ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ለቤት ሰራተኛቸው የፍቅር ጥያቄ ያቀረበው ባል መጨረሻ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ Ethiopian true love story

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ส.ค. 2021
  • Ethiopian true love story ለቤት ሰራተኛቸው የፍቅር ጥያቄ ያቀረበው ባል መጨረሻ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

ความคิดเห็น • 57

  • @saraaalotaibi3803
    @saraaalotaibi3803 3 ปีที่แล้ว +9

    እውነት በጣም ደስ ይምለ ህውት ታሪክ ነው እግዚእብሔር ከክፍ ሁለ ይጥብቅችሁ

  • @Teregnaw
    @Teregnaw 3 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ይገርማል ሴቶች በፍቅር እጂ በገዘብ አትመኑ ፍቅር አያልቅም ገንዘብ ያልቃል በጣም የሚገርም ታሪክ ነው

    • @user-ij4bz5zv1k
      @user-ij4bz5zv1k 2 ปีที่แล้ว

      በትክክልወድሜ

    • @user-ij4bz5zv1k
      @user-ij4bz5zv1k 2 ปีที่แล้ว

      ዋናውፍቅርነውእኔ እንደራሴ ፍቅርነውየሚበልጥብኚ

    • @user-ij4bz5zv1k
      @user-ij4bz5zv1k 2 ปีที่แล้ว

      ወድሜ ኩብርእና ውድድየማረግህ ባተብዙተምሪለሁ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ቶቶሎ ናቶሎ

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ እግዚአብሔር ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ❤❤❤❤❤100

  • @nebashiferaw6233
    @nebashiferaw6233 3 ปีที่แล้ว +12

    ድምፅክ በጣም ያምራል አሪፍ ስራ ነው በርታ bro

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስእሚልታሪክነውዋውአተምአቀራረብክዋውነውበርታወድማችን

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሣዝናል ግን አሏህ ያለዉ ሆነ

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነት፣ሁሌም፣ከመጀመርያው፣እፕስቸ፣የምከታተልህ፣በርታ

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 3 ปีที่แล้ว +15

    ሰራተኛዋ፣ጎበዝናት

  • @germa8614
    @germa8614 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ኘው በእጅ የያዙት እንዳይሆንባት 1ቀን

  • @user-gk6yr5gg4m
    @user-gk6yr5gg4m 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰራተኛዋ ተመቸችኝ!!
    ብልህ ሴት ናት።

  • @yibutagese1809
    @yibutagese1809 3 ปีที่แล้ว +3

    በርታ እንደዝው ቀጥልበት ። ቶሎ ቶሎ ።

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 3 ปีที่แล้ว +6

    መጨረሻው ደስ ይላል

  • @user-bq1wn6xi5h
    @user-bq1wn6xi5h 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ እስኪሩኑ ላይ ለሚንከራተተዉ ፎቶ🤭🤭🤭😁😁

  • @khadijasulaiman5362
    @khadijasulaiman5362 3 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚል ታሪክ አቀራረብ አንደኛ

  • @sidunaaz.w6668
    @sidunaaz.w6668 3 ปีที่แล้ว +3

    Yemiwadachu 👌👌👌🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @teddyalex5107
    @teddyalex5107 11 หลายเดือนก่อน

    ወይን እሸት ታድለሽ🥰🥰🥰🥰

  • @habeshaw3d
    @habeshaw3d 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ታሪክ እና አተራረክ ነበረ። ነገር ግን አጨራረሱ ቀሽም ነው። ሀሣቡ ሳይቋጭ ድንገት ተቆረጠ።

  • @onelove9407
    @onelove9407 2 ปีที่แล้ว

    Fatari endazi ayinat kin libe yalachehun wondochem hone set yabezalin wow

  • @nbintahmed4590
    @nbintahmed4590 3 ปีที่แล้ว +7

    ድምፁን ለመስማት ወይስ ታሪኩን? ሳትዋሹ እኔ ግን......

    • @user-qc1lw7ej7f
      @user-qc1lw7ej7f 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ድምፁን 👌😂

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 3 ปีที่แล้ว

      ደምፁን

    • @alextube4311
      @alextube4311 3 ปีที่แล้ว

      ጋለች እግዚአብሔር ለወደደው እኮ ፍቅር ትልቅ ፀጋ ነው አይ ፍቅር

    • @germa8614
      @germa8614 3 ปีที่แล้ว +2

      ድምፁን❤❤❤ በጣም ነው የምወድለት

    • @user-wt5xv5mj9f
      @user-wt5xv5mj9f 3 ปีที่แล้ว

      ድምፁን ለመሥማት

  • @gentegente3000
    @gentegente3000 3 ปีที่แล้ว +5

    ዌል ካም ወንድማችን እና እህት ወንድሞቼ

  • @user-yx1kg9tp1m
    @user-yx1kg9tp1m 3 ปีที่แล้ว +2

    Wawawa

  • @susdami432
    @susdami432 2 ปีที่แล้ว

    Wow yamirale

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል የፍቅር ነገር እናመሰግናለን

  • @zenbetiramo374
    @zenbetiramo374 2 ปีที่แล้ว

    Kl

  • @simonsimon2570
    @simonsimon2570 3 ปีที่แล้ว +10

    ወንዶች ይኼ ትምህርት ለናንተ ነው ሴት ልጅ በኢኮኖሚ አትብለጣቹ መጨረሻቹ አያምርም

  • @zdhsyoutube7398
    @zdhsyoutube7398 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 ปีที่แล้ว

    በርች እህት

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp ปีที่แล้ว

    Ayy

  • @user-dn7hc7lm7m
    @user-dn7hc7lm7m 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @maki4428
    @maki4428 3 ปีที่แล้ว

    መጨረሻውውያምራል

  • @user-gc2fo3kn2d
    @user-gc2fo3kn2d 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍❤

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela9205 3 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍

  • @user-tg8sm4xm3n
    @user-tg8sm4xm3n 10 หลายเดือนก่อน

    Tik tok

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 3 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻውስ?

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว

    belih set endi nat des sitil serategnawa

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 3 ปีที่แล้ว

    Gobezochi beritu

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i 3 ปีที่แล้ว

    ምስኪን

  • @asiyatube1763
    @asiyatube1763 2 ปีที่แล้ว

    እስቲ ይሄ ታሪክ የተመቸው ሁሉ በቅንነት ደምሩኝ

  • @silvanasilvana1221
    @silvanasilvana1221 3 ปีที่แล้ว

    😘😘

  • @user-yx1kg9tp1m
    @user-yx1kg9tp1m 3 ปีที่แล้ว

    👏👏👌👌👌👌

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 3 ปีที่แล้ว +1

    ስያስጠላ፣ታሪኩ፣ከስገዛሬውሁላ፣ይህ፣ይደብራል

  • @user-hz3tq4fi4g
    @user-hz3tq4fi4g 3 ปีที่แล้ว +4

    ኤጭ ታሪኩ 👎 ሲደብር

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i 3 ปีที่แล้ว

    እዴት.በሰባት.ወር.ላላገባች.ውይ.ዝምልበል

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስእሚልታሪክነውዋውአተምአቀራረብክዋውነውበርታወድማችን

  • @saraaalotaibi3803
    @saraaalotaibi3803 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት በጣም ደስ ይምለ ህውት ታሪክ ነው እግዚእብሔር ከክፍ ሁለ ይጥብቅችሁ