#Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 72

  • @Meshualekia
    @Meshualekia  หลายเดือนก่อน +16

    🔴በየቀኑ የሚለቀቁ ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!🙏

    • @kamildino7327
      @kamildino7327 หลายเดือนก่อน +1

      ሶሶሶሶሶ😊😊😊😊😊😊

  • @DaniNesru
    @DaniNesru หลายเดือนก่อน +10

    መሿለኪያዎች ሰላማቹ ብዝት ይበል እውነትን ከሀሰት የምትገልጡበት መንገድ ልዩ ያረጋቹሀል በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሀቀኛ ሚድያ ማግኘት ይከብዳል።በርቱልን እናመሰግናለን😍😍

  • @adonyacheck3171
    @adonyacheck3171 หลายเดือนก่อน +11

    ትክክል የሆነ ዘገባ ነው የምታቀርበው ❤

    • @Meshualekia
      @Meshualekia  หลายเดือนก่อน +2

      እናመሰግናለን። ቪዲዮው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማረግ ቻናሉ ይበልጥ እንዲያድግ ድጋፋችሁ አይለየን።

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu หลายเดือนก่อน +11

    ጉልበት የአላህ ነው።።።አላህ ህዝቡን በቃ ይበላቸው።አንድነታቸውንና ስላማቸውን ይስጣቸው።።ክስራኤልና ካሜሪካ ተንኮል ይጠቡቃቸው።

    • @GggHyh-h4h
      @GggHyh-h4h หลายเดือนก่อน +1

      amin arabi😢

    • @gdgddgdy9047
      @gdgddgdy9047 หลายเดือนก่อน

      አሏሁም አሚን

    • @huihy-ou5tm
      @huihy-ou5tm หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @legendaryeth
    @legendaryeth หลายเดือนก่อน +10

    የጋዜጠኝነት ጥግ ሚዛናዊ ትንታኔ ግሩም እይታ👍

    • @Meshualekia
      @Meshualekia  หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን። ቪዲዮው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማረግ ቻናሉ ይበልጥ እንዲያድግ ድጋፋችሁ አይለየን።

  • @tajunigussie7544
    @tajunigussie7544 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ምን እንደምል አላውቅም እወነተኛ የሆነው ዘገባችሁ እንዴት እንዳስደሰተኝ በጣም ሚዛናዊ ሀቁን ዘግባችሁ ስሠማችሁ ኮራሁባችሁ በርቱ ምስጋናዬ የላቀ ነው❤❤❤

  • @osmanmekin653
    @osmanmekin653 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ቻናል እውነትን ይዘህ ነው የምትዘግበው

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh หลายเดือนก่อน +2

    የነገዉን የሚያቀዉ አዱ ጀሊሉ አላህ ነዉ ያረቢ አላህ ሶሪያ አተ ጠብቃት እስራኤል የእጃቸዉን ስጣቸዉ የበቀልህን ዱላ ለእስራኤል አሜን ያረቢ

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን በእውነት

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል መሿለኪይዎች እናመሰግናለን በርቱ❤❤❤❤❤

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal หลายเดือนก่อน +3

    መሿለኪያዎች በርቱ ሚዛናዊ ዘገባ።

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 หลายเดือนก่อน +10

    እኔን የደነቀኝ አላሳድ ስልጣን መልቀቁ ሳይሆን በሶሪያ በምድርቤት እስረኞችነን ብለው ቪዲዮ ሰርተው የለቀቁ ኢትዮጵያውያንነን ባዮችን ማየቴነው ። ቃለመጠይቅ የተደረገላቸው ወሮበሎች ወዛቸውም ሆነ የሰውነታቸው አቋም እንኳንስ ከምድርበታችባለ እስርቤት የከረሙ እስረኞች ሊመስሉ ገበያ ሄደው ፀሀይ ያደከማቸው አለመምሰላቸው ። አማፂያኑም የሀያላኑ ፈረሶች ናቸው ህዝቡም ነገ ደም እንባ ሊያነባ ዛሬ መሬት ጠቧቸው ያክላላሉ ።

  • @NurKeder-ny6gr
    @NurKeder-ny6gr หลายเดือนก่อน +1

    ሶራያ አላህ ይጠብቃት

  • @weedseed-fp9is
    @weedseed-fp9is หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው አምባገነን ብለው ሲዘግቡ ይገርማል ዜና አቅራቢወች

  • @TemesgenBesuFekad
    @TemesgenBesuFekad หลายเดือนก่อน +5

    እንኳንም እንደሌሎች አምባገነን፣ ዘራፊ ...... ብላችሁ ከ2 ሳምንት በፊት ያቀረባችሁትን ዝግጅት አፈር አላበላችሁት! የራሳቸውን ገፅ እንኳን በወግ ለማያጤኑት / ሌሎች/ አፈርኩ!
    ቆንጆ ትንታኔ!!!!! አመሰግናለሁ!

    • @Meshualekia
      @Meshualekia  หลายเดือนก่อน +2

      እናመሰግናለን። ቪዲዮው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማረግ ቻናሉ ይበልጥ እንዲያድግ ድጋፋችሁ አይለየን።

  • @NureMohamed-t8e
    @NureMohamed-t8e หลายเดือนก่อน +2

    መሿለኪያ ለህሊና እና ለፍትህ እሚሰራ ሚዲያ🙏🙏

  • @EthiopiaEti
    @EthiopiaEti หลายเดือนก่อน +3

    Real ,fact yehone Zena eko mnagegnew ke ante Enameseg nalen🙏 bertuln

    • @Meshualekia
      @Meshualekia  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን። ቪዲዮው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማረግ ቻናሉ ይበልጥ እንዲያድግ ድጋፋችሁ አይለየን።

  • @sadatjewhor2507
    @sadatjewhor2507 หลายเดือนก่อน

    መሿለኪያዎች ሰላማቹ ብዝት ይበል እውነትን ከሀሰት የምትገልጡበት መንገድ ልዩ ያረጋቹሀል በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሀቀኛ ሚድያ ማግኘት ይከብዳል።በርቱልን እናመሰግናለን በርቱልን ኣሜራካ ኢስራኤል ኣሸባሪዎች እና ሰዉነት የሌላቸው ናቸው።

  • @ismaelabdullahi7967
    @ismaelabdullahi7967 หลายเดือนก่อน

    ሀቅ ነጋሪ ና አስነጋሪ ሚዲያ በአሁኑ ጊዜ አለ የሚል እምነት በኡነቱ አነበረኝም ኡነት ነጋሪ ሚዲያ እንደ መሿለኪያ ሚዲያ አይነት አልገጠመኝም እና በርቱልን !!!

  • @GezahegnHailmariam
    @GezahegnHailmariam หลายเดือนก่อน +3

    ሶሪያ ኤርትራ እንድትገነጠል ብዙ ብዙ ሴራዎችን ኢትዮጵያ ላይ አድርጋለች ! ስለዚህ ሁሉም የሰራውን ያጭዳል ! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ !

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 หลายเดือนก่อน +2

    Allah yegeesesew

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ዜና ሶሪያንና ሶሪያዊያንን በተመለከተ😢 እናመሰግናለን

  • @BedesaAmanMele
    @BedesaAmanMele หลายเดือนก่อน +1

    Wow huli gize mirchye nachu

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh หลายเดือนก่อน +3

    መሪውን የማያከብር መጨረሻው ይሄን የሶሪያውን መከራ ገና ተጀመረ

    • @esmaeldawed
      @esmaeldawed หลายเดือนก่อน

      አቡጡጡን እናክብረዉ ኧ አይ ካድሬ🤣🤣

    • @KasahunDessie
      @KasahunDessie หลายเดือนก่อน

      ስትል ብታብራራው

  • @HabOrthodoxTube
    @HabOrthodoxTube หลายเดือนก่อน

    ለምታቀርብልን መረጃ እናመሰግናለን 🙏💔

  • @alaminmohammed55
    @alaminmohammed55 หลายเดือนก่อน +4

    አሜሪካና እስራኤል መቼም ስለሌላው አለም ምንም አያስቡም

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
    @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ หลายเดือนก่อน +1

    ሶሪያወች ተበልተዋል ተስፋም ያላቸው አይመስለኝ አሜሪካ እና እስራኤል እስካሉ መካከለኛው ምስራቅ መቸም ሰላም አይሆንም

  • @SeidAhmed-n2r
    @SeidAhmed-n2r หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመችህ ትክክለኛ እይታ ነው

  • @BedesaAmanMele
    @BedesaAmanMele หลายเดือนก่อน

    Mirt zegeb 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 หลายเดือนก่อน

    እውነት አሰተያየት ይህን ሃቅ ነው።

  • @FatumaAhmed-sp5fk
    @FatumaAhmed-sp5fk หลายเดือนก่อน

    ትኽኽ፣፣ዜና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @traditionaltube809
    @traditionaltube809 29 วันที่ผ่านมา

    መሿለኪያ ፐፖለትካ ካለልሆነ በቀር አለሳድን የሚደግፍ የዜና አውታሪም ሆነ ሀይል የለም፡፡ ሰውየው ጨካኝ ነበር የስ አረት፡፡

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelDhibo
    @SamuelDhibo หลายเดือนก่อน +1

    Allah bicha Syrian selam yasfinilat alam yasxalal

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp หลายเดือนก่อน

    ነፃነት ሆነ ምን መቼም ከዚህ ጨንቅት ይሻላል 😢

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 หลายเดือนก่อน

    አትሆንም እንሻ አላህ

  • @widneshEndashaw
    @widneshEndashaw หลายเดือนก่อน

    You are Amazing & Narrating what happened in Libya thirteen Years before & what will happen to Syrians for the coming days is horrible. Syrian rebels couldn't see the bad future which is covered by the beast westerns.

  • @abduMama-vl9mf
    @abduMama-vl9mf หลายเดือนก่อน

    Beshir let's go

  • @MichaelmitekuGobena
    @MichaelmitekuGobena หลายเดือนก่อน

    Egziabeher hagerchen ethiopian yetebklen

  • @FayiseDinagde
    @FayiseDinagde หลายเดือนก่อน +2

    Atee ye iwnet sewneh geta yibarkhi

  • @حليمهااا-ج7ل
    @حليمهااا-ج7ل 23 วันที่ผ่านมา

    አማፅኢ ሳይሆን ነፃ አውጭወች በሉ ለቀተቢስ አትሁኑ

  • @abitifili3597
    @abitifili3597 หลายเดือนก่อน +2

    እና ምን ይጠበስ አልአሳድ መቖየት ነበረበት ማለትህ ነው ?

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 หลายเดือนก่อน

      እንደሱ ሳይሆን መጠቃቆሙ ይቅር ። በስክነት እንደ የሀገር ልጅ ይመካከሩ ሶስተኛ ሰው አያስገቡ ነው ምንለው

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ሐሳብ የእስራኤልን ወጀል ለአሳድ

  • @flovebus
    @flovebus หลายเดือนก่อน

    ሶሪያ የሊብያ እጣ ይደርሰባታል ብዬ አሰባለዉ

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp หลายเดือนก่อน

      ይሻላቸዋል ከዚህ ቆሻሻ መንግሰት

  • @KamilReshad-q8d
    @KamilReshad-q8d หลายเดือนก่อน +1

    3rd comment 🎉❤🙏

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 หลายเดือนก่อน

    Dil Yiqnash Hule 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 Yane Dil Adragi 💪💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱👌👌👌👌👌

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r หลายเดือนก่อน

    የኛዎቹ አጼዌች በሻር ሰላማዊ ሰው ሲባል የነጻነት. ታጋዮች አማጺያን ተብለው ሲዘግቡ ግርም አለኝ ወላሂ እስርቤት እንደጤፍ እዬተፈጩ እያበዱ እዬተገደሉ እያዩ አማጺያን ተባሉ የሰው ልጅ ጊዜ ሰለጠነእንጅ የሰውልጅ እንደ እንሰሳት ሆንዋል ሰውመሰል እንሰሳ ናቼው ስንቱን ሙስሊም አገር አወደሙት አጅብ ድል ለተበደሉ ለንጹሀን ህዝቦች

  • @TemesgenBesuFekad
    @TemesgenBesuFekad หลายเดือนก่อน +1

    አሳድ?????

  • @rahelligedion511
    @rahelligedion511 29 วันที่ผ่านมา

    Live Israel alone
    Israel is great country

  • @fisehaabid
    @fisehaabid หลายเดือนก่อน

    Enemigermegn ethiopia West kuch belew menem yemayakut muslimoch siyashkabexu

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 หลายเดือนก่อน

    አገላለፀህን አሥተካክል

  • @Mimirham-l2t
    @Mimirham-l2t หลายเดือนก่อน

    Ye taganane new alkuhu kazii balyi mini yitayii ye American tilachaa silaa ale bichaa endazii malti yelbhimi😢😡

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 หลายเดือนก่อน

    አማፂ ማለት ይገርማል የነፃ ተጋዉች ናቸዉ አመፂ ትላለህ እዴ አማፂዉ ዉሻማ ሸሸ

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 หลายเดือนก่อน

    እነሡ፣አሸባሪ፣አይደሉም፣

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh หลายเดือนก่อน +1

    መሪውን የማያከብር መጨረሻው ይሄን የሶሪያውን መከራ ገና ተጀመረ

    • @esmaeldawed
      @esmaeldawed หลายเดือนก่อน +1

      የበሻሻዉ ደጋፊ ኮሜንት🤣🤣

    • @MohamedabdiKhaireh
      @MohamedabdiKhaireh หลายเดือนก่อน

      @esmaeldawed አወ የብልፅግና ደጋፊ ነኝ ጦርነትን መቸም አልገድፍም