @مكيهمكيه-ف4ع 3 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 3 วันที่ผ่านมา

    ክፍል ሁለት ይለቀቅልን

  • @Shaltomimi
    @Shaltomimi 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @HiwotKiros-r2s
    @HiwotKiros-r2s 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

    • @Molla-bw1xk
      @Molla-bw1xk 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @Hana-lx4bc
    @Hana-lx4bc 4 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎈🎈🎈🌹🌹❤❤❤❤

  • @AhmadAhmad-bv3vu
    @AhmadAhmad-bv3vu 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YibeltalTadeg
    @YibeltalTadeg 4 วันที่ผ่านมา

    mizaw lemn kemuzawa gar ayhonm

  • @YibeltalTadeg
    @YibeltalTadeg 4 วันที่ผ่านมา

    ere metabgn tiztaw

  • @Hane933
    @Hane933 4 วันที่ผ่านมา

    በየሀገሩ ለካ ይለያያል አሁን የወድ ሚዜ ዝብሎ ልብስ ሙሽራዋ እራሱ 😮

  • @MandalaManduthelastking
    @MandalaManduthelastking 3 วันที่ผ่านมา

    እሄን ህዝብ አብይ አስመረው

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se วันที่ผ่านมา

    ቀሽም ትምርትሽ አትማሪም

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se วันที่ผ่านมา

    ምድረ ሰገጤ እንዳይጨፈጭፍሽ በድሮን ምድረ ደደብ

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @saraahmed-dy1so
    @saraahmed-dy1so 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 4 วันที่ผ่านมา

  • @Workist-k4h
    @Workist-k4h 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉