🔴በሽልማት የተንበሻበሸው 🔴" እያ ማን አነኒ?"/"እኔስ ማን አለኝ?" የትግስቱ ሙራጋ የጉራጊኛ ግጥም🔴 በቀጥታ ከጉንችሬ🔴

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 334

  • @SK-nc4ss
    @SK-nc4ss 4 ปีที่แล้ว +21

    ዋው ደስ ይላል። ሁሌ በስልጤዎች እቀና ነበር በስልጢኛ ግጥም አልያም የሆነ አርት ነገር ሲሰሙ ለማበረታት ሲረባረቡ እጅግ ያስቀኑኝ ነበር ዛሬ እኛ ጋር ይህ በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል

  • @ወግበገግ-ጘ7ዘ
    @ወግበገግ-ጘ7ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው በእውነቱ ይህ ሰው ሊበረታታ ይገባዋል ንግግሩ ከፈገግታ በተጨማሪ መልእክቱ ከባድ ነው

  • @ያራህማንባርያአቅምስጠኝና
    @ያራህማንባርያአቅምስጠኝና 4 ปีที่แล้ว +29

    ተስፊሽ በጣም እናመሰግናለን
    እር ጉራጌዎች የት ናቹ የተስፋ youTube እናሳድገዉ

  • @ዩኑስኡስማን
    @ዩኑስኡስማን 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ትግስቱ ወንድሜ ፈጣሪ ይጨምርልህ ኧሠምንሮ አቅማኧ ኧድብር ቤሻማኧ ኧድብር ከፈደ ይዝሬካ አአር ኧች ኧትፈጠርነኧ ናከብኔከ ባየሁትና ከሠማሁት በኃላ ጤነኛ አልነበርኩም በጣም ነበር የረበሽኝ እኛ እዉነትነዉ በሠዉ ሀገር እየሠራንና እየለፋን እናታችንን እረሳን አሁንም ቀስቃሽ ይፈልጋልና በርታ ከሚዲያ ወንድሞች ተስፋ ነዳን ሳላደቅ አላልፍም

  • @alenema87
    @alenema87 4 ปีที่แล้ว +46

    I don’t understand but I love gurage from emama gonder ❤️❤️

    • @TESFAONLINETV1
      @TESFAONLINETV1  4 ปีที่แล้ว +4

      እናመሠግናለን 🙏

    • @tarikwa7467
      @tarikwa7467 4 ปีที่แล้ว +3

      Thanks We love too

    • @AddisGK
      @AddisGK 4 ปีที่แล้ว +2

      I also love Gonder,Wollo u know we are Shewa provinces.

    • @ኢትዮዽያዬ
      @ኢትዮዽያዬ 4 ปีที่แล้ว

      We love Emma Gonder as well!

  • @ያራህማንባርያአቅምስጠኝና
    @ያራህማንባርያአቅምስጠኝና 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ደስ ሲሉ በሳቅ ገደለኝ ጋሼኤቸሁ ኤቸሁ😁😁

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 3 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክ 😂😂😂😂😂ወይ ጉንችርየ እሄ ሁሉ አፍ አውጥታ ተናገረች😂😂😂👌
    much respect guraga media👏👏👏❤❤❤

  • @barchwollotube
    @barchwollotube 3 ปีที่แล้ว +2

    እፍ ጉራጌነት እዴት ደስ ይላል ኢሻአላህ አላህ ያሻሽልህ ጉችሬ ተሻሽለህ እናያለን 😄😄😄😄

  • @sooosnooon8419
    @sooosnooon8419 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ግጥም👍👍

  • @meki8539
    @meki8539 4 ปีที่แล้ว +17

    አሳዘነችኝ ጉችሬ 😄😄
    ማሻ አላህ ደስ ይላል 👌👌👌❤️❤️

    • @ቢትናጉራጌ
      @ቢትናጉራጌ 4 ปีที่แล้ว +1

      😃😘

    • @meki8539
      @meki8539 4 ปีที่แล้ว

      @@ቢትናጉራጌ 😁😁😍😍😍

  • @fuodgu1911
    @fuodgu1911 2 ปีที่แล้ว +1

    አፉኝ አፈር እና አነን ተአላህ ቀጥው ኢናይ ሰቭ ወአካ ስነጋ ገኘኋ ታይዘግድ በውራ ቢቻ ይጋአ ባዲ ወአካን ኢና አነነች ኧቫርት አነበንረዳ ❤️❤️❤️

  • @አሙማሂርዩቲዩብ
    @አሙማሂርዩቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +5

    አፉኛ አፈር ኧሰምኛ አቦ ጉራጌ 💋💋💋🥰🥰🥰🥰❣️❣️❣️❣️ነስፍሸ የኔ ውድ ወንድም በርታ

  • @seadihusna
    @seadihusna 2 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይርዳህ ምንምም እንኳን እኛ የጉራጌ ልጆች ድካምህ ባንረዳና ከጎንህ ባንቆም የምትለፋላት ህዝብ ቀን ወቶላት ህልምህ እውን ሆኖ ፍሬ ሲያፈራ የልፋትህ ውጤት ምላሽ ታገኛለህና ጀግና ወንድሜ የማከብርህና የማደቅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ
    @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎብዙ አሪፍ ግጥም ነው ላጣጣመው
    ልጆችን አስተምሯቸው ቴጓዶ አሰልጥኗቸው

  • @ዜድየአላህባሬያየረሱልወዳ
    @ዜድየአላህባሬያየረሱልወዳ 4 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ በረካ ህር ተስፍ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅርበጉራጌ
    @ፍቅርበጉራጌ 4 ปีที่แล้ว +5

    በርታልን ተስፋ
    ጉራጌነት ይለምልም!
    እርስቱ ሰምቶ ላሽ ነው ኣ

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 4 ปีที่แล้ว

    ተመስገን አምላኬ ለሁሉም ጊዜ አለው ትግስቱዬ አደኛ በይሃለሁ

  • @አልሀምዱሊላአላኩሉሽይቀደ
    @አልሀምዱሊላአላኩሉሽይቀደ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ በቱ አላህ ያግዛቹ በምያሥፈልገዉ ነገር አለን

  • @genetayele295
    @genetayele295 4 ปีที่แล้ว

    እውነትም ታጋይ ደከመኝ ሰለቸኝ የማያውቅ የወረዳው ምርጥ ሰራተኛ ትጌ ጀግና ነህ

  • @seadihusna
    @seadihusna 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው አጀት አርስ ፕሮግራም ጉችሬ የኔማር ❤❤❤❤❤ትዝታዬአላህ ያሳድግሽ ጉራጌ ቀን ይውጣልሽ ባለስልጣንና ባለሀብቶች እናተ እያላቹን ምነው ጉራጌ የቲም ወላጅ አልባ አታርጉን😭😭😭😭

  • @fatyiakhalifa2670
    @fatyiakhalifa2670 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤቸሁ ኤቸሁ እያ ማነኒ ተስፍሽ የጉራጌ ፈርጥ እናመሰግናለን በርታ ወድማችን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fikerrfikerr4458
    @fikerrfikerr4458 ปีที่แล้ว

    Wow betam geltsotal gobez aygebachewum enji

  • @menursiraj1332
    @menursiraj1332 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የሚል ግጥም ነው

  • @seada-j5u
    @seada-j5u 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል ተሥፍሽ እድሜህን ያርዝምልን

  • @tsehaytube6198
    @tsehaytube6198 4 ปีที่แล้ว +24

    ሳሬም ንቃር እባዬ መጣ እስካሁን የት ነበርን

  • @misganawteniasena5661
    @misganawteniasena5661 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አገሬ ዛሬም ጀግኖች አሉሽ ገና ይወጣል ያበራሉ ልጆችሽ

  • @gebreshembela4340
    @gebreshembela4340 4 ปีที่แล้ว

    ተሰፋዬ እጅግ አመሰግናለሁ

  • @blayneshtekla7895
    @blayneshtekla7895 4 ปีที่แล้ว +5

    Ufffff memir yshri 😍🥰🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @teyibabdela8344
    @teyibabdela8344 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላል ማሸአላህ

  • @TESFAONLINETV1
    @TESFAONLINETV1  4 ปีที่แล้ว +2

    🔴የእማት ጉራጌ አባል መሆን ይፈልጋሉ?🔴
    🔴በባንክ 🔴 ወይም 🔴በጎ ፈንድ ሚ🔴
    የአባልነት መዋጮ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሠው 100 ብር
    በውጭ ሀገር ላለ ሠው ደግሞ 20 ዶላር
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ሂሣብ ቁጥር 1000042810251
    ንብ ባንክ
    ሂሣብ ቁጥር 206SAV2695
    በGofund me በኩል ከመረጡ ደግሞ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
    gf.me/u/y6nj2a
    ገቢ በማድረግ ቀጥሎም ገቢ ያደረጉበትን ደረሠኝ በ Tesfa G Neda ፌስቡክ አካውንት በመላክ አባል መሆንና መታወቂያቸውን መቀበል ይችላሉ።
    ከ ከበረ ሠላምታ ጋር
    ተስፋ ነዳ
    ደራሲ/ ዳይሬክተር

  • @malesetumdadomalese618
    @malesetumdadomalese618 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @selamet1450
    @selamet1450 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ባልሰማም ጉራጌ ነኝ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤ የዋህ ጉራጌ

  • @moltotaltube7389
    @moltotaltube7389 10 หลายเดือนก่อน

    Amazing yalachhu gunchrenalmu enji

  • @kibiroessa2215
    @kibiroessa2215 4 ปีที่แล้ว +1

    you are our hero and our media too!!

  • @abdulsemed815
    @abdulsemed815 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ይችላል ተስፊሽ

  • @ዘይነባጀማል-መ8ጘ
    @ዘይነባጀማል-መ8ጘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አወረምን ወአካሽ እና ተረሳነ ኧሰብ ገኛ አነነዳ ኢናም ኧሰብ ገኘ ወጤት የነነዳ

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi5575 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል

  • @ghjuhar9601
    @ghjuhar9601 2 ปีที่แล้ว +3

    ለሁላችንም መልክት ነዉ በተለይ ለባለሀብቶቻችን።ጎሽ

  • @chefchernet5321
    @chefchernet5321 4 ปีที่แล้ว

    tesfsh geta yibarkih
    gash tigstu muraga sembt nkar yishr gitmu
    yegenena seb nkar eremdihu

  • @fdelu858
    @fdelu858 4 ปีที่แล้ว +2

    ንገሽ ጉራጌ በሳቅ ገደለኝ እኛ ጉራጌዎች የሰው ከተማ እናለማለን ሀገራችን ጥለን ኮሽ ባለ ቁጥር ሚወድመው የጉራጌ ንብረት

  • @mbnamn8432
    @mbnamn8432 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ደስትላላቹ

  • @kibiroessa2215
    @kibiroessa2215 4 ปีที่แล้ว +1

    go a head Tesfa neda bravo!!

  • @tadutadesse2823
    @tadutadesse2823 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢዮ ኢዮ አቢ ጌኬርኸ አዳኸኖም 😀😀😀😍😍😍😍

  • @maryamshamso4193
    @maryamshamso4193 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል😁😁😁😁

  • @blayneshtekla7895
    @blayneshtekla7895 4 ปีที่แล้ว +1

    tesfsh enamsegnalen😘😘😘😘

  • @zinabmehdi6054
    @zinabmehdi6054 4 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋ ንዳ እንጀራ ይውጣልክ ክፉ ነገር ሁሉ አላህ ያርቅልክ

  • @barnenw1375
    @barnenw1375 4 ปีที่แล้ว

    Wawww dasayilal barituu
    😍😍😍😍👍👍👌👌💞💞💞
    Kkkkkk😘😘😘😘😘👏👏👏👏

  • @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ
    @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij5592 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ማሻአላህ ብዙዎች እየመጣቹነዉ አህለን ብያለሁ ወድማችን እናበረታታዉ ሼር ላይክ እያረጋቹ

  • @ኡምበክርነኝሰውአማኛ
    @ኡምበክርነኝሰውአማኛ 4 ปีที่แล้ว +4

    የተንቢ እዮ መምርትሽሮ ማሻ አላህ እካውሽ ኮረምቶ ንበሮኒ

  • @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ
    @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ውረምነኋ ኢያ ማን አነኒ
    ኤኤኘቸን ዴጋሻ እኑኢአር አሰናችታ እንሞኋ ቸእና ቀጠናታ እኛይ ወረ እያ ማን አነኒ ትር ጉችሪየ በሉ እግዲ ወጣቶች በርታ በሉ ድል ለጉራጌ እህር ጁኢየ ባረች ንትራአ ትትር አትራኢዋታ ቲዩሪያ እዴ እባሻ ሟሽና

  • @ዜድነኝየናትዋናፋቂ
    @ዜድነኝየናትዋናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ማን አለኝ ማለት ነዉ አይደል ዉዶቼ ዝህ ቋንቋ አገቤ የብዠህኖ ቋንቋ ይገቤ ዚህ ግን ከበዴ ለማንኛሁም ይመቻቹ ማሻአላ ብየአለሁ ለሽልማቱ 🇪🇹🇪🇹💚💛💚

    • @አበሩሥቻናል-ዘ9ጠ
      @አበሩሥቻናል-ዘ9ጠ 4 ปีที่แล้ว +1

      እነሞርኛ፡ነው፡

    • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
      @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 ปีที่แล้ว +1

      ዜድ ጎበዝ 👏 በተለይ አንገፓንረ ቃር በአማርኛ አትዘንገማ በጉራጊኛ አንገፓናህማ ቃር በጉራጊኛ ዘንገማ ቢና ግብት ይገቦይ ያስፈስፎ ንቃር ሰብ ነረቦ የህ የኸሬ እናይንየ ንዘንጊነ

    • @ኸይረዲንኸይረዲ
      @ኸይረዲንኸይረዲ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ብዙም አልገባኝም

    • @ኸይረዲንኸይረዲ
      @ኸይረዲንኸይረዲ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ጉራጌአቱይናመሶየቂ አንኸረሽ ጉራጊኛ ብዘቃሩ ነረ ኤገባቃር

  • @ainalicl1344
    @ainalicl1344 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰላማችሁ ይብዛ ወገኖች እንዴት ናችሁ🇪🇹😍

  • @haideshafi8995
    @haideshafi8995 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ተባረከአሏህ

  • @abametyub501
    @abametyub501 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘድረሽ ወረም ተረሣሁም አቄንየ ወዘጵር ኤነ ደሥ ይብር አቄ የቀነሠብ እዜጉርዝ ኦደያ ጉርዝ አኸረ ወረም ባኸም ጎቤዳ ተሥፍሽ እናመሠግናለን

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 2 ปีที่แล้ว

    ኧጉንችሬ ታይኸር ኧገጋህ አግኖትን ምርጥዬ ነህ አፎኛ አፈር ኧህር

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @zeritutube5914
    @zeritutube5914 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ግጥም እውነት ነው

  • @hayatahmad8851
    @hayatahmad8851 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማ ማሻላ ይጨምርልህ

  • @tadelechmare4194
    @tadelechmare4194 4 ปีที่แล้ว +2

    በርታልልን ዋው

  • @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ
    @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ሲል በጣም ትምርት አለዉ ዳዉሎድ ላረገዉ እቢ አለኝ ምን ይሻለኝ

  • @tsehaytube6198
    @tsehaytube6198 4 ปีที่แล้ว +6

    የተቢ ባሁ አበሩሰዳ። ❤❤❤❤❤

  • @mareeahmad5634
    @mareeahmad5634 4 ปีที่แล้ว

    አንደኛ

  • @sumayyanoor7051
    @sumayyanoor7051 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ ዝህ ኤች ኤች

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q ปีที่แล้ว

    ከኦሮሞ ቀጥሎ የፊንፊኔ ባለቤት ጉራጌ ነው
    እኔ ለናተ ክብር አለኝ አገርቆሮቋሪዎች ናቹ 🥰

  • @semriashemsu6846
    @semriashemsu6846 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው እያ ሟን አነኒ የገጠመው ለጉቼሬ ብቻ ነው እነሞርኛ እሞክራለው ቋንቋ ማወቅ ጥሩ ነው ቀጥልበት በልልኝ ተስፍሽ በረታ my hero

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 4 ปีที่แล้ว

    Tigstu Berta goytta ebrkh

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጥርት ያለ ጉራጊኛ እዮዮ

  • @MeesleTemsgen
    @MeesleTemsgen 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ኮራሁባቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እስልምናችንውድሐይማኖታች
    @እስልምናችንውድሐይማኖታች 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የተንቢ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว +2

    እቼዋ እቼዋ እያሁ ማን አነኔ😊🤣👌👌

  • @እማናዩቲዩብ
    @እማናዩቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ማን ቲና 🥰🥰🌾🌾🌾🌹🌹❤️❤️🥰🥰

  • @tajubedir2897
    @tajubedir2897 2 ปีที่แล้ว

    ቢቆይም ደረስኩበት ኡፍፍፍፍ ተስፋ 😭😭😭😭

  • @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
    @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 4 ปีที่แล้ว

    የቶክ ቶክ ስፍር ነው የመጣሁት የተንቢ ባረሁ💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azanmedia2222
    @azanmedia2222 3 ปีที่แล้ว

    Wow...

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በማርያም ሲሳቅ ዝም ብዬ ሳቅኩ እንጂ ግማሹ አልገባኝም የገባቹ ፃፉልኝ በማረያም

  • @jamalsharif6139
    @jamalsharif6139 4 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @orangeorange2293
    @orangeorange2293 3 ปีที่แล้ว

    በሩቱ አለን ከጎናቹሁ

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 ปีที่แล้ว +18

    እስኪ አረብ ሀገር ያላቹ ግሩፕ ከፈቱ የጉራጌ አባል ከመሆን ሌላ በምናገኘው ደምዝ በየ ወሩ ቢያንስ አንድ ሰው አስር ሪያል ብናሰባስብ ታማኝ ሰው ካለ የተከፈተ ግሩፕ ጠቁሙኝ

    • @hamdiyamohammed8673
      @hamdiyamohammed8673 4 ปีที่แล้ว +1

      አለ ከፈልግሽ

    • @اللهمأصلحلىشأنيكلهولاتكلنيإلان
      @اللهمأصلحلىشأنيكلهولاتكلنيإلان 4 ปีที่แล้ว

      ገራሚ አይዲያ

    • @አበሩሥቻናል-ዘ9ጠ
      @አበሩሥቻናል-ዘ9ጠ 4 ปีที่แล้ว

      ቀላቅይን

    • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
      @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 ปีที่แล้ว

      @@hamdiyamohammed8673 የት ነው ያለሽው ? የግሩፑ ስም ምንድነው ? ግሩፑ መች ነው የጀመራቹት ? ስንት ሰው ነው በግሩፑ ያለው ? የግሩፑ አሰባሳቢ ማነው ? ግን የግድ የላይ ጥያቄዎች መልሽልኝ
      👉 እኔ ቀላቅሉኝ ወላሂ በፍጹም ፈቃደኝነት መቀላቀል እፈልጋለሁ

    • @beniyaabrar1714
      @beniyaabrar1714 4 ปีที่แล้ว

      አለ ወሄ መያ ይባላል የታወቁ ሰዎች ሚመሩት ኧገኜ ልማት ብእማት ዩቱብ ብም አላቸው ቴሌግራም ዋትሳብ በዩቱብ ወሄ መያ ብለሽ ሰርች አድርገሽ ተቀላቀያቸው ቤተሰብ ሁኚ ሀቂቃ አርኪ ስራ የሰሩ ነው አላህ ይቀበላቸው ቁጥርሽን ብትሰጭኝ ልቀላቅልሽ እችላለሁ ውዴ ኧገኜ ልማት ብእማት

  • @sadeabduyoutubs4898
    @sadeabduyoutubs4898 4 ปีที่แล้ว

    ንዘኧር በዳም ደስ ይብር ተስፋ እናመሠግናለል

    • @abdizeleke7409
      @abdizeleke7409 3 ปีที่แล้ว

      yimechih siku kalachu lakulgni ba alah

  • @rukiyarukiya7011
    @rukiyarukiya7011 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @ሠውለሠው-በ2ቐ
    @ሠውለሠው-በ2ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እነሞርኛ አይገባኝም ግን እስከመጨረሻ ነው ያዳመጥኩት ደስ ይላል

  • @አስኒየቃቄዋ
    @አስኒየቃቄዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክ መምር ያዝወን ❤❤❤👌👌😄😄😄

  • @yohannesandnahom4720
    @yohannesandnahom4720 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ተስፍሽ በርታ ጉራጌዋች ባህላችሁን ቃል ትዩብ ላይ ግቡና እንቢልታ ላይ አድምጥት ትወዱታላችሁ

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 4 ปีที่แล้ว

    ጔታ ሽኩር እዋድ አሰናንረ ትግስቱ ጔታ እድሜ ተጤና አበኸኢና ቃዠ እዋርት አነበንረ

  • @AddisGK
    @AddisGK 4 ปีที่แล้ว

    Wow bravo man

  • @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
    @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 4 ปีที่แล้ว

    ኢየ ኢደጋኛንሁ ግን ግጥማህ ገባአይ 👌👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @muradl5963
    @muradl5963 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናው

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 4 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃሃሃ ወሄናር ጎይተ የድርናኸ❤

  • @samerissameismmhnmmad5707
    @samerissameismmhnmmad5707 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህልልልል

  • @munajed2707
    @munajed2707 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ፡ደስ፡ይላል፡
    የጉመር፡ሚድያ፡የለም፡እዴ

  • @leylaahmed6688
    @leylaahmed6688 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @jamalsharif6139
    @jamalsharif6139 4 ปีที่แล้ว

    Bravo tasfa

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 4 ปีที่แล้ว

    አሚንን ክክክ ማሻ አላህ

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 4 ปีที่แล้ว

    The guy can be a great comedy 🎭👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽😄😄😄

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ደስ ሲል

  • @tub8545
    @tub8545 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwwww💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @bettytube7512
    @bettytube7512 4 ปีที่แล้ว

    Keep it up

  • @asmaakmelkarbagoasmaakmel7280
    @asmaakmelkarbagoasmaakmel7280 4 ปีที่แล้ว

    ትረፍነ አዶታህ

  • @kibiroessa2215
    @kibiroessa2215 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥቆማ ልስጥህ ብዙ የናጠጡ ባለሀብት contractor እንደጋኝ ውስጥ አሉ እስኪ ዝመትባቸው ተኝተዋል. በተለይ ሸገር የከተሙ በምታውቀው መልኩ ፕሮግራም ይዘህ እዛ አንድ ቀን ብታመራ ብዙ ነገር ትታዘባለህ ብዙ ባለ ገንዘብ ያሉበት ግን እጅግ የወደቀ መሆኑን በካሜራህ አስቀርተህ ወስደህ ብታሳያቸው ምናልባት ሊደነግጡ ይችላሉ